ኧረ በህግ -ባለሁለት ፆታ ሆና በመፈጠሯ ብዙ በደል የሚደርስባት ንግስቲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @1453-y9h
    @1453-y9h 21 วันที่ผ่านมา +11

    ሰዎች ሲባል እኮ ክፉ ነው፤ አሁን እቺ ልጅ ከችግሯ በላይ አሳሯን የሚያበላት የሰው ምላስ እና ማሽሟጠጥ ነው።

  • @ca.Kenchib_chib
    @ca.Kenchib_chib 21 วันที่ผ่านมา +2

    sele ewnet keftognal, yihe hulu chekane ena sekay ayigebatm. meftehe yigegnilat. 😢❤

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx 20 วันที่ผ่านมา +1

    እንደዚ በተፈጥሮ ለሚከሰት ችግር ሳይንሳዊ መፍትሄ ጥሩ ነው። ነገር ግን በዚህ ችግር ቀዳዳ ውስጥ ተያያዥ ችግሮች ያልከው ከንክኖኛል። መብት ዲሞክራሲ በሚል ሰበብ ስለተመሳሳይ ፆታ ሴጣናዊ ግብረሰዶማውያን መብት ለመነካካት የፈለግክ ይመስለኛል ሳስበው እድሉን ብታገኝ በስመ መብት ይህን የምታነሳ ይመስለኛል?? ሌላው ለምሳሌ የወንድ ተፈጥሮን ያለ እንከን ተላብሶ የሴት ተፈጥሮ ነው ያለኝ ብሎ ለሚያስብ ሴታሴት ወይም ወንዳወንድ ሴት ማስተከልና ማስነቀልን በስመ መብትና ህግ ትደግፈዋለህ?? እነዚ ጥያቄዎች ያንተን ማንነትና ስውር ሴጣናዊ ተልዕኮህን ያረጋግጥልናል

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 18 วันที่ผ่านมา

    ሀበሻ የሰው ችግር ላይ ለመሳለቅ ማን ይችለዋል በራሱ ግን የእንቅፋት ያህል የሚጎዳው ችግር ሲገጥመው ለማለቃቀስና እርዳታ ለመፈለግ የሚችለው የለም ነፈዝ ይበዛል በሀገራችን ዝምም ማለት ሀጥያት የሚመስለው ስለሆነ አዲስ ነገር አይደለም በሷ መሳለቁ

  • @AbusheAbera-j3d
    @AbusheAbera-j3d 21 วันที่ผ่านมา +1

    😮😮😮😮

  • @kumclhewakililu613
    @kumclhewakililu613 21 วันที่ผ่านมา +1

    መቼ ነው የጀመራችሁት ያለፋትን እንዴት አገኛለሁ

  • @ca.Kenchib_chib
    @ca.Kenchib_chib 21 วันที่ผ่านมา +1

    😢 and she is only 28.

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 21 วันที่ผ่านมา +1

    🤔....egna germon germon tetenewal wendeme

  • @jojolove791
    @jojolove791 20 วันที่ผ่านมา +1

    አልገባኝም ምን እያልክ ነዉ ሰለፆታ ነዉ ሰለንግስቲ ነዉ ማዉራት የፈለከዉ

  • @SemiraYasin-m4e
    @SemiraYasin-m4e 21 วันที่ผ่านมา

    YeMirachun new😮

  • @million3056
    @million3056 21 วันที่ผ่านมา +8

    ርዕሳችሁ ላይ ባለ ሁለት ፆታ ብላችሁ እያለ ለምን '' እሷ'' አላችሁ ታዲያ?

    • @HassenG-t8n
      @HassenG-t8n 21 วันที่ผ่านมา +10

      እና ምን ብለው ይመዝግቡ እንደው እንደመጣልን ብቻ ነው የምናወራው?

    • @mohammedkedir9152
      @mohammedkedir9152 21 วันที่ผ่านมา

      ወንድ መራቢያ አካሏን አስቆርጣዋለች

    • @danielabebe1198
      @danielabebe1198 21 วันที่ผ่านมา +1

      @@HassenG-t8n sewye isua kalu set nech malet new silezih bale hulet tsota aydelechim malet new.....sijemer 2 tsota yemibal yelemm

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 21 วันที่ผ่านมา

      ዝጋ እስቲ ገብተህ አንብብ በመጀመሪያ​@@danielabebe1198ቱልቱላ

    • @BettyBiruu
      @BettyBiruu 21 วันที่ผ่านมา

      ምክንያቱም የወንድ መራቢያ አካል እድገት ስለሌለው ተወግዷል::

  • @BranchofOlive-t5q
    @BranchofOlive-t5q 18 วันที่ผ่านมา

    be chuch endi ayinet nger endale semcahlew tsoitaw miwesenew yetweldew lij mejemeriya beshenabet blet tsoitaw yiwesenal. lehulum melse ale church maglel kalemawek nw mimetaw

  • @zekariyasgebremeskel341
    @zekariyasgebremeskel341 20 วันที่ผ่านมา

    Ezi gin operation tedereghe blood eyefesesehe ke hospital wede Gulag tewesedalhe