ከሰው ጋር እንዴት እንኑር? ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 103

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳጊ እውነትም አንተን እግዚአብሔር ከሞት ያተረፈህ ለሰዎች መማሪያ እንድትሆን ነው፡፡ ሚገርመው ዛሬ ያንተን መጽሐፍ(ከማዕዘኑ ወዲህ) ጀምሬ የሆነ ማንቂያ ደወል ነው የደወለብኝ እሱ እንደዚህ ከህይወትና ከሞት ጋር ታግሎ እዚህ ከደረሰ እኔ ምን ሆንኩ አልኩኝ፡፡ አሁንም በህይወትህ ሁሉ መልካም ነገር ይሁንልህ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ ኖረህ አስተምረኝ ፡፡

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በእውነት አንተ ልክ ሰው ነክ ።ዝም ብዬ ደጓግሜ ብስማቸው ሁሌም እንደ አዲስ የሚሆኑብኝ ንግግሮችክ ውብ ናቸው
    ግን ውስጤ ብዙ ቁስሎች አሉ አንድን ሳመልጥ አንድ የሚተካብኝ ።አንድ ቀን ይሆናል ተስፉን ካንተ ተምሬያለው

  • @meriyeabtwalije1153
    @meriyeabtwalije1153 2 ปีที่แล้ว +9

    Egzabhire yemesigen ዳግምየ ደና ነን
    ተናፍቀሀል አትጥፋብን
    የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን 😍ሙሉ ሰው ነህ ወንድምአለም❤

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጸጋሁን ያብዛልክ የኔ ውድ ዳግዬ ❤️🥰❤️ትግስት ትልቅ ዋጋ አሎ!!🙏🙏🙏🙏🙏እታቺን ጌታ ያክብርሽ ዋጋሺ በሳማይ ታላቅ ነው!!!🙌❤️🙌❤️🙌❤️🙏ኢጣብቃሎ ዳጊዬ ቡዙ ናጋር ከአንተ 💡💡💡💡💡💡💡💡💡

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግም ወንድሜ ኑር እሽ አመት እግዚአብሔር ሰዎች በሆነ ምክንያት አድርጎ ሳሳልፍ ለሌሎች ሰዎች ማስተማሪያነው አንተም እኛ እድታስተምረን ሲል አተረፈልን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦተው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ወንድሜ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-በ3በ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-በ3በ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእውነት አንተ ከሁሉም ትለያለክ የምለው የምፂፈውአጣሁ ስላንተ
    አንተ ጠንካራ ሁነህ ለኔም ጥንካሪ ብርታት ሆንከኝ።
    ያለህ ተሰጥወ። ደስይላል። ኑርልን ወንድማችን

    • @DagmawiAssefa
      @DagmawiAssefa  2 ปีที่แล้ว +3

      Amen 🙏 betam amesegnalehu

    • @alembeyene7552
      @alembeyene7552 ปีที่แล้ว

      ዳጊዬ ግሩም ነክ እግዚአብሔር የበለጠ ፀጋውን ጥንካሬውን ና እረጅም እድሜ ያድልክ አሜ❤

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ልዩ ሰው ነህ ምክሮችህ ያጠነክሩኛል ያበረቱኛል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናህን አብዝቶ ያኑርህ

  • @serkiyimer6536
    @serkiyimer6536 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ነው ያተረፈልን አንተን እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን እናመሰግናለን!!!

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
    @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ ዘመንህ ይባረክ እውነት ነው ሰው ሁሉ አንድ አይደለም ትክክል ተባረክልኝ እወድሃለሁ አንድ ቀን በአካል ባገኝህ ደስስስ ይለኛል ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር

  • @מלכהגויאדה
    @מלכהגויאדה ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ምርጥ ምክሮች ናቸው
    ታሪኮችህን. ደግሜ ደግሜ ደግሜ አዳመጥሃቸው እንዳንተ ባይሆንም ብዙ የኑሮ ፈተና አሳልፌለሁ ያንተን ትልሪክ ከመስማቴ በፊትም ሁሉን ለፈጣሪ እየተውኩ አልፉቸው ነበር ከሰማሁህ በሃላ ይበልጥ አጠንክርህኛል እየተገፊሁም ያሳለፍሁት ሁሉ ለበጎ መሆኑን አስተምርህኝ ፈጣሪ ጨምሮ ጥንክር ናውን ይስጥህ

  • @birhanshkulala6940
    @birhanshkulala6940 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ እግዚአብሔር አንደበትሀ ይባርከው
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️

  • @ليلوليلو-ب1س
    @ليلوليلو-ب1س ปีที่แล้ว

    waaqayyoo sii haa ebisuu ebifamii waaqayyoof galanii gudan haa ta'uu❤❤❤

  • @zelalemkassa4944
    @zelalemkassa4944 ปีที่แล้ว

    ዘመንህ በተደለ ፣በፍቅር፣በሰላም ይጠቅለል ዳግምዪ በርታ አንተ የፃደቅ ጀግና ነህ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከዛ መከራ ስቃይ ያተረፈህ ለምክኒያት ነው አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏❤

  • @richojovani2141
    @richojovani2141 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ሰፈልግህ ነበር ሰላገኘሁህ ደሰ ብሎኛል ዳጊዬ ወንደማችነን በርታልን

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 ปีที่แล้ว +4

    አንተ መልካም ሰዉ አንተ የይቅርታ ተምሳሌታችን ሁሌም አንተን ባየሁክም ባሰብኩእም ቁጥር ይቅር የምል እንድኦን የምታደርገኝ የይቅርታ አምላክ የምእርት አምላክ የመተዉ አምላክ ጤናክን ሰጥቶክ ሺ አመት ያኑርክ እረ አማኑኤል ጌታችን ይችላል ልማናዬን ይስማኝ

  • @ejegenege5420
    @ejegenege5420 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊየ የኔ መልካም እንኮን ደህና መጣህ ያተ ምክር እና ትምህርት ምግባችን ነው አትጥፋ ቶሎ ቶሎ ናልን የኔ ልኡል አመለ ሸጋ

  • @SelamTessemaofficial
    @SelamTessemaofficial 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ የእግዚአብሄር ፍቅር የጌታ የኢየሱስ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ አብሮነት ከአንተ ጋር ነው ።የመጽሓፍ ቅዱስን ጥቅስ አልጠቀስክም እንጂ ሁለቱም ቪድዮ መጽሓፍ ቅዱሳዊ ሀሳብ ነው ። ብዙዋች ከአንተ ሕይዋት ይማራሉ ።ጉቦ ዕንቢ ያልክ አንተ እንድህ ሲትመታ ጌታ ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም፤በፃድቁ ኢዮብ ላይ የጨከነ አንተንም እንድህ እንድትሆን ሲያረግህ ለብዝዋቻችን ለትምህርት ነው ።በአንተ ውስጥ ያለ መልካም ነገር ለዓለም ህዝብ እንድደርስ ነው ።ፀጋ ይብዛልህ!!

  • @kebam6464
    @kebam6464 2 ปีที่แล้ว +2

    💠 ዳግማዊ አንተ የእውነት ትለያለህ 💠

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ትለያለህ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ፈጣል ጨርሶ ይማርህ አተ መልካም ሰዉ💐💐💐💐

  • @ryty4636
    @ryty4636 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ተባረክ አመሠግናለሁ ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ ዳጊዬ ስለምክርህ እናመሰግናለን ተባረክ እንወድሀለን

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 2 ปีที่แล้ว +1

    ታበረክልኝ ስለ ምክር በጣም እናመሰግናለን በእውነት

  • @lulululu9649
    @lulululu9649 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ እስተማሪዬ ተባረክልኝ

  • @Zuzuhabeshawit1194
    @Zuzuhabeshawit1194 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግም ፈጣሪ ይባርክህ አንተ በጣም ብሩክ ልጅ እደሆክ ከግባርክ ይነበባል።ምን አልባት ካየህው ቁጥርህን በክብር እጠይቃለሁ🙏🙏

  • @ZDALEMUዜድአለሙYouTube
    @ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅምእድሜይስጥህ ውድሜዋ ብዙተማርን ካተ

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 2 ปีที่แล้ว +1

    የተባረክ ስለአስተማርከን እናመሰግናለን

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግና በርታልን ገና ብዙ እጠብቃለሁ

  • @bcvc6532
    @bcvc6532 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hymeasefa6587
    @hymeasefa6587 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣህ እኔ ተማሪክ እየጠበኩሁ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዳጊየ ምርጥ ሰው🌹🌹❤❤❤😘😘🙏🙏

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አንድ አሻራ አሳርፈካል በኔ ላይ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 ปีที่แล้ว +1

    ታባረክ ወንድም ዳግም

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ውብ

  • @abelabeje2728
    @abelabeje2728 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 ปีที่แล้ว

    እናመስገናለን ተባረኪ ወንድሜ🙏🙏🙏💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው በርታልን ምርጥ ትምህርት

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላምህ ብዝት ይበል ጠንካራው ወንድሜ

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዳጊሾ

  • @myblackcoffee5055
    @myblackcoffee5055 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 👏

  • @SifenTeshome-ge2ev
    @SifenTeshome-ge2ev ปีที่แล้ว

    Ewadekalawe tebarekeley ❤

  • @etaferawbekele3046
    @etaferawbekele3046 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ ኑርልን

  • @ፍቅርኢትዮጵያዊት
    @ፍቅርኢትዮጵያዊት 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ 😥😘😘

  • @mastawatmas3412
    @mastawatmas3412 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግያ የኔ ውድ ሰወ

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
    @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ ባለ ምጡቅ አዕምሮዉ👌👌👌😍😍😘

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 2 ปีที่แล้ว

    Dagy anete melekam bemelkameneth zemenh bemulo yebareke

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 ปีที่แล้ว

    የኔ መካሪ ወድሜ ካተ ብዙ ተምሪያለሁ👌💯💯

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣህ ዳጊዬ ወንድሜ

  • @elsagebreab7341
    @elsagebreab7341 2 ปีที่แล้ว

    Egzabiher tena ysth wendme 🙏🙏

  • @tube-gn3mx
    @tube-gn3mx 2 ปีที่แล้ว

    ምክርህን እፈልጋለሁ ችኩል ተናዳጅ በጣም አሳቢ ነኝ ዳግምዬ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dagi for your good words and beautiful thoughts .

  • @aooa7845
    @aooa7845 ปีที่แล้ว

    በርታ የኔ ዋንድም❤❤❤❤❤❤

  • @obseenjiraa
    @obseenjiraa 2 ปีที่แล้ว

    Dagiyee ejig betamm gerum sawu neh bewunet egiziabeher tebebun setohal buzu buzu nagerochin kente eyetemarin new enaa bertalen ahun endem ketenaa bazto yisteh zend stelote ❤

  • @emuiateshaemuiateshaemuia9177
    @emuiateshaemuiateshaemuia9177 2 ปีที่แล้ว

    Dag geta yesus zemenek yebarek meker asab temeret westan zeleko new yemegebae zemen yelemelem kefu ayagegek nefff amet nuerelen ehtopiaweyan eneku enekuachn nek!!!!

  • @hananegash316
    @hananegash316 2 ปีที่แล้ว

    oh besmam betam emigerem new betam tekara sew nehi yen widem kant bezu emaralew

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 ปีที่แล้ว

    Egziabhir eyeteteqemebih yaleh tagashi birtu sew dagye wendme ahunim Egziabhir bebizu yabertah moges yhunih

  • @beletechbeletech5784
    @beletechbeletech5784 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam dag tebarekiiiii temit wowww tebarekiii💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔጀግና የኔእቁ አንተኮ ትለያለህ

  • @ajebushabule6888
    @ajebushabule6888 2 ปีที่แล้ว

    geta.yibarekh.zamani.yibarek❤❤❤

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ እንካን ደእና መጣእ ዳጌዬ መዳንያለም አባታችን ጤናእን ይስጥእ❤❤❤❤

  • @tashiberatufatatub8924
    @tashiberatufatatub8924 2 ปีที่แล้ว +4

    አይ ኢትዮጵያ አንተም ተደምርህ ነው 100ቢሊየን የሆነው አንተ ብቻ 100ቢሊየን መሆን የምትችል ድንቅ ሰው ነህ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ሰቶህ ነበር ግን ...............

  • @hiwetghbersi6860
    @hiwetghbersi6860 2 ปีที่แล้ว

    Bless you dagi

  • @tedycell8279
    @tedycell8279 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ በናትህ አትጥፍ ትናፍቀናለህኮ

  • @konjittefire6815
    @konjittefire6815 2 ปีที่แล้ว

    Wow you're amazing person 💯🔥🙏🙌

  • @mulu1621
    @mulu1621 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @abisbelay3710
    @abisbelay3710 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ምክርህና ሀሳብህ ያስፈልገኛል ቶሎ ቶሎ ብቅ በለ

  • @fetihassen9317
    @fetihassen9317 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ ወላሂ ያንተ ንግግር ልክ እንደ ሀዲስ ነው ምከታተልህህህ

  • @konjittefire6815
    @konjittefire6815 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 💯🙏

  • @sabatuffa4950
    @sabatuffa4950 2 ปีที่แล้ว

    My hero

  • @lidyalalanda9329
    @lidyalalanda9329 ปีที่แล้ว

    waw tebareki

  • @liamikele244
    @liamikele244 2 ปีที่แล้ว

    Dagi tebarek😍

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 2 ปีที่แล้ว

    Where's this place?

  • @fikrtenegesse3721
    @fikrtenegesse3721 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 ปีที่แล้ว

    ቃል የለኝም ጀግና ብዪሀለው

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 2 ปีที่แล้ว

    EGZEABHER yebarke telke temhrete

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬ-በ9ቈ
    @ኢትዮጵያናትሀገሬ-በ9ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 ปีที่แล้ว

    Dagi, አንተን ሳስብ እግዚአብሔር አንተን ከዚህ ሁሉ ፈተና አሳልፎ ያተረፈክ እኞን እንድታስተምረን ይመስለኞል ሁሊም ለበጎ ነው። ለማንኞውም አንተ እራስ ወርቅም አልማዝም ነህ።

  • @tsehayhailu9099
    @tsehayhailu9099 2 ปีที่แล้ว

    Like nahe telobge sewadhe melkame sawe❤️

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 ปีที่แล้ว

    Okani mxahi

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አንድ የምነግርህ በጣም የተቀየምኩት ሰው አለ በጣም ያሳዘኑኝ ሁለት ሰዎች ይቅር ማለት አልቻልኩም ምን ትመክረኛለህ? I'm struggling

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 ปีที่แล้ว

    Ewenatek new

  • @tsegabrhan5559
    @tsegabrhan5559 ปีที่แล้ว

    so Than kyuo

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 ปีที่แล้ว

    ❤👍👍❤❤

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 ปีที่แล้ว

    Salami. Salami

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 2 ปีที่แล้ว

    Mert saw

  • @mastawatmas3412
    @mastawatmas3412 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hybye752
    @hybye752 2 ปีที่แล้ว

    Dageya yena merteya

  • @gishabaytube68
    @gishabaytube68 2 ปีที่แล้ว

    Berta ante jegna sew

  • @Mze_r4
    @Mze_r4 2 ปีที่แล้ว

    Kalate yelegnme fetari kante gare yehune

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 ปีที่แล้ว

    Enamsgnaln batam

  • @tizitaderba2413
    @tizitaderba2413 2 ปีที่แล้ว

    Ata. Telayalke. Fatare. Kanantwe. Ekfe. Degfe. Argawe. Yetakwe. Batekekle. Tamalswale. Teyakawe. Enamsagenalne. Awene. Matagebare. Naw. Yasmanwene

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አትጥፍ ዳጊዬ

  • @burteshawatubes6466
    @burteshawatubes6466 2 ปีที่แล้ว

    የታበረከ ሰው

  • @gcngxafedg
    @gcngxafedg ปีที่แล้ว

    Behiwet zemene yeykrta xg yasayehegn sew ante neh talk shekm kelaye weredelgn leka sewochn teshekmenachew new yemnzorew alawkm neber gn leblu ametat wsxe Selam alneberewm ahun gn sewyew kelaye aweredkut selam agegnew awene yebedelun sowoch ykrta baygebachew agna Selam ygebanal yalkew neger btam waste keyrotal koltafa negn gn bogoneth salnager allef bye new akebrehalew

  • @tareksaleh5794
    @tareksaleh5794 2 ปีที่แล้ว

    Yene warqi

  • @yasbrabibi6278
    @yasbrabibi6278 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤