ቆዳዪን ገፈፉኝ ....Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 11 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱ ጎበዞች በመቅረታቸው በጣም ደስስስ ብሎኛል:: ሁለቱ እኩል ውጥተው ቢካፈሉ ደስ ይለኛል:: ህጉ ግን አይፈቅድም::

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግኖች ናችሁበተለይ የሴት አንበሳ ነሽ በፀሎት ውነትም በፀሎት ጀግና ሉሌ አንተም ጀግና ነህ ጎበዛች አሰካሁን ካየናቸው ተወዳዳሪዋች ጀግኖች

  • @selamtila
    @selamtila 11 หลายเดือนก่อน +1

    በፅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ጎበዝ እንኳን ደስ አለሽ በርችልኝ ትችያለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @wt5345
    @wt5345 11 หลายเดือนก่อน

    ወዋዉ ቀለዓብ በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ በዘፋኝነት ቀጥልበት.. ሌላው የማን ይቀነስን ፕሮግራም እከታተላለሁ የዛሬዎችን ተወዳዳሪዎችን ሳላደንቅህ አላላፍም.. ከአማሪካ

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 11 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎ ከስራሽ ጎን ለጎን በትምህርትሽ በርቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 11 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሪዎቹ ደግሞ ሃይለኞች ናቸው ሴቶቹ ሲያምሩ ደግሞ ሃይሚዪ ስትስቅ ደስ ስትል እንኳን ደስ አለሽ በጽሎት ልኡል ጎበዝ ነህ በተረፈ ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኑ ሳለ የድምጽ ጥራት ግን ይጎድለዋል ይስተካከል ለወደፊቱ ህራይ🤣🤣🤣

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 11 หลายเดือนก่อน +3

    ሁላችሁም ኅበዞች ናችሁ ግን በጣም የሚገርመው ነገር የዘንድሮ ተማሪዎች የኢትዮጵያ ን አዋሳኝ እንዴት ነው የምታውቁት በጣም ያሳፍራል ።

  • @wt5345
    @wt5345 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ልዑል ቃል የለኝም ❤❤❤❤ ተደር ቮይስ

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 11 หลายเดือนก่อน

    ልኡሌ ጎበዝ ልጂ 👌

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 11 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏ጎበዞች

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል አይደለም ዳዊት ስለ ዶሮ እያወራ ለምን ደቂቃው ይቆጥራል እ🤣🤣

  • @حياتسعيد-و1ق
    @حياتسعيد-و1ق 7 หลายเดือนก่อน

    ስንቴ በታም ቖንጂየ ልጅ ናት❤ ክነፈረዋን ሳየው ልቤ ውልቅ ኣይኔ እስዋ ላይ ድርቅ በመጀመርያ ስይስወጥዋት ረገምኳቸው ኣይነፋም 😢

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 11 หลายเดือนก่อน

    በጸሎት ስላሸነፍሽ ደስ ብሎኛል ግን ለልዑል 1400 ብሩን ብትሰጪው በጣም ደስለኝ ነበር::

  • @htwy52
    @htwy52 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ወጣቶች

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 11 หลายเดือนก่อน +1

    you are main God bless you

  • @taborjigsa4445
    @taborjigsa4445 11 หลายเดือนก่อน +1

    today am so happy because they are smart

  • @ከኩዬ914
    @ከኩዬ914 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች 👍✅✅❤ ግን ዳዊትዬ ይቅርታ አርግልኝና አንተ ስታወራቸው ወይም ስታብራራ ሰአቱ ቢያዝ ጥሩ ነው ሁተኛው ዙር ላይ አንተ እያወራህ ነው ሰአቱ የሄደባቸው

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 11 หลายเดือนก่อน

    men Amen

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade9233 11 หลายเดือนก่อน

    I like betselot ❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 11 หลายเดือนก่อน

    waiting😍

  • @htwy52
    @htwy52 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማውቀው በሽልምልም በትር በጀግና ሞት ብሎ ለሴቷ ሲያቀብላት ነው።

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዊት አባተ የለበስከው ሱፍ ለማስታወቂያ የለበስከው ይመስላል ፥ ከለበስከው በኋላ ይመለሳል ማለት ነው ፥ ምክንያቱም በግራ እጅህ ላይ ያለው አልተነሳም ፥ የተውሶ ይሄዳል ተመልሶ ...

    • @ethiopiantube4647
      @ethiopiantube4647 11 หลายเดือนก่อน

      Lol 😂 Dawiit ke keresa siweta be pant new lol...like setoch makeup sitatebu malet new all fake

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 11 หลายเดือนก่อน

    ELELELEL

  • @ethiopiantube4647
    @ethiopiantube4647 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abby TV time leba...if the network is honest must display the clock on THE TV screen for all to see ...Dawiit, Ante Sew please don't waste time for talking nonsense....time is money...gebah

  • @selamlealem6147
    @selamlealem6147 11 หลายเดือนก่อน

    Why is this show always has the worst sound quality?

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 11 หลายเดือนก่อน +1

    ,አረ እቺ የውሻ ልጅ የጥምቀት መዝሙር ዘምሪ ትባላለች ዘፈን አለ ትላለች ደሞ ከጎኗ ያለችው ስትዘምር እሱ የሰርግ ነው ትላለች እንዴ መጀመሪያ የት ነበርሽ ከንቱ🙈🙉😹😹

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 11 หลายเดือนก่อน

    እነዜህማትሪክ ወደቁ የተባሉትን አይወክሉም ታዲያ? ትክክለኛ የትምህርት ሥርዓቱ ውድቀት ማሳያ።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 11 หลายเดือนก่อน

    አረ ከረባትህን ላላ አርገው መዞር አቃተህ