ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን በዚህ ዘመን ላሳየን ለአገራቸው የተስውቱን አባቶቻችንን ማክበር ማስታወስ ማወደስ ይገባናል ትውልዱ ኢትዮጵያዊነቱን ረስቷል ሲባል ይሄን አሳየን የኢትዮጵያ አምላክ ክበር ተመስገን አሜን
ውድ ኢቲዮጲያዊ እንዲህ ነው የምናምረውሰላም ላሀገራች ፈጣሪ ይጠብቃቹ!!!!!!
አደዋ የነፃነት አርማ የኢትዮጵያ ዊያን ትምክትየፍሽሽት ውድቀትበቅኝ ዛንገዛ ከፍ አልን በአለም ኢትዮጵያ ባለም የሚመስልሽ የለምየጅገኖች እናት ነሽ ነጭን ያበረከክሽ።በታላቅነትሽ አለምን ያስደመምሽ ባባቶች ደምና አጥንት የታነፅሽ ልዩነሽ አገሬ ማንም ከቶ አይመስልሽ በቃሏ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ያመት ስው ይበለን
አምላኬ ሆይ እናት ኢትዮጲያን አደራ ክፉዋን አታሠማኝ
This how we done I proud of my country I love it we are strong people 💪💪💪 never give up god bless 🙏🙏🙏
yesterday , today, tommorow, and forever Menelik is the emperor of ETHIOPIA Not only we coommerate to you but also ICONIC for AFRICAN FREEDOM
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ያኮራል ደስ ይላል 💚💛💋💋💋💋
Wollo raya Tube ok
በጣም ነው ምታምሩት ወጣት የነብር ጣት እግዚአብሔር አምላክ ክፉን ያርቅልን ሀገራችን ሰላም ትሁን እንዲ ነው ሚያምርብን እርስ በርስ መባላት የትም አያደርሰን ሁለም በአንድነት ስለ ኢትዮጵያ ነው ሚዘምሩት ይሄን ከማየት በላይ ምን ያስደስታል የሀገሬ ልጆች ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ
ምኒልክ ጥቁር ሰው የአፍሪካ ጀግና 💪💪💪
Ye Alem jegna
ጥቅማኞች የዘሩት ዘራኝነት ብፋታተንም፣ የእትዮጵያዊነት ስሜትና ክብር አሁን ደግም እየተነሣሠ እንደሆነ ይሰማኛል። ተማስጌን ነው!
በጣም ታምራላችሁ ኮራሁባችሁ በእዚህ ዘመን እንደዚህ አያቶቻችን ለእኛ ሲሉ የከፈሉትን መስእዋትነት እሚያስታውስ እና እሚኮራበት ትውልድ በማየቴ በእውነት በደስታ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም
ባባቶቼችን ደም ሲሉ እንባዬን አስጨረሱን እውነት ነው የታላላቅ አባቶች ሀገር በደማቸውና በአጥንታቸው ነው ያቆምውት ክብር ላባቶቻችን ይሁን ወብ ሀገረ ውብ ሀገሬ ባቺ እኳነው መከበሬ በክብር ለዘላለም ኑሪ ሀገረ
ስታምሩ፡ ኢትዮጵያዊ መሆንራሱ ኩራትነው ፍቅር የሆነ ህዝብአምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፣ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካ‘ጥንት፤ስንት ወገን ወደቀ ለነጻነት ምድር፣ትናገር አድዋ፣ትናገር ትመስክር፤ትናገር አድዋ፣ትናገር አገሬ፣እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ፤#Adwa
በውነት በጣም ድሰ ይላል ማንችሰተር ቼልሲ ሰትሉ እኮ አገራቹንም የረሳቹ ይመሰለኛ ነበር ለካ ውገኔ ባህሉን ውጉን አረሳም ተባረኩ ከቁጥር አያጉላቹ የአመቱ ሰው ይበላቹ
እሰይ ለካ ኢትዮጵያየ ሰው አለሽ ውድድድድ ውዶች እንድህ ነው የሚያምርብን እማ ሃገሬ አምላክሽ ሰላሙን ያስፍንልሽ
ዋው ስታምሩ የምር እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውራቹ የኔ አንበሶ
ስታምሩ እፍፍፍፍፍ አንድነት እኮ ነው እሚያምርብን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ጠብቅልን
አድዋ ዛረነ አድዋ ትናት ልቤ ተነሳሳ በእውነት እንዲህ አባቶቻችንን ስናውድስ ጥላትም ይፈራናል ታሪካንንም እናውቃለን አሁንም አንድ ያድርገን የኢትዮጵያ አምላክ
ደስ፡ስትሉ፡እግዛቢሔር፡፡ይጠብቃቺሁ
I miss you so much God bless you Ethiopia
በጣም ደስ ይላል ኳስ ላይ ብቻ አይደለም መጮህ እደዚህም ለሀገር ፍቅርም ሲሆን ደስ ይላል ይሔነዉ ጀግነት በርቱ
የሚገርም ትዉልድ ሞት ያልበገረዉ ታሪክ የማይረሳ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
ደግሞ ላመቱ በሰላም በጤና ያድርሳችው ያድርሰን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ማሻ አላህ ተበረከለህ ስታምሩ አንድነተቹ
ደስ ሲሉ ...እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ...!!!
We proud of you guys one love one Ethiopia God bless
የቡና ደጋፊ አድዋ የኔ አንተን ባየው አይኔ ፋሺስት ለምኔ ዘራፍ ዘራፍ ማለቴ ከልቤ ነው ከአንጀቴ አደዋ የናት ያባቴ ዋው የሸገር ልጆች ዘር ሀይማኖት የማይመረጥበት A.A
Long live with peace & prosperous development Agerea Ethio... Adwa tebareki zemensh yimta and laregshn !!
ዋው በጣም ደስ ይላል የቡና ደጋፊም ባልሆን የአዲስ አበባ ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ቢያንስ ከዘረኝነት ነጻ ነኝ ሌላ ቢሆን ጋጣሚውን አገኘሁ ብሎ በአል ሳይሆን ሚያከብር አገር ያወድም ነበር
The strength of young people is amazing even though they were thought not to remember for 30 years.
ተከብረሽ የኖርሽ ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም አዎ ውድም ይበል ጥላት ቅጥል ይበል።💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ውይይይይ ስታምሩ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅርላይ ይሄ ሲጨመር የመጬ ነው የጨሳቹት እንዴት እንደሚያምሩ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
ተባረኩ እናንተ ወጣቶች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ከነዚህ አውሬዎች
ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ
ammmmmmnnnnnnnnnneeeeeeeeeeee BUNA BUNA
ሚኒሊኬያ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ኡፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላምና ፍቅሩን ያድልልን ዘረኝነት ይጥፋ ሀይማኖትንና ዘረን የሚከፋፉሉትን እግዚአብሔር ያስወግድልን ታምራላችሁ
ዋወ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
so beautiful united and happy.
እስይ ተባረኩ ኢትዮጵያዬ ኑሪ ለዘላለም
God Blessing oll Ethiopian ppl♥♥
ክብር ለኢትዮጵያ አፍሪካ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፤ እኛ ወታደራዊ ኃይል ነን
It is beautiful!!!
andenet hayel nwe egziabher andentachen yetebkelen amenn
አላህ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች አላህ ሆይ ክፍን አቀህ ስላማችን መልሰው።
ዋው እንኳን አደረሳችሁ ለነፃነታችን ቀን።ስታስቀኑ😢😢😢
ኢትዮጵያ ለዘላለም ነግሰሽ ሁሌም ቀድምሽ እንዲህ እንዳማረብን ያመት ሰው ይበለን ሰላምና ፍቅር በያለንበት ያድለን ሰላም ላገሬ ይወረድ
የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ክፍአችሁን አያሰማን ያረብ የነፃነት
Toyba Oumer 👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟
Amen mar!
ውይ ስታምሩ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Wwwwwwwwwwwoooowwwwwwwwwwwwwwww
አውነት አኰራችሁን የኛ ጀግኖች !! ሚኒሊክ የአኔ!!!
ስታምሩ የሀገሬ ልጆች ውይ አኛንም ከስደት ተመልሰን በሀገራችን በነፃነት ለመደሰት ያብቃን እንኳን አደረሣቹ ለአድዋ በአል😘
ዋው የሀገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ ድል ለአባቶችን ነፍፍፍፍ አመት ነሩልን
Tebareku takoralchu betam😘
Endinen ethiopiawiyan Manm ayleyenmmmmmmm
Im so prod of being ethiopian. Ethiopia is a pride
ታሪክ ያለው ትውልድ ታሪኩንያከብራል ምስክርነትንም ይሰጣልለትውልድም ያስተላልፋል!!!!!!!።
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሀገሬ ውቦች።
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን ሰላሙን ያብዛልን
ወጣቶች ታሪክን ማሥታወሣቹ እንዴት ደሥይላል
Oh my goodness this is so excited
ውይ ደስ ስትሎ ኢትዮጵያዊነት የኩራታችን
በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖቸ
እምዬ ሀገሬ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የትም ትውለድ አዲስአበባ እድግ አገሬ እንዴት እደናፈቀሽን።
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ethiopian በሙሉ wowwwwwwwew😍😍😍😍
እዩ አንድነታችን ሲያምርብን 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😚😚 ወድድድድ ሀገሬ ክፉ አይንካችሁ
Wow! Ethiopiaye! Lot's of love for all of you!
ስታምሩ. ለሀገራቹ.ጀግናመሆነው
ኡፍፍ በደስታ እምባዬን አመጣቹት አንድነታችንን እግዚአብሄር ያጽናዉ ዲ/ን ዳኒኤል ክብረትና መምህር እሸቱ ድካማቹ በከንቱ አልቀረም እግዚአብሄር ይመስገን
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም 💚💛❤️👍🏽የሀገራችንን ክፉ የሚስባትን ክፉ የሚስባትን ቆራጥ ነን ልጆችዋ አንወድም ጥቃት 💚💛❤️👍🏽አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ ሁሌም 💚💛❤️👍🏽እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ ህዝባችንን ይርዳው💚💛❤️👍🏽ዓድዋ መለው ኢትዮጵያውያን በአንድነት ኢትዮጵያን ያቆሙ ጅግኖቻችን ስማእታት ሁሌም ናቸው ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም 💚💛❤️👍🏽
ኢትዮጵያ ሀገሬ የፍቅር አምለክ ሰላምሽን ይመልስልሽታምራለችሁ ሰላማችሁ ይብዛ!!
ዋውውውውው ደስስስስስ ትላላችሁ ዩቱ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እኛ ኢትዮጵያን ፍቅር ነው የሚያምርብን፡ስታምሩ።
Wow Ethiopia lezlalem tenure! Thank you all!
የኔ ውቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!!
ዋው ወጣቶች በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
Tebareku bezeregnnet yemayamn wetat one of ETHIOPIA 💚💛❤❣
ክፉ አይንካችሁ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን ደስ ስትሉ አይለያችሁለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ውድድድድ😘
እግዚያብሄር የጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
EMPEROR MENELIK 👌💚💛❤ Forever!!!
አላህ ይጠብቃችሁ
ለ አንድ ሀገር ህልውና ዋናው ወጣት ነው
jegena teru kesera besewi lebe hulem negeso yenoral ketewled teweld senzekerew enenoralen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Setamrwu Egziabher yitbkachu Etiopia Lezlalem Tnur💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍
እዴት እደምታምሩ ቅድስ ጊዎርጊስ ኢትዮጵያን የአስራት አገርህን አስባት🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ልጅች
ተመስገን ፈጣሪ
ኢትዮጲያ የጀግኖች ሀገር ስታምሩ አንድነት ህብረት ፍቅር አርማ ኢትዮጲያ ይታይባችሁል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ገነት ያድርግልን የደግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አደዋ ታሪክን የሚጠብቅ የሀገር ፍቅር ያለው ትውልድ ያድርገን ይስጠን አሜን!!!
Ethiopia tekedem 💚💛❤️
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምእናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም
የኔ ጀግኖች ስታምሩ አንድነታችን ውበታችን ነው አባቶቻችን መጥተው አንገዛም ብለን ነበር አሁን ግን ለምድረ ነጫጭባዎች እኛ ያሉበት ድረስ እየሄድን እየተገዛንላቸው ነው ድህነት አይኑ ይጥፋ
ደስ ስትል የሐገሬ ልጆች
ይሄ ነው አድዋ የኔ ሚኒልክ የኔ አንተን ባየ አይኔ ባንዳ ለምኔ እልልልልልልልልል
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ሰላምን ሁሉ ለአገሬ
በጣም ደስ ይላል ያገሬ ልጃች ሰላማችሁ ይብዛ
አረ እዲህ አንድ ስንሆን የምናምረውን የልብ ውበትና የማንነት ክብር ለመንፈግ የሚሞኩሩ አላህ ያንሳልን ከሀገር ይልቅ በክልል ለተከበባቹ ቤሄርነኜች አላህ አያሳካላቹ አይሳካላቹሁ ም
ስታምሩ ያገሬ ልጆች በራሳችሁ ተነሳሽነት ታሪካችሁን ለማወቅ መጏጏታችሁ ያስደስታል:: ኢትዮጵያ የናንተ ነች:: እነ ሚኒልክ አንድ ኢትዮጵያን አስረክበዋችሁዋል :: ካሁን በሁዋላ አንድነትዋን ጠብቃችሁ ማቆየት የናንተ ሃላፊነት ነው::
Wow btame des ylale Adwa
ውይ ስታምሩ ሁሌም ፍቅር ያሸንፍል
If our forefathers didn't gave their blood nd life, who knows Africa could still be under whites! Salute our warrior fathers✊️🔥🔥🔥🇪🇹🔥🔥🔥✊️
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን በዚህ ዘመን ላሳየን ለአገራቸው የተስውቱን አባቶቻችንን ማክበር ማስታወስ ማወደስ ይገባናል ትውልዱ ኢትዮጵያዊነቱን ረስቷል ሲባል ይሄን አሳየን የኢትዮጵያ አምላክ ክበር ተመስገን አሜን
ውድ ኢቲዮጲያዊ እንዲህ ነው የምናምረው
ሰላም ላሀገራች ፈጣሪ ይጠብቃቹ!!!!!!
አደዋ የነፃነት አርማ
የኢትዮጵያ ዊያን ትምክት
የፍሽሽት ውድቀት
በቅኝ ዛንገዛ ከፍ አልን በአለም
ኢትዮጵያ ባለም የሚመስልሽ የለም
የጅገኖች እናት ነሽ
ነጭን ያበረከክሽ።
በታላቅነትሽ አለምን ያስደመምሽ
ባባቶች ደምና አጥንት የታነፅሽ
ልዩነሽ አገሬ ማንም ከቶ አይመስልሽ
በቃሏ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ያመት ስው ይበለን
አምላኬ ሆይ እናት ኢትዮጲያን አደራ ክፉዋን አታሠማኝ
This how we done I proud of my country I love it we are strong people 💪💪💪 never give up god bless 🙏🙏🙏
yesterday , today, tommorow, and forever Menelik is the emperor of ETHIOPIA Not only we coommerate to you but also ICONIC for AFRICAN FREEDOM
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ያኮራል ደስ ይላል 💚💛💋💋💋💋
Wollo raya Tube
ok
በጣም ነው ምታምሩት ወጣት የነብር ጣት እግዚአብሔር አምላክ ክፉን ያርቅልን ሀገራችን ሰላም ትሁን እንዲ ነው ሚያምርብን እርስ በርስ መባላት የትም አያደርሰን ሁለም በአንድነት ስለ ኢትዮጵያ ነው ሚዘምሩት ይሄን ከማየት በላይ ምን ያስደስታል የሀገሬ ልጆች ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ
ምኒልክ ጥቁር ሰው የአፍሪካ ጀግና 💪💪💪
Ye Alem jegna
ጥቅማኞች የዘሩት ዘራኝነት ብፋታተንም፣ የእትዮጵያዊነት ስሜትና ክብር አሁን ደግም እየተነሣሠ እንደሆነ ይሰማኛል። ተማስጌን ነው!
በጣም ታምራላችሁ ኮራሁባችሁ በእዚህ ዘመን እንደዚህ አያቶቻችን ለእኛ ሲሉ የከፈሉትን መስእዋትነት እሚያስታውስ እና እሚኮራበት ትውልድ በማየቴ በእውነት በደስታ ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም
ባባቶቼችን ደም ሲሉ እንባዬን አስጨረሱን እውነት ነው የታላላቅ አባቶች ሀገር በደማቸውና በአጥንታቸው ነው ያቆምውት ክብር ላባቶቻችን ይሁን ወብ ሀገረ ውብ ሀገሬ ባቺ እኳነው መከበሬ በክብር ለዘላለም ኑሪ ሀገረ
ስታምሩ፡ ኢትዮጵያዊ መሆንራሱ ኩራትነው ፍቅር የሆነ ህዝብ
አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት፣
ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ካ‘ጥንት፤
ስንት ወገን ወደቀ ለነጻነት ምድር፣
ትናገር አድዋ፣ትናገር ትመስክር፤
ትናገር አድዋ፣ትናገር አገሬ፣
እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ፤
#Adwa
በውነት በጣም ድሰ ይላል ማንችሰተር ቼልሲ ሰትሉ እኮ አገራቹንም የረሳቹ ይመሰለኛ ነበር ለካ ውገኔ ባህሉን ውጉን አረሳም ተባረኩ ከቁጥር አያጉላቹ የአመቱ ሰው ይበላቹ
እሰይ ለካ ኢትዮጵያየ ሰው አለሽ ውድድድድ ውዶች እንድህ ነው የሚያምርብን
እማ ሃገሬ አምላክሽ ሰላሙን ያስፍንልሽ
ዋው ስታምሩ የምር እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውራቹ የኔ አንበሶ
ስታምሩ እፍፍፍፍፍ አንድነት እኮ ነው እሚያምርብን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ጠብቅልን
አድዋ ዛረነ አድዋ ትናት ልቤ ተነሳሳ በእውነት እንዲህ አባቶቻችንን ስናውድስ ጥላትም ይፈራናል ታሪካንንም እናውቃለን አሁንም አንድ ያድርገን የኢትዮጵያ አምላክ
ደስ፡ስትሉ፡እግዛቢሔር፡፡ይጠብቃቺሁ
I miss you so much God bless you Ethiopia
በጣም ደስ ይላል ኳስ ላይ ብቻ አይደለም መጮህ እደዚህም ለሀገር ፍቅርም ሲሆን ደስ ይላል ይሔነዉ ጀግነት በርቱ
የሚገርም ትዉልድ ሞት ያልበገረዉ ታሪክ የማይረሳ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ
ደግሞ ላመቱ በሰላም በጤና ያድርሳችው ያድርሰን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ማሻ አላህ ተበረከለህ ስታምሩ አንድነተቹ
ደስ ሲሉ ...እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ...!!!
We proud of you guys one love one Ethiopia God bless
የቡና ደጋፊ
አድዋ የኔ አንተን ባየው አይኔ ፋሺስት ለምኔ ዘራፍ ዘራፍ ማለቴ ከልቤ ነው ከአንጀቴ አደዋ የናት ያባቴ ዋው የሸገር ልጆች ዘር ሀይማኖት የማይመረጥበት A.A
Long live with peace & prosperous development Agerea Ethio... Adwa tebareki zemensh yimta and laregshn !!
ዋው በጣም ደስ ይላል የቡና ደጋፊም ባልሆን የአዲስ አበባ ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ቢያንስ ከዘረኝነት ነጻ ነኝ ሌላ ቢሆን ጋጣሚውን አገኘሁ ብሎ በአል ሳይሆን ሚያከብር አገር ያወድም ነበር
The strength of young people is amazing even though they were thought not to remember for 30 years.
ተከብረሽ የኖርሽ ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም አዎ ውድም ይበል ጥላት ቅጥል ይበል።💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ውይይይይ ስታምሩ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅርላይ ይሄ ሲጨመር የመጬ ነው የጨሳቹት እንዴት እንደሚያምሩ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
ተባረኩ እናንተ ወጣቶች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ከነዚህ አውሬዎች
ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ
ammmmmmnnnnnnnnnneeeeeeeeeeee BUNA BUNA
ሚኒሊኬያ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ኡፍፍፍፍፍፍ ስታምሩ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላምና ፍቅሩን ያድልልን ዘረኝነት ይጥፋ ሀይማኖትንና ዘረን የሚከፋፉሉትን እግዚአብሔር ያስወግድልን ታምራላችሁ
ዋወ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
so beautiful united and happy.
እስይ ተባረኩ ኢትዮጵያዬ ኑሪ ለዘላለም
God Blessing oll Ethiopian ppl♥♥
ክብር ለኢትዮጵያ አፍሪካ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል፤ እኛ ወታደራዊ ኃይል ነን
It is beautiful!!!
andenet hayel nwe egziabher andentachen yetebkelen amenn
አላህ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች አላህ ሆይ ክፍን አቀህ ስላማችን መልሰው።
ዋው እንኳን አደረሳችሁ ለነፃነታችን ቀን።ስታስቀኑ😢😢😢
ኢትዮጵያ ለዘላለም ነግሰሽ ሁሌም ቀድምሽ እንዲህ እንዳማረብን ያመት ሰው ይበለን ሰላምና ፍቅር በያለንበት ያድለን ሰላም ላገሬ ይወረድ
የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ክፍአችሁን አያሰማን ያረብ የነፃነት
Toyba Oumer 👏👏👏👏👏💟💟💟💟💟
Amen mar!
ውይ ስታምሩ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Wwwwwwwwwwwoooowwwwwwwwwwwwwwww
አውነት አኰራችሁን የኛ ጀግኖች !! ሚኒሊክ የአኔ!!!
ስታምሩ የሀገሬ ልጆች ውይ አኛንም ከስደት ተመልሰን በሀገራችን በነፃነት ለመደሰት ያብቃን እንኳን አደረሣቹ ለአድዋ በአል😘
ዋው የሀገሬ ልጆች ምችት ድልት ይበላችሁ ድል ለአባቶችን ነፍፍፍፍ አመት ነሩልን
Tebareku takoralchu betam😘
Endinen ethiopiawiyan Manm ayleyenmmmmmmm
Im so prod of being ethiopian. Ethiopia is a pride
ታሪክ ያለው ትውልድ ታሪኩን
ያከብራል ምስክርነትንም ይሰጣል
ለትውልድም ያስተላልፋል!!!!!!!።
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሀገሬ ውቦች።
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን ሰላሙን ያብዛልን
ወጣቶች ታሪክን ማሥታወሣቹ እንዴት ደሥይላል
Oh my goodness this is so excited
ውይ ደስ ስትሎ ኢትዮጵያዊነት የኩራታችን
በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ወገኖቸ
እምዬ ሀገሬ የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የትም ትውለድ አዲስአበባ እድግ አገሬ እንዴት እደናፈቀሽን።
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ethiopian በሙሉ wowwwwwwwew😍😍😍😍
እዩ አንድነታችን ሲያምርብን 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😚😚 ወድድድድ ሀገሬ ክፉ አይንካችሁ
Wow! Ethiopiaye! Lot's of love for all of you!
ስታምሩ. ለሀገራቹ.ጀግናመሆነው
ኡፍፍ በደስታ እምባዬን አመጣቹት አንድነታችንን እግዚአብሄር ያጽናዉ ዲ/ን ዳኒኤል ክብረትና መምህር እሸቱ ድካማቹ በከንቱ አልቀረም እግዚአብሄር ይመስገን
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም 💚💛❤️👍🏽
የሀገራችንን ክፉ የሚስባትን ክፉ የሚስባትን ቆራጥ ነን ልጆችዋ አንወድም ጥቃት 💚💛❤️👍🏽
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ ሁሌም 💚💛❤️👍🏽
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ ህዝባችንን ይርዳው💚💛❤️👍🏽
ዓድዋ መለው ኢትዮጵያውያን በአንድነት ኢትዮጵያን ያቆሙ ጅግኖቻችን ስማእታት ሁሌም ናቸው ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም 💚💛❤️👍🏽
ኢትዮጵያ ሀገሬ የፍቅር አምለክ ሰላምሽን ይመልስልሽ
ታምራለችሁ ሰላማችሁ ይብዛ!!
ዋውውውውው ደስስስስስ ትላላችሁ ዩቱ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እኛ ኢትዮጵያን ፍቅር ነው የሚያምርብን፡ስታምሩ።
Wow Ethiopia lezlalem tenure! Thank you all!
የኔ ውቦች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ!!!
ዋው ወጣቶች በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ
Tebareku bezeregnnet yemayamn wetat one of ETHIOPIA 💚💛❤❣
ክፉ አይንካችሁ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን ደስ ስትሉ አይለያችሁ
ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ውድድድድ😘
እግዚያብሄር የጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች
EMPEROR MENELIK 👌💚💛❤ Forever!!!
አላህ ይጠብቃችሁ
ለ አንድ ሀገር ህልውና ዋናው ወጣት ነው
jegena teru kesera besewi lebe hulem negeso yenoral ketewled teweld senzekerew enenoralen 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Setamrwu Egziabher yitbkachu Etiopia Lezlalem
Tnur
💚💛❤💚💛❤💚💛❤👍👍👍
እዴት እደምታምሩ ቅድስ ጊዎርጊስ ኢትዮጵያን የአስራት አገርህን አስባት🙏
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ልጅች
ተመስገን ፈጣሪ
ኢትዮጲያ የጀግኖች ሀገር ስታምሩ አንድነት ህብረት ፍቅር አርማ ኢትዮጲያ ይታይባችሁል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ገነት ያድርግልን የደግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አደዋ ታሪክን የሚጠብቅ የሀገር ፍቅር ያለው ትውልድ ያድርገን ይስጠን አሜን!!!
Ethiopia tekedem 💚💛❤️
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም
እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም
የኔ ጀግኖች ስታምሩ አንድነታችን ውበታችን ነው አባቶቻችን መጥተው አንገዛም ብለን ነበር አሁን ግን ለምድረ ነጫጭባዎች እኛ ያሉበት ድረስ እየሄድን እየተገዛንላቸው ነው ድህነት አይኑ ይጥፋ
ደስ ስትል የሐገሬ ልጆች
ይሄ ነው
አድዋ የኔ ሚኒልክ የኔ
አንተን ባየ አይኔ ባንዳ ለምኔ
እልልልልልልልልል