የመስከረም ለዛ _ የአዲስ ዓመት ሙዚቃ _ Ethiopian New Music 2024 _ New Year Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 89

  • @SadinaAli-ro3qp
    @SadinaAli-ro3qp 3 หลายเดือนก่อน +8

    አዲሡን ዘመን የደሥታ የፍቅር የሠላም ያዲርግልን ዘረኚነት ይጥፍ አገር ሠላም ይሁን አሚን በሉ

  • @SolomonKerie-tl7ps
    @SolomonKerie-tl7ps 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ድንቅ ዜማ
    እንቁጣጣሽ የሆነ ዜማ
    እንዴት ነው ደስ የሚለው በዚህ ሙዚቃ የተሳተፉትን ሁሉ እጅ ነስተናል ክበሩልን

  • @konjitzewdie9133
    @konjitzewdie9133 3 หลายเดือนก่อน +4

    ውብ መስከረም የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ በህብረ ዜማው እጅግ በሚያምር ሁኔታ ነው የተገለጸው❤❤❤❤የሀገሬውንም በውጭ የሚገኘውንም ኢትዮጵያዊ ልብ የሚነካ የግጥም ስንኞች
    አየሁ አየሁ አየሁ....አዲስ ዘመን
    እንደ ደመና ኩርፊያ ተገፎ
    በእምዬ ጉያ ሁሉም ተቃቅፎ
    ያሰቡት ደርሶ የዘሩት በቅሎ....ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
    ግሩም ስራ ነው

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @abiyhab1517
    @abiyhab1517 3 หลายเดือนก่อน +3

    What a music video with outstanding lyrics, melody and arrangement as well. Happy new year!

  • @BesufekadGutema
    @BesufekadGutema 3 หลายเดือนก่อน +7

    Waw simply አንደኛ!!! 👌

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

    • @MelkieGMariyam
      @MelkieGMariyam 3 หลายเดือนก่อน

      🎉​@@NBCETHIOPIA

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ብቸኛዋ በመስከረም የምታብብ ዓዴይ አበባ 🌻🌻🌻

  • @samtesfaye21
    @samtesfaye21 3 หลายเดือนก่อน +2

    NBC Ethiopia አናመሰግናለን ጥሩ የበአል ስጦታ 🎉🎉🎉

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @Yared-b2p
    @Yared-b2p 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow betam des yilal. I will start watching NBC

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው ድምቀት!!! የ ኢትዮጵያ አምላክ ይታረቀን ፤አገራችን ሰላም ትሁንልን።

  • @dertech
    @dertech 3 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ዘንድሮ በዛላይ በዳኝነቱ ብሌንዬን ማየታችን እንዴት ደስ ይላል ምርጥ የዳኝነት ጥምረት ነዉ።በለዉ ነዉ እንግዲ የዘንድሮን አዲስ አመት

  • @yonmedia
    @yonmedia 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wow NBC it's an Amazing gift ever ...We love you so much ....we hope to see you in Top ❤❤

  • @fantshka
    @fantshka 3 หลายเดือนก่อน +13

    በአደይ አዲስ ዘመን ፣ ለዛ ያለው ዝግጅት ከጠዋት እስከ ማታ የተለፋበት ፤ የአዲስ አመት ማብሰሪያ ሙዚቃ፤ ዛሬ አማራጭ አገኘን።ገናንም ጥምቀትንም እንዲሁ በነካ እጃችሁ ። እፁብ ድንቅ ስራ።

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @SalimDeriba
    @SalimDeriba 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ነው👏👏👏👏NBC TV እናመሰግናለን🙏

  • @kasshvlogs1904
    @kasshvlogs1904 3 หลายเดือนก่อน

    yimechew NBC
    great Job!!
    Ye Dawit tsigen adis amet Zema yeseten sewuye (Habtesh) awokachut esu eju alebet

  • @ሌንጮAnbesa
    @ሌንጮAnbesa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፀእንዲህ ላደመቋችሁ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር
    አብይ አህመድ
    እና
    የክብርቷ ከንቲባ አዳነች አበቤ አመራር ፅዱና ውቧ አዲስ አበባ አርጎ ላሳዩአችህ ከተማ ላይ ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @DerejeTakele-o6m
    @DerejeTakele-o6m 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wow NBC Tv excellent massage & video clip ❤❤❤❤❤

  • @ramenboos
    @ramenboos 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing happy new year❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እንኳን አደረሳችሁ....👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 እልልልልልል....

  • @MelkamuAbebe-i3s
    @MelkamuAbebe-i3s 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ the best job NBC Tv

  • @AbiyotArgawe
    @AbiyotArgawe 3 หลายเดือนก่อน +3

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 3 หลายเดือนก่อน +3

    AMAZING AMAZING AMAZING. HAPPY NEW YEAR 2017 FOR ETHIOPIAN PEOPLE

  • @ramenboos
    @ramenboos 3 หลายเดือนก่อน +3

    Amazing❤

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 2 หลายเดือนก่อน

    እንደሞላት ይህን ምስኪን ህዝብ በባዶ ሆዶ ያስጨፍሩታል ነገ የማይጨለም የመሰላቼዉ ይሁዳዎች ጌታ ሆይ መቼ ይሆን ይህ ዝብ በሰላሙ እዉነት ሆኖ ዬሚኖረዉ

  • @TegistAsres
    @TegistAsres 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዘመኑን የወጀ

  • @SelamYilma-lk1mb
    @SelamYilma-lk1mb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bealn yemiasnafk musica ne,Thnak you NBC Ethiopia

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @GeletaLeta-m7t
    @GeletaLeta-m7t 3 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን nbc ethiopa
    Inclusive and meaningful, of course everlasting

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 3 หลายเดือนก่อน +2

    Became Konjo years mezmur new Enamesgenalen

  • @mengisteabbelay7917
    @mengisteabbelay7917 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሎኬሽን መረጣ ጠቅላዩ መሆን አለበት።

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow 🌻NBC,🌻Happy New Year🌻2017 E.c I Wish Our Country Ethiopia Jump Poverty With NBC.🌻

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @LisaReyo
    @LisaReyo 3 หลายเดือนก่อน

    Happy Ethiopia New Year 🌼🌼🌼🌼🌼

  • @DerejeTakele-o6m
    @DerejeTakele-o6m 3 หลายเดือนก่อน +4

    Woooow NBC❤❤❤

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 3 หลายเดือนก่อน

    May God bless and protect Ethiopian from bad happenings. 2017 should be peace and love

  • @TheGadegj
    @TheGadegj 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ትዝታ እና ቅንብር

  • @DerejeTakele-o6m
    @DerejeTakele-o6m 3 หลายเดือนก่อน +4

    Woooow NBC

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 3 หลายเดือนก่อน +2

    Enkuwan adrshn adrsachwe🎉🎉🎉

  • @MegersaJufar-le4bf
    @MegersaJufar-le4bf 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow i like it!

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @dagimtatek4130
    @dagimtatek4130 3 หลายเดือนก่อน +3

    Wib sira

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @alem360tube
    @alem360tube 3 หลายเดือนก่อน +1

    tnx nbc

  • @YoOy-y1b
    @YoOy-y1b 3 หลายเดือนก่อน

    wow it's amazing! HAPPY NEW YEAR CELEBRATIONS 2017🎉🎉🎉

  • @biniamkassie4939
    @biniamkassie4939 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia gets striking New Year tune, nearly after half a century!

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي 3 หลายเดือนก่อน +1

    Good job takiw ❤

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @igo1071
    @igo1071 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ok
    አበባየሁ ወይ ለምለም
    ባልንጅሮቼ ግቡበተራ
    Okkkkkkkk ምነው ይህንንም ተዋችሁ ok

  • @abdiyassin364
    @abdiyassin364 3 หลายเดือนก่อน +2

    Betsam emiyamer yadiss amete berket waw

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @KamilAbdu-o7k
    @KamilAbdu-o7k 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤great

  • @temesgenlemma7145
    @temesgenlemma7145 3 หลายเดือนก่อน

    Best song for the new year🎉

  • @KamilAbdu-o7k
    @KamilAbdu-o7k 3 หลายเดือนก่อน

    Wonderfully. AAU in new color

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน

    የቀድሞ የአዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ የኪነት ቡድን ናቸው ልበል ?

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 3 หลายเดือนก่อน

    አሚንያረብ

  • @eyoelgetachewhailemichael
    @eyoelgetachewhailemichael 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tru sera nw

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @LeulSintayehu-bq9zy
    @LeulSintayehu-bq9zy 3 หลายเดือนก่อน +1

    NBC Ethiopia Please If You Want To Star Kids Show I Would like To Perform❤

  • @SolomonMekonnen-s2e
    @SolomonMekonnen-s2e 3 หลายเดือนก่อน

    Bravo NBC ❤❤❤❤❤

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼

  • @negeseyekenalem
    @negeseyekenalem 3 หลายเดือนก่อน

    habtemariam yenekaw hulu yamral

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 25 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ደስ ይል ነበር ግንኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን ከደርግ ጀምሮ የአድስ አመት ሙዚቃ ስንሞዝቅ የኢትዮጵያ ባንድራ አረንጓ ቢጫ ቀይቱ ከፍ ብላ ስትውለበለብ ውበት ትሰጠን ነበር አሁን የየት አገር ነው እንበል?ሙዚቃው የአማረኛ አለባበሱ ቻይንኛ ሆነብን ይሄ ምንን ያሳያል ውድቀት፣ውርደትን ይመስለኛል በአንድ ሀገር አንድ ባንድራ አንድ ለህዝብና ለሀገር ታማኝ መከላከያ መኖር ግድ ነው እኛ ግን በሁሉም ቡጭርቅርቅ ዝርትፍትፍ ያለን ሜዳ አደርን ሆነናል ምኑም ደስ አይል ያሳፍራል

  • @Eremenew
    @Eremenew 3 หลายเดือนก่อน

    Teddy ketone yezeregnenet tigun awekut. Yalgebah never minor yalefew zemen timeless aymetam, teddy atlfa.lekas hagerehin sayhon zerehin new. Benegerachin ene tewlede amara ethiopiawi negn. Aznalehu bemetelefeh Ena mezketeh

  • @SaraDsallh-fv7vc
    @SaraDsallh-fv7vc 3 หลายเดือนก่อน +1

    FDH💚💛❤️🇪🇹☑️

  • @fitsumgetu1335
    @fitsumgetu1335 3 หลายเดือนก่อน

    Nbc mertoch andega nachu

  • @tsegahunasefa6569
    @tsegahunasefa6569 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @frutamitu3497
    @frutamitu3497 3 หลายเดือนก่อน

    ❤👌

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 3 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ ህዝብ 95%ቱ ከመሬት ተነስቶ ማጨብጨብና በተለይ 1 ደና የሚባል ሰው የሆነን ሙዚቃ ለሞራል ያክል አሪፍ ነው ካለ አለቀ የተቀረው ተጎታች አንደኛ ነው ያበደ ነው ሌላም ሌላም ማለቱ የታወቀ ነው‼️ይሄ ሙዚቃ ያው አዲስ አመት ስለሆነ ብቻ ከድባቡና ከቪዲዮ ድምቀቱ ውጪ ዜማው የመጨረሻ የወረደ እና ደባሪ ነው!ዜማውን የሰራው ሰው ጀማሪ ከሆነ በርታ አይዞህ ከማለት ሌላ አልፈርድበትም...የቆዬ ደራሲ ከሆነ ግን እውነቱን መናገር ግድ ነው..የዜማ ደራሲዎች ፈጠራ አልቆባቸዋል ያስብላል‼️ እዚ ግባ የማይሉት ምንም አዲስና የተለዬ ነገር የሌለበት ቶሎ ሚሰለች አይነት ተደጋጋሚ ዜማ ‼️ደግማቹ አድምጡትና የሚገባው ይገባዋል..‼️

    • @GeletaLeta-m7t
      @GeletaLeta-m7t 3 หลายเดือนก่อน

      አትዋሽ
      አንደዛር ያስለፍለፈህ ዜማው ስይሆን በቪድዮ ያየህው ልማት ነው
      አሱን ለምን አደንቃችሁህ ብለህ ብትሰድበን አይገርመንም
      አይዞህ ወንድሜ በርታ በል

  • @TarekegnMelese-io9im
    @TarekegnMelese-io9im 3 หลายเดือนก่อน

    Is the Ethiopia where citizens are slaughtered/killed and hijacked??

  • @gashaw8521
    @gashaw8521 3 หลายเดือนก่อน

    I feel very sad to see such wonderful job together with irecha(seitan worshipe).whay ,whay...?

    • @GeletaLeta-m7t
      @GeletaLeta-m7t 3 หลายเดือนก่อน

      Please try to know first. There is no Seitan rather than ignorance
      Ireca is a thank giving celebration for ONE GOD . Only One God!

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน

    የጥንቆላው እሬቻ እዚህ ላይ ባይገባ ጥሩ ነበር ሰምተሃል ምድረ ቦቲያም ሁላ !!

    • @GeletaLeta-m7t
      @GeletaLeta-m7t 3 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄ ሃገሩ የኔ ብቻ ነው የሚል በሽታ ኮ ነው ሀገር አየረበሽ ያለው! በዚህ ላይ አንደዚህ ያለ ደደብነት ስቸመርበት አስችጋሪ ነው! ታረም!

    • @dulahulukegna3746
      @dulahulukegna3746 3 หลายเดือนก่อน

      @@GeletaLeta-m7t ግም ጋላ ነህ ልበል ?

    • @GeletaLeta-m7t
      @GeletaLeta-m7t 3 หลายเดือนก่อน +2

      You the IDIOT You are under standard to dialogue with
      I leave you with your stupidity!

    • @David-hf7ql
      @David-hf7ql 3 หลายเดือนก่อน

      Yes it is better to leave such stupid to trash as a used tissue paper

  • @tadelebegosew
    @tadelebegosew 3 หลายเดือนก่อน

    @user-nq3vq8sp5i
    5 days ago
    መልካም
    አዲስ
    ዓመት

  • @MelkamuAbebe-i3s
    @MelkamuAbebe-i3s 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤ the best job NBC Tv

  • @hermelafekade5223
    @hermelafekade5223 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @NBCETHIOPIA
      @NBCETHIOPIA  3 หลายเดือนก่อน

      ስለወደዱት እናመሰግናለን ❕
      🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼