#muslim_ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 433

  • @Mametube
    @Mametube  4 ปีที่แล้ว +61

    አንዷ እኮናት ቁርአን ትቀሪያለሽ አላት አው አላህ እሚያዝሽን ትፈፅሚያለሽ አዎ አለች አላህ አራት ማግባት ፈቅዷል አዎ አለች እሺ ሀቢብቲ ላግባ ተጨማሪ ሲላት በጥፊ ነበር ማለት አለችው ኪኪኪ

    • @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
      @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 ปีที่แล้ว +8

      ክክክክ እስይ ግን እኔ ጥያቄየ ሁለተኛ ትዳር ሲፈልጉ እኮ ችግሩ የነብዩን ሱና አደለም እሚተገብሩት እሺ ነብያችን የተቸገረችን የቲም የያዘችን ነበር ብቻ ባሁን ሰዓት አላህ ያዘነለት ሲቀር እጂ

    • @سوبحاناللهالحمدالله
      @سوبحاناللهالحمدالله 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክኮ

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክ

    • @ALI-ow9en
      @ALI-ow9en 4 ปีที่แล้ว +1

      @@እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ ሱለላሁአለይሂምወሰለም ነበር
      ውዶቸመልካምጁመአ ሰላዋትአብዙ
      በዱአእንተዋወስ ሀገራችንንምአላህሰላምያድርግልንያረብ

    • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
      @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 ปีที่แล้ว +5

      መሀመድ እኛሴቶችኮ ችግራችን ኢማን በወሪ ሆኖ አስቸገረነ ቁረአን መቅራት ብቻ ሳይሆን መተግበርም አለብን

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቀው

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +79

    ኮሜንቴን የምታነቡ በሙሉ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ አሞኛል አማና

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 4 ปีที่แล้ว +9

    ጎበዝ የኡስታዝ ሳዳት ከማልን ትምርት ስታስተላልፍ ደስ ይለኛል እኔ አለኝ ቴለግራም ግን ለማይከታተሉት ይሆናል

  • @የሱናየተውሂድተማሪነኝመነ
    @የሱናየተውሂድተማሪነኝመነ 4 ปีที่แล้ว +3

    የተውሂድ አረብኛው የሱና አበሳ የተውሂድ ጀግና ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፈዘሁሏህ
    አሏህ ያፈዝክህ የተውሂድ ጀግና )

  • @مريمعلى-ش9ش7ح
    @مريمعلى-ش9ش7ح 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላኡሥታዝሣዳትከማልአንተእናን ኡሥታዝአቡሁሬራይጠዉልእምራችሁ

  • @rosea10s17
    @rosea10s17 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላ ከይር ኡስታዝ ማሳሎችህን ያብዛልን

  • @ቅዲሚያለተውሂዲመንሀጀአሰ
    @ቅዲሚያለተውሂዲመንሀጀአሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏኸየር ወዲማችን ማሜም
    መካሪ ኡስታዛችንም ምክርህ ሁሉ ልብ ይሰረስራሉ አሏህ በዱኒያም ባኼራም ያስደሥትህ አሏህ ይጠብቅህ
    ወዲም ማሜ አሏህ በሀቅላይ ሁላችንንም ያፅናን ያረብ ስቱ ወጣት ስሜቱን እየተከተለ በጠመመበት ሰአት የሡና ተከታይ ሆኖ መገኘት በጣም ትልቅ እዲል ነው
    እረሱል ሱሎሏህ አለይሂ ወሰለም ወደ መጨረሻው ዘበን ላይ የኔን ሱና አጥብቆ የያዘ ልክ የእሳት ፍም እደጨበጠ ነው ብለዋል አሎህ በዲናችን እዳይፈትነን ለሁላችንም ዱአየ ነው የሡና ቤተሠቦች በያላችሁበት አሏህ ይጠቦቃችሁ ሀገራችንንም ሰላሟን ያብዛልን ያሀዩ ያቀዩም ያወሀብ 🤲

  • @ጦይቢየመርሳልጅ
    @ጦይቢየመርሳልጅ 4 ปีที่แล้ว +11

    አለሰሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክሏ ኽይርን ማሜ ኡስታዙናአላህይጠብቅህ የኛጀግግና

  • @ኒቃቤንአትኳት
    @ኒቃቤንአትኳት 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኽይር ኡስታዙና.

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 ปีที่แล้ว +26

    *አስለማሊኩም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ውዶች በመጅመሪያ ▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ*
    *🔻የአሏህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ] (ሙስሊም ዘግቦታል)*
    *ወደገደለው ስገባ ቅናት ቦታና ስፊራ አለው እኔ በበኩሌ ሀቄቃ ትዳራ የዝግየባት ልጂ መውለድ የፊለገች ሷሊህ ሴት ከለች እኔ ውደሃላ አልልም ባሌን እድርዋለሁኝ ግን ሷሊህ የሆናች❓ ለኔ ብቻ ይሆን ካላለች በአናቷ ትተከል ግን ውላሂ ቢላሂ ሁለታችንም ሷሊህ እንሆናለን ያለች ቅን ሴት ከግኛሁ ። እድርዋለሁኝ ሶ ምኞቴንም ያሳካልሽ ብሎኝ ሀቄቃ👍ሴቱ ብሎ ጮሁብኝ*

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +2

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም 💐💐💐

    • @ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ
      @ጦይባመርሳየረሱልወዳጅ 4 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم

    • @ሑረልዒይንልዩመድርሳየ
      @ሑረልዒይንልዩመድርሳየ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @muhmmadshakor3557
      @muhmmadshakor3557 4 ปีที่แล้ว

      Tikkile

    • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ
      @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ 4 ปีที่แล้ว

      ስለላህ ወአለይሂወሰለም

  • @SamsungA-cr6kw
    @SamsungA-cr6kw 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላከይረን

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 4 ปีที่แล้ว +11

    አህለን ማሜ እረጅምእድሜለኡስታዛችንሳዳትከማል

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 4 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ በአሏህ ትእዛዝ ላይ አንድትም ቄራኔ የለኝ ያረብ

  • @halimaadem3541
    @halimaadem3541 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ከይረን ኡስታዙና አላህ ይጠዉል ኡምርክ ያረብ

  • @tube-qi2hb
    @tube-qi2hb 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዛቺን አሏህ ይጠበቀዉ ያረብ

  • @መሬምቢንትሀሚድ
    @መሬምቢንትሀሚድ 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛክላህኸይር አቡ መሬም ብዙ አስተማርከኝ ያንተው ተማሪ ነኝ አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን እኔ ቅናት አለብኝ ያው ያላህ ህግ ስለሆነ እፈቅድለታለሁ ሲጀመር ባሉ በመጣ

    • @saadaahmed1321
      @saadaahmed1321 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ አብሽሪ የሱ ተማሪ ስለሆንሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @زيد-ظ7ب
      @زيد-ظ7ب 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ኡምለይላይማም
    @ኡምለይላይማም 4 ปีที่แล้ว

    የሳዳትከማልን ሊክላኪልኝ

  • @ዚነትቲዪብ
    @ዚነትቲዪብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝሳዳትከማልአላህይጠብቅህ

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ እድሜህ ይረዝም የእኛገር ወንዶች አሏህ ያስተካክላቸው

  • @salwasalwa3384
    @salwasalwa3384 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @ኢስላምነውውበቴጀነትነውም
    @ኢስላምነውውበቴጀነትነውም 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ከሰው ሰምቸ እንድህ አይነቱን ውብ ኡስታዜን ሳላቀው እጠላው ነበር ግን ያለምክንኛት አልነበረም ከሰወች በሰማሁት ወሬ ብቻ እሲ ሳዳት ከማል ምኑ ይጠላህ በአላህ ስም ልጠይቃችሁ ውድ ኡስታዜ ባለፈው ግዜ ሳላውቅህ በጠላሁህ አላህ ይቅር የበለኝ እናም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሰው ብዙ ያወራል አንድን ነገር ለመጥላትም ለመውደድ አይተን ሰምተን ቢሆን ጥሩ ነው እላለሁ ወንድማ እሄን እሪሳላ ካየህ ለአላህ ብለህ ይቅር በለኝ እኔ ለአላህ ለአለማቱ ጋታ ለሱብሀነሁ ወታአላ ብየ እወድህ አለሁ እንድህ ማለቱም ባይፈቀድልኝ ግን ከእውነቴ ነው አላህ የህፈዝህ የኡስታዝን ቁጥር የምታውቁ የዋሳብ ቁጥሩን ሸር አርጉልኝ በተረፈ አላህ ከመልካም ባሪያወቹ ያድርገን ሰምተን የምንጠቀም የምንተገብር ያርገን ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ !!

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን
    ወንድም
    ማሜ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
    ሡባሀን አላህ ይጠብቀን ከሸይጦን ሥራዎች ሁሉ

  • @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ
    @ኩንፈየኩን-ተ6ኰ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኸይር ኡዝታዝ

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 ปีที่แล้ว

    ያረህማን

  • @zeda1925
    @zeda1925 4 ปีที่แล้ว

    حفظه الله Usttaz sadat jegenachin

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +14

    ዛሬ አለፈልኝ 😂😂 አደኛነኝ የመዳም ቅመሞችየ ዋየ ዋየ ዋየ ስወዳችሁ ቀድሜችሗለሁ

    • @ፋጢማእስማኢል
      @ፋጢማእስማኢል 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ እህቴ ሁሌም ይለፍልሽ እኛም እንወድሻለን አላህ ይጠብቅልሽ

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว

      @@ፋጢማእስማኢል አሚን ያረብ ሁቢ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን

    • @የየለኗጥንቅሽ
      @የየለኗጥንቅሽ 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ፡ማማዬ ፡ኢላሂ፡ በጤና ፡በደስታ ፡ያኑርሽ ፡

  • @رحمايتوبه
    @رحمايتوبه 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ማሜ 👏👏👏 እናመሰግናለን ሰምተን የምንጠቀም ያርገን 👍👍

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ አላህ በሠማነው ምንጠቀም ያርገን አተም አላህ ኢጠብቅህ ኢሻላህ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 4 หลายเดือนก่อน

    እረቢ አላህ❤ ማሻ አላህ

  • @maskaramaska9800
    @maskaramaska9800 4 ปีที่แล้ว +4

    ሳዳምከማል አላህ ይጠብቅህ

    • @kadija1189
      @kadija1189 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳዳት ከማል አላህ ይጨምራል አላህ ይጠበቅብን ❤❤❤❤❤❤ጀግና በርት ማሜ አላህ ይጨምራል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
      @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @zeynumolla5456
    @zeynumolla5456 4 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሜ አሏህ ይጨምርልክ

  • @ኡሙአህላም-ሠ6አ
    @ኡሙአህላም-ሠ6አ 4 ปีที่แล้ว +6

    እህቶች የአላህ ህግ አትፃረኑ 2 3 4 መሆን ውርደት አይደለም ክብር ነው

  • @DuhFihr
    @DuhFihr 4 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ. አላህይጨምርልህ

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ፣አልሂ፣ወሰለም
    ሰለላሁ፣አልሂ፣ወሰለም
    ሰለላሁ፣አልሂ፣ወሰለም
    የተዉሂድ፣ጀግና፣ኡሥታዝ፣ሣዳት፣ከማል፣አላህ፣ይጠብቅህ፣ይይይውውውደደድድድህህህህ፣

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ሠብ

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁኸይረን ኡስታዛችን 👍🏼👍🏼🌹❤️

  • @ራቢየወጫሌዋ
    @ራቢየወጫሌዋ 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ

  • @susuyoutube963
    @susuyoutube963 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላ ኼር

  • @حياةأمحياة-ك5ض
    @حياةأمحياة-ك5ض 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ ሰደት ከመል አለህ ይጠብህ ሀፈዘክ አለህ

  • @aleemaahmed2134
    @aleemaahmed2134 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምእሠላም ወረህመቱላሂ ወበቀካቱሁ ጀዛክ አላህ ህይር

  • @MoMo-bm3cq
    @MoMo-bm3cq 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @አንድነት3
    @አንድነት3 4 ปีที่แล้ว

    ማሸኡለህ አለህ የለወከውን ሁሉ የሰውቅክ ማሜ

  • @aryamnaqdi266
    @aryamnaqdi266 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን 👍👍

  • @sdetegnawar8292
    @sdetegnawar8292 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እስከዛሬ አላገባም እንዲያገባም አልፈቅድም እል ነበር አሁን ሰሞኑን የተፈጠረው ነገር ከዋለልኝ ውለታ ግን አወ 100% ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ አገባለሁ እድረዋለሁም ሙሉ በሙሉ ረሱሉን ሰዐወ እከተላለሁ
    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ

  • @jemilamolla5568
    @jemilamolla5568 4 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሳዳት! ጀዛክአላህኸይር ወንድም ሙሀመድ!!

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ሠብ

  • @fatumaahmu4210
    @fatumaahmu4210 4 ปีที่แล้ว

    سبحان الله استغفر الله العظيم واتوب اليك

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 ปีที่แล้ว

    አዎ አሏህ ይጠብቀን አሏህ ነጃ ያውጣን ያረብ አሏህ ይጠብቅልን ዑስታዝ ሳዳት👌ሃቅ ብለሃል ወሏሂ የልቤን ነው የተናገርከው

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ ማር በቅንነት ሠብ

  • @ኡምአብዱልአዚዝ-ሠ5በ
    @ኡምአብዱልአዚዝ-ሠ5በ 4 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ያከሪም

  • @zahratube9330
    @zahratube9330 4 ปีที่แล้ว +1

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    መልካም ጁመአይሁንላችህ እህቶች ወንድሞች ያረቢ።።

  • @fatumaahmu4210
    @fatumaahmu4210 4 ปีที่แล้ว

    Ws wr wb Ahlan mame Selam New ✋

  • @ffbd1768
    @ffbd1768 4 ปีที่แล้ว

    የሱና የተውሒድ አስተማሪያች አቡ መርየም የኑህ አባት አላህ ይጠብቅህ ለኩመንት ነው የመጣሁት እጅ በቴሊግራም በዋትስፕ ነው እምከታተል

  • @bahi465
    @bahi465 4 ปีที่แล้ว

    ሳዳትየ አላህይጠብቅህ

  • @halimabintbaba164
    @halimabintbaba164 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አላህ እድሜና ይስጥህ ያርብ

  • @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ
    @እናትናአባቷንናፊቂየወሎሽ 4 ปีที่แล้ว +4

    ያሰላምምም ሴቴችየ እግድህ ቻል አድርጉት ክክክ ለ2ተኛ ሲያገባ ዘውጃችሁ እርይ ኡኡኡ ማለቱ አያዋጣም ለዚች አጭር እድሜ

  • @ኡሙአማር-ተ3ጸ
    @ኡሙአማር-ተ3ጸ 4 ปีที่แล้ว

    ጄዛክ አላህ ኸየር

  • @noorissa3176
    @noorissa3176 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛአክአላህ ኸይር
    የሴትም ሆነ የወንድ ምስሎቹ ባትጠቀም መልካም ነው ባረከላሁ ፊክ

  • @Nነኝስዳታኛወየኡሚነፋ
    @Nነኝስዳታኛወየኡሚነፋ 4 ปีที่แล้ว

    አለሃ ይጣብቅህ ኡስታዜ

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሱብነላህ ጠብቀን ያረማን☝️🕋

  • @iberahimwello2608
    @iberahimwello2608 4 ปีที่แล้ว

    ማሜ ምረጥ ሰው

  • @جاليممبنبن
    @جاليممبنبن 4 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ ውዶቸ የኔን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ በአላህ የሣዳትን የሑረልዒይን ትምርት በዋሳብ ካላችሁ አሥገቡኝ ተባበሩኝ

  • @zainabzainab4779
    @zainabzainab4779 4 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዙና ረቢ ባለህበትይጠብቅህ

  • @ሑረልዒይንልዩመድርሳየ
    @ሑረልዒይንልዩመድርሳየ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይረን ማሜ

    • @jainabjainab8091
      @jainabjainab8091 3 ปีที่แล้ว

      ዘይነብጀዛከላሁሃይረን

  • @hawadaoud778
    @hawadaoud778 4 ปีที่แล้ว

    aslamualyekum salam nachihu lechanalu adis negne masha allah

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሥለም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ አህለን ማሜ ጃዛኽ አላህ ኽይር

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 ปีที่แล้ว

    Allah yitebkh ustazuna

  • @ፋጢማእስማኢል
    @ፋጢማእስማኢል 4 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @saye4411
    @saye4411 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁለት ጋደኞች አሉኝ በጣም በድናቸዉ ጠንካራ ነበሩ ሁለተኛ ሚስት የተገቡ ግን ወላሂ ሀቂቃ እኔ እራሱ 2 ሚስት ብሆን እራሴን ካሰመኩት ችግር የለብኝም ግን ጋደኞቸ እንካን ማግባት እንዳታስቢዉ አሉኝ ለምን ስላቸዉ ሁለቱም በጣም ልብ ያደርቃል ሁሌም ጭቅጭቅ ነዉ በዛ ላይ ከመጀመሪያ ሚስታቸዉ ልጅ ስላላቸዉ በብዛት ጊዜቸዉን እዛ ያጠፋሉ ሲጀመር ለ ኢ/ያ ወንዶች አይገባችሁም እኛ በሰራናት ገንዘብ ተጠግታችሁ መኖር ነዉ እምፈልጉት አረቦች ቢያገቡ ሁሉንም አሞልተዉ ነዉ እናተየ ግን የኖሮ አስቤዛዋን ቀርቶ የመኝታ ግዜዋንም አሰጡ ብቻ ሴቶቹን ማስለቀስ ነዉ ስራችሁ አላህ ይዘንልን እኔ መቸም አላህ ከሶብሮኞቹ ያድርገኝ ኢንሻ አላህ አግብቸ ባልተቤቴ ላግባ ቢለኝ እቢ አልልም ምክናየቱም ያአላህ አምር ነዉ ስለዚህ ማግባት ቀርቶ ገደልም ቢገባ አልቃወመዉም ግን ሁለተኛ ተደርቤ እየተከረፈፍኩ በሴት ላይ አላህ እንዳይፈትነኝ አላህ ለወዱቹም እስቲቃማ ይስጣችሁ ሁለት ማግባቱ ቀላልም ቢሆን ፍትህ አዊይ ሆኖ ማኖር ይከብዳል ኡስታዞቹ በብዛት በማስተማር እንጅ በተግባራ እራሳቸዉን ይፈትሹ ሁለት ቀርቶ ላድቱም ይከምዳቸዋል በምላስ ለሁሉም ቀላል ነዉ ፡፡ ተግባር ??

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
    @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሥሚለ አሰላሙ አላይኩም ሰሉ አላይ ነብዮ ሰለላሁ አላይሂ ወሰላም አላህ መልካም ትዳር ይሰጠን ለሀገራችን የብቀን የገበቻሁም መልካም ፍቅር ከአላህ ውዴታ ይለገሰችው እኔማ ዘንድሮም ከላጤነት አለ ወጣ ትም ክክ

  • @samkwt8566
    @samkwt8566 4 ปีที่แล้ว

    ጅዛክአላህኸይረንወድሜ

  • @fatumaahmu4210
    @fatumaahmu4210 4 ปีที่แล้ว

    Mash allah Shukran أخي الغالي

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 4 ปีที่แล้ว +2

    ለሃበሻ ወንድ አንዷም ስበዛበት ነው እንድህ ቀልድ ነውደ ሚስት ስንት እና ስንት ሃቅ አለን መሰላችሁ እኛ በአሁኑ ሰአት የኛ ወንዶች ልላክሽና አረብ ሃገር ቤት እንስራ ይልና ህዳ ቤቱን ከሰራች በሁላ መታገስ አልቸልኩም ይልና ሌላይቱን አግብቶ ቁጭ ይልበታል ሀስቢሏሁ ወናእማል ወኪል

    • @اختمحمد-ظ7ث
      @اختمحمد-ظ7ث 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም አንድ አይደሉም ማማየ ብዙ መልካም ወንዶች አሉ

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ
    @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህህይር ወድም

  • @halewyatube6990
    @halewyatube6990 4 ปีที่แล้ว

    አስላሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከሏህ ኽይርን ማሜ

  • @mrvipmashaallah91
    @mrvipmashaallah91 4 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير وانت مالك شيء

  • @UmuSelman-c6u
    @UmuSelman-c6u 4 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خير بارك الله فيك

    • @tubetubeasdh1205
      @tubetubeasdh1205 4 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ በቅንነት ሠብ

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 ปีที่แล้ว

    Ws we wb uzitazi Sadat kemal alahi yitebikihi duniya we'll ahirahin yasamirilihi alahi yizidiki elim mame shukiren

  • @bahi465
    @bahi465 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ማሜ ወደድኩህ ሳዳትን የሚወድ ሰው ደስይለኛል

  • @jameelajameela8981
    @jameelajameela8981 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሜ ሻጡራ ጎበዝ እንደዚህም አንዳንደዜ አስታውሰን ከወሬላይም ትንሽ ቅመም ጣል ስታረግባት ያጣፍጥልሃል እናም በዚህ ቀጥል ጀዛከሏህ ኸይር

  • @ዘይባይቱብ
    @ዘይባይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ኡስታዝ እኔ በጅራፍ ግረፉኝ ያረብ እዚሁ ልጨሪስ

  • @saadasaadi7885
    @saadasaadi7885 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቄህ

  • @አምሪያነኝየአላህባሪያየረ
    @አምሪያነኝየአላህባሪያየረ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰሉአለንነብይ አላሁመሶሊ ወሠሊምአላ ነብይና ሙሀመድ

  • @zabeebaa7226
    @zabeebaa7226 4 ปีที่แล้ว

    Mame MUBAREK Ebalalew FUJira new yalehut ande set falegelg

  • @ajebyabdlkrem8063
    @ajebyabdlkrem8063 4 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን፡ኡስታዝ፡መሜ፡የሰደት፡ከመልን፡ሊንክ፡ኮመንት፡ሲር፡አስቀሚጢሊኝ፡ጀዘ፡ከለህ፡ከይር

    • @ዜድአምሓራዋ
      @ዜድአምሓራዋ 4 ปีที่แล้ว

      የዩቲየብ ስሙ ሳዳት ከማል ነዉ በእግሊዘኛም በአማረኛም ሰርቺ በማዲረግ ማግኘት ይቻላል

    • @ajebyabdlkrem8063
      @ajebyabdlkrem8063 4 ปีที่แล้ว

      @@ዜድአምሓራዋ ሹክረን፡ጀዘ፡ከለህ፡ከይር

  • @ቅድማያለተውሂድ
    @ቅድማያለተውሂድ 4 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጥብቅህ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በስላም መጣህ ወንድም በፍጥነትፅጉር እሚያሳድግ እሚያበዛ ቅባት ከፈለጋቹህ ፎቶየን በመጫን እዩ

  • @zed4894
    @zed4894 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰጌናለን

  • @አስቢየአላህወኒእመልወኪል
    @አስቢየአላህወኒእመልወኪል 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን
    @የእማማጨቤእናትዙፋን 4 ปีที่แล้ว +1

    Ene bale hulet kezam balyi magbat biyamrewo ene gudelt kalelebgni mejmray enen fitagni newo melawo 😋😋😋

  • @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ
    @አሚናትወሎየዎልሙትለድኔ 2 ปีที่แล้ว

    እሚያምርህ ይሔነዉ ማሜ
    እሚመጥንህም ይሔነዉ

  • @AlemneshAwoke
    @AlemneshAwoke 5 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው፡ውጭለውጭ፡፡በድብቅከሚሄድ፡፡በትክክለኛው፡መንገድ፡ቢሄድጥሩነው፡

  • @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም
    @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም 4 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @sofiya4360
    @sofiya4360 4 ปีที่แล้ว

    ማሜ ጀዛካላህ ኸይር ቀጥልበት የኡስታዝ ደርስ አይጠገብም አላህ ይጠብቀው የተውሂድ ጀግና ኡስታዛችን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን

  • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
    @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 4 ปีที่แล้ว

    በምላሤ ያግባ ብል ልቤግን አይፈቅድም አላህ ደሞ ውሥጥ አዋቂነው ሥለዚህ እኔ አልችልም ቅናት ያለእድሜየ ያሥረጀኛል ክክክ አላህ የጋራ ሣይሆን የግሌን ይርጠኝ

  • @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም
    @ሀዩነኝየዪቱብዘበኛየመዳም 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን ከወንጀልና ከሁለት ከሚመኝብን ወንድ🙄

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ
    @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ 4 ปีที่แล้ว

    mame Alaih Yitebkh Wendime

  • @ይገርማል-ዀ6ቨ
    @ይገርማል-ዀ6ቨ 4 ปีที่แล้ว +7

    አልቀናም እፈቅዳለሁ እኔ ክክክክክ ብቻ እሱ ትክክለኛ አስተሳሰብ ይኑረው

    • @محمدمحمد-ث5ث4ق
      @محمدمحمد-ث5ث4ق 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ለመናግር ቅናት አይቀሪነው ምንም እንደቁላል ቢይዙን ሀሀሀ ላኪን ትግስት ያስፈልጋል

    • @samirahusen5908
      @samirahusen5908 4 ปีที่แล้ว

      ተይ አችዬ ለኔ ዱአ አርጉልኝ እዴዚህ ለማለትኳ እሽ አይለኝም ውስጤ

    • @ይገርማል-ዀ6ቨ
      @ይገርማል-ዀ6ቨ 4 ปีที่แล้ว

      @@samirahusen5908 ሰሚራየ ኪኪኪኪ አይዞሽ አንችኑ ብቻ ትበቂዋለሽ በቃ

  • @niymafatma1101
    @niymafatma1101 4 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ማሚሻ

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህጀዛከላኽይርኡስታዝአላህይጨምርልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halimamehammedomer8425
    @halimamehammedomer8425 4 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله ساحيح

  • @samert3898
    @samert3898 4 ปีที่แล้ว

    ጄዘካላህ ኽይር መሜ መስማቱ ቃለል ነው ወነው ታግበር ለይ መወሉ ነው