ጋሽ አቤና ጣፋጭ በሳቅ ገደሉን ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ አብዬ የኔ ባለ ግርማ ሞገስ አባት! እንዴት እንደምወድህ ኑርልኝ አባቴ። አሚታ ዛቴስ በሳቅ ገደልሽኝ። አይ ልጅነት ንፁህ ልብ፣ንፁህ ማንነት መታደል ነውኮ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ባት ስወዶት እድሜ ይስጦት አባ ጣፋጭዬ እድግ በይ❤❤❤

  • @ayshaaysho5675
    @ayshaaysho5675 3 ปีที่แล้ว +7

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጣፋጭ መታደልሽ እኒህን የተከበሩ እንቁ አባት ኢንተርቢ ማድረግስወዳቸው እረጅም እድሜናጤና ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት ከነግርማሞገሳቸውውድድድ❤

  • @saraseyfu8741
    @saraseyfu8741 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ታዝናናላች እድሜ ከጠና ይስጥልን እንወዶታለን

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 ปีที่แล้ว +1

    ለሞ ላይክ የለዉም ይሄ ፕሮግራም ደስ ስትለ ጋሼና አሜን❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም እንኳን አደረሳቹ
    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም
    ነው ቀጣይነት ቢኖሮው መልካም ነው

  • @relaxationtube2527
    @relaxationtube2527 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት አባታዊ.......መልሶች፤ አንዲት/አንድ ኢትዮጵያውን የሚያኮሩ፣የሚያንጹ.......jst Amaizing

  • @02addis
    @02addis 2 ปีที่แล้ว +3

    ሃሃሃ የልጅ ነገር ሽሮ አልወድም ብላለች በሳቅ ገደልሽኝ።

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
    @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 3 ปีที่แล้ว +7

    ሽሮ አልወድም ብላለች እኮ ብላ እርፍ አይ ጣፋጭ😍👈

  • @senaitweldatube1385
    @senaitweldatube1385 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት አባትና ልጅ ነው የምትመስሉት ስነ ስርአታሽሁን ሳላደንቅ አላልፍን

  • @tigist1669
    @tigist1669 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ጋሽ አቤ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ጣፋጭየ እድግ በይ ማሬ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ሰዉ አክባሪ

  • @Messiyoutube211
    @Messiyoutube211 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam dess yemil program new be lela yiketi❤l🥰🙏

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ

  • @ga3775
    @ga3775 2 ปีที่แล้ว

    ድስ የሚል ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹሁ

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ የኔ አባት💖💖💖

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤

  • @endris960
    @endris960 3 ปีที่แล้ว +2

    ውይ እንደት ያለች ቅመም የሆነች ልጅ ሽሮ አልወድም ብላለች አቦ አሳቅሽኝ

  • @aanyawoka1530
    @aanyawoka1530 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል አባቴ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 2 ปีที่แล้ว +1

    ያለማችን ትንሿ ቅመም በጣም ነዉ እምወድሽ የኔ ቅመም

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 2 ปีที่แล้ว

    የአባትየው ትግስት ደስ ይላል

  • @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ
    @ሚኒሊክዛሬምንጉሥነዉ 3 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 ปีที่แล้ว

      ጋሼ፡አቤ፡ላሻ፡ባልብልክስ፡ላሽይብላዉ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳንቾ አላውቃትም አላሉም 😂😂😂

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር የሆኑ አባት ፍቅር የሆነች ልጂ።

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 3 ปีที่แล้ว +4

    ሹሮ አልወድም ብላለች አላለችም😂😂😂😂

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x 2 ปีที่แล้ว

    አላውቃትም ኡፎይ😂😂😂😂እውነትም አላውቃትም😂😂😂😂😂

  • @zainabyma5646
    @zainabyma5646 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ

  • @abenezergezahagn1431
    @abenezergezahagn1431 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂❤️

  • @fekeregemechu2985
    @fekeregemechu2985 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @caalikelbeche2019
    @caalikelbeche2019 2 ปีที่แล้ว

    aleqetem alelum😂😂😂

  • @suleimanabudalu7302
    @suleimanabudalu7302 2 ปีที่แล้ว

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hsbsbssn9084
    @hsbsbssn9084 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሳሮን ኢትዮጵያዊ አደለሽም 😍😃😃😃😃