Thanks brother Yohannes! I had just finished thanking the Lord about his love, faithfulness, and his patience. And there was this song, its a reminder from the lord that I had heard it before, and I remembered that myself singing from deep within my soul. Yes! Spending time with the lord is filled with unexplainable joy! There is nothing I can compare to describe how it feels. I thank the Lord for you brother. This worship song is not anything I’ve ever heard anywhere, unless from deep within my soul. brother you’re unlike anyone I’ve ever known before. I pray that you let your light shine before man, exceedingly!!!
አንዳንድ መዝሙሮች በጊዜ ሂደት እየተሰሙና እየተወደዱ ይመጣሉ... ይህንን መዝሙር ከሰማሁበት ደቂቃ ጀምሮ ግን ሌላ መዝሙር መቀየር ከብዶኛል...!!! በህልውና ውስጥ እንድሆንና እንድፀልይ አድርጎኛል..... ተባረክልኝ ወንድሜ ይብዛልክ....
Be egeziabeher fit embayen makom alchalkum😭😭
getan lik neh
Butt😅vtg😢😂@@firaa5270
ጆዬ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ❤
ለኔ ብቻ ነው የ 30 ሰከንድ መዝሙር የመሰለኝ?
#Stay Blessed Joye
አንተን መፈለጌ መች በእኔ ሆነና 😭😭
እወነት ስሰማው ምን እንደሚያስለቅሰኝ እንኳን ሳላውቅ ነበር የማለቅሰው ቃል አጣሁ 😭😭 ጆዬ ተባረክልኝ
በድብርትና ብቸኝነት ስሜት ዉስጥ እያለዉ ነበር የሰማሁት ፡፡ እና በእንባ እና በመፅናናት ስሜት ነበር ስሰማዉ የነበረዉ፡፡ ተባረክልኝ ጆዬ
የነፍሴ እርካታ ፍጹም ደስታዬ የምሰወርብህ ጥላ ከለላዬ
የመኖሬ ትርጉም የሕወቴ ፍሰሃ
ኢየሱስ አንተው ነሀ ……. አንተን አንተን ትልሃለች 😮🥺😭🤲🏾 yoyee እግዚአብሔር ቸርሶ ይባርክ በዘመንህ በሙሉ የምትወደውን ጌታ የልቡን ሐሳብ መፈጸም ይሁልህ ❤❤🙏🏾
እውነት ነው ኢየሱስ ልዩየነፍስ ጥጋብ እርካታ እሱ ብቻ።
አንተን አንተን ትልሀለች x4
ድጋፌ ምርኩዜ የህይወቴ ዋና
አንተን መፈለጌ መች በእኔ ሆነና
አቅሜ ብርታቴ ፍለጋዬ አንተው ነህ
ዘላለም ምመካብህ
ፈልጌ ማልጠግበው ብቸኛ ጉጉቴ
ሳገኝ ሚብስብኝ የነፍስ ጥማቴ
አሁንም አሁንም ይራባል ውስጠቴ
መንፈስህን በህይወቴ
አንተን አንተን ይልብኛል x4
ፊትህን ሳየው ሳገኝህ በህልውናህ
ትረካለች ነፍሴ ከጥልቅ ጥሟ
ካንተጋ ያለኝ ህብረት ነው የኔ ፍስሃ
ካንተጋ ያለኝ ሰላም ነው የኔ ደስታ
ካንተጋ ስሆን ይለያል የኔ ፍስሃ
ካንተጋ ስሆን ይለያል የኔ እርካታ x2
ካንተጋ... GOD BLESS YOU
በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ድንገት ነበር ስገባ ያገኘሁት ከዛን ሰአት ጀምሮ ሌላ መዝሙር መክፈት ነው ያቃተኝ ማልቀሴን ማቆም አቃተኝ መጮህም ጭምር ጀመርኩ በጌታ ይሄን ፀጋ እንዳታጣው ተግተ ፀልይ ❤😭😭😭ጌታ በደሙ ይሸፍንህ🤲🙌
"ካንተ ጋ ያለኝ ህብረት ነው የኔ ፍስሀ♥" be blessed
ከተለቀቀ ከ2 ደቂቃ በኋላ ነበር የሰማሁት በቃ ከዚህ ዓለም ቆሻሻው ሃሳቤ እየወጣሁ የሆነ ማላውቀው አይነት ጥልቅ ነገር ውስጥ ስገባ ይሰማኝ ነበር የእውነት አንተ ግን ዕድለኛ ነህ በጊዜ ገብቶሃል ፈጣሪ በብዙ ይርዳህ ይሰውርህ ከዚህ በላይ ምንም ቃል የለኝም ተባረክ!!
Thanks brother Yohannes! I had just finished thanking the Lord about his love, faithfulness, and his patience. And there was this song, its a reminder from the lord that I had heard it before, and I remembered that myself singing from deep within my soul.
Yes! Spending time with the lord is filled with unexplainable joy! There is nothing I can compare to describe how it feels.
I thank the Lord for you brother. This worship song is not anything I’ve ever heard anywhere, unless from deep within my soul.
brother you’re unlike anyone I’ve ever known before. I pray that you let your light shine before man, exceedingly!!!
ሌላ መዝሙር መኖሩን ሁላ ያስረሳኝ መዝሙር። ዘመንህ ይባረክ ጆዬ❤❤
JO❤❤ Bsemaw bsemaw emba mikedemegni mezmur new bcha ተባረክ😍😍😍
የነፍሴ እርካታ!
ካንተ ጋር ያለኝ ህብረት ነው የኔ ፍስሀ❤ ፀጋ ይብዛልህ ጆዬ❤
ልቤን ያቀለጠ መዝሙር ነው ክብር ሁሉ ለ ጌታ ይሁን ያብዛህ አንተንስ ፀሎቴ በዚህ መዝሙር የታጀበ ነው John ዘመንህ እንደዚህ እየዘመርክለት ይለቅ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
እንዲህ አይነት ሰማያዊውን የሚያስናፉቁ ዝማሬዎች ይብዙልን ጆን ተባረክልን የኛ በረከት👏❤️
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ
በአንተ አየተገለጠ ስላለው ጸጋ እግዚአብሔርን እባርካለሁ ጆዬ...በብዙ ተፅተናንቻለሁ በርትቻለሁ ...እግዚአብሔር ይባርክህ!!
ተባረክ ደስ ይላል
Hallelujah what an amazing song bless you more Jo🙌
የማይጠገብ ዝማሬ 🥰
ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ተባርክ ወንድሜ 🖐️
ጌታ yebark
አሜን
ሠምቼ የማልጠግበው መዝሙር ተባረክ ግን ሌላም መዝሙር ዘምር ፀጋው አለብህ ተባረክ
ስላተ ጌታን አመሠግናለው
ጆን በርታ
"Kante gar yalegn hibret new yene fiseha" Geta yibarkih! zemenih yetebarek Yihun! tefeweskubet be mezmurih!
አብሮኝ ያለውን እግዚአብሔርን እንድናፍቅ አድርገኸኛል። ለምልም። መሻትህ ይሁን።
yoniye🥺 silante egziabher yimesgen
ለምን በልቤ ጌታ እንደፃፈክ አላዉቅም !!!ነገር ግን እስከ መጨረሻ እወድሀለዉ ።የነፍሴ እርካታ ላረካ ጥቆማ ፣ለረካ ደግሞ የምስጋና ክብር ነዉ ።
Jonnye betam nw minwedih tebarklin enwedihalen tebarklin nazrawiyan team mulu enwedihaln jonnye❤❤❤
ደስ የሚል እርጋታ ,ተባረክ እሺ
I love all of your songs, all I do is cry. God bless you deeply!
It is special, precious and this the song that is poured from the person who is hungered for the presence to holy spirit blessed john
❤akm mesetgn mezmur getan,,,,
እሰይ እሰይ አሜሜሜሜንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ተባረክ መዝሙሮቹ ልዩ ናቸው❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጆዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ለብዙዎች ጌታ ያትርፍህ🔥😍ተባረክልንንን
Amen 🙌
እውነትም ጌታ ድጋፍ ነው ምርኩዝ ነው
Yohhanes Geta yibarkih❤❤❤❤❤
ፊትህን ሳየው ሳገኝህ በህልውናህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ትረካለች ነፍሴ ከጥልቅ ጥሟ
ካንተ ጋ ያለኝ ህብረት ነዋ የኔ ፍስሃ❤❤❤🎉🎉🎉🎉Jonye አሜን ጥልቅ :ፀሎት ልመና :ዝማሬ :ወደድኩት ባረኩህ ረሀቤን ዘመርከው ሃሃሃሃሃሃሃሌሌሌሌሉሉሉሉያያያያ
ብሩክ ሁንልኝ ተተተተባባባረረረክክክክ
I think you want to use this emoji’😭😭😭’
eyesusn miyasinafik mezimur new gitimum zemawum geta yesus yibarik❤❤
Blessings Joye
Joyye you don't now how much i love this song. You are our blesssing.
Betam betam new yemwedh geta abzto ybarkh
Amen
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ❤🎉
Joyee geta yibarkeh. Beewunet betam nw eyetebarekubet yalewu. Leloch mezmurochihnm esemachualewu. Geta bante wust silaskemetwu tsega ejig adrge amesegnalwu. Tebarek
joniye zemenh ybarek endiet yemibark zmari new betam new,yewededkut agelglothn ysfa
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ!
ይህን የገለጠልህ እግዚአብሔር ይመስገን
እሠይ ተባረክ ወንድሜ መዝሙሮችህ አይጠገቡም
Bless u jo ❤❤❤
What a Nice song god bless you
አሜን !
ተባረክ🙏🙏🙏
ተባረክ አሁንም አብዮዝቶ ቅባቱን ያፍስስብህ
Dese yemil mezemur ena basem techawetelen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክህ !!
I don't have words for this It is soooo touchy! I just can't stop listening!
it's spirit-filled thank you holy spirit 😭 may GOD bless you, John!
ቤቢሾ እግዚአብሔር ይባርክ ብርክ ብዬብሀለው
ምን ጉድ ነህ ፀጋ ይብዛልህ!!❤❤❤❤❤
Ufffff🥺😭 what an amazing song is this......God bless you more bro
Every time I get to hear a new song from you, I am like 😭 God bless you brother!!
Amenn 🙏🙏🙏🙏
I don't have a word to explain this powerful gospel song😘😘😘😘
Tsegaw bizit ybelilih wendme
ጆን ዝማሬዎችህ ይህንን አለም አስረስተው ወደ ሰማይ ይከታሉ ተባረክ🙌
lane bicha masilogn naber🥰🥰geta zemanun yibarikaw mistun lijochunim be damu yishefanu
Ya Abatee Leje Eyesuse Egezabeher Abatachen yebarekek 🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
Yk what I like abt ur songs ? It's FOCUS .yea FOCUS ON CHRIST and holy spirit. Be blessed ❤
More Grace, sir !! 🙌
ድንቅ ዝማሬ ነው ጆን ጌታ ይባርክህ።
Geta abzato years nefesn yemiyareser mezumr new ❤❤❤❤
Blessed
Thanks
😊😊❤❤❤❤ nice.
Joyee bewenet ke nebse new mibareki bexam new yebarekegn mezmuru le tselot yegetan fit lemefeleg mixeqem mezmur new geta yebarki❤❤❤❤❤❤
Tsega ybzalk ye abate yetewededik lij dink mezmur nw lemlmiln!
Oh my Lord what a heavenly song Joye. ብርክ በል ወንድሜ
Hallelujah esay geta yebarkehe
Nefesn yemiyarsers mezmur❤❤❤
Can’t wait Joniye
yes
God bless you ❤️
Jo tebarek endaleleh tebarkehal beka yichemerlh getan 🙌 tsega yebezalh dnq zemari
Jon Blessed
መስማት ማቆም አልቻልኩም ተባረክ🥺
Eyesus ybarkh
ሀሌሉያ ጆዬ በጉብዝናህ ታድለህ ለፈጣሪ መሰጠትህ❤❤❤❤
endih aynet mezmuroch ybzuln tebarek yhnn zmare yesetek geta ybarek
🥰
blessed😍
እንዴት እንደሚባርክ የፓስተር እንዳለ ወ/ጊ አይነት ጣዕም🙏😍😍
Zemenh yebarek bebezu Sega terfeh tegegne ewnet feses miyareg zemare nw❤❤❤❤ tebarek
Tebarek wendme ❤
Bxanwe nwe mwedawe mzmurochen tbarkelge
You are my favorite singer. Bless u
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
geta birkk yarigh yene abata🙏
❤ Holy song blessed yoniy
uuuffff tebareklgn
mezmureh betam yibarekegnal. lelam yante mezmur mesmat efeligalehu!