ካጠገቤ ራቂ//ያልታሰበ ነገር ገጠመን😱😰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 3 วันที่ผ่านมา +319

    ለሴት ልጅ ክብር የሚባል ነገር አለ በጣም ተጨማለክ ስለወደደችህነዉ 😢 ይሄን ያክል የምትጓዳት 😢አስመሳይ👍👍👍👌

    • @fozity_g5b
      @fozity_g5b 2 วันที่ผ่านมา

      @@saadaberhauno8701 ፡ወላሂ ኤፋ ዛሬ እደት እዳናደደኚ

    • @EdenKetema-r6t
      @EdenKetema-r6t 2 วันที่ผ่านมา +1

      ውሻ ነህ ድሮውንም ከሷ የምትርቅበትን ምክያቶች የው የምትፈልገው ክብረ ብስ

    • @بتاانت
      @بتاانت 2 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ,😢

    • @yonatanteshome6800
      @yonatanteshome6800 2 วันที่ผ่านมา +2

      Tikikil My sister ❤❤❤❤

    • @Zነኝየማማምርኮኛ
      @Zነኝየማማምርኮኛ 2 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም 😢😢 እደት እዳሳዘነችኝ የምር

  • @AbdullahHasen-oc5ng
    @AbdullahHasen-oc5ng 3 วันที่ผ่านมา +148

    ለሴት ልጅ ክብር የለውም የምትሉ

  • @سارهساره-ص9ض
    @سارهساره-ص9ض 3 วันที่ผ่านมา +92

    ድሮም የኛ ወንዶች ሲያፈቅሩ እንጂ ሲፈቀሩ አይወዱም ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ😢😢😢😢

  • @HiwotSimon
    @HiwotSimon 3 วันที่ผ่านมา +95

    ኤፍሬም በጣም ታሳፍራለህ ሴት እህት እያለክ ምንድነው መገፍተር ባለጌ ነህ ክብር ይኑርህ ስለወደደችህ ነውዴ
    ድሮም እኛ ሴቶች የሚወደንን ሳይሆን
    የማይወደንን ነው ምንከተለው ኤጭ😢😢😢

    • @AmriaMeftah
      @AmriaMeftah วันที่ผ่านมา +1

      አርባክሽ እና ምን ይጠብስ ልጥፍ ሁላ አትለጣጠፉ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 วันที่ผ่านมา +686

    ተረዳት የምትሉ እስኪ ላይክ ሀሀሀ

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 วันที่ผ่านมา +2

      ሳህ

    • @MuhammedAli-i5k
      @MuhammedAli-i5k 3 วันที่ผ่านมา +1

      አወይረዳት

    • @Fantu2016
      @Fantu2016 3 วันที่ผ่านมา +2

      ዚምብለቹ ታረዱ ታረዱ አትበሉ ህወት እኮ ነው 😅 ትቀልደለቹ

    • @BisratFeysa
      @BisratFeysa 3 วันที่ผ่านมา +2

      አያስቅም😢😢

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 3 วันที่ผ่านมา +2

      ምን ይረዳት ያንኛዉ ፍቅረኛዋ ካልሆነ እንደዚህ ደፍሮ አይናገረዉም ነበር

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 วันที่ผ่านมา +35

    እዴት ትገፈትራታለህ በጣም ጥሩ ሰው ትመስለኝ ነበር በፈጣሪ አተ😮 ተረጋጋ ሴትልጅኮ እናተም እህትም ሚስትም ሀገርም ናት በእውነት ትገርማለክ ወይኔ የነዛዘር አንች ደግሞ አትነፋረቂ ኤጭ ቆፍጠን በይ ይለምንሻል አታናድጅኝ ኦፋ

  • @asnekchGetachew
    @asnekchGetachew 3 วันที่ผ่านมา +192

    ድሮም የኛ ወንዶች ሲያፈቅሩ እንጂ ሲፈቀሩ አይወዱም😞😞😞

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 3 วันที่ผ่านมา +78

    ኣንተ ወንድም ለሀይሚ ,ለኣብርሽ ነህ ባለጌ ነህ እሺ ክብር ዩኑርህ😢😢😢😢😢😢

  • @EmeberhanEnate
    @EmeberhanEnate 3 วันที่ผ่านมา +137

    ከዚ የተማርኩት እኛ ሴቶች ለራሳችን ክብር ይኑረን ተፈላጊ ነን እንጂ ፈላጊ አይደለንም እና ኤፍሬም ያደረከው ትልቅ ጥፋት ነው እህት እንዳለው ሰው ማሰብ ነበረብህ 😊

    • @Asia-dy7xo
      @Asia-dy7xo 2 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤ የልቤንየሚናገርሰውአገኝሁ

    • @ኢሙኢብራሂምነኝ
      @ኢሙኢብራሂምነኝ 2 วันที่ผ่านมา +3

      ልክ ነሺ ምገርመኝ 2017ሴቶች ብቻ ተየቅ ሆን ወላሂ

    • @Hibret609
      @Hibret609 วันที่ผ่านมา

      ፈላጊ ናችሁ እንጂ የምን ተፈላጊ 😂😂😂😂😂😂

  • @53t36yre
    @53t36yre 2 วันที่ผ่านมา +42

    ቤዚኮ በደህና ቀን ለቀቅ ያደረገችው ሰገጤ መሆኑ ስለገባት ነው 😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😬😬😬😬😬

    • @Mulutahtaka
      @Mulutahtaka 2 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም😢😢

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 2 วันที่ผ่านมา

      @@53t36yre በጣም ሰገጤ ነው

    • @MekidesEyob
      @MekidesEyob 2 วันที่ผ่านมา

      Betam inji

    • @AmriaMeftah
      @AmriaMeftah วันที่ผ่านมา

      የማንም ልቅምቅ የሰዉ ልክ አያቅም ቢያቅም አይጠነቀቅም አርፈቹ ትቀመጡ

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd วันที่ผ่านมา

      @@AmriaMeftah አህያ አችን ነበር እደዛ ወረወር አች ድቃላ

  • @AumerAli-ci1et
    @AumerAli-ci1et 3 วันที่ผ่านมา +113

    ለሴትልጂ ክብር አለኝ አላለም ምኑላይነዉ ክብሩ እደዚህ መናገርና መገፍተሩ ነዉ ክብሩ

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 วันที่ผ่านมา +38

    እሂኔ ቡራ እህትህን እንደዚህ ቢገፈትራት ፖቶው ተዘቅዝቆ ነበር ብቸኛ ነኝ ስላለችህ ነው እሴትን እየወረወርክ ስለክብር ታወራለክ እግዚአብሔርን በጣም ነው የተናደድኩት ወጠጤ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 วันที่ผ่านมา +367

    ኤዱዬ😢ፈጣሪዬ ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ ገፈተራት

    • @DjhdhdhDnnddkjd
      @DjhdhdhDnnddkjd 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @mhretkiflehans5786
      @mhretkiflehans5786 3 วันที่ผ่านมา +1

      👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 3 วันที่ผ่านมา +3

      ኧርይደብራል. ወዳው. ስለመጣይነው 😢😢ኤጪ

    • @SemiraMola
      @SemiraMola 3 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

    • @Amanh-qt9qx
      @Amanh-qt9qx 3 วันที่ผ่านมา

      ድሮም ሴትለምናአይሆንም እኔበሆን ወላሂ ድርቅበልነበርየምለው

  • @SHambelTesfaye-t3q
    @SHambelTesfaye-t3q 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ነዉ የተሰማኝ ሴት ልጅ እናት ናት እንደዚህ ከግብ ጋር ማጋጨት በእዉነት ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ ምን ይባላል ፍቅር ከባድ ነዉ ወዳ አይደለም የኔ እህት በርቺ ፈጣሪ የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 วันที่ผ่านมา +132

    እረ ተረዳት ሆ ጭራሽ መጣሽኝ እንጂ አልመጣሁሽም አላትኮ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እጭ ወንዶች የምትባሉ ግን😏ኤዱየይ😢

  • @SeadaSeid-k1g
    @SeadaSeid-k1g 3 วันที่ผ่านมา +11

    ለሴት ልጅ ክብር ማ ብሩኬ ሺ አመትት ይኑርርርር....የኔ ማር ሁሌ እሄዳለው እያለ ታስፈራራኛለክ አለች ወይኔ ኧረ ይሂድ ጥንቅር ይበልልል

  • @ተተ-ሸ5ዠ
    @ተተ-ሸ5ዠ 3 วันที่ผ่านมา +160

    ኤጭ በዚህ ልክ ምን ለመሆን ፈልገህ ነዉ ወይስ በምን ልራቃት እያልክ ነበር ለሴት ልጅ ክብር የለላችሁ ይሄን ያክል የገንዘብ ፍቅር😏አይዞሽ ኤዱዬ ጥርግ ይበል አትልበጥበጭለት💪❤❤

    • @kidsttube
      @kidsttube 3 วันที่ผ่านมา

      ገዘብን እዚህ ጋር ምን አመጣው

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 3 วันที่ผ่านมา

      እረ በጣም አበዛው 😢😢😢

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 3 วันที่ผ่านมา

      minedinawu..edati.setilijeni..edazi..tigefatiraleki.iheti..enatiko..nechi.tasazinalek😢😢

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 2 วันที่ผ่านมา +1

      ወይኔ በጣም ነዉ ያሳዘነቺኝ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 วันที่ผ่านมา

      ከማን ያየዉን ነዉ ለሲትል ክብርየሚሰጠዉ ቱቱቱቱቱ የነዚህ ቤተሰብ ሴቱም ወዱም ክብር የሚባልነገር የላቸዉም ለገዘብነዉየሚሰገበገቡት

  • @Hayat-k5p
    @Hayat-k5p 3 วันที่ผ่านมา +9

    ትበዛብህ አለች እጂ አትበዛባትም😢

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
    @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ 3 วันที่ผ่านมา +207

    በእውነት ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እሺ እወድህ አክበርህ ነበር ሴት ልጅ እዴት እደዚህ ትገፈትራታለህ እህት እናት አለህ አይደል 😭😭አይ ወዶቺ ቱ መጣሽብኝ እጅ አልመጣውብሽም ቱ ይገርማል ለካ ክብር ሚባል የላቹህም የጋሺዬ ልጆቺ ቱ 💔💔

    • @martaalemo9430
      @martaalemo9430 3 วันที่ผ่านมา +4

      Bexami 💔😭

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 วันที่ผ่านมา +6

      ተርፋ ይሆን ከብሎኬቱጋር ሲያጋጫት እንደት እደደ ነገጥኩ እህቱን ሌላሰዉ እድህቢያደርጋት የማይወድሰዉ ለሌላም ሴትማሰብ አለበት

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@bintomer6193😭😭😭😭😭😭

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 วันที่ผ่านมา +3

      ኡፍፍፍፍ አመመኝ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @LubabaSharif
      @LubabaSharif 2 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢❤❤

  • @MAmm6377
    @MAmm6377 2 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ቆንጆ ፍቅር በልመና አይህንም ንቀሽ ተይው❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 วันที่ผ่านมา +82

    ኤፋ ተረጋጋ በናትህ ሴት ልጅ እንደዚህ አታመናጭቃት ሁለታችሁ ከተስማምችሁ ልጅ አያገባውም ኤደን ጥሩ ልጅ ቆንጆ ናት በቃ ኤፋ ተረዳት ችክ አትበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SjggkvGhkx
    @SjggkvGhkx 2 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ወድ የሚወዳችሁን አታቁ 😢😢 ለምንሥ nwe 😮የምትወረውራት በፀባይ አታወራትም እንዴ አይ ወ ድ አይዞሽ Eden የኔ ማር❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 วันที่ผ่านมา +104

    ኤፍሬም በጣም ብልግና ነው ቪዲዮክን እየው እንዴት ነው የገፈተርካት ደነዝ!ሴት ልጅ እንዲ አይደረግም የፈለገ ብትናደድ ሰይጣን ትግስት ይኑርህ አቦ ኤጭ

    • @oothi2127
      @oothi2127 2 วันที่ผ่านมา

      You are right ❤

  • @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ
    @ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ 2 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ታሳዝናለህ እንደት እንደዚህ ታደርጋለህ ባልየ ቢያንስ እህት አለህ

  • @TigstTigi-p1m
    @TigstTigi-p1m 3 วันที่ผ่านมา +38

    ኤፋ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ 😢 በጣም እወድህ ነበር ግን ዛሬ እንድጠላህ ነው ያደረግከኝ ኤዱን አክብራት አትገፋተር ስነስርአት

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 วันที่ผ่านมา

      በትክክል😊

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 2 วันที่ผ่านมา +6

    የምር አሥደባሪነህ ለሴትልጅ ክብር ይኑርህ

  • @Tia-c2u
    @Tia-c2u 3 วันที่ผ่านมา +62

    የኔ ውድ አይዞሽ

  • @SareSare-pe8xx
    @SareSare-pe8xx 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚያስጠላ ንግግር አትናገር ኤፍ ይህን ካንት አንጠብቅም መጣሽብኝ አይባልም ማፍቀር ሀጢያት አይደለም በጣም ጥሩ ልጅ ነች ሚስጊን አሳዘነችኝ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ኤፍ በጣም ነው የምታናድደው

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 3 วันที่ผ่านมา +43

    ተይዉ ጥርግ ይበል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ሆሆሆ እራስሽን አስከብሪ ኤዱየ አይዞሽልኝ😢😢😢

    • @Bentishlu
      @Bentishlu 2 วันที่ผ่านมา

      Sah atilemamec yene wde eduye

  • @ghdt7801
    @ghdt7801 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ገለጀጅ ነህ ኤፋ እዴት ትገፈትራታለህ ስለወደደችህ ነው እዲ ደሞ እምትናገረውን አስተካክል ቃሪያ ነህ ጭራሽ መጣሽብኝ እጅ አልመጣሁብሽ እዴት ይባላል ለሞራሏ እኳ አታስብም እዲ ሰገጤ ነገር ነህ ኤዱ የኒ ቆጆ አይዞሽ

  • @gfdssHfgh
    @gfdssHfgh 3 วันที่ผ่านมา +29

    ኤዱየ አይዞሺ አታልቅሺ ሁሉም ያልፋል

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀረችብህ እቺ የመሰለች ልእልት እሩታ አሮጊት ምነዋም የማያምር እንካን አብርሽ አግብቶ ቁጭ ብለዋል ኤዱዬ ግን እውነት ለመናገር የፍቅር ነገር ሆኖባት ነው እንጂ ሁላቹም አትመጡኑዋትም ሁሉም ነገር አማልሞቶ የሰጣት ልጅ ናት ❤ኤዱዬ❤ ጨርቃዋ❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 3 วันที่ผ่านมา +55

    አረ ተረጋጋ ኤፋ እጭ ኮራህ ኣደል እሳ ሰለ ጠየቀትክህ
    እደት ነዉ የገፍተራት ጀዝባ ሰያስጠላ ጀል😷
    ኣይዞሽልኝ ኤዱዬ የኔ ወርቅ😢😢😢

  • @fozity_g5b
    @fozity_g5b 3 วันที่ผ่านมา +38

    መጣሸብኚ እንጂ አልመጣሁብሽም አላለም ሲያሰጠላ ዱባ አይዞሽ ኤዱየ የሴት ልጂ ክብር የለለዉ

    • @Asada23-iv3wk
      @Asada23-iv3wk 2 วันที่ผ่านมา +1

      ክብር የሚባልነገር ያውቅም እውነትም ዱባ እፋፋፋ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 วันที่ผ่านมา +1

      ወይ ኮመቶች ስድብኮ ስችሉ😂 ግን ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ😢

    • @rimeber669
      @rimeber669 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂ዱባ

    • @fozity_g5b
      @fozity_g5b 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @rimeber669 እዉነቴን እኮ ነዉ የሴት ልጂ. ክብር የሌለዉ

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 3 วันที่ผ่านมา +51

    የኔምርጦች የኔ አልቃሻ ፍልቅልቄ😢❤❤ የዋህናት ኤፋዬ ተው አታስከፋት😢❤❤

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኤዱዬ አይዞሽ እማ😭
    ማርያምን በጣም ባለጌ ነህ 😢😢

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb 3 วันที่ผ่านมา +60

    ኤፍ ጨምላቃ ዘድሮ ተጫወቱብን ለምን ይገፈትራታል😢😢አህያ

    • @Sameerah-g2x
      @Sameerah-g2x 3 วันที่ผ่านมา

      እሱም ተረዱት እንጂ

    • @murshidahaumad863
      @murshidahaumad863 2 วันที่ผ่านมา

      ሚኣጋባሽ

    • @FEee-mi6kb
      @FEee-mi6kb วันที่ผ่านมา

      @murshidahaumad863 ሂጅና አግቢው ቦርኮ

  • @mulugatahyelu2854
    @mulugatahyelu2854 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ታሳዝናለህ እደዚ ማረግ አነበረብህም ለስሙ እህት አለህ ሰው ስላስፈራራ ምንም ምትሆነው ነገር
    የለም ሁሌም ጠባቂህ ፈጣሪ ነው አትፍራ

  • @AricaShamero
    @AricaShamero 3 วันที่ผ่านมา +71

    ኤፍ ተሬዳት 😢😢ግን አንተን ጠብቅ የምትሉ👍👍👍👍👍👍😥😥😥

  • @ማሻራዳ
    @ማሻራዳ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ዝም ብላቹ ተረዳት አትቦሉ ህይወት ነው ቀልድ አይደለም 😢😢
    ኤፋየ ለሰት ልጅ ክብር ይንሩህ በስነስራዓት ተለያዩ❤🎉😢😢

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 3 วันที่ผ่านมา +56

    የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢 ኢፊ ኦዲህ አይደረግም

  • @HaftomAlemu-f5s
    @HaftomAlemu-f5s 2 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ይኑርህ ኣንተ ሰለወደደችህ ኣንተ ብትወዳት ኑሮ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 3 วันที่ผ่านมา +55

    ኧረ ተረዳት እንዲህ አታድርጋት ኤፍ ለሤት ልጅ ክብር ይኑርህ ቡሀላ ይቆጭሀል 😢😢😢

  • @53t36yre
    @53t36yre 2 วันที่ผ่านมา +7

    አፈር ብላ ኤፍሬም 😢😢😢😢😢 እኔ ሰፕስክራይፔን አነሳለሁ መጀመሪያ ለሴት ልጅ ይኑርህ ብሽቅ

  • @Abgrace7381
    @Abgrace7381 3 วันที่ผ่านมา +96

    ተረዳት ኤፍ አትለየያ 🎉🎉

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SamsungAs-ll7ol
      @SamsungAs-ll7ol 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @NabiyaaArsiididaaasanyiijawwar
    @NabiyaaArsiididaaasanyiijawwar 2 วันที่ผ่านมา +2

    ለሴት ልጅ ክብር ያኔረ ኤፈ በጣም በለጌ ነው ኤሺ

  • @Nyfekr
    @Nyfekr 3 วันที่ผ่านมา +50

    አረ በአለ ኤፈ ገፈተርከት እኮ ይደብረል😢😢😢😢

  • @seadiቾyemersawa
    @seadiቾyemersawa 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኔ አጋጫት 😢😢😢😢የኔ እናት 😢አተ ለሴት ክብር ይኑርህ እድህ አይነት ልጂ አትመስለኝም ነበር ወዶች ለሴቶች ክብር ለመስጠት ከብሩኬ ተማሩ ❤❤❤❤❤

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 3 วันที่ผ่านมา +21

    ኤፋየ ተረጋጋ ኤዱየ አይዞሽ ውዴ ኤፋ ልጅቷን አትጉዳት ወድሜ ተረዳት😢😢😢😢

  • @DiaCell-r8d
    @DiaCell-r8d 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኤፋ እውነት በጣም ነበር ምወድህ አሁን ግን አስደበረከን 😢😢😢😢ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ኤፋዬ ስለ ወደደችህ ነው 😢😢😢😢😢

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 3 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ አልቃሻ አይዞሽ ማርያምን ላንቺ ያለው አለ አታልቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እየሩስብሀሩውዱ
    @እየሩስብሀሩውዱ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሰለወደደችህ አትጨማለቅ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kababbuushbadha
    @kababbuushbadha 3 วันที่ผ่านมา +20

    😢😢😢 እንዴት ሴት ልጅ የፈጠራል አፈቀረች እንጂ ምን አደረገች ምንድነው ጥፋቱ የቱጋኑ ጥፋቱ የሠራች ልጆች አንቴ ደደብ አይዞሽ አንቺ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ በጣም ቆንጅዬ ነሽ 💔

  • @SolemonSolemon-es1ig
    @SolemonSolemon-es1ig 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነበር መወድህ ኤፋ ሰላፈቀረቺህ ሰለተከተለቺህ ነዉ እዲህ ከግብጋር አለትመሀት ጥለሀት የሄድከዉ ከብር ለሴቶች አፍቃሪዋን ትታነዉ ላተለማታፈቅራት የመጣቺዉ እንወዲሀለን አዳጠላህ

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 3 วันที่ผ่านมา +15

    ኤፋ ስርአት ያዝ ለምን ትገፈትራታለህ እህት አለህ እኮ እሷ ስለመጣች ነው የሚያበጣጥስክ ሆ ኤዱየ አይዞሽ እናቴ❤

  • @tisony
    @tisony 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመርያ እራሷን ያስናቀችሁ እራሷ ነች ምንም ባተ አይፈረድ ሴት ልጅ ሁሌም ተፈላጊ ነች እራስሽን አስከብሪ ባክሽ ወደዝያ 😊😊😊😊😊

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 3 วันที่ผ่านมา +32

    በጣም ባለጌ ነህ እሽ ሴት ልጅ ቢገባህ እናትህ እህትህ ሚስትህ ናት እደዚህ አይገፈተርም እሽ አፈቀረችህ እንጅ እኮ ይሄን ያክል በጣም ብልግና ነው😊

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም😤😤😤😤😤😤

  • @JijiAsfaw
    @JijiAsfaw 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይቅርታ ጠይቃት ምንም አያመጣም ኤደን በጣም የውስጧም የውጯም ምርጥ ነው በጣም አቃታለሁ አተን እዴት እደወደደችህ አላቅም በጣም አላማ ያላት ናት ኤፍ በውነት

  • @HdcyItef
    @HdcyItef 3 วันที่ผ่านมา +41

    ኤፋየ ተረዳት ኤዱየን እዳጎዳት😢😢😢😢😢

  • @Asada23-iv3wk
    @Asada23-iv3wk 2 วันที่ผ่านมา +2

    የኔዉድ ኤዱየ አሳዘነችኝ ገፈተራት እኩ ይቅርታ እያለቹሁ እደዚህ ክብራን ዝቅ የሚረግአማረኛ እየተናገረ ደሞ ለሴትለጁ ክብር አለኝ ይላል 😢😢😢

  • @Zainab-p1h
    @Zainab-p1h 3 วันที่ผ่านมา +45

    እስኪ ልመርቃቹ አሚን በሉ አላህ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 วันที่ผ่านมา

    ትበዛብህ አለች አይገርምህም ኤዱየ አይዞሸ ውዴ የበለጠ እንጂ ከሱ ያነሰ አይመጣም ከሂወትሸ ጠካራ ሁነሸ ማንነትሸን አሳይ የኔ ልእልት እኮነሸ

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye 3 วันที่ผ่านมา +18

    የባለፈው ቪድዮ ላይ መጣችብህ እንጅ አልሄድክባትም የምል ነበር ዛሬ እሱ ደገመ ጭራሽ መገፍቴር ጥሩ አይደለም ማርያምን 😢😢😢 ብቻ ሰላማቹ ይብዛ

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ምን አይነት ሰው ነክ ክብር የሚባል ነገር የሌለክ ሴት ልጂን በዚህ ልክ አንተ ሰገጤ ቡሩክ እና ዊናን ተመልከት ሴት ልጂን እዴት እደሚከባከቡ 😢😢😢😢

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 3 วันที่ผ่านมา +12

    እባክህ ተረዳት
    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ያጋጥማል ❤❤😢

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፋ እንደወንድም እና እነደቤተሰብ ልንገርህ የምትወድህን ልጅ ማግኘት ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አዳምጣት ለፍቅር ዋጋ ክፈል ከወንድምህ አብርሽ ተማር ማንም ምንም አያመጣም፡፤ እምምወዳት ብትሆን ትተሃት አትጌድም አይደል ስለዚህ እንዲህ እየለመነች አባክት ትተሃት አትሂድ ታስፈልጋታለህ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይጠብቃችሁ፡፡፡🥰🥰🥰

  • @የአብርሽ
    @የአብርሽ 3 วันที่ผ่านมา +79

    የጋሽየ ልጆች ምነው ምቀኛ በዛባቹ
    😢😢😢❤

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 3 วันที่ผ่านมา

      አብርሃም ብቻ ነው የጋሽዬ ልጂ ነው ሌላው የተለያየ አባት ነው ያላቸው ውሸታሞች ናቸው

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ግን ዛሬ እሱን ይሰድቡታል አለባበስዋ ይደብራል

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x 2 วันที่ผ่านมา +2

    የማ ክብርህን ያህል አስ ጠላሀኝ የኔ ዉድ ኤልዱየ የኔ እህት አይ ዞሽ ለራስ ሽ እራስሽ ነሽ የምታስቢዉ እሽ ያየተረገመ እደዝህ አስጎዳሽ አዳዱ ሰው አፈቅረሀለሁ ስትይዉ እራሱን እላይ ይሰቅላል የምታሳፍር ነህ የነ ሀይሚ የነ አብርሽ ወዲም ነህ ግን 😢😢😢😢😢

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 3 วันที่ผ่านมา +29

    ትበዛብሃለች እንጂ አትበዛባትም ሴት ልጅ ባለጌ እንዴት ትገፋለህ 😮😮😮

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 3 วันที่ผ่านมา

      እኮ

    • @mihretutube
      @mihretutube 3 วันที่ผ่านมา

      ደደብ ነክ እንዴ በጣም አበዛሀው

  • @kaokalo910
    @kaokalo910 2 วันที่ผ่านมา +2

    እህህህ በጠፈጠፍኩህ ባገኘሁህ ምን አይነት ክብር የሌለው ነው ከሷ ለመራቅ ምክንያት ነው በቃ አታልቅሽ እህትዬ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 3 วันที่ผ่านมา +5

    ኤፍ እሷ እኮ ምንም የምታቀው ነገር የለም ተረዳት ኤደን ትወድሀለች አትግፋት 😢😢አታሳዝንህም እደ ተውውውው

  • @Zነኝየማማምርኮኛ
    @Zነኝየማማምርኮኛ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀራም ኤፋ በዚህ ልክ ሴት እህት አለህ አይደል ኤዱየ የኔ አልቃሻ አብሽሪ አዳዳ ግዜ የፊታችን ያለውን እየገፋን ሌላ ስንል ዋጋ እንከፍላለን 😢😢

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 3 วันที่ผ่านมา +15

    Efaa darbachuu hin qabduu dubartii hadhaa ketii oboletii ketii waan tahef yo hin fenee seran itii himii demii malee 🙁😏😏😏🤔🤔

    • @tolechileta1675
      @tolechileta1675 3 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa jetee uuuff😢😢😢

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@tolechileta1675Mali jibara inni qaraa

    • @munirataju1355
      @munirataju1355 วันที่ผ่านมา

      Silaa si jalaadha jetee dhuftee miti malif sobee jalalee utuu qabdu 😂😂😂😢

  • @ShewaHagos
    @ShewaHagos 2 วันที่ผ่านมา +2

    እፉ እግድህ ይልነገረክን ነገር ካለ አላውቅም ግን እች ልጅ ምኑ ላይ ነው ስህተቱዋ ሁል ግዜ ክብር ክብር እያልክ አያልው በጫዋታ ማሃልም ብሆን ክብር ግን ፍቅር አይሆንም::
    ለኛ ብለህ ሳይሆን ለራስህ ብለህ ለሴት እምባ ምክንያት አትሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 3 วันที่ผ่านมา +11

    እረ በመነጋገር የሚፈታ ነገር ነዉ እህት አለኝ ብለህ እሰብ ግን ተረፋለይ ወይኔ ዉዴ 😊😊

  • @Mekdi-12
    @Mekdi-12 3 วันที่ผ่านมา +2

    ተይዮ ቆፍጠን በይ ፀሎት አድርጊ ቆንጂየዋ!!!!

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ እንዴት እንደደነገጥኩኝ ስገፈትራት 😢😢😢😢 ቆይ ችግር አለብክ እንዴ ኤፋ እንዴት እንደዚክ ይደረጋል ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ባለጌ ነክ ለሴት ልጅ ክብር አለኝ ይላል እንዴ ደግሞ የሴት ልጅ ክብር ቢኖርክ ነው እንደዚክ የምታደርጋት በቃ ወንድ ከሆንክ ልጁን ስረአት እንድይዝ ማድረግ እንጅ እሷ ላይ ምንም ጥፋት የለባትም
    ኤዱዬ ተርፈሽ ይሆን ውዴ 😢😢😢 ይሄነዜ አንተ ሁነክ በነበር ወደድኩሽ ያልከው በተለማመጥካት ነበር

  • @TiztaTizu-r5m
    @TiztaTizu-r5m วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬም በጣም ክፍ ነህ ለምን ትገፈትራታለህ ስለወደደችህ ነው የማትረባ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 3 วันที่ผ่านมา +9

    በምን ሁኔታ ይሁን ለሴት ልጅ ክብር፣ፍቅር ያለው ወንድ የአላህ እዝነት አይለየው።

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 3 วันที่ผ่านมา +3

    ምንነው ከኔበላይ የለም አልክ ተረዳ ለምንድነው እምተመታት ሰገጤ አንተአሁን የአብርሽ ወንድምነህ ጅል😢 ኤዱየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 3 วันที่ผ่านมา +20

    ኤፊ በናትህ ተዋት በግድ ፍቅረኛ ሁኚ ነው እጂ አያውቃትም

  • @TsehayMamo-w7x
    @TsehayMamo-w7x 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይወድልጅ ካተቢሆን የመጣው የማትሆነው ነገርየለምነበር ለማንኛውም ክብርይኑርክ አትበጣጠስ ኤዱዬ ተይውአትለምኚው ወንድ ሲያፈቅሩት አይወድም

  • @AlmaZRaya
    @AlmaZRaya 3 วันที่ผ่านมา +20

    በስማአምብያንስ ክብር ይኑሩህ ኤፊ እድት ነዉ የገፈተራት 😢😢😢😢😢

    • @ማኪነኝ
      @ማኪነኝ 3 วันที่ผ่านมา

      ባለጌነው

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጁ ግን ጤነኛነዉ በዉነት ሶስት ሰባትያስፈልገዋል የምር ምኑ ከቱ ነዉ ሴትልጂ እዲህ አርጎ የሚገፈትር ምን እልህአለሁ ልቦና ይስጥህ 😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 วันที่ผ่านมา +29

    ኤፍሬም ዳሞ አታካብድ ይቅር ባላት😢😢ያምትሉ ለይክ😂😂😂😂

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 3 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ስነ ስርአት እህት የለህም ተርፋ ይሆን ግን በስመአም የስራህን ይስጥህ ለነገሩ አንተ ምንታረግ ክብሩን ጠባቂው ባለቤቱ ነው

  • @FhytGert
    @FhytGert 3 วันที่ผ่านมา +8

    ተረዳት የምትሉ ወይኔ የኔ ዉድስታሳዝን ልጅቶ😢😢😢😢

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፋ ግን ተጨማለክ ጨምላቃ ነገር ከወዶች ምን ይጠበቃል እሚገላችሁን እሚሞትላችሁን አቶዱም ሲጀመር እህት ያለው ሰው ሴትን ልጂ እድህ አያረግም ስታስጠላ

  • @FhfVv
    @FhfVv 3 วันที่ผ่านมา +16

    ደረቅነህ እደት ገፍትረህ ታጋጫት አለህ ክፌነህ ከምር ሴት አይደለችደ 😢😢😢

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 3 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 2 วันที่ผ่านมา +1

    እር ኤፋ ለሴት ልጀ ክብር የኑርክ እሴት ልጀትዋ ጥሩ ልጀ ነች ልጁ ጋ መፋራት ምቹሉበትን መገድ መፈሰጥር እጀ እር አታካብድ ያትም እህት አለችክ አይደል እዴት እሱዋ ብትሆን ብለክ አሰብ እጀ ኤዱየ የኔ የዋክ አይዞሸ ሁሉም ፈጣሪ ያለው ይሆናል

  • @MaxWax-jo2ub
    @MaxWax-jo2ub 3 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ባተምላይ አድርሶብህ ባሣየኝ ቱ ማርያምን ከልቤ እወድህ ነበር ጠላሁህ

  • @Adstd-t2b
    @Adstd-t2b วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ፋራነገር ነህ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FurunaNabaAltaye
    @FurunaNabaAltaye 3 วันที่ผ่านมา +13

    አፍርም ተርጋጊ. እሺ የኔ ዎንድም 😢😢😢

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኮሜቶችይግን እና ይግደለው ነውየምትሉት እየዛተበት😂😂ሆ ለሩሁእኮ ይፈራል እሷ እዛሳጨርስ ለምንሌላአስፈለጋት ስታሶግድ ለምንጀመርችይ

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt 3 วันที่ผ่านมา +4

    እረ ኤፋ ይሄን ካንተ አልጠብቅም ደሞ አች መጣሽብኝ አይባልም 😢😢

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ወዶች ስትወዱ እጂ ስትወደዱ አይድርስ አይደል መጣሽብኝ እጂ አልመጣሁብሽ አላት እኮ😢 ክብር ይኑርሕ እደዚሕ አይባልም ማፍቀርም መፍቀርም ፀጋ ነው ካልፍለግሕ ከድሮው ለምን አቀርብሃት😢😢

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c 3 วันที่ผ่านมา +5

    በስምአም ምን ነካህ ኤፋ😢😢በጣም እኮ ነዉ የገፋሃት በፈጣር😢 ተዉ ተረጋጋ ተናድጀብህ አለሁኝ😢😢

  • @EyerusKelem-s8d
    @EyerusKelem-s8d 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኤፋ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርክ እሽ ሆ ክብር አለኝ አላለም ምንም የለክም 😢😢

  • @AseraAweke
    @AseraAweke 3 วันที่ผ่านมา +9

    እደዜ አይደርግም ባለጌ ለምን መገፋተር አስፈለገ የጋሽይ ልጆች እደዛይነት ስነ ምግባር አጠብቅም

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 วันที่ผ่านมา

    ሴቶች ተው ስትባሉ የማትሰሙ አያቹ ወድን ወደድኩህ ብላቹ እየመጣቹ 😢😢😢 መጀመራ ለራሳቹ ክብር ይኑራቹ ኤፊ ማቶዳት ከሆነ መጀመራ መናገር ነበረብክ ብትመጣብክም የሰው ልጅ አታፍቅር አይባልም😢😢