doctor mamush yihe simet yene bicha meslogn neber gin comments saneb hulum edeni new yetesemaw doctor mamush siyatemr bemahel eba eyanekegn new yechereskut comments sanebew betam des alegn menfes kidus hulunm new yenekaw doctor mamush geta legn besezi huntalay huneh yegetan kal eykafelken geta latem benegeroch hulu yigegnlh betesbhn yitebklh begeta be eyesusm yate yehonehulu yibarek begta fikr enamesgnalen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን ( ከነቤተሰቤ ) ከዝማሪ ጀምሮ መንፈሰ ቅድስ ጉባኤዉ ላይ ይፈሰ ነበር ሞልቶት ሰለነበረዉ የእግዚአብሔር ክብር ዝቅ ዝቅ ብለን ክብርን ለባለቤቱ መለሰን ተመስገን ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን 🔥🔥🔥የማቴዎስን ወንግል ዘወትር አርብ በመደነቅ እና በመገመር ይሄዉ " እነሆ ንጉስሽ ላይ ደረሰን" እንድንማር እድልና ጊዜን የሠጠን እግዚአብሔር ለዘለአለም ይባረክ አሜን ። የእግዘብሔር ቃል ገላትያ 6 : 6 ነገር ግን ቃሉን የሚማር ከሚያስተምረዉ ጋር መልካምን ነገር ሁሉ ይከፋፈል ። ጋሽ ንጉሴ ዶ /ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም እስከዛሬ ድረስ በብዙ ፍቅርና ትህትና የእግዚአብሔር ቃል ሰለመገባችሁን በቃሉ ሰለመከራችሁን ሰለገሰፃችሁን ስላፅናናችሁን ልኡል እግዘብሔር እናንተን እና የእናንተ የሆነዉን ሁሉ ለዘላለም ይባርክልን ኑሩልን ለምልሙልን ። ዛሬም ትኩስ የሆነዉ የክርስቶስ ደም ይሸፍናችሁ ። በናታኒም በፀሎት በአሸርነት በዝማሪ በሙዚቃ በተለያየ ዲፖርትመንት ያላችሁ ዘወትር በብዙ ፍቅርና ትህተና ለምታገለግሉን ሁሉ እግዚአብሔር በማያልቀዉ ቸርነቱ ይባርካችሁ ለምልሙልን ኑሩልን እናመሠግናለን ተባረኩ 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን ተባረኩ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንተ ያሉ አገልጋዮች ለምድራችን ሊበዙ ያስፈልጋል። ላንተም ለመሰሎችህም የእግዚአብሔር ጥበቃና ጸጋ ይብዛላችሁ! ይትረፍረፍላችሁ❤
አንኳር ምርጥ መምህር 🎉
ዶክተር ማሙሻ በጣም በጣም ነው የምወድህ ልቤ ውስጥ ነህ እና የእውነት አባቴነህ ትምህርትህ ሱሴ ነው እኔ በትምህርቶችህ ተሰርቻለሁ ደሞ ሁሌም መንፈስ ቅዱስ ይነካኛል ትምህርቶችህን ስሰማ ያስተማርካቸውን ትምህርቶች እየተከታተልኩ አንዳያልቁብኝ በስስት ነው ምሰማው እወድሀለው ባለውለታዬ ነህ ዛሬ ጠላት አስደንግጦኝ ነበር በድምፅህ በጣም እናቷን እንዳጣች ልጅ አለቀስኩ ግን ኳላ ላይ መንፈስቅዱስ አስተማረኝ ጌታን እራሴን አየሁ ምንም ሳልሰራ እደከምኩ ጉብዝናዬን እያሳለፍኩ ነው ማሙሻ አንተ አባታችን ነህ ደግሞ ጌታ ያስገርምሀል ታልፈዋለህ በዚም ሁኔታህግ ጌታ ያስተምርብሀል ሂወትህ መፅሀፍ ነው ሁሌ ምኞቴ ጉልበት ስሜ ባርኮትህን መቀበል ነው ደሞ ይሆናል
እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የክብር ንጉስ ይግባ🙏
ዶ/ር በረከታችን አይዞን አይዞን
ጌታ ሆይ የወንድማችን ድምጽ
አሁንም ለ እውነት ስለ ምጮህ አመሰግናለሁ❤
አሜን አሜን እናተ መኳንት ደጆችን ክፈቱ የክብር ንጉስ ይግባ አሜን❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤📖እልልልልልልልል አሜን🎷
Egziabiher yibarikih wendime Mamusha xega yibzalih.
Amen Eyesus bekbir ymetal.
ቅሪታችን ዶ/ር ስላተ እግዚአብሔር ይክበር እንወድሃለን
የኔ ጌታ ፈቅደህ ስላዳንከኝ አመሰግናለሁ 🙏
ዶ/ር ተባረክ 🎉
Amenn.Amenn.Amenn.eniho niguse geta yibarek aba,amenn maranat tolo na 😂😂😂😂😂😂 mamushaye geta,eyesus kanite gar tebarek
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ 🙏
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
አሁን ለ 3ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው፣በመጀመሪያ የማሙሻን ድምጽ ስሰማ እንባዬን ለመያዝ እየተቸገርኩ ነው ወንድሜን ማሙሻ እጅግ በጣም እወደዋለው መክኒያቴ ደሞ ኢየሱስን እንድወደው ስለረዳኝ ነው።
ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታ ነው ተባረኩ በብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ
Amen Amen Amen. EYSUS ❤❤❤
Dr GOD bless you and your family ❤️🙏
Dr. Mamusha, Very powerful message!!! ጠላትም ያሰበው ሳይሆን ጌታ ድምፅህን ከፍቶ ይሄን የመሰለ መልእክት እንድታስተላልፍልን የረዳህ ጌታ እኛንም እንድንሰማህ የረዳን የጭፍሮች ጌታ/ አምላክ እግዚያቡሔር ይባረክ።
አሜን አሜን ማራናታ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ባርያ ዶ/ር ማሙሻ
ዶ/ር ማሙሻ ተባረክ; የምትወደው እየሱስ ክርስቶስ የእግ/ር ልጅ ምህረት ያድርግልህ; ይፈውስህ; ዕድሜ ከጤና; ከሠላም ጋር ይስጥህ! ❤🎉❤🎉❤🎉❤
አይዞህ ወንድም ማሙሽ። ጌታ ይባርክህ ደግሞ እወድዳለሁ ተጠቅሜበታለው
You are bless glory to God 🙏
Doctorye enwodihalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶ/ር በጣም በጉጉት ስጠባበቀው የነበረ ትምህርት ስለነበረ የድምፅህ ሁኔታ ትንሽ ቢረብሸኝም ከሌላ ጊዜ በተሻለ መንገድ መልዕክቱን አግኝቼዋለሁ። ክብሩ ሁሉ ለጌታ ይሁን። እነሆ ንጉሱ እየሱስ በነጭ ፈረስ ላይ ሆኖ በክብር ይመጣል። አሌሉያ።
እነሆ ንጉሥሽ ይመጣል ..አሜን
ዝግጅቱ ...አገባቡ...የከተማይቱ ምላሽ..
የነገስታት አገባብ ኃይላቸውን ለማሳየት ....የነገስታት ንጉሥ እንደ ሰው አይደለም የሰላሙ ትሁት ንጉሥ በትህትና ነው የገባው .. በታሰረች አህያ በውርጫይቱ ...
እግዚአብሔር ይናገራል የተናገረው ይፈጸም ዘንድ ..የእግዚአብሔር መለኮታዊ አደራረግ ለማሳየት..
ኢየሱሰ ራሱን በወሰነው መንገድ አሳልፎ የሰጠ መሥዋዕታችን ነው ..
ለጌታ ያስፈልጉታል....ጌታ አምላክ ስለሆነ ነው..
የትንቢት ፍጻሜ ስለነበር እስራኤል አላስተዋለም ...
ሆሳዕና አያሞቀው ..ስቀለው አያቀዘቅዘው ..ያመጣው ፍቅር እንጂ የስልጣን ጥማት አይደለም ...
ካልጸና በእውነት ላይ ካልተመሰረተ ከልብ ካልሆነ አቀባበል.. ጩኸት.. እግዚአብሔር አሜን ይጠብቀን...
ስለ ኢየሱስ ማወቅ ሳይሆን ኢየሱስን ማወቅ ለጌትነቱ መገዛት ነው የሚያድነው....
ለሰላምሽ የሚሆነውን .. የመጎብኘትሽን ወራት አላወቅሽም ..ጌታ ያድነን ይጠብቀን የአንድ ሰሞን ከሆነ መከተል ጩኸት ...
አሜን በድንዛዜ ውስጥ እንዳንገኝ ጌታ ይጠብቀን ያንቃን ይቀስቅሰን .. ለጌትነቱ የተገዛ ህይወት ይሁንልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 አሜን ማራናታ🩵🩵🩵
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ👏🏻🩵👏🏻🩵 ጸጋም ይብዛልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋም ይብዛላችሁ 🩵👏🏻🩵
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ ❤❤❤
Prise God! Dr Mausha, ,Abresh, Ato Bgashwow I am thankful for your faithful teaching of God's word. ❤❤❤❤
ያባቴ ልጅ ወንድሜ ማሙሻዬ አይዞህ
ወሳኝ በሆነ ቀን ቃልህ ይዘጋ እኔማ ሰይጣንን አንተ ክፋ እንዳልኩ ትምህርቱን ሰምቼ ጨረስኩ
እግዚአብሄር ይገስጸውና
Eg beher yemasegane Hallelujah ❤amen
ማሙሻዬ ጌታ ይፈውስህ ለአንተስ ምንም ነገር አንተ ላይ አይምጣ አይዞህ ተንትነህ ስላስተማርከን ተባረክ
ማሙሻዬ❤💎
waw Amen amen amen Hallelujah zamnhe yebarak edmana tana yestha labrkat hon lumlem God bless you we love you sutatagin nh 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር እብዝቶ ይባካቹ እናሆ ንጉሳችን በክብር ይመጣል እሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
doctor mamush yihe simet yene bicha meslogn neber gin comments saneb hulum edeni new yetesemaw doctor mamush siyatemr bemahel eba eyanekegn new yechereskut comments sanebew betam des alegn menfes kidus hulunm new yenekaw doctor mamush geta legn besezi huntalay huneh yegetan kal eykafelken geta latem benegeroch hulu yigegnlh betesbhn yitebklh begeta be eyesusm yate yehonehulu yibarek begta fikr enamesgnalen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአበሔር ዘመንህን ይባርክ ።
Amen
GOD Bless You ❤🎉❤🎉❤🎉😂🎉😂🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏🏾
thanks Dr.!
More blessings Dr
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ። ጥያቀዬ ይህ ክፍል በዚሁ በታህሳሰ ወር የሚፈጸመውን የጌታ በልደቱ መምጣት ወይስ በሚያዝያ የሚናከብረውን ሆሳዕና በዓል ይመለከታል? ሁለተኛውን ከሆነ ክፋሉ አሁን ካለንበት ወቅትና የቤተ ክርስቲያን ዓመት አቆጣጠር (church year) ጋር ምን ግንኙነት አለዉ?
Eg beher yemasegane Hallelujah ❤amen
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
Dr GOD bless you and your family ❤🎉🎉🎉
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ። ጥያቀዬ ይህ ክፍል በዚሁ በታህሳሰ ወር የሚፈጸመውን የጌታ በልደቱ መምጣት ወይስ በሚያዝያ የሚናከብረውን ሆሳዕና በዓል ይመለከታል? ሁለተኛውን ከሆነ ክፋሉ አሁን ካለንበት ወቅትና የቤተ ክርስቲያን ዓመት አቆጣጠር (church year) ጋር ምን ግንኙነት አለዉ?