እንዳማረኝ ሙሉ ፊልም Endamaregn full Ethiopian film 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • እንዳማረኝ ሙሉ ፊልም Endamaregn full Ethiopian film 2022
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 141

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +10

    ክፉ ሰው መጨረሻው አያምርም ስለዚህ በተቻለን መጠን መልካም እና ጥሩ ነገርን አድርገን ለማለፍ እንሞክር በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳማረኝ ምርጥ እና ጥሩ ፊልም 100%
    የውብዳር ቤተሰቦች እናማን ናቸው ???

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 ปีที่แล้ว +13

    ክፋት ምንም እንደማይሰራ ያሰተምራል ሄኖክ ዋው ብያለው😍😚

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 ปีที่แล้ว +100

    እኔ ምለው ዘንድሮ ፊልሙ ሁሉ የሄኖክ ድንቁ ነው ሌሎቹ አርቲስቶችስ የት ገቡ🤔 😂😂😂😂

    • @በንትመሀመድ
      @በንትመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +13

      ለሱ ለቀው ፖለቲካ ውስጥ ገቡ😁

    • @ዜድኔኝ
      @ዜድኔኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      Sah Walhi

    • @Yedingillij2127
      @Yedingillij2127 2 ปีที่แล้ว +2

      You sound like you’re jealous😅

    • @speedbini4232
      @speedbini4232 2 ปีที่แล้ว

      Iko

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ላድርግ ቀን በቀን እሱ የሚሰራበት ብቻ ነው የሚለቀቀው 😁

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሄኒ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል ሞኬ ተጨምሮ ደሞ ምርጥ ነው።

  • @mulukenwondu6301
    @mulukenwondu6301 2 ปีที่แล้ว +3

    ከኢትዮጵያ ፊልሞች ከተስተካከሉ ነገሮች አንዱ ጥፊ ብቻ ነው ።

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 2 ปีที่แล้ว +10

    አይ መኮንን ላእከ ልዩ ነው ሁሉም ያምርበታል❤❤❤❤

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ
    @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄኖክ ድንቁ የሌለበት ፊልም ምንም አይጥመኝም እሱ ሰላለበት ደሰ ብሎኝ አየሁት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ሄኖክ ይመችህ አተ የለለህበት ፍልም የለም ሁላችሁንም ዉድድድ ነዉ ማረጋችሁ😍

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 2 ปีที่แล้ว +5

    የህፃን ፊልም ጊዜየን አቃጠልኩ 😊

  • @fye1241
    @fye1241 ปีที่แล้ว

    Betam des yilale Heni hulem siralen benateh betam yamral

  • @enayko5471
    @enayko5471 2 ปีที่แล้ว +4

    Are uuuuuuu 😁😁🤣 are mokey chemrkale arif film new Eno berta
    Bravo 😘👍👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 ปีที่แล้ว +1

    አመቱ የራሴነው ብለሀል ሄኖኬ ይመችህ ታርኩ ባባን ነበር በሁሉም ፊልም ባየው ደስ ሚለኝ አሁን አንተ ከሌለህ አልወድም ደስ አይለኝም

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 ปีที่แล้ว +2

    ይችልጅ ስወዳት አይኖ እና ሳቆ በዛላይ ሁለየም ከድቄት ነፃ ናት🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሞኬና ሔኖኬ ካሉበትማ ያበደ ፊልም ነው የሚሆነው ዘንድሮ ሔኖክ ድንቁ ነው ፊልሙን ሁሉ የተቆጣጠረው ጎበዝ ጠንካራ ሠው ነው ባይዘዊ😍

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 2 ปีที่แล้ว

    Henok wendmu andena bye alew alew keep it up bro I proud of you 👏 🥰 💛 🥲 ✌ ❤ you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ በዲሉ ያለበት ዲራማ ደሥ ይለኛል😘

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job really keep it

  • @GeniFasilawitarsenal
    @GeniFasilawitarsenal ปีที่แล้ว

    ሂኖክ በፊልም በሁኖህም ሴት ትወዳለህ🤗😅

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 ปีที่แล้ว

    ሄንየ ለሌሎቹም አረቲስቶቺ እደል ስጣቸው ብቻየን ልብላ አትበል

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 2 ปีที่แล้ว

    Moka yedero arada 👍👍👍arefe film naw

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +6

    ሞኬና 💝ሄኑ ካሉበት ሞቼም አያለው 💝ወዮ ፎንቃ 💝

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው አሪፍ ፍልም ነው

  • @mohammedseid1006
    @mohammedseid1006 11 หลายเดือนก่อน +1

    😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም..አሪፍ

  • @fye1241
    @fye1241 ปีที่แล้ว

    Heni gibez betam

  • @ghiontube746
    @ghiontube746 2 ปีที่แล้ว +1

    Henok gobez new

  • @zaa4689
    @zaa4689 2 ปีที่แล้ว

    4:56🎤እና5:25🎤ገብቷል አጥርታችሁ ስሩ 😁😁

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሄኒ ለየት ያልክ❤❤❤❤❤

  • @kedomohe4452
    @kedomohe4452 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ግን ሄኖክ ምን አርጋችሁ አይ ሰው🤔

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 2 ปีที่แล้ว +1

    Love you H

  • @WadiEado-wi1fs
    @WadiEado-wi1fs ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisbirhanu6056
    @addisbirhanu6056 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere betam debarye film nw ahun kezh Minden nw yeminmarew

  • @ToybaMohamed-x2s
    @ToybaMohamed-x2s 8 หลายเดือนก่อน

    ሄኖግ ድንቁ ቢሆን ነዉ ድስ የሚለው፡ ፋልሙ

  • @seyaman5341
    @seyaman5341 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ዘጋኝ ዘጋኝ እህህ።።። ሄኖክ የማይሰራበት ፊልም ናፈቀኝ ሁሉንም እሱ ነው እንደ ሁሌ አንድ አይነት ህንፃ አረ ውውው በነፃ ነውደ የሚሰራው

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 2 ปีที่แล้ว +1

      min silatefa new yihe lij lemin atitewutim srawun endesera beqa esuko keminm ayikotrachuwum kinat new ayidel yemeyasferefichachu

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ፊልም ነው ምንም አይልም

  • @win9274
    @win9274 2 ปีที่แล้ว +4

    ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ሰገጤዎች ልጁ ይሸከሽካቸዋል ትልቁ ሰውዬ ልጆቹን ማስተማር ሲገባው ይሻፍዳል እምሳሞች😅

  • @dubai1280
    @dubai1280 2 ปีที่แล้ว +1

    ድግል ነኝ አላለይም ክክክ

  • @M04h19d
    @M04h19d 2 ปีที่แล้ว +3

    04:56 minutes mic 🎤 😅kkkkkkk

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein7424 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @seyaman5341
    @seyaman5341 2 ปีที่แล้ว +1

    በቃ አማረኛ ፊልም ከዚህ ቦሀላ አላይም።።በሄኖክ ምክኒያት በማይረባ ፀሀፊና ዳይሬክተር ጠላሁኝ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia 🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @emyjecob1001
    @emyjecob1001 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow hene u r wonder show them for those jealous peuples
    Good job

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😃😃😃😃

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว +4

    ግን ሁላችሁም ስሞትላችሁ ደምሪኝ

    • @wudeeegezee2797
      @wudeeegezee2797 2 ปีที่แล้ว

      Demeerkush...lela geze berasesh lay atemaye...Please 🥰

    • @weloyewatube
      @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

      @@wudeeegezee2797 እሽ እህት እወያያለሁ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 2 ปีที่แล้ว

      Sub aregshalew lemn timochalesh

    • @weloyewatube
      @weloyewatube 2 ปีที่แล้ว

      @@vxdgougf1707 እሽ

  • @philips5757
    @philips5757 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ሄኖክ ድንቁ በነፃ ነው እንዴ የሚሰራው

  • @hikmailikuu8118
    @hikmailikuu8118 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘንድ የድንቁ ልጅ ፊልሙን ሁሉ ጨረሰው

  • @nesanettefri3605
    @nesanettefri3605 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄኖክ ስላለበት ትቸዋለሁ

    • @Hayat_ah-p9p
      @Hayat_ah-p9p 2 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅ውይ የኛ ሰው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@Hayat_ah-p9p ደምሩኝ💖

  • @hanhan2010
    @hanhan2010 2 ปีที่แล้ว

    ine Zim biye sihayiki anten tidafiralechi alalem 😁😁😁

  • @andualemhabte3826
    @andualemhabte3826 2 ปีที่แล้ว

    Ene asadig henok dinkun mehon new yemifeligew

  • @ethiopiag-12mathematics65
    @ethiopiag-12mathematics65 2 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ ድንቁ በጣም ያስጠላል

  • @GeniFasilawitarsenal
    @GeniFasilawitarsenal ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ግን አረ ወገን

  • @zamanuelabebe
    @zamanuelabebe 2 ปีที่แล้ว

    ሄኖክ ዘንድሮ በፈልም አበሸበሽክ ምን ነው

  • @qusaialmomani9438
    @qusaialmomani9438 2 ปีที่แล้ว

    ትወና ሰለሚችልነው ሀበሽሰው ስያገኝ አወዲምለማንኛውም ኮሜትአይቸሰለሆነነው የማየው

  • @adanewolde7323
    @adanewolde7323 2 ปีที่แล้ว +2

    አሥማተኛው ግን ሞኪኪ ይመቻመችሕ
    በቃ ትችላለሕ

    • @Debirtu
      @Debirtu 2 ปีที่แล้ว

      💯

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Debirtu ውዴ ደምሪኝ💓

  • @lubiyas175
    @lubiyas175 2 ปีที่แล้ว

    የማያረጅ የማይደክም ሰዉነቱ የማይሸበሸብ መኮነን ላእከ

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 2 ปีที่แล้ว

    የእኔም ጥያቄ ነው የተኤድ እነ ማንዴላ😳🤔

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 ปีที่แล้ว

    Are weyna besak motkugn yeljta ye hani ej lemashet weyna 😅😅🤣🤣😀😀🤣😅😅😂😁😁😁😂😂

  • @تبتب-ق1ص
    @تبتب-ق1ص 2 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤🌹🌹🌹

  • @Fynbwoiizaman0105
    @Fynbwoiizaman0105 2 ปีที่แล้ว

    50 son

  • @አገራችንንፈጣሪይጠብቃት
    @አገራችንንፈጣሪይጠብቃት 2 ปีที่แล้ว +1

    Moke ina henoki yalubet felim michit nw milegn

  • @DajuhEdosa-ce2xc
    @DajuhEdosa-ce2xc ปีที่แล้ว

    🤣🤣🙏🙏☝️

  • @Debirtu
    @Debirtu 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡ማርጥ፡ፉልም፡ነዉ።

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia 🇪🇹👍 Subscribe 👍🌼🌼🌼

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene yemigermegn gin hulum film Addis ababa bicha ena sijemir temesasay hintsa masayet
    Hahahahahahahaa

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia 🇪🇹👍😡🌹❤️👍

    • @a21s47
      @a21s47 2 ปีที่แล้ว

      Ene erasubgermognal botawu andi aynet

  • @AfraniAfrani-s2r
    @AfraniAfrani-s2r 4 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @mikiyasbdk6843
    @mikiyasbdk6843 2 ปีที่แล้ว

    Comment acchu

  • @yosefsamuel7078
    @yosefsamuel7078 2 ปีที่แล้ว +1

    Henok #1

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 2 ปีที่แล้ว

    አይ ንፍጦች ገና ሲጀመር ግምቴ ትክክል ነበር፣የማናውቃችሁ መሰላችሁ፣ገና ዲያስቦራ ሲባል ልሀጫችሁ ነው የሚዝረበረብ፣አደለም ልጁን ሚስቱን መዳር የሚፈልግ እንዳለ የማናውቅ መሰላችሁ፣ደደብ መንጋ!!ደሞ ይህ ሄኖክ ድንቁና መኮነን ላከ በጣም ርክስ አላችሁብን። ዲያስቦራው አስደሰትከኝ፣እንዲህ ነው ኩሩ መሆን።

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 5 หลายเดือนก่อน

      ንፍጣም እሮቶ አቤት እዉቀት

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

    🥸🥸

  • @massratmsart8552
    @massratmsart8552 2 ปีที่แล้ว

    .adisabaa

  • @tigesmoges1188
    @tigesmoges1188 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠሞኑን እነሱ ብቻ ናቸውዴ የሚታዮት

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia 🇪🇹😡❤️❤️❤️❤️

  • @fikhrfikz3911
    @fikhrfikz3911 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 2 ปีที่แล้ว

    ልብሱስ ከሮም መቷል ቦርጭሽ ከየት ነው የመጣው የሴት ቦርጫም።

  • @ፈቲያአሰፋ
    @ፈቲያአሰፋ 2 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም ቀመሞች እዩት ይመቻል

    • @monaam-q2q
      @monaam-q2q 2 ปีที่แล้ว

      Ye madam kememoch nachew TH-camn yemeyamokut lebel!???

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ፊልም 🤢🤮

  • @tsiguassefa6286
    @tsiguassefa6286 2 ปีที่แล้ว

    You hate acting, what's wrong with you?

  • @DhbgHfffd-kv3bd
    @DhbgHfffd-kv3bd ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂