ክራር ክፍል 5 መዝሙር ለመዘመር በክራር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ሐመር መንፈሳው ቻናል የተለያዩ የዜማ መሳሪያዎችን በማሰልጠን ላይ የገናል እናንተም የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል መልካም ልምምድ ይሁንላች አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት ቦክሱ ላይ አስቀምጡ ሰብስክራይብ አድርጉ ሁሉም ት/ት ሲለቀቅ በቶሎ እንዲደርስሳችሁ #hamerspiritual #mezmur #krar #መዝሙር #trend #train #education
መምህራችን ወንድማችን አቤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው የልጅነት ፍላጎቴን የሚያሳካ ስልጠና ነው በተለይ በአካል መገኘት ላልቻልን ይህንን ቴክኖሎጂ ለመልካም በመጠቀም ለመንፈሳዊ እድገት ማዋል መታደል ነው አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንወድሃለን በርታልን፡፡
❤❤❤
እናመሰግናለን መ/ር በጣም ደስስ ይላል❤❤❤
Kale hiwot yasemalin memihrachin
እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል
Best teacher so far )) Thxx