ፋይዳ የግድ ሊሆን ነው?ዲጂታል መታወቂያ ቅድመ ምዝገባ-Ethiopian National ID-National ID online Registration-National ID

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ስለ አዲሱ ብሄራዊ መታወቂያ ምን ያህል ያውቃሉ? ዲጂታል መታወቂያ ለፋይናንስ አገልግሎት አስገዳጅ ሊሆን ነው ስምተዋል? Ethiopian National ID Preregistration|How to get Ethiopian National ID-Ethiopia-Ethiotelecom-ለፋይዳ ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል? ፋይዳ እንደ ሌሎች መታወቂያዎች ያገለግለናል?
    This Video is a detail walk through of the New Ethiopian National Digital ID , it also shows a step by step process to get registered online.
    Thank you!

ความคิดเห็น • 28

  • @arubtube1149
    @arubtube1149 หลายเดือนก่อน

    temezgbe tefabgh

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      id.et/help ላይ ገብተን ፎርሙን በመሙላት ድጋሚ ማስላክ እንችላለን

  • @MichaelBekele-o9q
    @MichaelBekele-o9q หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @TamiruShuma
    @TamiruShuma 6 หลายเดือนก่อน

    Tamiru shuma Diriba

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 7 หลายเดือนก่อน

    ባንኮች በተወሰኑ ቅርንጫፎቻቸው አገልግሎት እየሰጡ ሰለሆነ እነርሱን መጠየቅ ይቻላል።

  • @brukwudu
    @brukwudu 8 หลายเดือนก่อน

    be iphone lehone aychilem ??

  • @omarahmed44684
    @omarahmed44684 9 หลายเดือนก่อน

    Can i use kable id for documents 1 and documents 2 and documents 3 birth certificate is that okay

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน +1

      yes , it is ok , you can upload whatever document you have at hand and you can even skip the rest except the first document.
      Thank you!

    • @omarahmed44684
      @omarahmed44684 9 หลายเดือนก่อน

      Thanks bro appreciate it

  • @WogenuWmeskel
    @WogenuWmeskel 8 หลายเดือนก่อน

    ድጅታል አይድ አና የለው አይድ ልዮነት ምንድነው

    • @SamuelJable
      @SamuelJable 8 หลายเดือนก่อน

      Samuel

  • @tegestneguse716
    @tegestneguse716 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርተልኮልኝልየትነውየሚወጣው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      የፋይዳ ቁጥሩን ካገኘን በኋላ ፤ የመታወቂያውን ሶፍት ኮፒ ከቴሌብር ላይ ማየት እንችላለን፤ ወይም በካርድ ታትሞ እንዲሰጠን ኦንላን አመልክተን ከፖስታቤት መውሰድ እንችላለን። ቁጥሩ በራሱ የኛ መገለጫ ሊሆን ይችላል ፤ ለወደፊት ባንኮች ና ሌላ የፋይናንስ ተቋማት የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥሩን በመቀበል ና ማንነታችንን በማረጋገጥ አገልግሎት ይሰጡናል።

  • @user-zw4fo3xz7r
    @user-zw4fo3xz7r 8 หลายเดือนก่อน

    Be woreda lay minim yeworeda list aymeyam endet yishalal

  • @TamiruShuma
    @TamiruShuma 6 หลายเดือนก่อน

    National Id

    • @TamiruShuma
      @TamiruShuma 6 หลายเดือนก่อน

      Fayde

    • @TamiruShuma
      @TamiruShuma 6 หลายเดือนก่อน

      Tamiru shuma Diriba

  • @MichaelBekele-o9q
    @MichaelBekele-o9q หลายเดือนก่อน

    Kode alidarasanime

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  28 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ያልደረሳችሁ የፋይዳ ቁጥር ከሆነ id.et/help ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን ወዲያው ማስላክ እንችላለን።

    • @MichaelBekele-o9q
      @MichaelBekele-o9q 24 วันที่ผ่านมา +1

      @@DeritaTech yana alimaxame

  • @ethiophonk2
    @ethiophonk2 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ የ አዳማ ልጅ ነኝ ምዝገባው የት እንዳለ ለማወቅ ያልዞርኩበት የ አዳማ ክፍል የለም የት እንደሆነ ምዝገባው ትነግረኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      ምዝገባው ካሉበት አቅራቢያ በቢሾፍቱ ፣ ሞጆ ወይም አዳማ እንዳለ ማፑ ላይ ያሳያል ነገር ግን በትክክል በቅርብ የት ቦታ ምዝገባው እንደሚካሄድ ለማወቅ id.et ወይም id.gov.et ላይ በመግባት ና Register here ወይም እዚህ ይመዝገቡ የሚለውን በመጫን በመቀጠል Locations/የምዝገባ ጣቢያዎች የሚለውን ስንጫን እኛ ባለንበት አቅራቢያ የት ምዝገባው እንደሚካሄድ ከላይ በቀኝበኩል ያሳየናል።
      እናመሰግናለን!

  • @muhammedaminahmed1466
    @muhammedaminahmed1466 7 หลายเดือนก่อน

    Birthdate endet nw nastekaklew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም
      ማንኛውንም መረጃ ከምዝገባ በኋላ ማስተካከል ይቻላል ፤ አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃዎች በእጃችን ካሉ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ አገልግሎት ለግዜው አልተጀመረም።

    • @jamilasharif1719
      @jamilasharif1719 7 หลายเดือนก่อน

      Gizewu yalefabat pasport yihonal