ጀማልና ሀዋ እመፋታት ላይ ደረሱ ያሳዝናል 😢😭በዙው ስው ቀልድ መስሎታል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 221

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 6 วันที่ผ่านมา +5

    ወላሂ ከዮቱበሮች ደስ እምትሉኝ አተና ሚስትህ ናቸሁ በራሳችሁ ሙድ ዘና የምታደርጉን ጀግና ናችሁ

  • @HayatHayat-yn1qk
    @HayatHayat-yn1qk 5 วันที่ผ่านมา +2

    ወላህ እኛ ሤቴቺ እናሥታዉሥ የባል ሀቅ ከባዲ ነዉ ከማግባታቺን በፊት ዲናቺንን እንማረ አሏህ ይዘንልን ሀዋ ወላህ ወረዳ ነሺ ሥታሥጠሊ

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 วันที่ผ่านมา

      😂😂ሣህ

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 6 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ተጨማለቀች ወላሂ ስነ ስርአት ለልጆቻችው ነገ ያዩታል

  • @OsamaFurniture
    @OsamaFurniture 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዳውድ ሁሉም ሰው እንዳተ ቢሁን ደስይል ነበር እንወደሀለን

  • @alamgir481
    @alamgir481 6 วันที่ผ่านมา +8

    ኒካህ ቀልድ አይደለም ወላ ኒካህ በጣም ከባድ ነው እደቀላል ነገር በኒካህ እቀልዱ ለድራማ ብላችሁ ድናችሁን አታርክሱ

  • @ZamzamOmar-g4x
    @ZamzamOmar-g4x 6 วันที่ผ่านมา +5

    ዳዉዲ ምርጦ ልጀነህ ዝበላቸዉ ይጃጃሉ❤❤❤❤❤❤

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 6 วันที่ผ่านมา

      ጅሎቹስ እኛ ትምህርት ለለው ነገር የምንከታተል እነሱ ንግድ ነው የያዙት

    • @utdy7272
      @utdy7272 4 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሱበሀን አላህ ሀያ ይኑረሽ እዴት እዳስጠላችኝ

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd 6 วันที่ผ่านมา +12

    እኔምለው ተፉቱ ታረቁ ምን አገባን. እኛ
    ለራሤ ጪቀትላይነኝ በጦርነት ተከበዋል የወሎ ህዝብ ዛሬ. እስኪ ሊብሶ መሀላባ የሆናችሁ ዱአ አርጉ ለቤተሠቦቻችን 😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 6 วันที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኝ❤

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 6 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይጠብቃቸው ያረብ እነዚህ ስራ ፈች ናቸው እኛ ስት የሚያስጨንቀን አለ

    • @Alamwegidtudeአ
      @Alamwegidtudeአ 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እነሱበጥጋብነውያናፈላቸውዶላርነፍሶባቸውነውምንምየማያውቀውገበሬየጥይትእራትሆነ😢

    • @medinaMohammed-hn5pd
      @medinaMohammed-hn5pd 6 วันที่ผ่านมา

      @@ZAMZAM-dz6dr እሸ እማ

    • @medinaMohammed-hn5pd
      @medinaMohammed-hn5pd 6 วันที่ผ่านมา

      @@MnGh-ku7ke ወላሂ በጪቀት ላብዲነው አሁንሥ

  • @LobTop
    @LobTop 6 วันที่ผ่านมา +2

    እረ አሁንስ ዳውድ ነገሩ በጣም ነዉ የስገጡት የሰዉ ልጆ ቀነና ጊዜ እያየ ይክዳል አብሽሪ ወንድም ዳዉድ

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ አንተ ታስታዉቃለክ ዳዉድዬ ጨዋ ያሳደገክ በጣም አስተዋይ ልጅ ነክ ለሚስትክ ክብር ያለክ ልጅ ነክ እና ከዴዚክ አይነት ሰዉ አላህ ይጠብቅክ ጀማል የሚባል ስረአተ ቢስ ነዉ ስረአት የሚባል የለዉም አራስህን ጠብቅ 🎉🎉

  • @HayatMuhamed-q1o
    @HayatMuhamed-q1o 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምን እንዳስጠላኝ ልንገራችሁ የመዳምን ፊትና ፍራክ እሚባል ነገር

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አገትህን ንበረ ጀማልአጠምልመላ በታሰቅምጠህ ንበረ

  • @SamiraSamira-fz1vc
    @SamiraSamira-fz1vc 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂሀዋባላገርነትየምትሉ😂😂😂

    • @MADINAMadina-ko4rm
      @MADINAMadina-ko4rm 5 วันที่ผ่านมา

      ሁላችንም ባላገርነን ባላገር ማለት ትርጉሚን ካወቅሽው

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 5 วันที่ผ่านมา

    የላሳቸውጉዳይ እኔ ብዙ የሚያሳስበኝ ነገር አለ

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 5 วันที่ผ่านมา

    አንተና ሚስትህ ማሻአላህ ናችሁ ዳውድ የነጀማል በጣም ያስጠላል

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተይ፣ሀዋ፣ተይ፣ተይ፣ስለድሚ፣እዳኖሩ፣ባሁኑ፣ሰአት፣ቁጭ፣የሚያረገን፣ባል፣አተነው፣የማንንም፣ሽንት፣ቤት፣የምናጥበው።

    • @سميرةبننعلي
      @سميرةبننعلي 6 วันที่ผ่านมา

      እና እየነገዱብን እኮ ነው ለይቶብ ብር አሳበዳቸው

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኮሚታተሮች ሚሥኪን ሚሥኪን እያላችሁ እደው አስቀራችኋት ስታስጠላ ዘጋችኝ ምን አመረቀናት ግን እደዚህ

  • @Haytteuber9rs
    @Haytteuber9rs 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ መጨማለቅ እናተ አበዙት አሁንስ ኤጭ

  • @AggsDhgdgv
    @AggsDhgdgv 5 วันที่ผ่านมา

    💛💛💛💛💛💛💛😢😢😢😢😢😢አ

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተይ ከጀማል ጋር ሰላም ፍጠሪ ስንት ሴቶች ናቸው የሚመኙት በኃላ ቆርጦ እንዳይሄድብሽ😌😁🙈

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 6 วันที่ผ่านมา +2

    በትዳር መቀለድ አይደብርም

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 6 วันที่ผ่านมา +1

    ትዳር ላይ ኒካህ ላይ ውሸቱም እውነት ነው
    እውነቱም እውነት ነው ከሰማሁት ሀሀዲስ
    ከዲናችን ምን ያህል እንደራቅን ያሳያል!!!!

  • @AmlnatHusen-dc8go
    @AmlnatHusen-dc8go 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ መጨማለቅ ሀዋ ስረአትሺን ብትይዢ ይሻልሺነበር አትመናቀሩ እዚህ

  • @سميرهالسوده
    @سميرهالسوده 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤👍👍👍👌

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 6 วันที่ผ่านมา

    ዳውድ።አስተዋይ።ጎበዝ

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 6 วันที่ผ่านมา +1

    እደምንያድርግበጣምጎበዝነውጀማልጠካርነው

  • @rufu3986
    @rufu3986 5 วันที่ผ่านมา

    ባለጊያናት❤❤❤🎉

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቁርን አስቀሩባቺው ስህር ይሆናል

  • @beauty0503
    @beauty0503 6 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣምባለጌነሺአችበጣምውሻ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔👍

  • @ZabibaSeid-ip2jn
    @ZabibaSeid-ip2jn 4 วันที่ผ่านมา

    በጣምይገርማልሰውየው

  • @EmuWolo
    @EmuWolo 5 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዉሸት ነዉ የሚል ላይክ😂😂😂😂ያጃጂሉናል

  • @MadiinMahammad
    @MadiinMahammad 6 วันที่ผ่านมา +5

    🫶🫶🫶🫶🫶👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️

  • @ሀዩነኝህልሜንናፋቂtube
    @ሀዩነኝህልሜንናፋቂtube 6 วันที่ผ่านมา

    ድራማ ነው አስለን ሀዋ እየሳቀች ነው. ለተመልካች. ያሳዝናል ማመናችሁ. ድራማ ነው እዳው በትዳር ላይ. ጭወታ ከምይዙ ዝም ብላችሁ ላይክ አድርጉኝ. ብትሉ. ብለምኑ ያደርጓችሁ ነበር. ግን. እውነት. እናተ ሁለት ልጆችን አምናችሁ ነበር ግን. ተጃጃላችሁ. አላህን አፈሩምደ በደዚህ የመጣብር ይጠንቀር በውሸት. ብር የምሰበስቡ. ሀራም አለይኩም አላህን ፍሩ. እዳለ. ዩቱበሩች. ተጦልባችሁል የአላህ ኸይር ያድርግላችሁ. የሰው አይን መርዝ እደሆነ እወቁ. ጓዳችሁን አታውጡ

  • @mdSayed-k7c
    @mdSayed-k7c 2 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ለናተ ትዳር ቀልድ ነው

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf 6 วันที่ผ่านมา +1

    እና እናተ አታስታሮቁም
    የማስታረቅ ግዴታችሁ ነዉ ገባህ ወላሂ ጀማል የዋህ ነዉ ከነሚስቱ እደጥፋታቸዉ አስታርቃቸዉ

  • @saadas9954
    @saadas9954 6 วันที่ผ่านมา

    በኒካህ አቀልዱ ከዚህ በፊት ተፋተው ያቃሉ ወንዶች ተሀድሱ አፋችሁን ታሰፉትና ቡሀላ ኡስታዝ ሶስቱም አለቀ ምን ይሻላል አትበሉ ወንዶች

  • @hebe3258
    @hebe3258 6 วันที่ผ่านมา

    ዳውድ ማሻአላህ 👍👍

  • @zeharaዩቱቡ
    @zeharaዩቱቡ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዉዴቼ፡ስብስክረይብአሩግን፡❤️❤️❤️❤️

  • @ሰአዲነኝ
    @ሰአዲነኝ 6 วันที่ผ่านมา

    እህ በናተቤት ማየት አልፈልግም እነዛህን ሰዉች

  • @ZehabuYimamuendre
    @ZehabuYimamuendre 6 วันที่ผ่านมา

    😳😳😭😭

  • @tiru6490
    @tiru6490 วันที่ผ่านมา

    ሀዋና ጀማል ገና ሩጠው አልጠገቡም

  • @بنالن-ث6ث
    @بنالن-ث6ث 6 วันที่ผ่านมา

    የረቢምላሷ ሁብሀንአላህ ምንጉዲናት

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ZainabShkur
    @ZainabShkur วันที่ผ่านมา

    አይቀለድም በትዳር ይደብራል ድራማ

  • @bbnn709
    @bbnn709 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 วันที่ผ่านมา

    እዳው የሆነች ደረቅ ናት ሀቂቃትን

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ እወነት ነወ ወዴች አሊገቦኑም😢

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 6 วันที่ผ่านมา

    እዉነትነውእኮእሚልአይጠፍም😂

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድነው😢😢😢😢😢😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 6 วันที่ผ่านมา

      እሙ ደምሪኝ❤

  • @user-ih1zu9px1s
    @user-ih1zu9px1s 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤

  • @ZhraAbdo-o9v
    @ZhraAbdo-o9v 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👌👌👏

  • @seadi5
    @seadi5 6 วันที่ผ่านมา

    የዚች የሀዋ አኡዙቢላሂ ድራማምቢሆንየዚህንያክል መቅለብለብአያስፈልግምቃጠሎናት
    ልጅቷባለጌናትደምነውእምታፈላው

  • @tybaali3836
    @tybaali3836 6 วันที่ผ่านมา +1

    ባለጌ ነሽ ሀዋ እባልሽ ላይ ዱላ

  • @romioroman8011Hy
    @romioroman8011Hy 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 6 วันที่ผ่านมา

    😥😥😥👍👍👍👌👌🌹

  • @عبدالباقي-ض4خ
    @عبدالباقي-ض4خ 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @msayeabebe6362
    @msayeabebe6362 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍

  • @HabebaAdane-cx7ot
    @HabebaAdane-cx7ot 5 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመርሀዋእየሳቀችነውድራማነውግንድራማውንምአል

  • @RoziiRoozii
    @RoziiRoozii 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 5 วันที่ผ่านมา

    አረ ዳውድአታምጣብንእኔህልጅችንእኔ ይቱብምግባትአስጠላኝ እጭክፉእድናገርአታድርጉኝ አንድይቱብ ብቻነውየቀርኝ ሶሻልሜዳ

  • @SdSd-t1d
    @SdSd-t1d 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @meremamuhye345
    @meremamuhye345 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ረገደመ

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 5 วันที่ผ่านมา

    የምኛሽን ያሳካልሽ አላህ ምን ትመስላለች

  • @AnAn-sy2um
    @AnAn-sy2um 6 วันที่ผ่านมา

    ትዳር ማለት ለሃዋና ለጀማል ምን ማለት ነው በአሁኑ ሰዓት ውሃ ውስጥ መውጣት ሆነ እንዴት ትዳር በፈለጉ ሰዓት ማግባት በፈለጉ ሰዓት መፍታት ልጃችሁ ማንን እያየች ነው ምታደርገውን ልጃችሁ ነው እንኳን አታስብም ቢያንስ ሰው ስንት ደረጃ ደርሶ ለልጅ ምንድነው ምታስተምረዋት ምንስ ነው የምታነሳው በዚህ አይምሮ አራተ ዕቃ ቀን ሆነ እንደበቃ ትዳር አላህ ቃል ብየ ይስጣችሁ ለውሸታችሁን ቢሆን አላህ ከቀልባችሁ ያርጋችሁ

  • @bbnn709
    @bbnn709 6 วันที่ผ่านมา +1

    💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲

  • @Samsung-kl9mp
    @Samsung-kl9mp 6 วันที่ผ่านมา

    😥😥😥😥😥💔💔💔

  • @Ahmed-e6y1o
    @Ahmed-e6y1o 6 วันที่ผ่านมา

    ትክክል,ወላሂ,ኪዳር,ቀልድ,አይደለም😮

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 6 วันที่ผ่านมา

      @@Ahmed-e6y1o ደምረኝ ወንድሜ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 6 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @banshbansh4612
    @banshbansh4612 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀመር ጀማል ልቡ ውጭ ሄዷል😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 วันที่ผ่านมา

      አዉቀዉነዉ😂😂 እየሳቀች😢

    • @حليمهااا-ج7ل
      @حليمهااا-ج7ل 6 วันที่ผ่านมา

      @KuWait-vc4qj ገብቶኛል ባክሽ ለፊልሙ ድምቀት ነው🤭🤣🤣🤣🤣

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v 6 วันที่ผ่านมา

    ጀማልታግፅታል

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 6 วันที่ผ่านมา

    ደውድ ምከረቸው በትደር ቀለዱ ለቀልድም አይበልም ፈተኝ

  • @hybye345
    @hybye345 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጠገባችሁይቱብዋችምጉድናቸሁሙስሊምልክሲነረውነው

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 6 วันที่ผ่านมา +1

    እኔግን ድራማእየመሠለኝነው
    ደሞምኒካ ቀልድአይደለም ከዚህበፊት ተፋተዋል አሁንፍታኝፍታኝ ትላለች ጎጆንሲያፈርሱትቀላልነው

    • @SulymanAysha-d5y
      @SulymanAysha-d5y 6 วันที่ผ่านมา

      @@እሙፈርዛን ደምሪኝ እሙየ

    • @يارب-ظ6ذ
      @يارب-ظ6ذ 5 วันที่ผ่านมา

      እኔ እደምስሻለሁ​@@SulymanAysha-d5y

    • @يارب-ظ6ذ
      @يارب-ظ6ذ 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@SulymanAysha-d5yደመርኩሽ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 6 วันที่ผ่านมา

    ካሜራደቅኖ ጥብያስቀኛል. ድራማነው ጀማልብልጣብልጥነው. ሚስት እናልጂ እኮን መኖሩን ተፍተው ሲታረቁነውየተናገረው

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl 6 วันที่ผ่านมา +1

    ምነው ዳውድ አንተ ጥሩ ልጂ ነበርክ ይሄኮ ፕራንክ ነው ምክነያቱም ፕራንክ ባይሆን ሀዋ ካሜራ ደቅና በጀማል ዩቶብ ባልመጣች ነበር።

  • @tube3507
    @tube3507 6 วันที่ผ่านมา

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን ዳውድ
    😅ቶባ😅😅ድራማው እየሮጠ ነው

  • @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
    @ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ 6 วันที่ผ่านมา

    ሤትየዋ ግን እብድናት ልበል እኔ ጨዋ ትመሥለኝ ነበር ሞኝ የያዘውን አይለቅ ሠኔ 30 የሚለው ግን ምንድን ነው

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናተ ምናለባቹ😂😂😂😂😂 ሸቅሉብን ስራአናቴ ወቶ ፊጥብሏል እናተ ተጫወቱብን

  • @NoorNq-g3d
    @NoorNq-g3d 6 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @JemilaAbadiko
    @JemilaAbadiko 6 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🤔

  • @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
    @ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ 6 วันที่ผ่านมา

    እኔን የሚገርመኝ ስግጥ የሚሎት ነገር በቃ ፀቡም ፍቅሩም በካሜራ አጅብ

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ 5 วันที่ผ่านมา

    ኮሜቶችየ እዳትሸወዱ

  • @smumd
    @smumd 6 วันที่ผ่านมา

    ጀልና ከመጀመሪያ አታምረኝ
    እከፈነግረትመሰለኝኛለቺ😂😂😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 6 วันที่ผ่านมา

      አዉቀዉነዉ ጀማል መጀመሪያም እየሳቀማደኪኪ😂😂

  • @aweddfj5529
    @aweddfj5529 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @عليهزازي-ن9و
    @عليهزازي-ن9و 6 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😂😂😂😂😂

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 6 วันที่ผ่านมา

    ተዋቸው በነሱአትስራ ስንከታተላቸውነው የባሠባቸው ካሜራ እቸደቀኑነው የሚጣሉት

  • @Ggg-td9uq
    @Ggg-td9uq 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fjffkhi4121
    @fjffkhi4121 6 วันที่ผ่านมา

    walahi tidar macawacha hone yasazinal walahi

  • @naeemanaeema1234
    @naeemanaeema1234 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Madinah-s1p
    @Madinah-s1p 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 6 วันที่ผ่านมา

    ደውድተጠቀቅሚሥትህንአርቃትሀዋተብየዋንባለጌቆሻሻናት

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ድራማ በባለ ትዳሮች ባሰ የት እንሂድ ለናንተ ስንል

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 6 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አስጠሉ ተግማሙ ብን እኮ ደግሞ በኒካ መቀለዳቸዉ

  • @SamiraSamira-fz1vc
    @SamiraSamira-fz1vc 6 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂መገን

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb 6 วันที่ผ่านมา

    ምን ክርት ነሽ ወድሜን ልቀቀዉ ስት የወለድ ልቅ ንግግር አይናገረም