ለሎው ፕሮሲቲ ፅጉር ተስማሚ ቅባቶች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 38

  • @soshiaxum5408
    @soshiaxum5408 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጎበዝ

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 9 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውደ በርቺልኚ ዋውውው ብያለሁ

  • @umuhibayoutube3326
    @umuhibayoutube3326 2 ปีที่แล้ว

    ከጥረትም በኃላ የሚመች ነገር ማግኘት ጡሩ ነው

  • @merontesfaye152
    @merontesfaye152 4 ปีที่แล้ว

    ስላም ለዚህ ብቴ በጣም አርፍ ነው በርች 👌

    • @ethio-sweet3982
      @ethio-sweet3982  4 ปีที่แล้ว

      eshi wude amesegnalhu

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

      ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት ውዴ 👍

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውዴ እናመሠግናለን ቤተሰብ እንሁን ሰብ ሼር ላይክ አትርሺ በርቺ 👍

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥዋ

  • @imdove7528
    @imdove7528 4 ปีที่แล้ว

    ጠሩ ነዉ ዉዴ
    የእኔ ፀጉርም እንዳዛ ነዉ
    የቀባሁትን ቅባት አይወስደዉም ከላይ ነዉ እሜሳፈፈዉ

  • @weloambaseltube5796
    @weloambaseltube5796 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል እህቴ

  • @sofilejewatube
    @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ውዴ

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ ውዴ

  • @umuhibayoutube3326
    @umuhibayoutube3326 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንም ተሳካልሽ

  • @tamuutube
    @tamuutube 4 ปีที่แล้ว

    Welcome

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እህት በቅንነት

    • @tamuutube
      @tamuutube 4 ปีที่แล้ว

      @@sofilejewatube ok

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery492 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እህቴ የኔ ፕሬስት ነው በጣም ነው የምያሰቸግረኝ እና አመሰግናለሁ በረችልኝ።

    • @tamuutube
      @tamuutube 4 ปีที่แล้ว

      Allam allam th-cam.com/video/WtqDqKTCHaAs/w-d-xo.htmlubscribe like argeny channel

  • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
    @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም በርች

  • @emutitube3312
    @emutitube3312 3 ปีที่แล้ว

    Wubet

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮ ደመረሽኝ

  • @samlovesam5204
    @samlovesam5204 4 ปีที่แล้ว

    እህቴ ስትቀቢ ቀላቅለሽ ነው ወይስ

    • @ethio-sweet3982
      @ethio-sweet3982  4 ปีที่แล้ว +1

      ሀይ ውዴ መጀመሪያ እያንዳንዱን ሞክሪያቸው ከዚያ ቀላቅለሽ መቀባት ትችያለሽ።

    • @GoteTube
      @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

      ቤተስብ እንሁን

  • @GoteTube
    @GoteTube 4 ปีที่แล้ว

    ላይክ

  • @tekeatekle7559
    @tekeatekle7559 4 ปีที่แล้ว

    Shampo nigerin le law prosit xegur bakisch

    • @ethio-sweet3982
      @ethio-sweet3982  4 ปีที่แล้ว

      ሀይ ሰላም ኦይል ያላቸው ቅባቶች አሪፍ ናቸው ለምሳሌ አርጋን ኦይል ሻምፖ የመሳሰሉት

    • @tekeatekle7559
      @tekeatekle7559 4 ปีที่แล้ว +1

      Dankeschön Ethio Sweet

  • @እግዚኣብሔርእረኛዩነው
    @እግዚኣብሔርእረኛዩነው 4 ปีที่แล้ว

    ደሞ ደረቅ ነው ቅባት ስቀባ ውስጥ ኣይገባም ኣይመጥውም

    • @ethio-sweet3982
      @ethio-sweet3982  4 ปีที่แล้ว

      ሀይ ውዴ በደንብ ሙቀት ይፈልጋል ሎው ፕሮሲቲ ፅጉር ሙቀት እዲያኝ አድርጊው ቅባቱን ደግሞ ታጥበሽ በጣም ሳይደርቅ ነው መቀባት

  • @እግዚኣብሔርእረኛዩነው
    @እግዚኣብሔርእረኛዩነው 4 ปีที่แล้ว

    እህት እባክሽ መልስልኝ ኣልመንድ ቅባ ኮኮናት ኦይል ካስተር ኦይል ጀማይካን ቭላክ ኦይል ላቫንዳሪ ብንቀላቅለው ጥሩ ነው ወይስ ንገርኝ እህት ፀጉሬ ተነቅሎ ኣለቀ ማሃሉ በጣም ኣጭር ነው ኩል ኣይደለም እባክህ መልስልኝ

    • @ethio-sweet3982
      @ethio-sweet3982  4 ปีที่แล้ว

      ሀይ ውዴ ሁሉንም ቅባት ለየብቻ ሞክረሽው ታውቂያልሽ? ላቭንደሪ ተጠቅሜ አላውቅም ሌሎችን ግን ችግር የለውም ብትቀላቅይው

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ አረብ ሀገር ከሆንሽ ለሚነቀቀል ፀጉር ስድር የሚበል ነገር አለ የኔ ፀጉር ሰበጥረው በመቀስ የምቆርጠው ነበር የሚመስለው በጠም ይነቀል ነበር አሁን ግን ስድር መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ቀንሶዋል አላህምዱሊላህ