ሰንሻይን ሪል ስቴት በድጋሚ ቤቶችን ለሽያጭ አወጣ! 50/50 ባንክ አመቻችቷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2024
  • #sunshine_realestate_apartment_for_sale#amibara_properties#sunshine_realestaet
    ሠንሻይን መል ስቴት በድጋሚ የመኖሪያ ቤቶችን፣የንግድ ሡቆችን እናG+1መላ ቤቶችን ለሽያጭ አወጣ!

ความคิดเห็น • 33

  • @admasuasefa8073
    @admasuasefa8073 4 หลายเดือนก่อน +5

    Good job but It is high price so impossible to buy.

  • @user-sw5ns3zz5q
    @user-sw5ns3zz5q 4 หลายเดือนก่อน +2

    አረተዉ 42 አሁን ያለዉን አየር ገልብጠከዉ እንኮን 24 ብትል ይከብዳል ወቅቱን ያላገናዘበ ዋጋ

  • @meriymfedlu4078
    @meriymfedlu4078 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው በአሁን ሰዐት ይሔን ምትጠራውን ብር ባንኩም የለውም

  • @anwaryesuf4091
    @anwaryesuf4091 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good job

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ውድ ነው

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 4 หลายเดือนก่อน

    G+1 how much the price and where the please is?

  • @muradnesradin8503
    @muradnesradin8503 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሰሻንሱቆቹ መረጃ ለምንዘለልከው ዋጋው እና በካሬ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 4 หลายเดือนก่อน

    አንድ መኚታ ትክክል ዋጋው ንገረን

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 4 หลายเดือนก่อน

    2 ሚሊዮን ብር ከፍዬ ቁልፍ መቀበል እችላለዉ ??

  • @mekke6544
    @mekke6544 4 หลายเดือนก่อน +5

    የዓለምን ስታንዳርድ ያሟላ አይደለም።ይኸዉም ሽንት ቤት፣መታጠቢያ፣ክችን ድሮወርስ፣ፍሪጅ መሞላት አለበት ዝም ብሎ የብር ብዛት ቁጥር ዋጋ የለውም እንግዲህ ብር የሚያባዛ ይግዛችሁ።የብር አጠራራችሁ የሚገርም ነው??ባዶ ቡሉኬት ቤት በዚህ ዋጋ!!ወይ ይትገርም😂😂😂

    • @realhomesrealestatemarketi5976
      @realhomesrealestatemarketi5976  4 หลายเดือนก่อน

      Ok

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 4 หลายเดือนก่อน

      You said ok 😅 what does it mean? You have to answer this quation.

    • @mekke6544
      @mekke6544 4 หลายเดือนก่อน

      @@sabamessele8084 ግልጽ አማርኛ አስተያየት ነው የተጻፈው።ቤቶቹን ስትገነቡ በጠቀስኩት ክፍል ዉስጥ አብረችሁ ጥንቅቅ አድርጋችሁ አስገብታችሁ ገዢው አልጋ፣ሶፋ፣የምግብ ጠረቤዛዎች፣የምብራት አንፑል ብቻ ይዞ መግባት ነው ያለበት።እንደገና ገዢው ግድግዳ እንዲቆፍር ታስባለህ።ከውጪ መታችሁ አይደለም እንዴ እንቬስት አድርጋችሁ የምትገነቡት።ስለዚህ በዓለም ያሉት ቤቶች ለሽያጭ ና ለክራይ እንደዚህ አሟልተው ነው ሻጬ ወጪዉንና ትርፉን ተምኖ የሚሽጠው።ባዶ ማብሰያ ክፍል፣ባዶ የምታጠቢያ ና መፀዳጃ ክፍል፣መግዛት አይደብርም።የመሬት ወለሉ ጭምር እንደ አስፈላጊነቱ ጥንቅቅ ብሎ ማለቅ አለበት።ካለዚያ የሚሽጥ ቤትና አፓርታማ በግለሰብ መሰራት ቆሞ ቤት የሌላቸው ግለሰቦች ቤት እንደሌላቸው እውነቱ ተጣርቶ፣ ቢዋሽ የሚወረስበት ህግ ወጥቶ ፣እንደ ደርግ ዘመን መንግሥት በማህበር ተደራጅተው ለመጡት መሬት ሰጥቶ፣ በባንክ ብድር እንዲሰሩ ማድረግ ነው። ያኔ የፈለጉትን እቃ በምርጫው ያስገባሉ።መስረታዊ ነገሮች ያልተሟላበት ገንብቶ ኑ ግዙኝ ማለት ገዢው ላይ ሥራ መጨመር ነው።

  • @mesfinasmamaw1903
    @mesfinasmamaw1903 4 หลายเดือนก่อน +2

    በአንተ ምክንያት ቤት ተወደደ ። በአሁኑ ግዜ ማንም አይገዛህም።

  • @mesfintesma7974
    @mesfintesma7974 4 หลายเดือนก่อน +1

    ብሎኬት ጠፍጠፈህ 42 ሚሊዮን

  • @user-be8fs2pj3q
    @user-be8fs2pj3q 4 หลายเดือนก่อน

    yikeldal endey mdnew wagaw asatro yasgobgnw mechim bezi waga yabede new

  • @meftehepropertyhomes4516
    @meftehepropertyhomes4516 5 หลายเดือนก่อน +1

    Summit yalut kehonu yazilegn
    Silkeh busy new

  • @solomondebebe4724
    @solomondebebe4724 4 หลายเดือนก่อน

    This is very scare the price is so high

  • @eliasmuthar2439
    @eliasmuthar2439 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሥልካችሁላኩ

  • @abdulrahimadam7790
    @abdulrahimadam7790 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስራ 12 ለማለት ፈልግህ ነው
    42 ያልከው

  • @expresslausanne526
    @expresslausanne526 4 หลายเดือนก่อน

    Quality and design is very poor 😢. This is condominium appartements.

  • @kehugu
    @kehugu 4 หลายเดือนก่อน

    Looks like a gosht village. Besides, the quality doesn’t look good.

  • @user-fn3rw9ge3h
    @user-fn3rw9ge3h 4 หลายเดือนก่อน

    42 ሚሊየን 😂😅😅 ቀልዳቹ አይጠገብም

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 4 หลายเดือนก่อน

    You got to be kidding 😂 What a jock, good luck finding fools to pay for it

  • @solomondebebe4724
    @solomondebebe4724 4 หลายเดือนก่อน

    You know how to fool people