I love how previous artists had respect for each other and were humble enough to be each other's backup singers. I wonder if GenX and GenZ can make that work with all the ego flying in the air. P.s, I'm the daughter of an EBC Journalist, let me know, I am sure my mother will be delighted to have you. :)
Hey guys it's a mazing you guys bringing old skul ende show betekatulebet ena every Saturday betargut end show hulum sew be fiker yetebkewal elalew peace one love
Wuuu betam new yetemechegn. Ene yediro zefagnoch adinaki negn yahunochun eyatataliku aydelem. Yedirochu artistoch musica yemizefinut kelibachew ena lemoyaw kalachew fikir new. Tilahun, Mahamud, ena Tamirat abrew yezefenubet le derg wetaderoch program meselegn kaltesasatiku. Gin artistochu hulu negerachew original new.
እስከዛሬ ባወቅኳቸው መጠን የ"አውራ" አዘጋጆችን ስገመግማቸው;
1. ሽሜ = ሴቶች ሊወዱት የሚችሉት አይነት ደፋር፣ ድምፁ ነጎድጓዳማ፣ ነገር ግን በማንም መበለጥን የማይቀበል፣ በአውራ ፕሮግራሞች ላይ በሙሉ ራሱን ከፍ አርጎ ለመታየት የሚሞክር፣ የሙዚቃ ፍቅሩን የምወድለት፣ ለወደደው ጎደኛው ሟች ፣ ግን ደሞ በቀላሉ ብስጩና ጎደኛውን ሊያስቀይም የሚችል፣ ስለ ብዙ ነገሮች በተለይ ስለ ሙዚቃና መዝናኛ ጠለቅ ያለ እውቀትና የማስታወስ ችሎታ ያለው።
ግን ትመቸኛለህ ሽሜ... እንዲህም ሆነህ ሾውው ካላንተ አይደምቅም።
2. እዮ = እሱ የሚያይበት መንገድ ሁሌም ትክክል የሚመስለው፣ ስሜታዊ ግን ደሞ ነገሮችን ለማቻቻል የሚሞክር፣ ጭፈራ የሚችል የሚመስለው ግን ደሞ ወፍ የለም፣ ሳቁ የሚወደድ፣ ነገሮችን የሚያይበት ነገር የሚያስገርም፣ በሆነ ሙያ ትልቅ ደረጃ ሊደርስ የሚችል ታታሪ፣ የሾውው Catalyst... ኑሪልኝ እዮ ብራዘር።
3. ፍርሽ = የተረጋጋ፣ አርቆ አሳቢ ፣ ግን ደሞ በድንገት Rude መሆንን የሚያውቅበት፣ መሟዘዙን አንዳንዴ የሚያበዛው፣ ጓደኞቹን አግዝፎ የሚያይ ግን ደሞ ውስጡ ከነሱ የተሻለ እምቅ አቅም ያለው፣ ሴቶች የሚወዱት ቅልስልስ፣ ሳትፈልገው እንኳን የምትወደው አይነት ምስኪን ፣ ባተኮረበት ነገር ላይ እይታው የሚገርም፣ ጓደኞቹን በልቡ ከልቡ የሚወድ። ባህሪህን እወድልሃለሁ ፍራ። እቀናበታለሁ ሁላ።
ሶስታችሁም 3 በጣም የተለያየ ባህሪ ያላቸው፣ ግን ደሞ ያ መለያየት ይበልጥ ሾውን አጣፍጦላችኋል። ሶስታችሁም ሁሌ ትናፍቁኛላችሁ። ልክ ሾውን ሳየው በቀጠሮ ተገናኝተን የምናወራ ያህል ነው የሚሰማኝ። የሆነ ቀን ሶስታችሁም ጋር ተገናኝቼ ባወራና ብጫወት ስሜቴ ነው። ይመቻችሁ ብራዘርስ!!! Love You All...
Enem endanchi new yemasebew yemer sigerm
Aseteway neshi yene asteyaytm lk endanchi new bedenb kelxeshiwal benie bekul
ምርጦች
lmn ba mesafe melk asefiwem weda 200 gats yewataleshal
Facts and figures
የዚ ቤት አባል ከሆንኩ በኋላ ጭንቀቴ 50% ቀንሰዋል ፡ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ።
Enem feta new yemelew ...የማየው ነገር ሁሉ ነው የሚያሰቀኝ
Enam
I love how previous artists had respect for each other and were humble enough to be each other's backup singers. I wonder if GenX and GenZ can make that work with all the ego flying in the air. P.s, I'm the daughter of an EBC Journalist, let me know, I am sure my mother will be delighted to have you. :)
ደስ የምትሉ ጓደኛሞች። በደንብ ሳቁ ዋናው ወደዚ ያመጣን ምን ሆኖ
oh my boy's I was waiting all night , welcome. now let's start smiling
Wow Bertu Betam bezu Ale Selastawesachun Enamsgenalen Nabre Artistoche Bmelawe Alem Alen Eddie detonerade lemayet Yabeken Egezre yemasgen Ketelubate💕💕💕💕
We know our country is like heaven thanks guys 💕💕🇪🇷🇪🇷💕💕🇪🇹🇪🇹 one love
ሙሉ video የመጨረስ ትግስት የለኝም ድንገት ግን ካየሁ ማስታወቂያ አሳልፌ ነበር የማየው እናተላይ ግን በስርአት መመልከት ጀምርያለው ይሄ የስራቹ የማዝናናት አቅም ነው ሚያሳየው እባካችሁ ይህን የምትመለከቱ ሰዋች እንድያድጉ እና በሰፊው እንድንመለከታቸው you tube በ ማስታወቂያ ስለሚከፍላቸው እባካችሁ ማስታወቂያ ሳታሳልፍ ተመልከቱላችሁ እደጉ ብለናል እናመሰግናለን 😘
baxme nawe dase ymlwe tank you baxme fata nawe yargchugne love you guys 😍😍
የፍርሽ ድምጽ እና feta daily የሚያቀርምበው ልጅ ድምፃቸው ይመሳሰላል ልበል
Yedirowochu ema YETELEYU Nachew!!💯🔥🔥❤️Thanks awrawoch!
ማዘር ልክ እንደነሱ ትደንሳለች በጣም ደስ ይላል የድሮ ሙዚቃ ያበደ ነው በነሱ ጊዜ ስራውን ወደውት ነው ሚሰሩት እንከንም የለው አለባበሳቸው ያምራል ልብሳሸውን ደሞ አሁን እንዳዲስ 2000 ሺ ከዛም በላይ እየሸጡልን ነው
great video reaction, enamesgnaeln much love from australia.
በናታቹ የድሮ ዘፈን ልቀቁብን በጣም ነው ደስ የሚለው
በጣም በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነበር ምርጦቹ!!!
አሪፍ ትዝታ ነዉ የጫራቹብን እናመሰግናለን 👏👏👏😊
Betam wed Tizeta wesdachun eko WOW
7:10 just hiking lay honeh yehe seweye simetabeh be wuha melk new chakawun yemetotaw
ka shema gar yahona zemdena alan malat now music mercha laye ❤️😢hulam westa nachuh ::
ጉብልዬ አወይ እኔ ወይኔ !ጉብልዬ ለፍቶ ለፍቶ መና! ጉብልዬአለቀች ጎመኔ !ጉብልዬ ቀጣፌው በዛና።🙉💎 1ኛ 😘ይመቻቹ💕
እጅግ በጣም ያምራል። በርቱ በተለይም የድሮ ሙዚቃ ላይ በጣም ብትቀጥሉ ደስ ይላል። በተለይ ጥላሁን፣ ማህሙድ ፣ ሂሩት በቀለ እና ብዙነሽ በቀለ ላይ ብዙ ብትሰሩ ከመደሰታችን በተጨማሪ እንማራለን።
Zare demo be NY kofya fua bileshal. Love u guys
zemene melese aynwa nw wedaje milew Agote nw ena esu ly react selaregachu des belognal israel hager nw minorew lelaw agote Abebe melesse tawaki zema ena getem derasi new thnxs Awrawoch🤩
ሽሜ ልክ ነህ የነዋይ ዘፈን ላይ ማሲንቆ የሚጫወተው ኤልያስ ተባበል ነው ሲኒማ ራስ (ራስ ቴአትር) በድምፃዊነት አልፎ ከገባ በኋላ ድምፃዊ ስለበዛ መሳሪያ ተጫወት ብለው ለተወሰነ ግዜ በማሲንቆ ነበር ሲያገለግል የነበረው። የመጀመሪያ ካሴቱን ሲሰራም በብዙ ጥረት ማታ የምሽት መዝናኛ እየሰራ ለፍቶ ባጠራቀማት ገንዘብ ነው ቲያትር ቤቱ ሳያውቅ ጨርሶ ድንገት ያስደነገጣቸው። ብዙ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሟላ ድምፃዊ ሲሉ ይጠሩታል። ማዲንጎና ጎሳዬ በኤልያስ ይሄ ነው የማይባል ተፅዕኖ ነበረባቸው። ብዙ ያልተወራለት የጥበብ ሰው ስለሆነ ነው ይሄን ማለቴ። የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ ሽሜ በሚቀጥለው ስለኤልያስ የተወሰነች ሰከንድ የሆነች ነገር ብትል ደስ ይለኛል። ፍሬና እዩ በተደጋጋሚ ሽሜ ሽሜ ያልኩት ቆየት ላሉ ሙዚቃዎች የሽሜ ነፍስ ስለምትቀርብ ነው🙏😘❤
ደሰ ይላል.
Betam arife gize neber dero betefeteren yasebelae. Thank you guys wedehwala selemelesachihune. 🙏❤️❤️🥰
አህለን ምርጦች ዘና ፈታ ብለናል ክክክክክ ይልመድባቹ
Maroch💖💖 💖betam new enjoy yaregkut yezarewu program...👌🏾🎶💃🏿✨😘
Ye diro music eko kesmachu ye ahunun music yastelal. Betam Ye diro music Wow Amazing betam betam mice.
OMG I just wake up and TH-cam new yekaftkote layach really wedede new yemaregachwu betam 😘
Look forward too listen old music. Thanx for reminder
you are right / i like too the way they dress with the netela worn in that way/!!
The most wonderful reaction guys keep it up.
Please react ታምር ግዛው ምነዋ new music you guys gone love it. Love your show as always 👍👍👍👍
ሽምዬ የመጨረሻውን ግብዣህን መቼም አረሳም ትልቅ ቦታ ምሰጠው የዜማ ቅብብል ነው ብዙዬ ጥሌ እና ጋሼን የምር እናመሰግናለን የኔ ፍቅር
የ3ቱን ስንሰማ ምር የፍርሽ ፊት ያሳዝን ነበር ሽሜ ሁሌ አንደኛ ነሺ እዩ ሁሌ ትመቼኛለህ .....ውይ በጣም ነው የተመቸኝ ዛሬ ፍርሽ ደሞ በድሮ አስገራሚ ዜናዎች ኑ እንጂ
You guys make me smile, I like you all, thumb up 👍
Yezarew betam des yelal tensh deqeqam chemerachu selserachu kebert yeseteln❤
መጡ መጡ እነ ጭሳ ጭሱ ውይ ደስ ስትሉ በቃ እናንተ ጋ ሳቅ ርካሽ ነው ኣደል😅😅😅😅😅
Shaft in Africa ደብብ እሸቱ ጋር ምርጥ ፊልም ♥
እንዴ ሁሉም አይደለማ ቁርጥ የሚወደዉ 🎤 መድረክ መሪ ለምሳሌ 🙋♀️እኔ አልወድም እንደኔ የማይወድ ካለ ላይክ👍🏼 በመግጨት ግለፁ።
Yalenata gezaowme ayehadelege ...... enkowane dhna metachu yena azgowch.....sakachu westa naow!!!! 💕
Hey guys it's a mazing you guys bringing old skul ende show betekatulebet ena every Saturday betargut end show hulum sew be fiker yetebkewal elalew peace one love
Wuuu betam new yetemechegn. Ene yediro zefagnoch adinaki negn yahunochun eyatataliku aydelem. Yedirochu artistoch musica yemizefinut kelibachew ena lemoyaw kalachew fikir new. Tilahun, Mahamud, ena Tamirat abrew yezefenubet le derg wetaderoch program meselegn kaltesasatiku. Gin artistochu hulu negerachew original new.
ፍሬ አሪፍ ጥያቄ ጠይቆ ላሽ አላቹት የምር ግን ድሮ የሴት እና የወንድ ልብስ እንዴት ነው ሚለየው
ዛሬ 3 ጊዜ ኮመንት ሰጠው
እውነት ደሰ የሚል ኦልዲሰ ሙዚክ ነው 👌❤
awra yabeda new pamfloon music react argobet
Betam new Des yemetelute... Keep it up 🥰
Bravo guy's 👌 keep it up
You always make me smile tnx. love you Awras😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ደስ ስትሉ ሽሜ ግን ለምን አዘፍንም በውን ሰአት ያሉት ዘፋኞች ጆሮ ያደማሉ ፍራኦል ፀባየ ሰናይ ወንድሜን ነው የምትመስለኝ ስወድህ። እዩ ፈታ እያደረጋቹን ነው በርቱ Instagram እና Telegram አድራሻቹን ብታስቀምጡልን
ሸሜ በብዙ ነገሮች ኮመን የሆኑ እሳቤዎችክ ከኔ ጋር በጣም እየተመሳሰሉብኝ ነው!
I didn't want today's episode to end at all.
You guys are awesome! Each of you have different qualities. And together bomb!!!💜💜💜
የኔ ምርጦች እንካን ደና መጣቹ
ሰላም ዉዶች በጣም ደስ ይላል እዉነት በዛ ጊዜ በተወለድን ያስብላል በተለይ የጥልዬን የምትወድ እስቲ በላይክ አሳዮን ❤❤❤
የኔ ጥብሶች እንዴት ናቹልኝ በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር አውራን ነው እወዳችዋለው
telegram page Link ka lakulegne
I wanna see u 3 guys dancing like that guy with the tota song😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Specially fresh😂
ውይ ስወዳችሁ እኳን ደና መጣችሁ
ሰላም ዛሬ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያቀረባችሁት ምችት ይበላችሁ እኔ እራሱ እደ ሽሜ ኦዲሶችን በጣም ነው የምወዳቸው አረ ሽሜ እና እዩ ቁርጣችንን ካላወቅን ቁርጥ አንጋብዝም ቁርጣችሁን እስክታቁ የካፌ ተጠቃሚ ነው የምትሆኑት ክክክክ ፍርሽ አራድዬ ላሽ አለ ባልሰማ ይመቻችሁ 🥰🥰🥰
አህለን ነገ ደግሞ በ ተአምር ዘፈን ረያክት አድርጉ
ጭሶችዬ ሽምዬ ቫሌ 👑 መረዋዬ ማሀል ላይ ሁንልኝ ብየካ እዴ
እንኳን የዚህ ቤት አባል ሆንኩኝ የማዳም ጭቅጭቅ እረሳበታለው አቦ ፈጣሪ ፍቅር ይጨምርላቹ 🙏🙏ስታስቀኑ እኮ 💗💖👄
emiyen ende ayenet jema new yalegni awirawoch timechugnalachu
እንኳን ደና መጣችሁ!
Selam selam👏👏👏selsm dhemo wede botak temeles tlat bizum alayehukm🥰🥰🥰🥰🥰🥲
Ere eyu tew Ena megeb kalebesl alewedem quret alebelam hulunem atebelu tew fete lemayeblut
What a wonderful collection. Thank you guys.
ሆይ ሆይ አለቹ ወይ ሰላም የኔ ውዶቼ 😘😘 ስተምሩ በርቱልኝ
በጣም ነው ደስ የሚለው እኔም ከናንተ ጋር ተመስጬ ነበር 😊😍😍😍
የተዓምር ግዛው ምነዋን react አድርጉበትማ 😳
የእዩኤልን እይታ መስማት ፈልጋለሁ..
ስቶሪውን የምስሉን ጥራት ቁንጅናዋ ዜማው ግጥሙ (እንደተለመደው ናቲ ነው የፃፈው..ግን የዳዊት ፅጌን ደስ አለኝን ግጥምስ ሰምታችሁ አልተደመማችሁም? ) እስኪ please 😊
yhanene clip abren mayet yelebnm tlalachu yemer ahun ahun kenante gar video clip mayet mchota honol ena ebakachu?/?
Teamir Gizaw (Minewa) ተዓምር ግዛው (ምነዋ)
Eyu gen serashe mendnew eyetashe mnamn betam new yemimchegne 👏
እንኳን ደና መጣቹ
Betam des yilal oldies des yilal betamm mehamudn demo sewedewwww
yemr oldies yemiyak sew wistee new hula birk yhonbgnal endi aynet sew sagegn ewedachualew ymechachu
By the way I feel exactly like u bro yedro sew mihone new mifelgaw yeha yene zimen minm aysdestagem so bro I feel u 😊
Zare betam i like it thank you brothers
አሪፎቹ ...ያው ጭብጨባ 👏👏👏
ግመል ላም ስትባባሉ ደስ ይላል ምክንያቱም
ስደት ኣይኑ ይጥፋ !!!
ዛሬ ኣንደኛ ነኝ እልልልልልል እንኳን ደህና መጣቹሁ ሽሜ እረ ወደቦታህ ተመለስ
Thank you shema
Hhhhhhh magebiyacu sake mawecacum sake dase setelu❤
ዛሬስ i wished my name was የሺ በሽሜ አዘፋፈን
ዘመነ መለሰ የአበበ መለሰ ወንድም
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቻው
በሚገርም ሆኔታ አንደኛ ውድድድድ😘
መገረፍ ያስፈልጋችኋል
bezuye / tilahun yalubet zefen gen mehamud nw tamerat mola nw
Wel come Selam Selam ye machechu💕💕💕
thank you so much😘😘
Shme my best love u we love u guys
BeMestawet yemizefnu! Fraol 😀😃🙂
ስወዳቹ ነገ በመሀሪ ደገፋው አዲሱን ቀኜ ነው ጎንደር በሚለው ስሞት
Ye sake menchoch nurelen Abo 😘😘😘
ሀይ ፍሬዶች ፒስ ነው እዪኤል የታነች እሳ ላይክ አርጌዋለው በተረፈ ሳላማቹ ብዝት ይበል ይመቻቹ በተረፈ እኔም ኦልዲስ አድናቂ ነኝ ካለሁበት
13:04 eyeut haileye tadesse ale dero chefari nbr ena ba next video mention aregut
3gna laye yaew esu nw
Wndemoche gezew eko tebelashetuwal mucis dero kere🥰
Yana maroch አይቼዉ እሰጣለዉ ኮመንት እሰከዛ ሌላም ልቀቁ
የዛሬው ቪድዮ ❤👌❤👌❤👌