አዲስ አበባ ላይ ያነጣጠረው የፋኖ ጦር | ሁሉም የፋኖ አደረጃጀት የተጣመረበት ስልት | የፋኖ አመራሩ ‹ከባዱ ጦርነት ተጀምሯል›

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 125

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የአዲስ አበባ ሕዝብ መድረሻ መሸሻ መምነኒያ አቶ አቶ እየተንከራተተ ነው ከስራው ተባሮ ቤቱ ፈርሶ ሕፃናት ሽማጌሌ በሽታ አዛውንቶች በተኙበት ቤት እላያቸው ላይ እያፈረስባቸው መድረሻ መቀበሪያ አተው ሜዳላይ ወድቀው እያለቀሱ ነው እግዚአብሄር ፋኖን ከሳማይም ቢሆን እንደ ዝናብ ያውርድልን እያልን ነው ፍጡኑልን እባካችሁ

  • @afriman-fv7lg
    @afriman-fv7lg 3 หลายเดือนก่อน +1

    Fano yashenfal Del le fano 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️💪🏽

  • @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ
    @ፋኖያሸንፋል-ጰ8ኀ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @sikosilo7233
    @sikosilo7233 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዲል ለህዝብ ልጂ ፋኖ ነበልባሉ አማራ
    ዲል የህዝብ ነዉ እናሼንፋለን ።።

  • @tgtg7068
    @tgtg7068 4 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ከእናተ ጋ ይሁን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 4 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖች ለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SolomonNibret-mu9uq
    @SolomonNibret-mu9uq 4 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኛ ጀግኖች🎉💪🏼🙏💪🏼❤️❤️‍🩹💪🏼❤️🙏❤️

  • @abufikadu9057
    @abufikadu9057 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ለተገፋው ሕዝብ ሲል ግፈኞችን ከኢትዮጵያ ምድር ጠራርጎ ያጥፋልን ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል❤❤💪💪

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 4 หลายเดือนก่อน +9

    ፋኖ በዝረራ ብልግናን አሸነፈ,,ታላቅ ዜና,ይህ
    በቅርቡ።💚💛❤🌍🍀👍

  • @satasata2315
    @satasata2315 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኖሩልኝ

  • @MogesGebretsadik-f9h
    @MogesGebretsadik-f9h 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጵያ በአማራ ፋኖ ቀስቃሽነት በመላው የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ መደገፍ አለበት

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 หลายเดือนก่อน +1

    “?አሁን በኢትዮጵያ የሕዝብ
    መብትና ነጻነት ይከበር፥ እንላለን ???
    ___
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
    @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሆብዬ እመጣለሁ ሆብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው እያለ ነው ፋኖ ግን ለማሸነፍ አንድነት መፍጠር አለበት።

  • @addisumanaye5821
    @addisumanaye5821 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይልቅ ጠቅላይ ግዛቱ መጀመሪያ ካንሰሩን እስክንድር ቆርጦ ይጣል .ከዛ በኋላ እዳው ገብስ ነው.
    አንድነት ሃይል ነው ,ተባበሩ 💪💪💪💪

  • @LAYBELALEMYE-y9j
    @LAYBELALEMYE-y9j 4 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ ያሸነፋል

  • @shalusasjaskaksks9898
    @shalusasjaskaksks9898 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 4 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ብቻ እንበቃለን የሚለው አመርቂ አይደለም፤ ከሌሎ ፋኖወች ጋር መተባበር ብቻ ሳይሆን አንድ መሆን ግድ ይላል። በጣም ብዙ ሥራ አለባችሁ።

    • @mulu5
      @mulu5 4 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ ናቸዉ ህዝቡን አስጨረሱት ሸዋ ላይ ነዉ ወጣቱ እርስ በእርሱ ያለቀዉ ከእስክድር ስር ካልወጡ ማንም ጋ አይስማሙ ለዛ ነዉ

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 4 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ የአማራ ህዝብ ጠብቀው 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ የአብይ አህመድን ሞት ውርደት ሽንፈትን አሳየኝ 👎👎👎👎👎👎👎

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 4 หลายเดือนก่อน +7

    አበበ ሙላት መጀመሪያ ከእስክድር ነጋ ሴራ ውጡ ከሌሎች ወንድሞቻችሁ ጋር አንድ ሁኑ ፋኖን የሚከፋፍለው እድክድርን ከመሀላችሁ አውጡት እንዲ ከሆናችሁ አማራ ያሸንፋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol 4 หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤❤መአዚ ❤❤❤የኔጀግና ❤❤❤እህት ❤ባለሽበት ቦታ❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ❤❤እወድሻለሁ❤❤❤ወሎየዋ❤

    • @Rest-k7b
      @Rest-k7b 4 หลายเดือนก่อน

      🤲🤲🤲

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 4 หลายเดือนก่อน +8

    አስረስ ማሩ ዳምጤ ትለይለህ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abayineshaklilu-cu3bv
    @abayineshaklilu-cu3bv 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድልለኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 4 หลายเดือนก่อน +4

    ትግል በጋ ትግል በአንድነት ድር ቢያብር አንበሳ ያስር❤ ቢኢዝኒሏህ❤

  • @tigistyamral
    @tigistyamral 4 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ 💪❤️🔥
    እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይህም ያልፋን አማራየ 🙏❤️

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WasaKing-w5u
    @WasaKing-w5u 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፍኖ ድልልልልልልልል ለአማራ ፍኖ ይስእር

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪👉

  • @الوين-ع4ب
    @الوين-ع4ب 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባካቺሁያማራልጆቺ,አድሁኑሌላዉከነጣነትቡሀላይደርሳልወቀሳምከሰሳም

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 หลายเดือนก่อน +2

    “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    ___
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ጤና ይስጥሽ እህታችን ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖኖኖኖኖ❤

  • @alemsegedtiruneh5791
    @alemsegedtiruneh5791 4 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @Merymali-em7os
    @Merymali-em7os 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለጀግናው ፍኖ❤❤❤

  • @አበበመላውዳምጠዉ
    @አበበመላውዳምጠዉ 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

  • @TemesgenEwunetu-b9b
    @TemesgenEwunetu-b9b 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 หลายเดือนก่อน +3

    Fano power ❤

  • @መምህርበዘይነግር
    @መምህርበዘይነግር 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኩማንድ ፓስቱ አሁንም አለ አስረስ ያለው ለሚዲያ ባለመግለጻቸው እንጅ በየ ቦታው ከ12 - ቀን ብቻ ነው እንቅስቃሴ ባጃጅ ከ12 ካለፈ ይታሰራል እና ኩማንድ ፖስት አይባልምን

  • @saadasaid1559
    @saadasaid1559 4 หลายเดือนก่อน +3

    ድልል ለፈኖኖ❤❤❤❤

  • @MekuantAbe
    @MekuantAbe 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ያሸንፋል 🎉🎉🎉

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዉነት ይሄ ሀሳብ ዛሬላይ ያስፈልጋል ወይ ለናንተ ልተወው ያሳዝናል

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 4 หลายเดือนก่อน +2

    እደል እደልለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitbarekayalew6122
    @yitbarekayalew6122 4 หลายเดือนก่อน +4

    ላይቀር ለመጨረሻው ድል አማራ የሆንክ ሁሉ ላይቀረው ድል ትጥቃችንን ጠበቅ ማድረግ ይኖርብናል

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 4 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ አስረስ ፖለቲካ የገባው ንግግር የሚችል ታጋይ ነው

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @derejeabinet6390
    @derejeabinet6390 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ መከታችን ነው

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 4 หลายเดือนก่อน +3

    ህፃኑ ንጉስ መላ የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ ምሎ ተገዝቷል። አንድ ህፃን ንጉስ አባሎም ቢሆን ማስተኛት ተስኖን የኢትዮጵያ ህዝብ በሰቆቃ እየታመሰ ነው።

  • @mylif8327
    @mylif8327 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ሁኑ (፩)

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasMan-wh1od
    @YonasMan-wh1od 4 หลายเดือนก่อน +1

    A❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሀዎች እባካችሁ የሙያውን ስነምግባር ጠብቁ። ፋኖ አበበ ቃሉን የሰጠው ለአንከር ሚዲያ ነው። ምንጭ መጥቀስን ማክበር አለባችሁ። አለዚያ በሙያው ስርቆት ይባላል። ተማሩ።

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 4 หลายเดือนก่อน +2

    አስረስ እባክህ ማብራራሪያህን መጥነው። ትንሽ አጠር ይበልጥ ሲረዝም መልእክትህ ክብደቱን ይቀንሳል። ወታደራዊ ችግርም አለው። በተረፈ ጥሩ ነው። ግን ሁሌም ማብራሪያ አይርዘም።

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 4 หลายเดือนก่อน +1

    Fano wede Addis Abeba yegesegese new tetebabekut 🙏🙏🙏

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 4 หลายเดือนก่อน

      እንደአፍህ ያድርገው

  • @TEsfahun-w8h
    @TEsfahun-w8h 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንድአማራ ብሎከተነሳ የትኛውም ምድራዊሀይል ሊአቆመው አይችልም ፋኖ የግልእውቅና የግልስልጣን ፍለጋ ላይ ያሉትን የፋኖመሪወች የሚመከሩትን መክሮ አሻፈረኝ የሚለውን ደግሞ እርምጃ በመውሰድ በአንድከቆመ ድሉቅርብነው

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @amaamm-pc8dv
    @amaamm-pc8dv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekuanintgezahagn2392
    @mekuanintgezahagn2392 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለናንተ ይሁን

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 4 หลายเดือนก่อน +1

    አወ አማራ ይምከር ግን በልጆቹ!

  • @Tedros-om7pz
    @Tedros-om7pz 4 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ የተባለ ሁሉም የህልውናውን ትግል መቀላቀል አለበት ከመጥፋት በፊት ታሪክ እንስራ

  • @NuhHer
    @NuhHer 4 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ እደማያሸንፍ ያውቀዋል አሁን እደአዲስ ያወጀበት ምክንያት ግን ክልሉን አውድሞና አድቅቆ ለመውጣት ነው ድል ለመላው አማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @Medanit-iy4lx
    @Medanit-iy4lx 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dillll Le Fano Fanoo Ewnt nw Ethiopyawi Yashinfal Ethiopya Selamshe Yemta

  • @Jemsbond6553
    @Jemsbond6553 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ አዲስአበባንማ ጋዛ ሊያደርጓት ነው ፋኖ ካልደረሰ ህዝቡም በቁሙ ደንዝዟል ከእግዚአብሔር ጋር ፋኖ ካልደረሰለት

  • @YasheEyu
    @YasheEyu 2 หลายเดือนก่อน

    😊

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 4 หลายเดือนก่อน +2

    አበበ ሙላቱ ተቀደደ ትግሉን ቶሎ ቋጩ አጠናቁ እና ሌላው ኢትዮጵያዊም እንደኛ ነጻ ይውጣ እያለን ነው ህዝቡ ብሎ ይበጠረቃል መጀመሪያ መች አማራን ነጻ አወጣህ እና ነው 😳😳😳

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከቤተመንግስት በቅርብ ርቀት ላይ ነን!?ለዛ እኮነው ወደፊት እዳትመጡ እስክንድር የሚባል የእፍኝት ልጅ ቶርች ያሰራችሁ!?ጎጃም ሲዋደቅ ጎንደር ሲዋደቅ እየዋለ ነውኮ እናንተ ወደሸኖ ወደሌሎች ኦሮሚያ ክልል ኦፕሬሽን ለምን አትሰሩም!?

  • @bireethiohoum3280
    @bireethiohoum3280 4 หลายเดือนก่อน +1

    Berchi ehtachin

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 4 หลายเดือนก่อน +2

    Dil lafano ❤ amihar 🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ berchi ❤❤❤❤🎉🎉

  • @abrhamayana-o1w
    @abrhamayana-o1w 4 หลายเดือนก่อน +1

    we proud off.

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 4 หลายเดือนก่อน

    ሮአ እየደጋገምሽ ነውዴ የምትዘግቢው አዲስ መረጃ እንሰማለን ብለን ስንመጣ ከሰአታት በፊት የዘገብሻቸውን መልሰሽ አታሰሚና !!

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ደብረብርሀንን ባህር ድርን ሳትቆጣጠሩ እአ በአየር ወይንስ በምድር እንደት

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪💪

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ህዝባዊ አድርጉልን እንጂ!?ሲል ምን ማለት ነው!?

  • @yigremdemmelash6452
    @yigremdemmelash6452 4 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃናት በድሮን ሞቱ አቤቱ የማን እንጩህ ???

  • @berihunkahsegn
    @berihunkahsegn 3 หลายเดือนก่อน

    በኢትዮያዋን,ጨቁን,ህዝብ,ፆሎት,ፋኖ,ያቸንፋል,አይደበቅም,በሪሁን,ካሰኘ

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam7217 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሮሃ ሮሃ ድግግሞሽ ዜና አቁሚ

  • @teshomegetachew2001
    @teshomegetachew2001 4 หลายเดือนก่อน +2

    እውነትም እስከዛሬ ከሚያደርጉት ውጪ ምን ልያደርጉና አሁን የተነሳው ብልፅግና ሌላ ከሰማይ የወረደ እንደንስር አሞራ እራሱን ያደሰ መሆኑ ነው እንዴ ?

  • @abiy3408
    @abiy3408 4 หลายเดือนก่อน

    We hered this news from different media.

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስቪሉን እያስጨረስክ ማረክነ ትላለህ እረ ተው

    • @tgtg7068
      @tgtg7068 4 หลายเดือนก่อน

      ባንዳ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደብረብርሃንን ሳንይዝ አዲስ አበባ። ሞር ፕሮፖጋንዳ ላይ አተኩረሻል።

  • @yohanamengistu2108
    @yohanamengistu2108 4 หลายเดือนก่อน

    ድር ቢያብር አንበሳ ያስር

  • @ቴወድሮስበዛብህ
    @ቴወድሮስበዛብህ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እነ አበበ ጢሞ የወንበዴ ስብስብ ናችሁ አማራን አትወክሉም

  • @teshomezerihun2152
    @teshomezerihun2152 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gonder fano gar interview aregulen e.g shaleka habite

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኞች ሁሉንእትለፍልፋ!!!ምረጡሚዲያላይ ማውጣት ያለባችሁን

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 4 หลายเดือนก่อน +1

    Shewa Fano lead by meketaw is true freedom fighter , hope in Addis soon with other Fano groups .

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني 4 หลายเดือนก่อน

    የአዲስ አበባ ህዝብ አናተ ትንሽ ብትቀረባ ግልብጥ ብሎ ነው የሚቀላቀላቹ አነሱ ብልፀግን የፈራ አንጂ የሚለቀው ብልፀግና የሁነው ነው የአዲሰ አበባ ወጣት ተቸግሩ ነው አንጂ ፍኖ ትንሽ ጠጋ ካለ ያሳያቸዋል

  • @MuhamedDawed-db5hm
    @MuhamedDawed-db5hm 4 หลายเดือนก่อน

    አይ ብሮባጋዳ ደራ ህዝቡ እያለቀ አድማስ አበባ ይላል ቱ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 4 หลายเดือนก่อน +1

    1) የመከታው ጦር ሪፖርት ሲያደርግለምንድነ ነው ሁሌ የቁጩ የሚመስለኝ? እውነት፠እየተዋጉ ነው ከጠላት ጋር?
    2) አዲሳባ ለመግባት አኛ ብቻ እንበቃለን። ሌላ አያስፈልገንም ሲል አበበ ጢሞ ምን እየነገረንነው?
    3) አይ ዐማራ የእከኩ እስክንደር መቀለጃ መሆንህ! እርግማን ነው።

  • @shumetiezerihun1720
    @shumetiezerihun1720 4 หลายเดือนก่อน +1

    NONSENSE TO HEAR SUCH SILLY IDEAS WHERE THERE IS DIVISION.

  • @ashenafigebregiorgis7635
    @ashenafigebregiorgis7635 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስረስ፡ ዳምጤን፡ ስለ፡ ጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው፦ መታፈን/እገታ፡ መጠየቅ፡ ለምን፡ አልደፈርሽም?
    አስመሳይ/አድርባይ፡ ነሽ!!!

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 4 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብቻህን ልገባያምርሀልደ ተናተማአብይ ይሻለል

  • @Rest-k7b
    @Rest-k7b 4 หลายเดือนก่อน +1

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Fhhgg-k6y
    @Fhhgg-k6y 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ💪

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ

  • @addisumanaye5821
    @addisumanaye5821 4 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለፋኖ
    ድል ለአማራ

  • @solomon3431
    @solomon3431 4 หลายเดือนก่อน +1

    “?አሁን በኢትዮጵያ የሕዝብ
    መብትና ነጻነት ይከበር፥ እንላለን ???
    ___
    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ____

  • @ሙሐመድወሎየው
    @ሙሐመድወሎየው 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤