ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ከሀገር ብዙ ነገሮችን እጠብቃለን
እሼት ያሳየናል
_እሽትና ቆንጆ አይታለፊም ይባላል የሽንብራ እሽት እየብላ እናያለን የኔ ውስላታ😜😄😁😁_
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 😂😂
አንቱስ መቸ ነው የምትጓዙት
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 😂😂👊
_ውዶች የኔ ምርጦች የመዳም ቅመሞች እንድሁም ወንድሞቼ ኢሮፖች አሜሪካዎች ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ እኔ ውድድ ለአላህ ብየ_
ማሜዬ እኛም ለአላህ ብለን እንወድሀለን ወንድሜ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አህሌን ማሜ አሏህ ይውዴድህ ወንድም
@@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ በቃ ሂድ ብየው ሆደን እያቦጫቦጨኝ ነው 😭😭😭😭😭😭
መልካምጉዞማሜ
ለአላህ ብለን ዉድድድድ እኛም
የምፈልገው መረጃ ነው ያቀረብከው ጀዛከላህ ኸይረን ማሜ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ኢንሻ እላህ እኔም ቀጣይ ወር እሄዳለሁ ብዬ አስቢያለሁ ያረብ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ
ያሳካልሺ እስቲ በውሶጥ አናግሪኝ
እህት እስኬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
ማሸላ በጣም አሪፍ ነዉ
አላህ ያሳካልሺ እህት እኔም አስቤያለሁ በዱአ አንረሳሳ
👍👍👍👍👍
አይ ማሜ ሀቂቃ ሆዴን አባባሀው እንደመለየት የምፈራውም የምጠላውም ነገር የለኝ መልካም ጉዞ ወንድሜ መልካም ሰው ነህ አላህ በሀገርህ ላይ መልካሙን ነገር ይወፍቅህ የሰው ሀገር አላህ በቃ ይበልህ የእውነት ሲደክመኝ ሲከፍኝ መሻሻየ ናችሁ አንተ አብዲ ደረሳው ሙስጠፍ ዘና ታረጉኛላችሁ አገር ሄደህም አገራችንን እንድታሳየን ጎራ ተራራውን
ለመሄድ በጣም ዝግጁ ነበርኩ ግን ወላጆቸ ቡሞት ስለተለዩኝ ደስ አላለኝም ገንዘብ እቃን እጂ ደስታን አይገዛም ውድ የማሜ ቲውብ ተከታይወች በዱአ አትርሱኝ እህብኩም
አብሺሪ እህት ግቢ አገርሺ
በጀነት ያኑርልሽ ዱአ አብጂላቸዉ አብሽሪ
አይዞሺ እኔምነኚ ግን በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ወደ በጀነት አላህ ያገናኘን ያረብ🌺🤲🤲🤲
አብሽሪ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይርሀማቸው ህጅ የቀሩትን አግኛቸው
አይዞሽ እህቴ አላህ ይራህማቸው
በሰላም ግባ ማሜ ወንድማችን ተክፉነገር አላህ ይጠብቅህ. ለድህንም ጠንካራ ወጣት ሁን በገጠሩአለም መቸም ወላሂ አስቸጋሪ ነው ተሽርክ አላህ ይጠብቅህ እኔ አገር መግባት ሳስብ እሄደን ነው የማስታውሰው ያኣላህ አንተ ብርታቱን ስጠን ።
አላህ በሰላም ለአገርህ ያብቀህ እኔንም በቅርቡ ወደ አገሬ ልገበ ነው በዱዓቹ አትርሱኝ ሀበይብ ለነተም እሄ ቀን ዳርሶዋቹ ለአገራቹ አላህ ያብቃቹ በሉ አሚን
አሚን
በሰላም ግባ ማሜ መለያየት በጣም ከባድ ነው ሀቂቃ አላህ ይከተልህ
እኔም ከሁተቶር ቦሀላ እሂዳለሁ ብያለሁ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ወንድማችን አይዞህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ያርብ
በሠላም ግባ ማሜ አላህ ይጠብቅህ. ለኛም ዱቃርግልን. አላህ. በሠላም ለገራችን እዳበቃን
እኔም ሀሙስ ነው የምገባው በዱቃችሁ አትርሱኝ
ሰላም ግቢ
@@tamraabi1751 አሚንንንን
በሰላም ግቢ እህቴ
ማሻአላህ የኔውድ አላህ በሠላም ያሥገባሽ
ሠላምግቢማር
ጀዛክ አላህ ኸይር በተረፈ አላህ በስላም ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ መልካም ጉዞ
*ስላም ግባ ማሜ እኔም ከኩሽና ውደ ሳሎን🏃🏃እየገባሁኝ ነው ስላም ግቢ ብሎኝ🙏😁😄😄*
😁😄😁😁😁🙈
ክክክክክ አደል
ውይሠላምግቢ
ማር ነገር ነሽ ሰላም ግቢ ውዴ😂😂😂😎
አሚን አላህ በሠላም ያሥገባህ እኔም ወር ነዉ የቀረኝ ያረብ
Wa wr wb አላህ በሰላም ያድርስህ ማሜ እኔም ትኬት ቆርጥሁ ምልበት ቀን ናፈቀኝ ያ አላህ
አመሰግናለሁ ከሁለት ወር በኋላ እገባለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
*ይሄንን መለየት በሰው ላይ ስፈራው**ቀስ በቀስ እያለ ደረሰብኝ ተራው**እስኪ ቻል አድርገው አትባባ ሆዴ**ተዋውቆ መለየት ልምድህ አይደል እንዴ**መልስ እንዳልለው እባክህ ጠያራው፣* *የምንኖርበት ሀገሩ የሰው ነው* _ማሜየ በሰላም ያስገባህ ✈🇪🇹 👍_
እናመሰግናለን ወንድማችን ለመረጃህ
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድም🙏
Sbeli eyfelkushe nberi ylshem beya
ማምየ የስደቱአለም ምርጥወንድማችን መልካም ጉዞ አላህከውድቤተሰቦችህጋርበሰላምይቀላቅልህ
ማሜ ልቤተረበሸ ገባህ ጨክነህ እግዜብኤር በሰላም ያስገባህ
መልካምጎዞ ይሁንልህ ማሜ ቤተሰቦችህ ሰላምአግኛቸው
_ዛሬ ደግሞ Dis Like የለም እሳ የሽኝት ፕሮግራም ስለሆና ነው👍🇪🇹✈ፊ አማኒላህ_
ሦፊየ ያገልቢ አገኘሁሺ ሠብሥክራይብ አዲርጌሻለሁ የኔ ልዮ ሡመያ እህቴ በመቀጠል ማሜ መካም ጉዞዞ ያ አኽይ
መላካምጉዞ. አላህ ካትይሁን
ማላኩምእሰላም
እረ አለ ልብ የሌላቸዉ አድርገዋል
@@hayetube3461 አይባልም
ያአላህ ማሜ በሰላም ግባ የወንዜ ልጂ እኔም ከ3 ወር ብሀላ ከወዱውባለቤቴና ቤተሰብች አላህ ያገኛኜኝ በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም አላህ በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ እንወዲሃለንንንን ምርጥ ሰው
ኧላህ በሠላም ላገርህ ለቤተሠቦችህ ያብቃህ በሥደት ያላቹ በሙሉ ኧላህ በሠላም ላገራቹ ያብቃቹ
አልሀምዱሊላህ አላህ ስላም ያስገባህ ከቤተሰቦችህ ጋር በስላም ያገናኝህ ያገናኝ በፍላጎት በጤና ሀሳብ ተሳክቶ ሀገር መገባት እንድት መታደል ነው አላህ ሀሳባችን ተሳክቶልን በደስታ በፍላጎት በጤና ለሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ለመገናኝት ያብቃን እህት ወንድሞች ኪንታሮት አሞኝ ጪንቀት ይዞኛል ዱአ አድርጉልኝ ለመታከም ብዙ ብር ይፈጃል አሉኝ ያልሁት ሳኡድ ነው ሀገር እንዳልግባ እዛም ብዙ ያልተሳኩ ነገሮች አሉ ብር የለኝም አላህ የሚያቅተው ነገር የለም በጥበቡ ያጥፋልኝ ጪንቅ አልችልም ትልቅ ደርጃ ላይ ደርሶል መስል ብየ በጪንቀት ላይ ነኝ 11ወይም 15 አመት ይሆነዋል አንደየ ሀግር እያለው በባህል እክምና ታክሜው ተሺሎኝ አሁን አድጎ ወጣ አላህ ይርዳኝ ግራ ገብቶኛል በዱአችሁ አትርሱኝ ማሜም ዱአ አድ5ግልኝ እዚህ የማይሆን ከሆን ሀገሬ እመጣለሁ ደግ ቀድመህ ሄድክ ትቀበለኛለህ ክክክ ጥርስ ባዳ ጨንቆኛል ግን ፈገግ አልኩ የምር አሞኛል ያረብ የታመምነውን ሁሉ አንተ አሺረን
ያርብ አይዞሺ ታከሚይ
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ማሻአሏህ አላህ በሠላም ከቤተሠቦችጋር ያገናኝህ ወንድም
መልካምጉዞ'ይሁንልህ'ወንድም'እኛም'ለዚህቀን'ያብቃንእንሻአላ
መልካም፡ጉዞ፡ይሁንልህ፡በሰላምከቤተሰቦችህ፡ይደብልቅህ፡ወድም
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ ለኛም አላህ እንድያሣካልን ዱአ አድርግልን ሁላችሁንም የሥደት ኑሮ አሏህ በቃ ይበላችሁ
አሚንን
ጀዛ ከአላህ ከይር ወንድማችን አላህ በሰላም ያስገባህ ያረብ።
አላህ በሰላም ያስገባህ እኔም ያሰብኩት አላህ ያሳካልኝ
የምፈልገውን መረጃ ስለነበር በጉጉት የተከታተልኩት ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን።
_የኔ ነፊቆት መልካሙን ሁሎ ተመኛሁልህ ሆድ እየባሠኝ ነው ማሜየ እኔ የመከታዬ ውንድም አለሜ✈🇪🇹አንተ ከሄድክ ዮቲብ አልከታተልም ግን ማሜ እኔን ለማን አማነ ስጥተህኝ ልትሄድ ነው 😭😭😭😭እኔ አለሁኝ የሚለኝ ስው አይጠፊምኮ ማን እንደ ሙሀመድ ሀሙዲየ ሁሌም እ•ው•ድ•ሁ•ለ•ሁ•ኝ°የስደት ስጦታዬ ነህ በአንድ ላኢላ ☝ሀኢለላ ያገኛሁህ ውንድሜ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድ []😍👍_
ለአላህ ነዋ ፓናዶሌ
ፓናዶል እረ አረጋጊው ጉድ ፈላኮ የሌላ አስመሰሹው😂😂እናት ሀግር እኮ ነው የሚገባው ምን ሆንሸ🙄
@@Mametube ወድሜ ማሜ እኔ ሳኡዲ ነኝ የአለም አቀፉ በራራ መቼ ነው የሚጀመረው
@@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም _😭😭😭😭😭😭😭የስራሽን ይስጥሽ አልል ትጎጂብኛለሽ ማሜ ለኔ_________?_
አስታግፊሩላህ ወቱቡ ኢለይክ የአላህ
ማሻአላህ ማሜ አላህ በሰላም ለናት አገርህና ለዉድ ቤተሰቦችህ በሰላም ግባ
አንደኛ ነኝ ዛሬስ ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ ደስስስ ስለሚለኝ ነው ማምየ በሰላም ከናፈካቸው ቤተሰቦችህ ያገናኝህ መልካም ጉዞ
ገጨሁሽ ላይክ ግን እኔን አልቀደምሽኝም 😂🤔🤔
@@mmedina6068 መድ እራሴን ቀስ በለሽ እሺ ሆ 😂😂😂 ስትገጪኝ
@@ዜድ-ኰ7ረ 😂😂😂😁😃 እሬሤን ወገቤን የለም እግዲህ ግጩኝ ብለሻል አምርሬ ነው የገጨሁሽ ክክክክ
@@mmedina6068 😂😂😂 ከጨከንሽብኝ ምንም ማድረግ አልችልም ከማዳም የተረፈ ትንሽ አለልሽ 🙄
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ። ያለኸው ሳውድ ትመስለኝ ነበር። እኔም ከመዳምጋ ተጣልቻለሁ ሳላስብበት እዳትሀውለኝ። አላህ ሁላችንንም በሰላም ለሀገር ያብቃን
ትኬት ቆረጥኩ የማሜ ቤተሰቦች በሰላም ግቢ በሉኝ
ማሻአላህ ኧረ ምን ጉዲ ነው መሄዲ መሄዲ ሢሉ ሆደ ይባባል በቃ መልካም ጉዞ
መልካም ጉዙው እህቶዩ
መልካም ጉዞ ማር
ማሻ አላህ ሰላም ግቢ እህት ቤተሰብ አርጊኝ
Yet hager nesh Inat??? sint nw yeqorexshiwu??
ማሻአላ ደስይላል መልካምጉዞወንድም
ሰላም ግባ መልካም ጉዞ እስኪ ቅመሞች በንፁ ልባቹ ዱአ አድርጉል ……
መመመመመመመመመመመመ
መከለዘብወየመለሀፈ
ሀሀሀ
አሚንያረብ አንተም ሠላምና ያገናኝህ መልካም ጎዞ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🛫🛫🛫🛫🛬🛬🛬🇹🇫🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታድለህ ከቤተሰብ ልትገናኝ አሏህ በሰላም ያገናኝህ ትመለሳለህ ወላ አትመለስም ???
ይመለሳል
@@tamraabi1751 ወሏሂ
ከሁለት አመት በፊት ከዱባ እሰከ መቀሌ 1700 አንድ ሺ ሰባት ሞቶ ብር ቆረጡሉኝ አረቦቹ በጣም ደሰ ይላል ፈጀር ሰኛ ተነሰቼ መቀሌ ሰኛ ።ሰባት ሳአት ደረሰኩት ከዱባይ አዲሰ አበባ ከአዲሰ አበባ ወደመቀሌ ኪሎ 24 /24 ትሸዋ ሻጣ 10 ኪሎ አለፈልኝ አሁን ደሞ ልክ እንደድሮ ትኬት ቆርጫ ሊሄድነዉ ግን ሁለት ኪሎ እልፍ ነበረኝ ለሁለት ኪሎ ።ሞቶ ሃያ ድርሃም አሰከፈሉኝ አየር በርላይ ሊገባ ሲል ኬሪ 12 ኪሎ ትርፍ ሁለት ኪሎ ተገኘብኝ ታች ትልቁ ሻጣ ሚሄድበት ቦታ ግን ለኪሎ 40 ድርሃም ነዉ
ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ በቃ ልቴድ ነው
ማሜ አላህ በሰላም ለናትሀገርህ ያብቃህ ወድሜ ከሀገርቤት ጥሩጥሩ ነገር እጠብቃለን አብሽር አይዞህ ከቤተሰቦችህጋር በሰላም ያገናኛችሁ
እረ ማሜ ጥለኸን አትሂድ በኛ ጨክነህ
ማሻአላህ ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ በሰላም አላህ ያስገባህ ወንድም
ማነው እንዴኔ ጥፍቶ የሚሰራ መሄጃ የጭነቅው
እኔ
@@mesimesii50 አብሺሪ ትያይዝን እንሄዳልን
አኔ ውደ ዛሬስ ጨንቆኛል ሀገሬ መቸ እንደምገባ ያአላህ
@@ባባዬእወድሃለሁ አብሺሪ እንግባልን
ውይ እኔ መሄጃው ቸግሮኛል መሄድ ፈልጌ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ሁድ በሰኝ ወንድም እነ ስቀጥል ትመለሰለህ ወይ ተዉ አትመለስ
እመለሳለሁ
መቸ?
@@Mametube መልካምምገድይሁንልህ ወንድሜ ለወገንደራሹወገንነዉ ስትመለስ ባሌንይዘህልኝና ?😀ናፍቆትልሞትነዉ ወረታዉንእከፍልሃለሁ ።እኔምልገባነበር መዳብቆይ ረመዳንይዉጣአለች
መሜ አለህ በሰለም. ለሀገርህ የቢቀህ. እኔም. እንሸአለህ በቅርቢ ቀን እገበለሁ. እንደልከዉ. አጂመን. እሄደለሁ. ልቢሲ. ፊለገ. ይቀንሰል የተበለዉ. ቦተ የክሎዉ. ነገር. በእጂ. የሚየዝ 10. ነበር. የተበለዉ 7 እንዴ በግዜ. ልዘገጂበት
As wr wb amererk enda mame 😂😂😂 በጣም ነው የከፋኝ
ለምንከፋሺክክክክ
ታድለህ ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድማችን እኛንም ለዛ ያብቃን
_መ__ል__ካ__ም_••••••••።••_ጎዞ✈🇪🇹_
ጉዞ ወደ ሀገር ልትይ ብየ ሰፍ ስል ጉዞ ወደ ትዝታ አላለችም ሀሀሀሀ
መልካም ጉዞ ይሆንልክ ወንድማችን አላህ ይከተልህ
ውዶቸ እኔም ልሄድትኬት ቆርጨ ነበር ነገር ግን ሳብበው የጀ ከማንጋ እደምኖር ከበደኝ እናም ቀረሁ
ሂጂ አግብተሺ ኑሪ
የብዙ ሰው ጭንቀት ነው
ሄጂ ሁቢየ አላህ ከፃፈልሽጋ ትኖሪያለሽ አብሽሪ
ሂደሽ አግቢ ሀያቲ
ውዶቸ ግን እውነተኛ ሰው ማገኘት በጣም ከባድ ነው
በሰላም ግባ አላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ማሜ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ አላህ. አንተጋይሁን. መልካም ጉዞ ወንድሜ
ማሜ ወድማችን አላህ በሰላም ያስገባህ በዚዉ ፀባይህ ቀጥልበት
ማሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ በአሁኑ ስአት መሀድ ይከብዳህ እኔስ በደህናዉ ግዛ ህጀ መጥቻለሁ መልካም ጉዞ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
መልካም ጉዞ የኔ ወንድም ከቤተሠቦችህ ጋር አላህ ያገናኝህ አላህ ይከተልህ
_ወልኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ_ _መልካም ጉዞ የኔ ዉዴ ወንድም አሏህ_ ይጠብቅህ_
ሱበሀን አላህ እንባዬ አልቆም አለኝ ፊ አማኒላህ ወንድማችን
አብሽር ማሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ መልካም ጉዞ ኢሻአላህ ለሁላችንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን አላህ ያገናኘን ያርብ
መልካም ጉዞ ማሜ እኛንም ላገራችን ያብቃን አተንም በስላም ይቀላቅልህ አብሽር
ማሜ መልካም ጉዞ ይሁንልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
መልካም ጉዞ ማሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወድም
አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወድማችን ማሜ
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ ማሜ ወድማችን መልካም ጉዞ
መሻ አላህ ማሜዋ ወንድሜ አላህ በሠላም ያስገባህ
መልካም ጉዙ ወድሜ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ከሀገር ህ ያስገባህ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ማሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወዳገርህ በሰላም የምትገባ ያርግህ እኔንም ያረብ በሰላም ሀገሬ የምገባ ያርገኝ በሰላም
ማሻአላህ በሰላምአላህያስገባህ አብሺርወድም አላህዪጠብቅህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሜ በሰላም ግባ መልካም ጉዞ ምርጥ ሰው ነህ
መልካም ጉዞ ማሜ ባገርህ ላይ አላህ ያሰብከዉን ያሳካል
አላህ በሳላም ከናፈቃቸው ቤተሰቦችህ የአገናኝህ አለሀምዱሊላህ
መልካም ጎዞ ማሜ።አላህ በስላም ።ከቤተስ ቦችህ።ያግናኛህ
ወንድሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ አላህ ካተጋ ይሁን
የኔ ውድ ወንድም መልካም ጉዞ በሰላም ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ለሀገርህ ለቤተሰብህ ያብቃህ ያርብ
ማሜ አላህ በስላም ከቤተስቦችህ ጋር ይቀላቅልህ መልካም ጉዞ ወንድማችን
አላህ በሠላም ያሥገባህ ወዲም መልካም ጉዞ
ማሜ ማሻአላህ ሀገር ልገባነው መልካም ጉዞበሰላም ግባ
ወዲም በሰላም ግባ ተምትወዳቸውተሚወዱህ ቤተሰቦችህሰላምያገናኚህ እወዲህአላሁ ለአላህብየ
ማሻ አላህሠላም ግባ ወንድም መልካም ጉዞ
አላህበሠላም ያሥገባህ ማሜ መንገዱን ቅንያድርግልህ
አላሕ ሁላችንም በሰላም ያስገባን እና እኔንም ሰኞ በአላሕ ፍቃድ ልሄድ ነው ሁሉም በስግደት አለም ላይ ያለው ሁሉ በሰላም አላሕ ለሀገራችን ያብቃን
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሜ ወድማችን መልካም ጉዞ ይሁንልህ በሰላም ከምትወዳቸው ቤተሰቦችሁ ጋር አላህ በሰላም ያገናኝህ ያረብ እኛን ሀሳባችንን አሳክቶልን በሰላም ወደ ሀገራችን አላህ ይመልሰን ኢሻአላህ
መልካም ጉዞ ማሜ አንተ ምርጥ ሰው ነህ ለመዳም ቅመሞች ስትል ደስ ነው ሚለኝ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ ያለሁት ዱባይ መርደፍ ነው የኢትዬጺታ ዘጠኝ መቶ ብር አለኝ ይዘህልኝ ትሄድ ለዛች ለሚስኪንዋ እናቴ ቡና መግዣ ይሆናት ነበር ካልተመቸህ ደሞ ለተቸገሩ ሰዎች ትሰጠው ነበር በተረፈ መልካም ጉዞ
መልካም ጉዞ ማሜ አላህ በሰላም ያሥገባህ ለእናት ሀገርህ
መልካምጎዞይሁንልህእኛምለዝህለመሂድያብቃን
ማሜ ማሻአላህ በሠላም ለሀገርህ ያብቃህ
ማሜ መልካም ጉዞያአኺ. እዳጠፋ እንፈልግሀል. አላህ በሀገርህ ርዚቅህን በሀገርህ ይወፍቅህ.
ማሻ አላህ ማሚ አላህ በሰላም ለሀገር ያብቃ ኢሻአላህ በሰላም ከቤተሰቦች የምትግናኝ አላህ ያድር
አላህ በሰላም ለሀግርህ ያብቃህ ማሜ መሻአላህህህህ እንኳንም ለዚች ቀን ያደርሰህ በቅርቡ ደግሞ ሰርግህን ያሳማን የምትወዳቸው ቤተሰቦችህጋ ያግናኚህ. ግን ተመላሽነህ ወይስ ከነመጨርሻ ነው የምትኽደው
መልካም ጉዞ ማሜ በሠላም ከቤተሠቦችህጋ ይቀላቅልህ
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ማሜ
ማሜ መልካም ጉዞ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ይቀላቅልህ
መልካም ጉዞ አላህ ሀሳብህን አላህ ያሳካልህ ጅዛክአላህ ወላሂ በመርቢል ለመላክ እፈልግነበር
አብሽር አላህ በስላም ከቤተስዎችክ አላህ ይጨምርክ ያስብከው ሁሉ ያሳካልክ ሳሊህ ትዳር ይወፈቅህ መልካም ጉዞ ይሁንልክ
መልካም ሠዉ ነህ አላህ ጥሩ ነገረ ይወፍቅህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ከሀገር ብዙ ነገሮችን እጠብቃለን
እሼት ያሳየናል
_እሽትና ቆንጆ አይታለፊም ይባላል የሽንብራ እሽት እየብላ እናያለን የኔ ውስላታ😜😄😁😁_
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 😂😂
አንቱስ መቸ ነው የምትጓዙት
@@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 😂😂👊
_ውዶች የኔ ምርጦች የመዳም ቅመሞች እንድሁም ወንድሞቼ ኢሮፖች አሜሪካዎች ሁላችሁም ውስጤ ናችሁ እኔ ውድድ ለአላህ ብየ_
ማሜዬ እኛም ለአላህ ብለን እንወድሀለን ወንድሜ 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አህሌን ማሜ አሏህ ይውዴድህ ወንድም
@@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ በቃ ሂድ ብየው ሆደን እያቦጫቦጨኝ ነው 😭😭😭😭😭😭
መልካምጉዞማሜ
ለአላህ ብለን ዉድድድድ እኛም
የምፈልገው መረጃ ነው ያቀረብከው ጀዛከላህ ኸይረን ማሜ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ
ኢንሻ እላህ እኔም ቀጣይ ወር እሄዳለሁ ብዬ አስቢያለሁ ያረብ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ
ያሳካልሺ እስቲ በውሶጥ አናግሪኝ
እህት እስኬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር
ማሸላ በጣም አሪፍ ነዉ
አላህ ያሳካልሺ እህት እኔም አስቤያለሁ በዱአ አንረሳሳ
👍👍👍👍👍
አይ ማሜ ሀቂቃ ሆዴን አባባሀው እንደመለየት የምፈራውም የምጠላውም ነገር የለኝ
መልካም ጉዞ ወንድሜ መልካም ሰው ነህ አላህ በሀገርህ ላይ መልካሙን ነገር ይወፍቅህ የሰው ሀገር አላህ በቃ ይበልህ
የእውነት ሲደክመኝ ሲከፍኝ መሻሻየ ናችሁ አንተ አብዲ ደረሳው ሙስጠፍ ዘና ታረጉኛላችሁ አገር ሄደህም አገራችንን እንድታሳየን ጎራ ተራራውን
ለመሄድ በጣም ዝግጁ ነበርኩ ግን ወላጆቸ ቡሞት ስለተለዩኝ ደስ አላለኝም ገንዘብ እቃን እጂ ደስታን አይገዛም ውድ የማሜ ቲውብ ተከታይወች በዱአ አትርሱኝ እህብኩም
አብሺሪ እህት ግቢ አገርሺ
በጀነት ያኑርልሽ ዱአ አብጂላቸዉ አብሽሪ
አይዞሺ እኔምነኚ ግን በአላህ ተሰፋ አይቆረጥም ወደ በጀነት አላህ ያገናኘን ያረብ🌺🤲🤲🤲
አብሽሪ ቤተሰቦችሽንም አላህ ይርሀማቸው ህጅ የቀሩትን አግኛቸው
አይዞሽ እህቴ አላህ ይራህማቸው
በሰላም ግባ ማሜ ወንድማችን ተክፉነገር አላህ ይጠብቅህ. ለድህንም ጠንካራ ወጣት ሁን በገጠሩአለም መቸም ወላሂ አስቸጋሪ ነው ተሽርክ አላህ ይጠብቅህ እኔ አገር መግባት ሳስብ እሄደን ነው የማስታውሰው ያኣላህ አንተ ብርታቱን ስጠን ።
አላህ በሰላም ለአገርህ ያብቀህ እኔንም በቅርቡ ወደ አገሬ ልገበ ነው በዱዓቹ አትርሱኝ ሀበይብ ለነተም እሄ ቀን ዳርሶዋቹ ለአገራቹ አላህ ያብቃቹ በሉ አሚን
አሚን
በሰላም ግባ ማሜ መለያየት በጣም ከባድ ነው ሀቂቃ አላህ ይከተልህ
እኔም ከሁተቶር ቦሀላ እሂዳለሁ ብያለሁ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ወንድማችን አይዞህ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ያርብ
በሠላም ግባ ማሜ አላህ ይጠብቅህ. ለኛም ዱቃርግልን. አላህ. በሠላም ለገራችን እዳበቃን
እኔም ሀሙስ ነው የምገባው በዱቃችሁ አትርሱኝ
ሰላም ግቢ
@@tamraabi1751 አሚንንንን
በሰላም ግቢ እህቴ
ማሻአላህ የኔውድ አላህ በሠላም ያሥገባሽ
ሠላምግቢማር
ጀዛክ አላህ ኸይር በተረፈ አላህ በስላም ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ መልካም ጉዞ
*ስላም ግባ ማሜ እኔም ከኩሽና ውደ ሳሎን🏃🏃እየገባሁኝ ነው ስላም ግቢ ብሎኝ🙏😁😄😄*
😁😄😁😁😁🙈
ክክክክክ አደል
ውይሠላምግቢ
ማር ነገር ነሽ ሰላም ግቢ ውዴ😂😂😂😎
ሰላም ግቢ
አሚን አላህ በሠላም ያሥገባህ እኔም ወር ነዉ የቀረኝ ያረብ
Wa wr wb አላህ በሰላም ያድርስህ ማሜ
እኔም ትኬት ቆርጥሁ ምልበት ቀን ናፈቀኝ ያ አላህ
አመሰግናለሁ ከሁለት ወር በኋላ እገባለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
*ይሄንን መለየት በሰው ላይ ስፈራው*
*ቀስ በቀስ እያለ ደረሰብኝ ተራው*
*እስኪ ቻል አድርገው አትባባ ሆዴ*
*ተዋውቆ መለየት ልምድህ አይደል እንዴ*
*መልስ እንዳልለው እባክህ ጠያራው፣*
*የምንኖርበት ሀገሩ የሰው ነው*
_ማሜየ በሰላም ያስገባህ ✈🇪🇹 👍_
እናመሰግናለን ወንድማችን ለመረጃህ
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድም🙏
Sbeli eyfelkushe nberi ylshem beya
ማምየ የስደቱአለም ምርጥወንድማችን መልካም ጉዞ አላህከውድቤተሰቦችህጋርበሰላምይቀላቅልህ
ማሜ ልቤተረበሸ ገባህ ጨክነህ እግዜብኤር በሰላም ያስገባህ
መልካምጎዞ ይሁንልህ ማሜ ቤተሰቦችህ ሰላምአግኛቸው
_ዛሬ ደግሞ Dis Like የለም እሳ የሽኝት ፕሮግራም ስለሆና ነው👍🇪🇹✈ፊ አማኒላህ_
ሦፊየ ያገልቢ አገኘሁሺ ሠብሥክራይብ አዲርጌሻለሁ የኔ ልዮ ሡመያ እህቴ በመቀጠል ማሜ መካም ጉዞዞ ያ አኽይ
መላካምጉዞ. አላህ ካትይሁን
ማላኩምእሰላም
እረ አለ ልብ የሌላቸዉ አድርገዋል
@@hayetube3461 አይባልም
ያአላህ ማሜ በሰላም ግባ የወንዜ ልጂ እኔም ከ3 ወር ብሀላ ከወዱውባለቤቴና ቤተሰብች አላህ ያገኛኜኝ በዚህ አጋጣሚ ሁላችሁም አላህ በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ማሜ እንወዲሃለንንንን ምርጥ ሰው
ኧላህ በሠላም ላገርህ ለቤተሠቦችህ ያብቃህ በሥደት ያላቹ በሙሉ ኧላህ በሠላም ላገራቹ ያብቃቹ
አልሀምዱሊላህ አላህ ስላም ያስገባህ ከቤተሰቦችህ ጋር በስላም ያገናኝህ ያገናኝ በፍላጎት በጤና ሀሳብ ተሳክቶ ሀገር መገባት እንድት መታደል ነው አላህ ሀሳባችን ተሳክቶልን በደስታ በፍላጎት በጤና ለሀገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም ለመገናኝት ያብቃን እህት ወንድሞች ኪንታሮት አሞኝ ጪንቀት ይዞኛል ዱአ አድርጉልኝ ለመታከም ብዙ ብር ይፈጃል አሉኝ ያልሁት ሳኡድ ነው ሀገር እንዳልግባ እዛም ብዙ ያልተሳኩ ነገሮች አሉ ብር የለኝም አላህ የሚያቅተው ነገር የለም በጥበቡ ያጥፋልኝ ጪንቅ አልችልም ትልቅ ደርጃ ላይ ደርሶል መስል ብየ በጪንቀት ላይ ነኝ 11ወይም 15 አመት ይሆነዋል አንደየ ሀግር እያለው በባህል እክምና ታክሜው ተሺሎኝ አሁን አድጎ ወጣ አላህ ይርዳኝ ግራ ገብቶኛል በዱአችሁ አትርሱኝ ማሜም ዱአ አድ5ግልኝ እዚህ የማይሆን ከሆን ሀገሬ እመጣለሁ ደግ ቀድመህ ሄድክ ትቀበለኛለህ ክክክ ጥርስ ባዳ ጨንቆኛል ግን ፈገግ አልኩ የምር አሞኛል ያረብ የታመምነውን ሁሉ አንተ አሺረን
ያርብ አይዞሺ ታከሚይ
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
ማሻአሏህ አላህ በሠላም ከቤተሠቦችጋር ያገናኝህ ወንድም
መልካምጉዞ'ይሁንልህ'ወንድም'እኛም'ለዚህቀን'ያብቃንእንሻአላ
መልካም፡ጉዞ፡ይሁንልህ፡በሰላምከቤተሰቦችህ፡ይደብልቅህ፡ወድም
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን ማሜ በሠላም ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ ለኛም አላህ እንድያሣካልን ዱአ አድርግልን ሁላችሁንም የሥደት ኑሮ አሏህ በቃ ይበላችሁ
አሚንን
ጀዛ ከአላህ ከይር ወንድማችን
አላህ በሰላም ያስገባህ ያረብ።
አላህ በሰላም ያስገባህ እኔም ያሰብኩት አላህ ያሳካልኝ
የምፈልገውን መረጃ ስለነበር በጉጉት የተከታተልኩት
ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን።
_የኔ ነፊቆት መልካሙን ሁሎ ተመኛሁልህ ሆድ እየባሠኝ ነው ማሜየ እኔ የመከታዬ ውንድም አለሜ✈🇪🇹አንተ ከሄድክ ዮቲብ አልከታተልም ግን ማሜ እኔን ለማን አማነ ስጥተህኝ ልትሄድ ነው 😭😭😭😭እኔ አለሁኝ የሚለኝ ስው አይጠፊምኮ ማን እንደ ሙሀመድ ሀሙዲየ ሁሌም እ•ው•ድ•ሁ•ለ•ሁ•ኝ°የስደት ስጦታዬ ነህ በአንድ ላኢላ ☝ሀኢለላ ያገኛሁህ ውንድሜ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድ []😍👍_
ለአላህ ነዋ ፓናዶሌ
ፓናዶል እረ አረጋጊው ጉድ ፈላኮ የሌላ አስመሰሹው😂😂እናት ሀግር እኮ ነው የሚገባው ምን ሆንሸ🙄
@@Mametube ወድሜ ማሜ እኔ ሳኡዲ ነኝ የአለም አቀፉ በራራ መቼ ነው የሚጀመረው
@@የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም _😭😭😭😭😭😭😭የስራሽን ይስጥሽ አልል ትጎጂብኛለሽ ማሜ ለኔ_________?_
አስታግፊሩላህ ወቱቡ ኢለይክ የአላህ
ማሻአላህ ማሜ አላህ በሰላም ለናት አገርህና ለዉድ ቤተሰቦችህ በሰላም ግባ
አንደኛ ነኝ ዛሬስ ላይክ ግጩኝ ስወዳችሁ ደስስስ ስለሚለኝ ነው ማምየ በሰላም ከናፈካቸው ቤተሰቦችህ ያገናኝህ መልካም ጉዞ
ገጨሁሽ ላይክ ግን እኔን አልቀደምሽኝም 😂🤔🤔
@@mmedina6068 መድ እራሴን ቀስ በለሽ እሺ ሆ 😂😂😂 ስትገጪኝ
@@ዜድ-ኰ7ረ 😂😂😂😁😃 እሬሤን ወገቤን የለም እግዲህ ግጩኝ ብለሻል አምርሬ ነው የገጨሁሽ ክክክክ
@@mmedina6068 😂😂😂 ከጨከንሽብኝ ምንም ማድረግ አልችልም ከማዳም የተረፈ ትንሽ አለልሽ 🙄
በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ። ያለኸው ሳውድ ትመስለኝ ነበር። እኔም ከመዳምጋ ተጣልቻለሁ ሳላስብበት እዳትሀውለኝ። አላህ ሁላችንንም በሰላም ለሀገር ያብቃን
ትኬት ቆረጥኩ የማሜ ቤተሰቦች በሰላም ግቢ በሉኝ
ማሻአላህ ኧረ ምን ጉዲ ነው መሄዲ መሄዲ ሢሉ ሆደ ይባባል በቃ መልካም ጉዞ
መልካም ጉዙው እህቶዩ
መልካም ጉዞ ማር
ማሻ አላህ ሰላም ግቢ እህት ቤተሰብ አርጊኝ
Yet hager nesh Inat??? sint nw yeqorexshiwu??
ማሻአላ ደስይላል መልካምጉዞወንድም
ሰላም ግባ መልካም ጉዞ እስኪ ቅመሞች በንፁ ልባቹ ዱአ አድርጉል ……
መመመመመመመመመመመመ
መከለዘብወየመለሀፈ
ሀሀሀ
አሚንያረብ አንተም ሠላምና ያገናኝህ መልካም ጎዞ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🛫🛫🛫🛫🛬🛬🛬🇹🇫🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ታድለህ ከቤተሰብ ልትገናኝ አሏህ በሰላም ያገናኝህ ትመለሳለህ ወላ አትመለስም ???
ይመለሳል
@@tamraabi1751 ወሏሂ
ከሁለት አመት በፊት ከዱባ እሰከ መቀሌ 1700 አንድ ሺ ሰባት ሞቶ ብር ቆረጡሉኝ አረቦቹ በጣም ደሰ ይላል ፈጀር ሰኛ ተነሰቼ መቀሌ ሰኛ ።ሰባት ሳአት ደረሰኩት ከዱባይ አዲሰ አበባ ከአዲሰ አበባ ወደመቀሌ ኪሎ 24 /24 ትሸዋ ሻጣ 10 ኪሎ አለፈልኝ አሁን ደሞ ልክ እንደድሮ ትኬት ቆርጫ ሊሄድነዉ ግን ሁለት ኪሎ እልፍ ነበረኝ ለሁለት ኪሎ ።ሞቶ ሃያ ድርሃም አሰከፈሉኝ አየር በርላይ ሊገባ ሲል ኬሪ 12 ኪሎ ትርፍ ሁለት ኪሎ ተገኘብኝ ታች ትልቁ ሻጣ ሚሄድበት ቦታ ግን ለኪሎ 40 ድርሃም ነዉ
ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሜ በቃ ልቴድ ነው
ማሜ አላህ በሰላም ለናትሀገርህ ያብቃህ ወድሜ ከሀገርቤት ጥሩጥሩ ነገር እጠብቃለን አብሽር አይዞህ ከቤተሰቦችህጋር በሰላም ያገናኛችሁ
እረ ማሜ ጥለኸን አትሂድ በኛ ጨክነህ
ማሻአላህ ከምትወዳቸው ቤተሰቦችህ በሰላም አላህ ያስገባህ ወንድም
ማነው እንዴኔ ጥፍቶ የሚሰራ መሄጃ የጭነቅው
እኔ
@@mesimesii50 አብሺሪ ትያይዝን እንሄዳልን
አኔ ውደ ዛሬስ ጨንቆኛል ሀገሬ መቸ እንደምገባ ያአላህ
@@ባባዬእወድሃለሁ አብሺሪ እንግባልን
ውይ እኔ መሄጃው ቸግሮኛል መሄድ ፈልጌ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ሁድ በሰኝ ወንድም እነ ስቀጥል ትመለሰለህ ወይ ተዉ አትመለስ
እመለሳለሁ
መቸ?
@@Mametube መልካምምገድይሁንልህ ወንድሜ ለወገንደራሹወገንነዉ ስትመለስ ባሌንይዘህልኝና ?😀ናፍቆትልሞትነዉ ወረታዉንእከፍልሃለሁ ።እኔምልገባነበር መዳብቆይ ረመዳንይዉጣአለች
መሜ አለህ በሰለም. ለሀገርህ የቢቀህ. እኔም. እንሸአለህ በቅርቢ ቀን እገበለሁ. እንደልከዉ. አጂመን. እሄደለሁ. ልቢሲ. ፊለገ. ይቀንሰል የተበለዉ. ቦተ
የክሎዉ. ነገር. በእጂ. የሚየዝ 10. ነበር. የተበለዉ 7 እንዴ በግዜ. ልዘገጂበት
As wr wb amererk enda mame 😂😂😂 በጣም ነው የከፋኝ
ለምንከፋሺክክክክ
ታድለህ ማሻ አላህ አላህ በሰላም ያስገባህ ወንድማችን እኛንም ለዛ ያብቃን
_መ_
_ል_
_ካ_
_ም_
•
•
•
•
•
•
•
•።•
•
_ጎዞ✈🇪🇹_
ጉዞ ወደ ሀገር ልትይ ብየ ሰፍ ስል ጉዞ ወደ ትዝታ አላለችም ሀሀሀሀ
መልካም ጉዞ ይሆንልክ ወንድማችን አላህ ይከተልህ
ውዶቸ እኔም ልሄድትኬት ቆርጨ ነበር ነገር ግን ሳብበው የጀ ከማንጋ እደምኖር ከበደኝ እናም ቀረሁ
ሂጂ አግብተሺ ኑሪ
የብዙ ሰው ጭንቀት ነው
ሄጂ ሁቢየ አላህ ከፃፈልሽጋ ትኖሪያለሽ አብሽሪ
ሂደሽ አግቢ ሀያቲ
ውዶቸ ግን እውነተኛ ሰው ማገኘት በጣም ከባድ ነው
በሰላም ግባ አላህ ከቤተሰቦችህ ጋር በሰላም ያገናኝህ ማሜ
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ አላህ. አንተጋይሁን. መልካም ጉዞ ወንድሜ
ማሜ ወድማችን አላህ በሰላም ያስገባህ በዚዉ ፀባይህ ቀጥልበት
ማሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ በአሁኑ ስአት መሀድ ይከብዳህ እኔስ በደህናዉ ግዛ ህጀ መጥቻለሁ መልካም ጉዞ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
መልካም ጉዞ የኔ ወንድም ከቤተሠቦችህ ጋር አላህ ያገናኝህ አላህ ይከተልህ
_ወልኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ_ _መልካም ጉዞ የኔ ዉዴ ወንድም አሏህ_ ይጠብቅህ_
ሱበሀን አላህ እንባዬ አልቆም አለኝ ፊ አማኒላህ ወንድማችን
አብሽር ማሜ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ መልካም ጉዞ ኢሻአላህ ለሁላችንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን አላህ ያገናኘን ያርብ
መልካም ጉዞ ማሜ እኛንም ላገራችን ያብቃን አተንም በስላም ይቀላቅልህ አብሽር
ማሜ መልካም ጉዞ ይሁንልህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
መልካም ጉዞ ማሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወድም
አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ ወድማችን ማሜ
አላህ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ ማሜ ወድማችን መልካም ጉዞ
መሻ አላህ ማሜዋ ወንድሜ አላህ በሠላም ያስገባህ
መልካም ጉዙ ወድሜ አላህ በሰላም ከቤተሰብ ከሀገር ህ ያስገባህ
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ማሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወዳገርህ በሰላም የምትገባ ያርግህ እኔንም ያረብ በሰላም ሀገሬ የምገባ ያርገኝ በሰላም
ማሻአላህ በሰላምአላህያስገባህ አብሺርወድም አላህዪጠብቅህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሜ በሰላም ግባ መልካም ጉዞ ምርጥ ሰው ነህ
መልካም ጉዞ ማሜ ባገርህ ላይ አላህ ያሰብከዉን ያሳካል
አላህ በሳላም ከናፈቃቸው ቤተሰቦችህ የአገናኝህ አለሀምዱሊላህ
መልካም ጎዞ ማሜ።አላህ በስላም ።ከቤተስ ቦችህ።ያግናኛህ
ወንድሜ አላህ በሰላም ለሀገርህ ያብቃህ አላህ ካተጋ ይሁን
የኔ ውድ ወንድም መልካም ጉዞ በሰላም ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ
ማሻ አላህ አላህ በሰላም ለሀገርህ ለቤተሰብህ ያብቃህ ያርብ
ማሜ አላህ በስላም ከቤተስቦችህ ጋር ይቀላቅልህ መልካም ጉዞ ወንድማችን
አላህ በሠላም ያሥገባህ ወዲም መልካም ጉዞ
ማሜ ማሻአላህ ሀገር ልገባነው መልካም ጉዞበሰላም ግባ
ወዲም በሰላም ግባ ተምትወዳቸውተሚወዱህ ቤተሰቦችህሰላምያገናኚህ እወዲህአላሁ ለአላህብየ
ማሻ አላህ
ሠላም ግባ ወንድም መልካም ጉዞ