ሳምናት Ethiopian Movie Full Movie - Samnat 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 192

  • @HabiibJames
    @HabiibJames 2 ปีที่แล้ว +45

    ደስ የምል ፊልም ነው እናመሰግናለን እኝህን አባት በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቸው 🙏🙏 በዚሁ አጋጣሚ ተሪኩ ባባን በማጣታችን ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል ፈጣሪ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ 😥😥😭🙏

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +2

      ባባዬ የኔሚሥዚን በጣም ነበር እምወደዉዘ💔💔💔🖤🖤😭😭😭😭😭😭

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 2 ปีที่แล้ว +1

      Tank you so much ❤️ 💓 this is true ✅️ 👍

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 ปีที่แล้ว +1

      Yes he is best ethiopian actor forever ❤️ 💙 ♥️

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 ปีที่แล้ว +46

    እኝህን አባት በጣም እወዳቸዋለሁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 2 ปีที่แล้ว +16

    አባን ስውዳችው ውይይ ደስስ ሱልኝ እኮ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ሁሉም ጎብዞች ናችው በርቱልን💕🙏💕🥰ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን🥰😍

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 2 ปีที่แล้ว +7

    መክሊት ሆና የምትጫወተው ተዋናይ ከቀን ወደ ቀን ብቃትዋ እየጨመረ ነው ዋዉ በጣም ነው የምወዳት አለባበስዋ ልክ እደ መሰረት መብራቴ ነው መሰረት መብራቴ ቃልኪዳን ጥበቡ በጣም ይመስልዋታል ኢቺን ልጅ በርቺ ልዩ ነሽ

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 2 ปีที่แล้ว +16

    ገና የፊልሙ ከቨር ላይ ያለውን ምስል ሳየው ነው ፍልሙ ቁምነገር እንዳለው እና አስተማሪ እንደሆነ ያወኩት ምክንያቱም አባባ አሉበት አባባ ግን ምን ዓይነት መልካም ሰው ናቸው ምንም ነገር ሰው ሲያደርጋቸው እና ሲበድላቸው ክፉ ነገር ከአፋቸው አይወጣም አባባ እወዶታለሁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ትልቅ ሰው ማለት እንደዚህ ነው አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ እያለፉ 🙏🙏🙏

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 2 ปีที่แล้ว

      Tank you he is best ethiopian actor God bless him 🙏 ❤️ ♥️ 💙

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 ปีที่แล้ว +7

    ለህልም አለመሳካት ትልቁ መንስኤ ድብቀነት ና ራስ ወዳድነት ነው ከመክሊት የተረዳሁት ድንቅ ትወና ነው በርቱ ይቅርታ ደግሞ ከሁሉም በላይ ነው !

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +14

    ይችልጂ ቃልኪዳን ታምሩን ትመስላለች ትወናም ጎበዝነች

    • @genet19
      @genet19 2 ปีที่แล้ว

      ሁለመናቸዉ ይመሳሰላል ከመልክ እሰከ ትወናቸዉ ይመሳሰሉብኛል አሁን አሁን የምለያቸዉ ረድት ትንሽ ፈቷ ረዘም ይላል እንጂ በመንም አይለያዩም ።

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 ปีที่แล้ว +25

    Rediet Getahun is an amazing actress & she deserves an OSCAR 👏, Keep it up SHIKORINA. Love ❤️ from Eritrea 🇪🇷.

    • @danieltuem655
      @danieltuem655 ปีที่แล้ว

      Fokish tenika bahri

    • @teflostsegay3688
      @teflostsegay3688 ปีที่แล้ว

      @@danieltuem655 Dikas Do Sienka Wedi LEMANI 😂😂..

    • @LakeshaJackson-nw3zv
      @LakeshaJackson-nw3zv ปีที่แล้ว

      Can these movies e translated I to English or substitutes

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስ የሚል ፊልምነው እውነት ይመቻቹ እደዚ አይነት አስተማሪ አቅርቡልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 ปีที่แล้ว +2

    አበባ ስላሉበት ነው ያየሁት አሪፍ ነው❤ አባባ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጦት❤

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ሀሪፍ ትምህርት ያለው ፊልምነው አጨራርሱ ደስይላል

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻዉ ያምራል ይቅርታ ማድረግም ሆነ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ በርቱ ዉዶቼ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል

  • @shashezinabe8220
    @shashezinabe8220 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው በእውነት ተባረኩ❤👏

  • @fekerii332
    @fekerii332 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርቱ 🥰🥰ምን ያህል ቀን ነው የተኛውት አላለችም ክክክክ

  • @makayadmsa8201
    @makayadmsa8201 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ የሄኖክ አድናቂ ነኝ🥰🥰

  • @martasesay2743
    @martasesay2743 2 ปีที่แล้ว +4

    በርቱ በጣም አሪፍ ፍልም ነው አያት ብዬ የምመኛቸው አባት ኖት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @yal1907
    @yal1907 2 ปีที่แล้ว +4

    Very interesting
    It is all about love and dream so beautiful

  • @gennetteschilling5057
    @gennetteschilling5057 ปีที่แล้ว

    Amazingly beautiful ,all my favorite artists... blessings 🙏🙏🙏💜

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage ปีที่แล้ว +1

    Nice movie!

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 ปีที่แล้ว

    It's a great movie ever seen

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 ปีที่แล้ว

    Abaye Betam new yemnwedot, Cheru Egziabher rejem edemena tena yesetot❣💖 Erso yalubet hulu yedemkal🌟 Endet aynet girma ena moges new ke Cheru Egziabher yetadelut🥰💙💜💙💙

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ዉሥጤነዉ🤣👌👌♥️

  • @senirobi4361
    @senirobi4361 ปีที่แล้ว +1

    አባባዬ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @philips5757
    @philips5757 2 ปีที่แล้ว +13

    ማነው ህፃኖን እንደኔ በፍቅር የሚወዳት

  • @jfigthdg9247
    @jfigthdg9247 2 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwww des yemil filmi mew tebareku💞💞

  • @awelawel-jk3rq
    @awelawel-jk3rq 4 หลายเดือนก่อน

    ደስየምል ፊልምነው❤❤

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ድሰየሚል ነው በረቱ😘😘😘

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ ፊልም ቤተሰብ እንደሚበልጥ የሚያስተምር
    ነው🌻👍🙏

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 11 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻው ደሞ እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 2 ปีที่แล้ว +1

    🌟Betam des yemil astemari drama new. Hulachehunem Betam enamesegnalen, bertulin🤗👌🌟

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነዉ ሁሉን ሰወዳቸው❤

  • @Mesa-n1r
    @Mesa-n1r ปีที่แล้ว

    Wow betam betam astemari filem new❤❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው

  • @makedagetahun7921
    @makedagetahun7921 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም

  • @saraeshetu7446
    @saraeshetu7446 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ያላያቹ እዩት የመዳም ቅመሞች

  • @carlamendoza5416
    @carlamendoza5416 2 ปีที่แล้ว +9

    አባባ ስወደውት

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 2 ปีที่แล้ว

    It's awesome movie

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani 5 หลายเดือนก่อน

    ኣባባዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የ ኢ/ያ አባቶች እንደርስዎ ቢሆኑ

  • @alazars4613
    @alazars4613 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @አለምነሽይግለጡ
    @አለምነሽይግለጡ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አሪፋነው 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว +2

    እስኪዛሬሥ ወደኢትዮ ፊልምጎራልበል👌🤣❤️🇪🇹👈♥️

  • @Adanatchadanatch
    @Adanatchadanatch ปีที่แล้ว

    ደስለል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NahomAsamere-q8o
    @NahomAsamere-q8o 2 ปีที่แล้ว

    wow gerami film

  • @masaaei3526
    @masaaei3526 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ ደስ ይላል

  • @bereket1823
    @bereket1823 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅርዬን ስወደት❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ፈልጌ ነው እማየው ሄንየ አድናቂህ ነኝ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +5

    ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ብልጭልጭ ነገር አያታልላትም ብልጥ ነች ሼክስፒር ከፃፈው ያነበብኩት ነው እንግሊዘኛው ክብደት ትርጉም አለው ይቅር ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች ።?

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ምረጥ ነው በረቱልን እናመሰግናለን

  • @seasea3347
    @seasea3347 2 ปีที่แล้ว +4

    ያምራል

  • @temesgenwube8178
    @temesgenwube8178 ปีที่แล้ว

    ለምን እደሁ ቃላቅም ሴቷን ልጅ አልወዳምትም 😅😅😅
    ሌሎቹግን ይመቹኛኛል በተለይ ህፃኗ እና ሽማግሌዉ

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚህን ፊልመ መጭርሻ ለማይት ከስራየ ተበርርኩ ግን አድ እኩል አይቆጭኝም

    • @chanal163
      @chanal163 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @nurhusen1222
    @nurhusen1222 2 ปีที่แล้ว +15

    100 ሺህ ብር በማይሞላ ገንዘብ የተሰራ ምርጥ ፊልም

    • @LoveLife-qw8xs
      @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว +4

      ስለብሩ አማክረውችሃል በማይመለከተን ባኖገባስ ድካማቸው እኮ ቁጭ ብሎ እንደማየት አይደለም ሁሌም። የሚመለከተትን ብናወራ ስንጠየቅ ብቻ ብንመልስ

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 2 ปีที่แล้ว

      You shut up how do you know this movie best expensiv film you have not idea 100 000ethiopia birra this time 5# people dinner this is true ✅️ 👍

  • @alxijaz1847
    @alxijaz1847 ปีที่แล้ว

    ichchi tinishiye maret lay min project yisaral ahun??

  • @እኔየኦኮኒእናትነኝ
    @እኔየኦኮኒእናትነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው

  • @teteteqeat9713
    @teteteqeat9713 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው አደኛ ነው

  • @sarhss5140
    @sarhss5140 2 ปีที่แล้ว +5

    ሄኖክ ግን መቼ መቼ የሚቀርፀዉ በየቀኑ 2ፌልም የሚለቀቅለት

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @yabatwa
    @yabatwa 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ያሸንፋል♥♥ጥሩነው ሄንሻ

  • @SfghRtyy
    @SfghRtyy หลายเดือนก่อน

    እና ማስተላለፍ የፈለጋችሁት አልገባኝም ከህልም ባል ይበልጣል ነዉ ነገሩ 😂😂😂😂😂

  • @TinaTina-mk1sv
    @TinaTina-mk1sv 2 ปีที่แล้ว

    Des yelal betsm sitamaru 👍🥰🌷🌷

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው በርቱ

  • @belayman-zz7wt
    @belayman-zz7wt ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሄኖክ ካላስቼገርኩህ ስልክህን ላክልኝ በጣም ነው የምወድህ

    • @SfghRtyy
      @SfghRtyy หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @libandire4696
    @libandire4696 2 ปีที่แล้ว

    Best move you can learn to many thing

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 2 ปีที่แล้ว

    አርኪቴክት ሆና በሽያጭ የምትሰራ ለፍቅረኛዋ ቦታ የማትሰጥ ባጋጣሚ ትልቅ ፕሮጄክት ሲገኝ አለቃዋ እሱዋን ለፕሮጄክት አርኪቴክት አድርጎ እርፍ.. ግን ፕሮጄክቱ ትልቅ ስለሆነ ከዛ በፊት ፕሮጄክት የሚያርፈበት ያለ ግለሰብን አግባብታ ማስለቀቅ አለባት.. በአርኪቴክት ሙያዋ ይሁን በሽያጭ ሃላፊነትዋ ተጠቅማ ግለሰቡን የምታስልቅቀው ሚዛን አይደፋም.. ስለዚህ ሌላ ሶስተኛ ስራ ልታገኝ ነው መሾርመጥም ሊኖርባት ነው.. ከዛ የመኪና አደጋ.. ያ ብቻ ሊበቃት አይ ከዛ ሁሉ መኪና ካለው የስዋ መኪና የማንን ይገጫል የድሮ ፍቅረኛዋን.. ታዲያ እዚህ ጋር ወራጅ ያላልኩ የትጋ ልወርድ ነው.. እነዚህን ደደብ ፊልም ጸሃፊዎቻችንን እስርቤት የሚከት ይጥፋ.. በዚህ ዘመን እንደዚህ የደደብ ፍሊም የሚሰራ እኮ የህዝብ ግዜ በመስረቅ ወንጀል መቀመቅ መውረድ አለበት.. ፊም መስራት ማለት ካሜራ ፊት ቆሞ መቀደደ ሆነ እንዴ...

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 2 ปีที่แล้ว

    ዉዋዉመጨረሽዉደሰይላል❤❤❤❤

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf ปีที่แล้ว

    አባትየዉ ጥሩ ነዉ እሳግን ደደም

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነዉ ያምራል

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwww bertu

    • @gdhd6322
      @gdhd6322 2 ปีที่แล้ว

      ዋዉ ያገሬ ልጅ ቤቲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎጃሜዋ አብሮ አደጌ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@gdhd6322 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @bethelmmengestu6853
    @bethelmmengestu6853 2 ปีที่แล้ว

    Wow yamiral

  • @ንጋቴመንጌ
    @ንጋቴመንጌ ปีที่แล้ว

    download

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ልደበርበትነበር ኮሚትየለውም ኮሚት ከለለው ደሙ እይእይ አይለኝም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @bahria1927
      @bahria1927 2 ปีที่แล้ว

      ልክ,እደኔ😂😂😂😂😂

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 2 ปีที่แล้ว

      አለን ክክክክክ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@bahria1927 ደምሩኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@pkkhan17 ደምሩኝ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 ปีที่แล้ว

    የምታቁ የት ሰፈር ኮንዶሚኒየም ነው ደስ ሲል ጭር ያለ ነው

  • @Zenaba-nh6dm
    @Zenaba-nh6dm 2 ปีที่แล้ว

    Wow I

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf ปีที่แล้ว

    ሁቢወቺ ሰላማቺሁይብዛ

  • @Asefawumelese
    @Asefawumelese 11 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እኝን አበበ ስሚ የምተኩት please

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 ปีที่แล้ว

    Proverbs 19:14 "House and riches are the inheritance of father: and a prudent wife is from the Lord"

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ፊልም ነው ይቅርታ ሁሉነገርን ያስረሳል

  • @memeandala5904
    @memeandala5904 2 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ስወዶት ስሜቴን ያቅተኛል

  • @hshsayay1260
    @hshsayay1260 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ይላል

  • @emamutessma1505
    @emamutessma1505 2 ปีที่แล้ว

    እንዴትነውየሚወርደው

  • @shortsbest7734
    @shortsbest7734 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳግም ሆኖ የሰራው ሲያምር

  • @billykhadra5522
    @billykhadra5522 2 ปีที่แล้ว

    Wow meret new fekeren kekeresetos temerenal bale mahetebochu

  • @كيسيدي
    @كيسيدي 2 ปีที่แล้ว

    👌👏

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

    • @ffee6998
      @ffee6998 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ .......ብቻ❤❤❤❤

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 2 ปีที่แล้ว

    Heni hulachenem betam naew yemadenekacheu

  • @ምስረትየሕንስ
    @ምስረትየሕንስ 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍዘር ትልቅ እድሜ ተመኘሁ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 2 ปีที่แล้ว

    1gha heniye beretulegh hulacheunem wededeeeeee

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 2 ปีที่แล้ว

    Weye eghen abat sewedachew edemena tenan yesetelegh ababa

  • @zaharahzara5647
    @zaharahzara5647 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @adugnafole7930
    @adugnafole7930 ปีที่แล้ว

    አጨራረሱ እንደዚህ ባይሆን ይሻል ነበር ህልሟን ብታሳካ ይሻል ነበር እንደ አርስቱ ።

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 2 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 2 ปีที่แล้ว +1

    ምስኪን 1 ሱሪ ለብሳ ጨረሰችው ፊልም ሰሪዎች ለአልባሳትም ተጨነቁ እንጂ 😮

    • @chanal163
      @chanal163 2 ปีที่แล้ว

      እውር ነሽ እንደ ቆንጅት

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 2 ปีที่แล้ว +4

    እስኪ አሣድጉልኝ ውዶችዬ የመዳምቅመሞች

  • @Abelaatube
    @Abelaatube ปีที่แล้ว

    የልጅ ቅመም እንዴት አባቷ ነዉ ጥንቅቅ ያለ ትወና የተወሰነችው ፊልም መሆኑ እስኪረሳ ድረስ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

    ሥት ቀንነዉ የተኛሁት አባ አላለችም ልጂቷ ግን ሜጦናት😂😂😂

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 ปีที่แล้ว

      @@rabiaaamani6888 😂😂😂😂

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 2 ปีที่แล้ว +1

    Yiljta carcter yideberal mindenew yibezawe

  • @ፍቅርንከክርስቶስትህ-መ8ጠ
    @ፍቅርንከክርስቶስትህ-መ8ጠ 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍