ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር እእድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሃኒዓለም ያድልህ አሜን።
መምህራችን ተግሳፅክ እንኳ በእውነት የአባታዊ ተግስፅ ነው ሽንገላ የሌለበት እንደአንተ አይነት አባቶች(ወንድሞች)እባካችሁ ውጡልን እባካችሁ ተሰባሰቡ እና ምርጫዉን ተወዳደሩ ሀገሬን እምዬን ትውልዱን ሀይማኖታችንን ታደጉልን እባካችሁ እድሜ ጤና በረከቱን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ሰለ እናተ ብብሉሁ ይለምንን
በይወት አዳምጨው የማልጠግብህ መምህር። እግዚአብሔር። እድሜህን እደማቱ ሳላ ያርዝምልን። ለቤተክርስቲያን እቁ ሁለት አይና
እግዚአብሔር። ይመስገን። መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለህይወት። ያሰማልን። ያግልግሎት ዘመነውትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን !
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር
መምህራችን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜ ከጤና ያድልህ
መምህር አንተና እንዳንተ ያሉትን ምህሮቻችን አምላክ ያብዛልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
መምህር ሆይ. ሁሌም እንደምለው እመቤቴ ትጠብቅህ
እዳተ አይነት የተሳለሰልፈ ማን አላት። ኑርልን ምምህር
አምላከ ቅዱሳን እንደንዚህ ዓይንት መምህራኖችን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daecon
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰላም ቆዩን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት የሰማልን
ይማከረ ያገፀፃን አምለከችን ክብር ምስገነ ይግበክቃለ ህይወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን፫
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen amen amen amen at
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን✟❤
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
መምህር - አብነ በርናባስን ስትናገር በምን ምክንያት እንደሆነ ብትገልጥ ጥሩ ነው:: ስለእመቤታችን: ስለ ቅዳሴ ስርአት እና በምን ምሳሌ አባቶች ስርአቱን እንደሰሩት ከሳቸው ነው የተማርነው:: እንደማንም ስህተት ይኖራቸዋል ግን ህዝብን ወደእምነቱ ለመሳብ ብለው እንጂ የቤተክርስቲያንን ቃል ለማቃለል አልነበረም:: እባክህ መናፍቅ አትበላቸው:: ቢቀር በምን በምን ነጥቦች ከኦርቶዶክስ እንሚፃረሩ ግለጥልን:: ስለ ትምህርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማንልን
ቃለህይወት ያሰማልን
በተለይ ለኔ። የእምነቴ መሰረት ነህ።
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
God bless you
ዘንድሮ ተዘጋጅቻለሁ መታወቂያዬንም አድሻለሁ በህይወቴ ምርጫ መርጬ አላውቅም ዘንድሮ ግን አይቀርም የዛ ሰው ይበለን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጤና እድሜ ይስጥልን
ምን አይነት ዘመን መጣ ነጠላ በመልበስ አርቶዶክስ የሆኑ የሚመስላቸው መሀይማን በሃሰት አባቶችን ከሚዘልፋ ጠብቀን አሜንትንሽ እውቀት አደገኛ ናት
Amen amen amen ehzabhr yestln kalhywtn yasmln tasfa mengsta samytn yawrsln badma basaga yetabkln yaglglot zamenen yarzmln yasmnwn balbonahn yasdrln ladhnt yargln yakdsanu amlk kakedsanu erdat barkt bahrntu yekfaln amen
ወልደ ዳዊት ተሳሐለነ አሜን
Qalhywtin yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውጭ ያለን ሰወች እንዴት ነው መፃህፍት ማግኘት የምንችለው?
ሰላም ውዶች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
ቃለህይወትያሰማልን መምህር ግን እድ ምን ጤና ያድልልን የታደላቹፍጥረቶች እናንተባደረገኝ ትምህርት ፀሎት መምህርአካሄድህ ይመስጣልየፍጥረታትወፈጣሪመድሀኔአለምይጠብቅህ እመአምላክ ባማላጅነትዋ ትጠብቅ ከጠላት አይን እመአምላክ በወርቅቀሚስዋትሸፍንህ አገኘዋለሁብሎከሚመጣጠላት ቅዱስሚካኤልሊቀመላእክት ቅዱስገብርኤልሊቀመላእክት ይጠብቁህ መፅሀፍ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው
@@haimehaime5910 amen
ለዚህ ነው ኢትዮጵያ መመራት ያለባት በኦሮቶዶክስ በነ ሚኒሊክ አይነት ሰው ነው የምንለው በኦርቶዶክሳዊነታቸው በእግዚአብሔር ታምነው በድንግል ማርያም አማላጅነት ተደግፈው በቅዱስ ጊዎርጊስ ረዳትነት በሙሉ ተስፋ አድርገው ወተው ነው አድዋንም ያሸነፉት
ሰላም እድት ናቹው
አቡነ መልከፅዲቅ እውነት ነው ነፍሳቸውን ይማረው እና በኦርጋን መዘመር ማነው የከለከለው ይቻላል ብለው በቤተመቅደስ ውስጥ ለምእመናን ሲያስተምሩ ሲመሰክሩ ስምቼ በጣም አዝኜ አባቴ አሁን ልየትኛው እድሜዋት ነው:: የእግዚአብሔርን እውነት መመስከር ይቃተወት ብዬ በጣም ነው ያዘንኩት መልክቴም ይድረሳቸው እይድረሳቸው እንጃ:: ትክክል ነህ ዘንድሮ ምን ያማይሰማ አለ እኛ ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ::
የእግዚአብሔር እዉነት አልሽ/አልክ ይገርማል እረ አርጋኖን ክራርን መሰንቆን አምቢልታን......ከእግዚአብሔር እውነት ጋ ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስን በረጋ መንፈስ ማንበብ ይኸዉልሽ መዝሙረ ዳዊት 150 ማንበብ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል ማስንቆውም ...አርጋኖውም እሱ አምላካችን በፈጠረው የተሰሩ ናቸው ጣእመ ዜማን የሚያሰሙን በራሳቸው ሳይሆን በአምሳሉ በፈጠረን በእኛ እጆች ሲነኩ ነው ለምሳሌ አንድ ኦርቶዶክስ የለሆነ ሰው ለምን አርጋኖን አትጠቀሙም ቢለን ሐጢያት ስለሆነ ነው ብለሽ/ብለህ ሐይማኖታችንን ዋጋ አታሳጡት ልብ እንበል ማስንቆም ክራርም ከበሮም ከበገና በስተቀር በየዳንኪራው ቤት አደል እንዴ የሚገኙት በአሁኑስ ግዜ ያሉት እነ ክራር እነ ማስንቆ ባለ ኤሌክትርክ ሆነው ግራ እኮ እየገባን ነው ስለ ሐይማኖታችን ስንጠየቅ በደንብ ለመመለስ ዶግማና ቀኖናችንን ማወቅ አለብን ሐጢያትና ፅድቅን መለየት አለብን ከመኮንን በፊት መኮነን ባይገባም ነገርን ማጣራት ይጠቅማል በእድሜ ትልቅን አንተ እያሉ ማለት እንኳን ክርስቲያን ሌላም ማለት ያለበት አይመስለኝም በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ጉዳይ ተቆንጥጠን ነው ያደግነው አደል እንዴ? ለማንኛውም ሰዉን ከመውቀስ በፌት መፅሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነው እንመርምረው የሁላችንንም ልብ እንደ ሊዲያ ይክፈትልን ሐይማኖታችንን በማወቅና ጥሩ መልስ በመስጠት እንጠብቃት። ስሜታዊነት ዋጋ ያስከፍላል አገራችንና ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ይጠብቅልን ።
Aster A ኦርጋን (ፒያኖ) ማለቴ ነው:: ማክበር እንኳን አባቶቻችንን ክርስቲያን ማንኛውንም ማክበር ግድ ይለናል:: መውቀስ ደግሞ ለመውቀስ ሳይሆን:: ማናችንም ብንሳሳት መውቀስ መቅወም ያለብን ድርጊቱንነው:: እኔም የተቃወምኩት ድርጊቱን ነው:: ያልተዋጠልኝ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ኦርጋን( ፒያኖ) ስለማይፈቀድ ነው:: ለምን ብዬ ጥያቄ የሆነብኝ:: ስለሐይማኖታችን ደግሞ እውነተኛውን አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛም ለልጆቻችን ማስተላለፍ አለብን:: ስለዚህ ማናችንም ብንሆን የእግዚአብሔር ሕግ እና ስርአት ሲጣስ ለምን ብልን መጠየቅ አለብን ከሁሉም እርሱ ይበልጣል እና:: .
@@ዛቲ ልጽፍ ያነሳሳኝ "የእግዚአብሔርን እዉነት"ያልሺው /ያልከው አባባል ነው ። የእግዚአብሔር እዉነት አስርቱ ትእዛዛት ናቸዉ ። አስተያዩት ስንሰጥ ተጠንቅቀን መሆን አለበት ማንም እኮ የሚቀልድብን በአመላለሳችን ነው ለዚሕ ነው ዶግማና ቀኖናችንን በደንብ ማወቅ ያለብን ወንድማችንንም ታዉቂው ከሆነ ከቅድማያቱ በላይ የሆኑትን አንተ እያለ ሲል ያስደነግጣል የሚያስተምራቸዉን እኮ በትሕትና አንዲናገሩ ሳይሆን በንቀት በእድሜ ታላቅህ ሲሳሳት
@@ዛቲ ልጽፍ ያነሳሳኝ "የእግዚአብሔር እውነት"ያልሺው/ያልከው ነው ። የእግዚአብሔር እዉነት አስርቱ ትእዛዛት ናቸው። ሌላው ዶግማና ቀኖናችንን አጥብቀን ማወቅ አለብን ሐይማኖታችን ለትውልድ እንድትተላለፍልን ሐይማኖታችሁ አስረዱኝ ብንባል ፀሎተ ሀይማኖታችንን ከላይ እስከታች አጥንቶ ሐይማኖቴ ይሕች ናት ብሎ ማስረዳት ያስፈልጋል እንደተባለውም ቤተክርስቲያናችን ያለችንን መክበር አለብን የዘንድሮ ልጆች ጠያቂዋች ናቸው ለጫወታ ያኽል
Aster A እውነትን መመስከር ስለ እግዚአብሔር ቤት ስርአት ዶግማና ቀኖና ማለቴ ነው: በርግጥ ትክክል ሰው እንደአረዳዱ ነው:: እኔ ግን በመጀመሪያ ስለ ሕግ አልተናገርኩም:: አልነበረም የእግዚአብሔር ሕግና ስርአት ሲጣስ ዝምማለት የለብንም ያልኩት:: ምንጊዜም ቢሆን ክርስቲያን ስለ አምላካችን ሕግ እና ስርአት ሊያስጨንቀን ይገባል ለማለት ነው ይሄም በሁለተኛው መልእክቴ ላይ ነው::ለማለት የፈለኩት አቡነ መልከፃዲቅ ትልቅ አባት ናቸው ስለዚህ በምእመናን ፊት ቆመው ይህንን ቃል ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት ይህ መሳሪያ ቤተክርስቲያን ገብቶ በስንት ችግር ነው የወጣው በውጭ ሐገር ደግሞ አሁንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ሆንው አሁንም የሚጠቀሙ ስላሉ ነው የደነገጥኩት ለምን ምእመኑ አቡነ መልከፀዲቅ የተናገሩትን በደንብ ስለሚቀበሉ ለምን በዚህ እድሚያቸው ለትውልድ የማይሆን ነገር አስቀምጠው ይሄዳሉ ለምን ኦርጋን በቤተክርስትያን መጠቀም ስለማይቻል ነው:: እውነትን መስክርው ቢሔዱ በማለት ነው:: ይህንን ያልኩት:: በተረፈ ሰለአስተያያቱ በጣም በጣም አመሰግናለሁ::
"እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለትውልዱ ሁሉ ለተማረ ላልተማረ ለመሪ ለተመሪ ለትንሽ ለትልቅ በተለይ ለእንደኔ ላለው ጨለማ ልብ ያለው ካለ በእውነት ይብራልን ማስተዋል ይስጠን ከመዘባረቅ ቁጭ ብለን ተምረን የተግባር ሰው ያድርገን ዝብሎ ወሬኛ ሞልፊጣ ለጣፊ ተሳዳቢ ከማያገባን መግባት እከሌ. ለምን ተነካ ተብሎ አፉን ሲከፍት የሚውል ሆንን አሁንስ ቃለ እግዚአብሔር መስማታችንም ገምተን ተልተን በሃጢአት ይገርማን ሥራው ደግሞ ጥሩ ለእኛ የሚሞቱ አባቶችን አይነሳንም በቸርነቱ ልብ ስጠን አስቡን ጸሎት ስታደርጉ ከምህላው ስጠሩ በውጭ ሃገር ያሉትን ልብ ስጥልን ሰው የሚከተሉትን ስርዓቱን ሳያውቁት አዋቂ ነን የሚሉትን በሉን አደራ በሞቴ ጨልሞብኝ ስላለሁ ነው እንዲህ ያልሁት እናም አድርሱልኝ የምትማሩት ከማኅበሩ ያላችሁ ካነበባችሁት ጽፊችሁ ለመምህር የሚታሰቡትን ሲጠራ አሳስብን ብዙ ስለሆንን በውጭ ያሉትን ብላችሁ አስቡን ይደርሰናል በቸርነት "
Amean Amean Amean (77)
ELLLLL EGZIABHER BEBETU ESKEMECHERESHAW YANURWET
መምሕር ትንሽ የማስተማር ዘይቤህ ? አስተማሪ እኮ በሁለንተናዉ በተለይ ከአንደበቱ ለሚወጡት ቃላት ጥንቃቄ ያረጋል እነኛ ከፊቱ የተቀመጡት ተማሪዎች 100% ልክ ነው ብለው ስለሚያምኑ በደብተራቸው እና በልባቸው ይጽፋሉ ። እና ካረከው
ስህተት የቅድማያቶችህ አባት የሚሆኑትን የኢትዮጵያዊነት ሥርዓት በሌለው አንተ እያልክ ማለትህ አጅግ በጣም ያስገምትሀል
እስክ ለሎቹንም እንጋብዛቸው። ወደዚህ መጥተው እንድማሩ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውጭ ያለን ሰወች መፃህፍት እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው?
እኔ ምለዉ ግን በመምህር ፍቃድ ነዉ ትምህርቱን የምትፖስቱት መምህር የራሱ የሆነ you tube እደሌለዉ እናቃለን
Awo yawekale tengeral
ዮርዳኖስ የታላላቅ አባቶችን ስም ጠርተህ ማመንዘር ሀጢያት አይደለም ብለው አስተምረዋል ማስረጃ አለኝ ብለሀል አሁን የምንጠይቅህ ይህንን ማስረጃ እንድትለቅልን ነዉ ። ካልዋሸህ አድርገው በውሸት ስም ማጥፋት ወንጀል መሆኑን የተማርክ ከሆንክ ታውቀዋለህ። እውነትም ክርስትናን የምታስተምር ከሆነ ይቅርታ ጠይቅ አለበለዚያ እውነቷ እስክትወጣ ድረስ እንሟገታለን
ኧረ በመድሃኒ ዓለም ዝሙት ሃጢያት አይደለም ብለው አስተማሩ? መቼ?
ጠላት( ሰይጣን) ይከሳል ወዳጅ ይወቅሳል ። ዮርዳኖስ አንተ ጴንጤ ነህ ወይስ ኦርቶዶክስ በሃሰት የከበሩ አባቶችን ስም ስታጠፋ አታፍርም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ንስሃ ግባ ሴይጣንን ይዘህ እባክህ ወደቤተ መቅደስ አትግባ
Anten Egzabher yker ybelh
Be haset yekeberu abatochn eko esu sayhon srachewu nw yatefachewu
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር➕➕➕👏❤
መምህር እእድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሃኒዓለም ያድልህ አሜን።
መምህራችን ተግሳፅክ እንኳ በእውነት የአባታዊ ተግስፅ ነው ሽንገላ የሌለበት እንደአንተ አይነት አባቶች(ወንድሞች)እባካችሁ ውጡልን እባካችሁ ተሰባሰቡ እና ምርጫዉን ተወዳደሩ ሀገሬን እምዬን ትውልዱን ሀይማኖታችንን ታደጉልን እባካችሁ እድሜ ጤና በረከቱን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን ለእኛም ሰለ እናተ ብብሉሁ ይለምንን
በይወት አዳምጨው የማልጠግብህ መምህር። እግዚአብሔር። እድሜህን እደማቱ ሳላ ያርዝምልን። ለቤተክርስቲያን እቁ ሁለት አይና
እግዚአብሔር። ይመስገን። መምህራችን ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለህይወት። ያሰማልን። ያግልግሎት ዘመነውትን ያርዝምልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን !
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃል ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
አቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር
መምህራችን ቸሩ መድሃኒአለም እድሜ ከጤና ያድልህ
መምህር አንተና እንዳንተ ያሉትን ምህሮቻችን አምላክ ያብዛልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
መምህር ሆይ. ሁሌም እንደምለው እመቤቴ ትጠብቅህ
እዳተ አይነት የተሳለሰልፈ ማን አላት። ኑርልን ምምህር
አምላከ ቅዱሳን እንደንዚህ ዓይንት መምህራኖችን ያብዛልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daecon
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰላም ቆዩን
እግዚአብሔር ይመስገን
🙏🙏🙏🟢🟡🔴
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen
ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ሕይወት የሰማልን
ይማከረ ያገፀፃን አምለከችን ክብር ምስገነ ይግበክቃለ ህይወት የሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን፫
መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
Amen amen amen amen at
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ ርስተ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን✟❤
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
መምህር - አብነ በርናባስን ስትናገር በምን ምክንያት እንደሆነ ብትገልጥ ጥሩ ነው:: ስለእመቤታችን: ስለ ቅዳሴ ስርአት እና በምን ምሳሌ አባቶች ስርአቱን እንደሰሩት ከሳቸው ነው የተማርነው:: እንደማንም ስህተት ይኖራቸዋል ግን ህዝብን ወደእምነቱ ለመሳብ ብለው እንጂ የቤተክርስቲያንን ቃል ለማቃለል አልነበረም:: እባክህ መናፍቅ አትበላቸው:: ቢቀር በምን በምን ነጥቦች ከኦርቶዶክስ እንሚፃረሩ ግለጥልን::
ስለ ትምህርቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማንልን
ቃለህይወት ያሰማልን
በተለይ ለኔ። የእምነቴ መሰረት ነህ።
አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
God bless you
ዘንድሮ ተዘጋጅቻለሁ መታወቂያዬንም አድሻለሁ በህይወቴ ምርጫ መርጬ አላውቅም ዘንድሮ ግን አይቀርም የዛ ሰው ይበለን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጤና እድሜ ይስጥልን
ምን አይነት ዘመን መጣ ነጠላ በመልበስ አርቶዶክስ የሆኑ የሚመስላቸው መሀይማን በሃሰት አባቶችን ከሚዘልፋ ጠብቀን አሜን
ትንሽ እውቀት አደገኛ ናት
Amen amen amen ehzabhr yestln kalhywtn yasmln tasfa mengsta samytn yawrsln badma basaga yetabkln yaglglot zamenen yarzmln yasmnwn balbonahn yasdrln ladhnt yargln yakdsanu amlk kakedsanu erdat barkt bahrntu yekfaln amen
ወልደ ዳዊት ተሳሐለነ አሜን
Qalhywtin yasemalin 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውጭ ያለን ሰወች እንዴት ነው መፃህፍት ማግኘት የምንችለው?
ሰላም ውዶች እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
ቃለህይወትያሰማልን መምህር ግን እድ ምን ጤና ያድልልን የታደላቹፍጥረቶች እናንተባደረገኝ ትምህርት ፀሎት መምህርአካሄድህ ይመስጣልየፍጥረታትወፈጣሪመድሀኔአለምይጠብቅህ እመአምላክ ባማላጅነትዋ ትጠብቅ ከጠላት አይን እመአምላክ በወርቅቀሚስዋትሸፍንህ አገኘዋለሁብሎከሚመጣጠላት ቅዱስሚካኤልሊቀመላእክት ቅዱስገብርኤልሊቀመላእክት ይጠብቁህ መፅሀፍ ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው
@@haimehaime5910 amen
ለዚህ ነው ኢትዮጵያ መመራት ያለባት በኦሮቶዶክስ በነ ሚኒሊክ አይነት ሰው ነው የምንለው በኦርቶዶክሳዊነታቸው በእግዚአብሔር ታምነው በድንግል ማርያም አማላጅነት ተደግፈው በቅዱስ ጊዎርጊስ ረዳትነት በሙሉ ተስፋ አድርገው ወተው ነው አድዋንም ያሸነፉት
ሰላም እድት ናቹው
አቡነ መልከፅዲቅ እውነት ነው ነፍሳቸውን ይማረው እና በኦርጋን መዘመር ማነው የከለከለው ይቻላል ብለው በቤተመቅደስ ውስጥ ለምእመናን ሲያስተምሩ ሲመሰክሩ ስምቼ በጣም አዝኜ አባቴ አሁን ልየትኛው እድሜዋት ነው:: የእግዚአብሔርን እውነት መመስከር ይቃተወት ብዬ በጣም ነው ያዘንኩት መልክቴም ይድረሳቸው እይድረሳቸው እንጃ:: ትክክል ነህ ዘንድሮ ምን ያማይሰማ አለ እኛ ማስተዋሉን ይስጠን እንጂ::
የእግዚአብሔር እዉነት አልሽ/
አልክ ይገርማል እረ አርጋኖን ክራርን መሰንቆን አምቢልታን......ከእግዚአብሔር እውነት ጋ ያሳዝናል መፅሐፍ ቅዱስን በረጋ መንፈስ ማንበብ ይኸዉልሽ መዝሙረ ዳዊት 150 ማንበብ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል ማስንቆውም ...አርጋኖውም እሱ አምላካችን በፈጠረው የተሰሩ ናቸው ጣእመ ዜማን የሚያሰሙን በራሳቸው ሳይሆን በአምሳሉ በፈጠረን በእኛ እጆች ሲነኩ ነው ለምሳሌ አንድ ኦርቶዶክስ የለሆነ ሰው ለምን አርጋኖን አትጠቀሙም ቢለን ሐጢያት ስለሆነ ነው ብለሽ/ብለህ ሐይማኖታችንን ዋጋ አታሳጡት ልብ እንበል ማስንቆም ክራርም ከበሮም ከበገና በስተቀር በየዳንኪራው ቤት አደል እንዴ የሚገኙት በአሁኑስ ግዜ ያሉት እነ ክራር እነ ማስንቆ ባለ ኤሌክትርክ ሆነው ግራ እኮ እየገባን ነው ስለ ሐይማኖታችን ስንጠየቅ በደንብ ለመመለስ ዶግማና ቀኖናችንን ማወቅ አለብን ሐጢያትና ፅድቅን መለየት አለብን ከመኮንን በፊት መኮነን ባይገባም ነገርን ማጣራት ይጠቅማል በእድሜ ትልቅን አንተ እያሉ ማለት እንኳን ክርስቲያን ሌላም ማለት ያለበት አይመስለኝም በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ጉዳይ ተቆንጥጠን ነው ያደግነው አደል እንዴ? ለማንኛውም ሰዉን ከመውቀስ በፌት መፅሀፍ ቅዱስ አስተማሪ ነው እንመርምረው የሁላችንንም ልብ እንደ ሊዲያ ይክፈትልን ሐይማኖታችንን በማወቅና ጥሩ መልስ በመስጠት እንጠብቃት። ስሜታዊነት ዋጋ ያስከፍላል አገራችንና ሐይማኖታችንን እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ይጠብቅልን ።
Aster A ኦርጋን (ፒያኖ) ማለቴ ነው:: ማክበር እንኳን አባቶቻችንን ክርስቲያን ማንኛውንም ማክበር ግድ ይለናል:: መውቀስ ደግሞ ለመውቀስ ሳይሆን:: ማናችንም ብንሳሳት መውቀስ መቅወም ያለብን ድርጊቱንነው:: እኔም የተቃወምኩት ድርጊቱን ነው:: ያልተዋጠልኝ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ኦርጋን( ፒያኖ) ስለማይፈቀድ ነው:: ለምን ብዬ ጥያቄ የሆነብኝ:: ስለሐይማኖታችን ደግሞ እውነተኛውን አባቶቻችን ያቆዩልንን እኛም ለልጆቻችን ማስተላለፍ አለብን:: ስለዚህ ማናችንም ብንሆን የእግዚአብሔር ሕግ እና ስርአት ሲጣስ ለምን ብልን መጠየቅ አለብን ከሁሉም እርሱ ይበልጣል እና:: .
@@ዛቲ ልጽፍ ያነሳሳኝ
"የእግዚአብሔርን እዉነት"
ያልሺው /ያልከው አባባል ነው ። የእግዚአብሔር እዉነት አስርቱ ትእዛዛት ናቸዉ ። አስተያዩት ስንሰጥ ተጠንቅቀን መሆን አለበት ማንም እኮ የሚቀልድብን በአመላለሳችን
ነው ለዚሕ ነው ዶግማና ቀኖናችንን በደንብ ማወቅ ያለብን ወንድማችንንም ታዉቂው ከሆነ ከቅድማያቱ በላይ የሆኑትን አንተ እያለ ሲል ያስደነግጣል የሚያስተምራቸዉን እኮ በትሕትና አንዲናገሩ ሳይሆን በንቀት በእድሜ ታላቅህ ሲሳሳት
@@ዛቲ ልጽፍ ያነሳሳኝ
"የእግዚአብሔር እውነት"
ያልሺው/ያልከው ነው ።
የእግዚአብሔር እዉነት አስርቱ ትእዛዛት ናቸው። ሌላው ዶግማና ቀኖናችንን አጥብቀን ማወቅ አለብን ሐይማኖታችን ለትውልድ እንድትተላለፍልን ሐይማኖታችሁ አስረዱኝ ብንባል ፀሎተ ሀይማኖታችንን ከላይ እስከታች አጥንቶ ሐይማኖቴ ይሕች ናት ብሎ ማስረዳት ያስፈልጋል እንደተባለውም ቤተክርስቲያናችን ያለችንን መክበር አለብን የዘንድሮ ልጆች ጠያቂዋች ናቸው ለጫወታ ያኽል
Aster A እውነትን መመስከር ስለ እግዚአብሔር ቤት ስርአት ዶግማና ቀኖና ማለቴ ነው: በርግጥ ትክክል ሰው እንደአረዳዱ ነው:: እኔ ግን በመጀመሪያ ስለ ሕግ አልተናገርኩም:: አልነበረም
የእግዚአብሔር ሕግና ስርአት ሲጣስ ዝምማለት የለብንም ያልኩት:: ምንጊዜም ቢሆን ክርስቲያን ስለ አምላካችን ሕግ እና ስርአት ሊያስጨንቀን ይገባል ለማለት ነው ይሄም በሁለተኛው መልእክቴ ላይ ነው::
ለማለት የፈለኩት አቡነ መልከፃዲቅ ትልቅ አባት ናቸው ስለዚህ በምእመናን ፊት ቆመው ይህንን ቃል ሲናገሩ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት ይህ መሳሪያ ቤተክርስቲያን ገብቶ በስንት ችግር ነው የወጣው በውጭ ሐገር ደግሞ አሁንም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ሆንው አሁንም የሚጠቀሙ ስላሉ ነው የደነገጥኩት ለምን ምእመኑ አቡነ መልከፀዲቅ የተናገሩትን በደንብ ስለሚቀበሉ ለምን በዚህ እድሚያቸው ለትውልድ የማይሆን ነገር አስቀምጠው ይሄዳሉ ለምን ኦርጋን በቤተክርስትያን መጠቀም ስለማይቻል ነው:: እውነትን መስክርው ቢሔዱ በማለት ነው:: ይህንን ያልኩት:: በተረፈ ሰለአስተያያቱ በጣም በጣም አመሰግናለሁ::