የመቃብሩ ጉ ድ | Ethiopian Narration | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 71

  • @AdonayNigussie
    @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน +19

    ልሰማው ጓጉቼ ስጠብቀው የነበረ ለራሴም ለማመን ያስገረመኝ ፁሁፍ ነው ወዳጄ ፍቄ ሻሎም ብያለው
    እስኪ እንስማው😱

  • @yordiyo1935
    @yordiyo1935 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ የፈጣሪ ምህረት ይቅር ባይንት በየሱስም ምን ጉድ ነው አጃኢብ

  • @ልዩነሽ-ሠ6በ
    @ልዩነሽ-ሠ6በ 2 หลายเดือนก่อน +5

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጂም አላህ ይጠብቀን ከዲህ አይነት ነገር አኡዙቢላህ

  • @richdemise
    @richdemise 2 หลายเดือนก่อน +1

    Besemam 😢😢😢😢

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ብርቅዬ እኳን በሰላም መጣክልን ሰንወድከ እጥግ ድርሰ❤💐

  • @ناط-غ6ر
    @ناط-غ6ر 24 วันที่ผ่านมา

    አኡዙቢላህ ምነሽጣን ንረጅም ሱባሀን አላህ አላህ ቀጥተኛው መገድ የምራል ወላሂ በጣም ያስፈራል የአላህ

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤❤ እንካኳን አብሮ አደረሰን❤😂❤❤ የሰላም የጤና ዓመት ያድርግልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ያንተ ያለህ ጌታየ ሆይ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ህይወት አውጣን ክርስቲያን ህዝብን ጠብቅ ወላዲተ አምላክ ልጆችሽን ጠብቂ ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ መልእክት አለው

  • @Kalsha21
    @Kalsha21 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገራሚ ነው😮😮😮😮

  • @ሂወት-መ4አ
    @ሂወት-መ4አ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ቶሎ ቶሎ ስለምትለቅልን እናመሰግናለን

  • @tigtig-t1f
    @tigtig-t1f 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ሆይ በጠም አስገራሚ ነው እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ስራወችህ በጣም የው የሚመቹኝ በርታ

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው በእውነት ድንቅ ታሪክ ነው ከጅምሩ እስከፍጻሜው በጉጉት ያዳመጥኩት ፍቄ እድሜና ጤና ይስጥክ በአዲስ ስራ እንጠብቅካለን❤❤❤❤❤

  • @Sara-y3b6e
    @Sara-y3b6e 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትለያለክ ስታቀርብ በርታ❤❤❤

  • @BezaBeza-ue7ye
    @BezaBeza-ue7ye 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል

  • @lydiahani4678
    @lydiahani4678 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያስፈራ😢😢

  • @EsmaelTesfaye-y9b
    @EsmaelTesfaye-y9b 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣምነዉየሚጨቀዉ😮😮😮

  • @mulitejabirjamal2153
    @mulitejabirjamal2153 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሀናለህ የአላህ እንዴት እንደፈራዉ ጨራስኩት ሙሊ ቢለ ቤት ዉስጥ ቢቸዬን ሰራዬ እየሰራዉ ስሰመዉ ፈርቼ ነበር በጣም የምገርም ነዉ የአላህ ዱንየን ከሰጠሀኝ በሀለል በለቤ ሰጣኝ ክልሰጣሀኝም በንቴ ከመገራት ጣቢቀኝ የራቢ መጨራሸዬን አሰምራው سوبحن الله

  • @hamidanoor-c5f
    @hamidanoor-c5f 2 หลายเดือนก่อน +1

    በስመአም ያስፈራል ከምር አተራረክህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mesihabesha5108
    @mesihabesha5108 2 หลายเดือนก่อน +1

    Besmam betam yasferal gn ante gn akerarebh❤ betam des ylal

  • @ናኑ
    @ናኑ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ይጨንቃል በስማም😥🙈

  • @HappyBear-vp2ll
    @HappyBear-vp2ll 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤በርታ.በጣም.አስተማሪ.ግሩም.ትረካ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄን ቻናል ማሳደግ አለብን ዉድ የሀገሬ ልጆች ብዙ ትምህርት አለዉ #_ሼር_ላይክ_እናድርግ ደግሞ ትረካ ስወድ የሌለ ነዉ ወንድም ፍቄ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏♥️♥️♥️

  • @SabaahAhmed-o7h
    @SabaahAhmed-o7h 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen gn eyxefak nw gobezachin❤❤❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 2 หลายเดือนก่อน +1

    በፈጣሪ የመገርም ነው እናመሠግናለን በጣም

  • @Butterfly-lr5sj1pu1v
    @Butterfly-lr5sj1pu1v 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኦህ ይገርማል

  • @muhulove9223
    @muhulove9223 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ ማሐርና ክርስቶስ😢

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 2 หลายเดือนก่อน +18

    ግራ ገብቶኝ ነበር ምን እያዳመጥኩ የመዳም ስራ እንደምጨርስ ወላሂ አሁን ወጡ ቤቱ አህያ የወለችበት አስመስለዉ አሁንማ ምንም ሳይመስለኝ ነዉ የምጨረሰዉ አመሰግናለሁ❤❤

  • @teyibamustefa1594
    @teyibamustefa1594 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ አልሀምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ የምታቀርባቸው ስራዎች አሪፍ እና አስተማሪ ናቸው እና እናመሰግናለን 🎉🎉🎉በርታ እንግዲ

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @Haytt2024
    @Haytt2024 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሱባሀንአላህ

  • @محمدعليصالح-ط1ط
    @محمدعليصالح-ط1ط 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያስፈራልም ደስይላልም😢❤❤❤❤

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @kkmmjbnjunju
    @kkmmjbnjunju 2 หลายเดือนก่อน +1

    Semten kewedednew like enargalen.

  • @IsharIshar-h2k
    @IsharIshar-h2k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Geta Hoy Maren Yeker Belen Abetu Enedechereneteh Yeker Belen Egezo😢😢😢😢😢😢

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ

  • @HayatBirara
    @HayatBirara 2 หลายเดือนก่อน +1

    welcome fike❤❤
    melikam adis ameti yihunilachihu beteseb!🙏

  • @TimnitKiros
    @TimnitKiros 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅያችን ❤❤🎉

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው?በእየሱስ ስም..

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 2 หลายเดือนก่อน +1

    it so scary? ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @namatimeri6764
    @namatimeri6764 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስራውን እዴት እደጨረስኩትይገርማል

  • @Thesay-w7m
    @Thesay-w7m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይ በፍርሀት ጨርስኩት

  • @ff770F
    @ff770F 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @fiyametaamha
    @fiyametaamha 2 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏

  • @Tigist-k8c
    @Tigist-k8c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም አይገርምም እኛ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንዲህ አይነቱን የሰይጣን ስራ እናዉቃለን💁

  • @יעלמוורקמנגסטו
    @יעלמוורקמנגסטו 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAA-k9y
    @SaraAA-k9y 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeysiMeysi-uc4eg
    @MeysiMeysi-uc4eg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ስያስፈራ😢😢😢😢

  • @Naema-e6j
    @Naema-e6j 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ጐረቤታችን እናቴን ለመግደል ብዙ ጥራለች እናቴ ከጸበል አትቋረጥም ሲጨንቀኝ እድትቆርብ አደረኩኝ ባሰባት አሁንም ጸበል ናት ጸበል ስትሆን ትድናለች ቤት ስትመጣ ሺባ ትሆናለች ጸልዩልኝ በህልሜ ግዥት ውስጥ ማድረ

  • @HxbdBdbs
    @HxbdBdbs 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህለንወድማቺን ❤❤❤❤❤

  • @InfinixHot30-p3h
    @InfinixHot30-p3h 2 หลายเดือนก่อน +1

    egzo marn kirstos

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 2 หลายเดือนก่อน +2

    አድነን አምላክ ሆይ 😢😢😢😢

  • @EyerusMengistu-q1h
    @EyerusMengistu-q1h 17 วันที่ผ่านมา

    በፍጣሪ ስም

  • @NaemaNaema-v1d
    @NaemaNaema-v1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ekwan den metak wadem

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ አዶናይ እውነተኛ ታሪክ ያለው ምን ሆኖ ነው ይሄ አፈ ታሪክ ይባላል የእውነት የተፈጠረ ነገር አይመስልም በጣም ይቅርታ ለእኔ ፊያሜታ አመሃ ትመቸኛለች የምታቀርበው ታሪክ የእኛን ሂወት ያሳለፍነውን ሁሉ የሚዳስስ ነው አዶናይ ተጠንቀቅ የማይመስል ነገር አትጻፍ ለራስህ ክብር ስትል ውሸት አልወድም ። አንድ አንዴ እሰው ሃገር የተፈጠረ ታሪክ ልክ እንዳየህ አድርገህ እዚህ ነው ብለህ ትጽፋለህ ይሄን ያልኩህ ስላጋጠመኝ ነው ። በተለይ የዛሬው ተረት ተረት ሆነብኝ

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ለአስተያየትሽ አመሰግናለው
      ግን አላዋቂነትሽን አትግለጪ መከራ ደርሶብሽ እስካላየሽ ድረስ የሰው መከራ ላንቺ ሙዚቃ ነው
      ልምከርሽ እኔ አንድ ታሪክን ስፅፈው ወይ ስደርሰው ባለታሪኮችን ወይም መረጃን ይዤ ነው አንቺ እኔን ለመተቸት ፈልገሽ ከሆነ መብትሽ ነው ግን አብዛኛውን አስተያየት እይው ሰው ተምሮበታል
      ከዚህ በተረፈ የኔ ፁሁፎች ላንቺ ካልተዋጡልሽ አታድምጫቸው
      እንደ አንድ ታዳጊ ፀሃፊ አስተያየትሽን አክብሬአለው ሆኖም ግን ለሰው ክብር ይኑርሽ አስተያየትሽ ክብረ ነክ ነው አመሰግናለው🙏

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 หลายเดือนก่อน

      @@AdonayNigussie ፦ የሰው መከራ እንደ ሙዚቃ ሆኖብኝ አያውቅም የዚህን ያህል ጨካኝ አይደለሁም ግን ይሄ ታሪክ መከራ ሳይሆን ክስተት ነው ። አላዋቂ ላልከው እውነትህን ነው እንዲህ አይነቱን ጉድ አላቅም እንዳቅም አልፈልግም ወደፊትም አላውቀውም ምክንያቱም እንዲህ አይነቱን እምነት እዳላውቅ ያደረገኝ ልዑል እግዚአብሔር ነው ። ካስቀየምኩህ ይቅርታ አንተም ዝም ብሎ የተነገረህን አፈ ታሪክ አትጻፍ ይሄ ታሪክ አሳማኝ የሆነ ነገር የለውም አታዳምጪ ላልከው አዳምጣለሁ ጥሩ ስትጽፍ አደንቃለሁ ጥሩ መስሎ ካልታየኝ እንደዚህ እጽፋለሁ አንተም ስትጽፍ ጥሩውንም መጥፎውንም አስተያየት አንብበህ ለወደፊቱ የተሻለ ለመጻፍ መሞከር እንጂ እንዲህ ብሎ መልስ መጻፍ ነውር ነው

    • @AdonayNigussie
      @AdonayNigussie 2 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ የኔ እህት
      አስተያየትሽ ግሰፃሽ በጣም ግራ አዘል ነው የዚህ ታሪክ ባለቤት በአሁን ሰዓት የ72 አመት አዛውንት ናቸው ታሪኩን በመጀመሪያ ደረጃ ያጋራኝ ሰው ስለሳቸው የሚያውቅ በደብሩ የሚሰራ ሰው ነው አጊቻቸው ምሳ ጋብዣቸው እንደምፅፈው አስፈቅጃቸው ፈቅደውልኝ ነው የፃፍኩት ከዛም በዘለል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ገብቼ አርት ስማር ጥሩ ሂስ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ሂስም እንዳለ ተምሬ ነው እስኪ አንቺ መጀመሪያ የፃፍሽውን በደንብ እይው ስህተት ቢኖር እንኳን ግሰፃሽ ጤናማ ቢሆን መልካም ነው ምናልባት ስሜታዊ ሆኜ አስቀይሜሽ ከሆነ ይቅርታ
      ደግሞም ከዚህ በፊት የፃፍኩትን ውጥንቅጥ የተሰኘውን ፁሁፍ በደንብ ስሚውና ውረጅብኝ
      I wish u all z best🙏

  • @annazn37
    @annazn37 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል

  • @teyibamustefa1594
    @teyibamustefa1594 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ አልሀምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ የምታቀርባቸው ስራዎች አሪፍ እና አስተማሪ ናቸው እና እናመሰግናለን 🎉🎉🎉በርታ እንግዲ

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @teyibamustefa1594
    @teyibamustefa1594 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ አልሀምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ የምታቀርባቸው ስራዎች አሪፍ እና አስተማሪ ናቸው እና እናመሰግናለን 🎉🎉🎉በርታ እንግዲ

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @teyibamustefa1594
    @teyibamustefa1594 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ አልሀምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ የምታቀርባቸው ስራዎች አሪፍ እና አስተማሪ ናቸው እና እናመሰግናለን 🎉🎉🎉በርታ እንግዲ

  • @teyibamustefa1594
    @teyibamustefa1594 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ አልሀምዱሊላህ እኔ ደና ነኝ የምታቀርባቸው ስራዎች አሪፍ እና አስተማሪ ናቸው እና እናመሰግናለን 🎉🎉🎉በርታ እንግዲ