አስፋዉ መሸሻ ከአስቂኝ ቀልዶች እና ጨዋታዎች ጋር በቅዳሜ ከሰዓት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 208

  • @elsabethabtamu2445
    @elsabethabtamu2445 5 ปีที่แล้ว +223

    ዛሬ በጣም ከፍቶኛል እህቴን በሞት ካጣዃት ዛሬ 6 ወር ሆናት😭😭😭
    እሥኪ በመሸሻ ሞት እህቴን ነፍሷን ባፀደ ገነት እዳኖርልኝ መልካም ምኞታችሁን በ ላይክ ግለፁልኝ። የመጀመሪያየ ነው ሥለምን
    በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በኔ የደረሠብኝ በናንተ አይድረሥባችሁ የ አምላክ እናት ድንግል ማርያም ክፉውን ነገር ታርቅላችሁ።
    አሥፋው እረጅም እድሜ ይሥጥልን❤

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +17

    እረ መሸሻ ይሙት ናፍቀኸኝ ነበር ዋው መገባበዝ ተጀመረ አይል ባህላችን ነው ለማንኛውም ታዝቤሀለሁ መሸሻ ይሙት ለምን ብትል ራኬብን ለምን ጥለሀት መጣህ እስኪ ያድናቂዎች #like

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +19

    *ልዩ ስው ነክ አባቴ አስፍው ስውን አትንቅም የዋህ ድንቅ ስው ነክ እርጅም ጤና ይስጠክ አባቴ!*

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +38

    አስፍሽ እኮ ድምቀት እኮ ነክ ስወድከ እኮ ራኪይን የት ጥለካት ነዉ ብቻክ የመጣከዉ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว +17

    አስፊቲ እራኪን ትተሃት የት መጣህ ኧረ አትለያዩብን ስንወዳችሁ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 ปีที่แล้ว +26

    አሰፋው ምርጥ ሰላምህ ይብዛ😘🙏👈

    • @haymi5589
      @haymi5589 5 ปีที่แล้ว +1

      ውይ ውይ የማትገቢበት የለም😘

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አስፍዬ በመሸሻ ሞት በጣም፡አሳከኝ አንሶላ ማለቀልቅ መሰለኝ አልክ አላህ እድሜክ ታርዝምልክ ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ አባት ነክ ።ራሱን አክብሮ ሚኖር ሠውን ያከብራል

  • @siszawde9077
    @siszawde9077 5 ปีที่แล้ว +4

    አስፋውና ራኬብን በጣም ነው የምወዳቸው አንድ ላይ መሆናቸው ውበት ሰቶታል ለፕሮግራሙ

  • @hayatsultan9671
    @hayatsultan9671 5 ปีที่แล้ว +7

    አስፋሻ የኔ የዋህ እድሜ ይስጥህ ስወድህ እራኪ ለምን ትተሀት መጣህ

  • @webaweba6461
    @webaweba6461 5 ปีที่แล้ว +3

    አስፊቲ ሚሪንዳ ውይ ስወድህ ሳቅ በሳቅ ነው የምታደርገኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዝአብሄር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶይስጥህ አስፋው ምርጥ ስው

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +3

    አር አር ማሸሻ ይሙት ናፍቀህኝ ነበር ዋው መገባበዝ ተጀመር አይደል ባህላችን ነው ለማንኛውም ታዝቤካለው ማሸሻ ይሙትን ለምን ብትልኝ ራኪን ለምን ጥላህት መጣክ እስኪ ያስፍው አድናቂዎች👍☺😍❤

  • @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
    @ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አስፎውየ ታድለህ የሃያ አምስት ዓመት ልጅ አለህ ። እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጣችሁ ። ልክ ነህ ፀብ ለማንም አይጠቅምም።

  • @kalkidangonder1203
    @kalkidangonder1203 5 ปีที่แล้ว +5

    አስፍየ ስወድህ እኮ ኑርልኝ

  • @ውዴመኖርህያኖረኛል
    @ውዴመኖርህያኖረኛል 5 ปีที่แล้ว +2

    መሽሻ ይሙት አስፍሽ እኮ ድምቀት ነክ ሠላምክ ይብዛ ራኪን የት ትተሀት መጣክ ቅዳሜ ከሠአቶች በርቱ ይመቻቹ

  • @tyttyt3557
    @tyttyt3557 4 ปีที่แล้ว +3

    መሸሻን ይንሳኝ አስፋውዬ ውድድ ነው ማረግህ ድምቀት እኮ ነህን 😘😘

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +1

    አስፍሽ አራዳው ስወድህ ሰላምህ ይብዛ እድሜህ ይርዘም የሳቅ ምንጭ ትፈጥራለህ

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እስፍሽ ስወድህ ፈታነው ምታረገይ ጨዋታህ ራኪብን የት ተውካት አትለያዩብን ወለልይና ሰላምየም ሳላደንቃችው አላልፍም በዝች አጭር ግዜ ምታቀርቦቸው ተመችቶኛል በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ከናንተ

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 ปีที่แล้ว +6

    አስፋው ራኪን ጥለህ ጎረቤት ሻይ እሺ ነገ እሁድ ነው ለራኪ አቃጥርልሀለሁ

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 5 ปีที่แล้ว +3

    አስፋሽ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 5 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ፕሮግራም ከእሁድ ኢቢየስ ኮፒ ነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +2

    አስፊቲ የምር ፈታ ያልክ ሰው ነህ መቼ እንደምንሞት አናውቅም ብንችል ደስ እያለን ብንኖር

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +2

    አስፋው ምርጥ ሰላምህ ይብዛ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Ato Asfaw enkuwan be selam metake, erajem edema tena emanalawe, ba ewunet betam gobaze nehe berta egizabher yexabeqhe tebarke

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 4 ปีที่แล้ว +1

    Awwww Egziabher lijihin yibarik shi yargew ❤️

  • @dinkinesholana7921
    @dinkinesholana7921 5 ปีที่แล้ว +5

    አረ እውነት ነው እኔም ዘንጉ ፈረጃን ከ እሪ በከንቱ የሚባለውን ስም አስታውሰዋለው

  • @tyttyt3557
    @tyttyt3557 4 ปีที่แล้ว +3

    የመሸሻ ልጅ ስወድህ እኮ 😘😘😘

  • @أبوبلالأبوبلال-ف3ف
    @أبوبلالأبوبلال-ف3ف 4 ปีที่แล้ว

    ኮሜንትማ ካነበባችሁ ሰላም አግብታለች ወይ ክክክ ?? በጣም ቆንጆ ናት !!

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 ปีที่แล้ว +1

    የመሸሻ ልጅ ለካ እድሜ በቂጥ ነህ የ25 አመት ልጅ አለህእድሜህ ይርዘም

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ ወይ አሥፋው በሣቅ ገዴልከን እውነት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 4 ปีที่แล้ว +7

    እነዝህ ልጆች ግን ቢጋቡ አሪፍ ነበር

  • @እማሁሉነገሬሀዩ
    @እማሁሉነገሬሀዩ 5 ปีที่แล้ว +2

    አስፋው የኔ ፍልቅልቅ መሸሻ ይሙት እደት አደምወድክ

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 4 ปีที่แล้ว

    አሥፍሽ ማኛ ጥሎብኝ ውስጤ ነክ እድሜውን ረጅም ያድርገው ምርጥ ሰው

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 5 ปีที่แล้ว +1

    እንተዋወቃለን ወይን ለነገ በተስፋ እጠብቃለን

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 ปีที่แล้ว +6

    አስፊሻ ምሪንዳ እራኬብዬስ ነገን በጉጉት እጠብቃቺዋለው የኔ ውዶቼ

  • @berrimamo3979
    @berrimamo3979 5 ปีที่แล้ว

    A Asfaw betam tmechegnaleh.meshesha yemut yemiren new.

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว

    Meshesha yemute sewdhe edmena tana abezeto yesetehe asfiti fefite

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 4 ปีที่แล้ว

    አስፍሽ ሰላምን ያብዛው በመሸሻ ሞት ምርጥ ሰው እኮ ነህ እራኪስ የት ሄደች

  • @user-bk6jn3qq9f
    @user-bk6jn3qq9f 4 ปีที่แล้ว

    እረ አስፍሽ ራኪን የትትተሀት መጣ ባሀንድነትብመጡ በጣምታምራላቹ

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 ปีที่แล้ว

    መሸሻ ይሙት አስፋዉ ስወድክ የኔ ወንድም ግን ራኪዬ ለምን አልተጋበዘችም ሁለታቹ ብትሆኑ ጡሩ ነበር

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi2448 5 ปีที่แล้ว +1

    መሸሻ ይሙት ስወድህ አስፋዉ ዉዉዉድድድድድ

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 5 ปีที่แล้ว +4

    እሁድን በኢቢኤስ ኮፒ አድርጋቹ ታቀርባላቹ እስኪ አዲስ ነገር አምጡ ስንቱን ኮርጀን እንችላለን

  • @አቢነኝየባባእናት
    @አቢነኝየባባእናት 5 ปีที่แล้ว +2

    Ereeee uuuuuu egna ye hareb ager jegena setoch be midiya meche new menexeyeqew ayeeeeeee 🤔🤔🤔🤔

  • @adanchfeyera1433
    @adanchfeyera1433 4 ปีที่แล้ว

    Asfity betam merte sew nek Berta

  • @ሞሚናይቱብ
    @ሞሚናይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምነው

  • @jdkhjsj9825
    @jdkhjsj9825 3 ปีที่แล้ว +1

    🥰🌹

  • @happy7puer640
    @happy7puer640 5 ปีที่แล้ว

    I can wait c u ur program tomorrow

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 5 ปีที่แล้ว

    "Asfaw Meshesha" the funniest guy of the year😆

  • @nuranura8447
    @nuranura8447 4 ปีที่แล้ว

    Asfawo betam gobaze rakabenim akireboat

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ፡25አመት፡ልጅ፡አድርሰህ፡ታደለህ

  • @user-hr9pk4zo4o
    @user-hr9pk4zo4o 5 ปีที่แล้ว +1

    መሻሻይሙትምርጥነህህእናተምእውዳሁአለሁ

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 4 ปีที่แล้ว

    አስፍሽ እድሜ ይስጥህ

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 ปีที่แล้ว

    Welcome asafuwu 👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 4 ปีที่แล้ว

    አስፋዉ እኔ የማአረሳዉ ኖሮ በአሚሪካ ስትሰራ በትክከልስሙን የማላአስተዉሰዉ ወጣአት በመገድ ላ ይ ስ ጠይቀዉ ያለቀሰዉን ወጣት አረሳዉም አተን ሳአይ እሱ ትዝ ይለኛአል

  • @haymi5589
    @haymi5589 5 ปีที่แล้ว

    በሳፋው ይሁንባችሁ ገባ ገባ በሉ እቤቴ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 ปีที่แล้ว +3

    አሰፍሽይ ፍቅር እኮ ነክ

  • @Abel-xr9eo
    @Abel-xr9eo 5 ปีที่แล้ว

    Benatachehu seifu akerubut

  • @shamsiharon3662
    @shamsiharon3662 5 ปีที่แล้ว

    Asefeshe tero sewo edema tana yesetacheho alatem lerakabe

  • @ሱሱቢንትኡመር
    @ሱሱቢንትኡመር 4 ปีที่แล้ว

    አስፊ እርጂም እዲሜ ቆይልን

  • @betybety660
    @betybety660 5 ปีที่แล้ว +1

    አስፊሽ አድናቅክ ነኝ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሰፋው፡ሁሉን፡መሆን፡አምችል፡ድንቅ፡ሰውነህ፡ሰወ፡አክባሪ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 5 ปีที่แล้ว +3

    አስፍው ምነው ብቻህን ልጠይቅ ሄድክ ራኬብን ትተሀት በሰላም ነው አያምርም ብቻህን

  • @fufafufa3685
    @fufafufa3685 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸሻ ይሙት አሣከኝ አሥፌ

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 5 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ.መቱል.የትናችሁ.በመሸሻ.ሞት.ኑና.እዩ

  • @nnnnaaaa1408
    @nnnnaaaa1408 4 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነዉ እራኪን ያልጋበዛቻት መሸሸ ይሙት አንደኛ ነህ አስፍሽ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃ እንድህማ ከተጀመረ ኮሜንት መናበብ አስፋው በናትህ የዋለልኝና የሰላምን ኮሜንቶችን ሰብስበህ አንብብላቸው በናትህ አስፍሽ አደራ በመሸሻ

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ ምትሉት ውድድድድ አደረኳቹ

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว

    የአሀበሻ ነገር ሽሀይ በኬክ አይነፋም ሰላምየ !!!

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 5 ปีที่แล้ว

    Asfaw, meshesa, mesesha, Asfaw... Like arbic name...

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 5 ปีที่แล้ว

    ዋለልኝ አድናቂህ ነኝ ሰላምም እደዛው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +1

    አስፋውዬ ስወድህ.... ልጅትዋ ግን አትመቸኝም

    • @Salman-cm9ud
      @Salman-cm9ud 5 ปีที่แล้ว +2

      ምንአደረገች እራቁትንስላልቀረበችነው
      ደነዝ

    • @mesitube318
      @mesitube318 5 ปีที่แล้ว +1

      ቅናተኛ ጥሩ ሲዮንላቹ አቶዱም ሲገላለጡም መከራ ቲሽ ምናረገችሽ በጣም ነው ምታምረው

    • @eyea7297
      @eyea7297 4 ปีที่แล้ว

      ስላለባበሳቸው አይደለም ፕሮግራም የቅዳሜን ሲሰሩ ሁሌም በየሆቴሉ እየዞሩ ሲበሉ ባጠቃላይ ከምግብ አይርቁም

  • @gharlyngarcitos3918
    @gharlyngarcitos3918 4 ปีที่แล้ว

    Asfity mert sew nek

  • @فايزهاحمد-د5ل
    @فايزهاحمد-د5ل 5 ปีที่แล้ว

    Yesamentu rakebe

  • @anshe3470
    @anshe3470 4 ปีที่แล้ว

    Asfishe sewdeke❤

  • @አልሚራያ
    @አልሚራያ 4 ปีที่แล้ว

    መሽሻ ይሙት እኔም እንዳታ ሰዉጋ ተጣልቸ አልተኛም እንዳተ

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 5 ปีที่แล้ว

    ነብሷን ይማር አይዞሽ

  • @mahiayni6665
    @mahiayni6665 5 ปีที่แล้ว +1

    አስፍሻ የኔ .....................

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 5 ปีที่แล้ว +1

    ለምን አንድ ልጅ ብቻ እስፍቲ በሰለም

  • @onelove809
    @onelove809 5 ปีที่แล้ว

    Ase weregna

  • @beneyameabebe7349
    @beneyameabebe7349 5 ปีที่แล้ว

    አስፋው ሞቅ ሸብረቅ አደረከው💚

  • @mesinengmessi289
    @mesinengmessi289 5 ปีที่แล้ว

    Asfeshen sewodaw

  • @እኔነቴንእወደዋለሁአልሀም
    @እኔነቴንእወደዋለሁአልሀም 5 ปีที่แล้ว +1

    ግን አስፋው አላገባም እንደ?

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 4 ปีที่แล้ว

    ዘንጉ ፈረጃን እኔም አስታውስዋለው

  • @blue12395
    @blue12395 5 ปีที่แล้ว

    Aoooiye Aooiye are u feeling okaaay? R u feeling alright? Ohh afsaw u r cool since irie days.big respect.!✌️✌️✌️

  • @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ
    @ሀሪፍአይቸኩልም-ሠ9አ 4 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ነፈሴ ቁጭ በል ከነፍሴ

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 ปีที่แล้ว +4

    አቤት የግዜው መሮጥ ምንግዜ ሁለት ወር ሆናችሁ ምናለ እደዚህ ቢፈጥን ደመወዛችን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 ปีที่แล้ว

    አሰፋውምርጥሰላምይብዛ

  • @selamhaylegiorgis8573
    @selamhaylegiorgis8573 5 ปีที่แล้ว

    Asfiti cool

  • @husen9308
    @husen9308 5 ปีที่แล้ว

    Bnatachu erakabn gabihzat

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr 5 ปีที่แล้ว

    አስፊሻ ምሪዳ አቦ ስወድክ

  • @remam1024
    @remam1024 5 ปีที่แล้ว +2

    መሸሻ ይሙት እኔም በጣም ነው የምወድህ

  • @bachayoubachayou7936
    @bachayoubachayou7936 4 ปีที่แล้ว

    Mshs, ይሙት, enkun, denamtah

  • @hanademe9007
    @hanademe9007 5 ปีที่แล้ว +1

    በለው ጭራሽ እሱኑ ጋበዛቹት??

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว

    Walelge wuseta new sewdew

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v 5 ปีที่แล้ว

    አቤ ከቤ ከአሰላ ደውሎ አያውቅም

  • @amenethiopiawt5983
    @amenethiopiawt5983 4 ปีที่แล้ว

    sewdeh ko

  • @martamarta1565
    @martamarta1565 4 ปีที่แล้ว

    Des setelu

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ
    @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    አስፍሽ መሽሻ ይሙት የዋህ ስውነህ የኢብኤስ ድምቀትነህ ከራኬየጋር

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 4 ปีที่แล้ว

    መሸሻ ይሙት ስወድህ እኮ