MK TV || የወጣቶች ገጽ || ኦርቶዶክስ ለመሆን ፈጽሞ ሀሳቡም ሕልሙም የለኝም ነበር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 935

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 ปีที่แล้ว +5

    ተመስገን
    ኣንድ ጌታ
    ኣንድ እምነት
    ኣንድ ጥምቀት። ኤፌሶን 4~5 ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣቢሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር👏

  • @_hewantube8377
    @_hewantube8377 2 ปีที่แล้ว +184

    የተዋህዶ ልጆች እስኪ እየገባችሁ አበረታቱ ማህበረ ቅዱሳን በጣም ለቤተክርስቲያን ትክክለኛ መረጃ የሚያወጣ ምርጥ ማህበር ነው🥰🥰

    • @ቤቲየተዋህዶልጅ
      @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል እማ🥺🥺

    • @ሀጢያተኛዋ
      @ሀጢያተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +3

      እሽ እውነት ነው ግን የት ነን

    • @enatemedia8267
      @enatemedia8267 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ባይሆን ላይክና ሽር እናድርግ ግዴታችንም ነው

    • @birukaraya6933
      @birukaraya6933 ปีที่แล้ว

      Edelega nesh Ye medanyalem brmehonesh ❤❤❤❤

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 ปีที่แล้ว +136

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ከጠፉት በጎች አንዱነሽ አሁንም ፀንተሽ ተክርሽ ኖሩ የእህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰 ባልሽ ክብር ይገባዋል

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 2 ปีที่แล้ว +6

      በቤት ያፅናሽ ውዴ መመረጥ ነው ወደተዋህዶ መምጣት ልጆችሽን የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግልሽ

    • @yusufyasin4082
      @yusufyasin4082 2 ปีที่แล้ว +2

      Egizabhre enkun wedetkekelgawaemeyeoretodoxebeslammetashe

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ክብር ይገባዋል በዚህ ዘመን እንኳን ከሌላ እምነት አምጥቶ ይቅርና ሚስቱን በቁርባን በተክሊል ያገባትን ጥሎ እየሄደ ነው

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 ปีที่แล้ว +10

    ስለሰማውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ጋደኛዬ ሙስሊም ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የአንችን አየነ ልቦናሽን የበራልሽ ወደቤቱ የጠራሽ ለኔም ጋደኛዬ አይነ ልቦናውን ያብራልኝ ጸሎቴ እሱ ነው በጸሎትሽ እርጅኝ እሕቴ

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እሺ እኛ ስላሰብን አይደለም እግዚአብሔር የራሱ ጊዜና ወቅት አለው ጸሎት አድርጊ እሺ

    • @ኮከብየተዋህዶልጆ
      @ኮከብየተዋህዶልጆ 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ወደ ተዋህዶ ካልመጣ ባታገቢው መልካም ነው ሚክንያቱም በሀይማኖታችን ከአላመኑ ሰዎች ጋር መጋባት አይፈቀድልንም በጎደኛ ሆነሽ በተግባር ክርስትያን ሆነሽ በፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር ልክ እንደ እህታችን ባል ከዛ ከተመለሰ ለአንችም አንድ ነብስ ማዳን ትልቅ ነገር ነው

    • @bosenadesiakal3011
      @bosenadesiakal3011 2 ปีที่แล้ว +1

      ስለድንግል ማርያም ልማፀንሽ እሱን እግዚአብሔር ወደቤቱ እንዲጠራው አርጊ እንጂ አንች እንዳትቀይሪ በተረፈ እመብርሃን ትርዳሽ

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 2 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ ከቻልሽ በስባኤ እግዚአብሔር ጠይቂ ከልሆነ ይቅረብሽ ከክርስቶስ ፍቅር የሚበልጥ ማነው

    • @r6168
      @r6168 2 ปีที่แล้ว

      ጨምላቃ ስለሆነ እጂ ሙስሊም ስሙን ብቻ ነው ዬያዘው ተግባሩን አያቀውም ያው ካፊር ነውመቼም ንገሪው

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 ปีที่แล้ว +3

    አኡዝቢላሂ ቁራአን ቀረቻለሁ አላለችም ምታውቂ አትቀይሬም ነበር አላህ ማስታውል ይስጥሺ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 2 ปีที่แล้ว +55

    ውይ እስቲ የሰው ደስታ የሚያስደስታችው እማምላክ እስከመጨርሻው ልጆችሽን ታሳድግልሽ በእንባ ነው ያዳመጥኩት ለባለቤትሽም አባቴ ክርስቶስ ከፍ ከፍ ከፍ በሉልኝ እኛንም እንደናንተ በእምነት የፀና ያድለን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +139

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶን እምነት ተከታዮችን እየገደሉ ከቁጥር ለማሳነስ ሲጥሩ እዚጋር ደግሞ እግዚአብሔር ከሌላ ቦታ ያመጣል ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ ክብርና ምስጋና ይግባው መድኃኔዓለም የሁላችንን ጅማሬያችንን ሳይሆን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን!

    • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
      @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏⛪️

    • @muludelelegn9926
      @muludelelegn9926 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @harikabulut2027
      @harikabulut2027 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk tebab chekelat enate nachu eyekenesachuhun yalachehut berekam na ega ar eslemenan begoref mekebel moletoal

    • @unitedethiopia8136
      @unitedethiopia8136 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @r6168
      @r6168 2 ปีที่แล้ว +9

      አዬ መቀዴዲ ማነው አራጁ 45መሲጊዲ ያቃጠለው ማነው እውቀት ፈልገው ቢስዴዱ ምግብ ሲለምኑ በዬመዴሩ ለምነው መሲጊዲ የማዲሩትን በዲጋ ቀጥቅጦ ዬገዴሉት ያች ሀይማኖተኛ ነኝ ባዮች ናቼውኮ እዴናተ ክፋት ቢሆንማ እስላምን ታጠፉት ነበር ግን አልቻላችሁም። አትችሉምጂ እስላም ስላም ነው ካልነኩት አይነካም

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 2 ปีที่แล้ว +110

    እልልልልልልልልልል ስለማይነገር. ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ወደተወደደች ሃይማኖታችንን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ልዩ ናት በቤቱ ያፅናሽ በርች አይዞሽ እህታችን

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 ปีที่แล้ว +1

      💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

    • @abebezeleke1337
      @abebezeleke1337 2 ปีที่แล้ว +1

      ስምሽ ሰሚራ ነው ኮ🙄🤔

    • @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12
      @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12 2 ปีที่แล้ว

      @@abebezeleke1337 ኧረ ጉድ አንች አሳቅሽኝ 😂😂😂

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abebezeleke1337 ክክክክ አረቦቹ ከፍተውላት ይሆናል ዩቱቡን

    • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
      @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ካሁን በፊት በቋንቋየ ነሽ ሚድያ ቀርባ አይቻት ነበር አሁን ድጋሜ አየኋት

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 2 ปีที่แล้ว +13

    ማወቅ ብቻ አይጠቅምም መመረጥም ይጠይቃል ያለችው ትልቁን ኃይል እና እውነት ጠቀስሽው ልክ አርገሻል በዚ ዘመን ነብስን ማትረፍ ጀግንነት ነው ተባረኪ።

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳንም ከክርስቶስ አካል ቤተክርስትያን ተጨመርሽልን እህታችን። ሌሎቹንም ስለክርስትና ከሚነገራቸው ተረት ተረት እንዲወጡና ከሀሰተኛ ነቢያት ትምህርት እንዲጠበቁ እግዝአብሔር ይርዳልን። ክርስቶስ የሞተው ለነርሱም ድኅነት ነውና።

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 2 ปีที่แล้ว +71

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @meseretmengeshalewte1502
    @meseretmengeshalewte1502 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ድንቅ እህት ነሽ እኛ አንኳን ከቤተሰቦቻችን የተቀበልነው በውስጡ ያደግን የተጠመቅን ያንችን ያህል ጊዜ ሰተን አልተማርም እኔ በጣም በራሴ አፈርኩኝ ከልጆች ጋር አምላክ የመረጣት ነፍስ ደስ ሲል ባለቤትሽም ሊደነቅ የመሚገባው ነው ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ የተባረከ ቤተሰብ

  • @birtukanalebel3686
    @birtukanalebel3686 2 ปีที่แล้ว +9

    ተመስገን ጌታ ሆይ ሰራህ እጹብ ድንቅና ማንም ሊደርስበት የማይችል ረቂቅ ነው
    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን እንኳን ወደ ጥንታዊ ሀይማኖት ተመለስሽ ።እንዳልሽው መመረጥ ነው ።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያቆይሽ

  • @ሀረግየያቡእናት
    @ሀረግየያቡእናት 2 ปีที่แล้ว +27

    ይገርማል ከቤት ያለው ሳናውቀው እሷ ቀደመችን አይገርምም መታደል ነው ደስ ተባረኩ እና እግዚአብሔር ጠንካራ ያርገን ሁላችንንም ኦርቶዶክሶች አያችሁ መስቀል አድርጎ ከመጨፈር ተመልስን ሀይማኖታችንን እምናውቅ ያድርገን

  • @ewunetnewu465
    @ewunetnewu465 2 ปีที่แล้ว +2

    ያልታደልሺ ከንቱ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧንረጂም ከብርሀን ወደጨለማ ቱቱቱ ሥታሣዝን አላህ ከክህደት ይጠብቀን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

      ዝምበያት እረ ሀተ እራሱ እዴት ወደዚህ ልትመጭ ቻልሺ አላሏትም ምክንያቱም ምንብላትመልሳለች እውነቱው ማጋእደሆነ እኮ በደብያውቃሎው

    • @Mahletmekonen5034
      @Mahletmekonen5034 9 หลายเดือนก่อน

      ተቃጠላችሁ

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 ปีที่แล้ว +8

    በእውነት በማይሸረሸረው አጠራርህ የምትጠራን ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ለአንተ ይሁን

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አምላክ ይክበር ይመስገን የመረጠሽ አምላክ ይክበር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እንዳልሽው ወደ ተዋህዶ ለመሆን መርጠሽ ሳይሆን ተመር ጠሽ ነው እንኩዋን ተመረጥሽ እህቴ ወደ ቅድስቲቱ እምነት ተዋህዶ አሜን አሜን አሜን

  • @betelhemtekleab5721
    @betelhemtekleab5721 2 ปีที่แล้ว +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን, የጠፋው በግ አንቺ ነበርሽ እንኳን ደስ አለሽ ባንቺ መዳን በሰማይ መላእክት ታላቅ ደስታ ተምስገነው

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ወደ እውነተኛው ሀይማኖት መጣሽል በጣም ደስ ይላል አዎን ክርስትና መመረጥ ነው ተመስገን ባለቤትሽ በእውነት ጸጋውን ያብዛለት

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
    @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ውድ ቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ ከጨለማ ወደብርሀን ላመጣሽ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በቤቱ ያፅናሽ መታደል መመርጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ልጆቻችሁንም በጥበብ በሞገስ ያሳዲግላችሁ

  • @selamteshome3182
    @selamteshome3182 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤💒❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን❤🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ፋፃሜሺን ያሳምርልሺ ዮስቲና

  • @kነኝየBብቻ
    @kነኝየBብቻ 2 ปีที่แล้ว

    ዮስትናዮ በእውነት እንካን በሰላም መጣሽ ተመርጠሻል ከልጆችሽ ከባልሽ ሁላችሁ የድንግል ልጅ አማንኤል ይጠብቃችሁ አስተማር ተአምር ነው በእውነት ቃላት የለኝም ብቻ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያጽናችሁ አሜን፫❤❤❤

  • @bemeshimkenalwu6344
    @bemeshimkenalwu6344 2 ปีที่แล้ว +20

    ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል 3÷5
    ኦርቶዶክስ መሄን መመረጥ እንጂ መምረጥ አደለም እንኳን ደስ አለሽ።።።።።።።።እልልልልልል

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን ተባረኪ መመረጥ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆን በርቺ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጽናሽ አሜን

  • @nuhamintadese7231
    @nuhamintadese7231 2 ปีที่แล้ว +12

    ቸሩ መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናሽ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን እህታችን ተባረኪልን ትዳርሽ ሕይወትሽ ሁሉ ይባረክ በርቺልን የኛ እህት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው ማህበረ ቅዱሳን ማህበሩን ያስፋልን ከአጋንንት ፈተና ይጠብቅልን ብርታቱን ይስጣችሁ የቤተክርስቲያን ጴንጤ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁና ይጠብቃችሁ

  • @yalemfetene5560
    @yalemfetene5560 2 ปีที่แล้ว +26

    የታደለች ነፍስ ከጨለማ ወደ ብርሃን የመጣች።

    • @ethiopiawita5813
      @ethiopiawita5813 2 ปีที่แล้ว +1

      ከብረሀን ወደ ጨለማ ደግሞ

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ምጣሽ እህታችን አሁንም እመቤቴ ቀርዉን ዘመንሽን
    ትባረክልሽ ለጁችሽን ትደርሽንም❤❤

  • @ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ
    @ተውሒድየሁለትሀገርስ-ኸ6ረ 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረቢ መጨረሻችን አሳምርልን አተ የመራኸው ማንም አያጠመው አተ ያጠመምከው ማንም አይቀነው ከተፈጠርሽበት ሐይማኖት ወደ ጨለማ መግባት አኡዙቢላህ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ

    • @warqineshintalaatawahidoo7673
      @warqineshintalaatawahidoo7673 2 ปีที่แล้ว +1

      Unatu si gabash timatalesh weddd ihite igzi'abiher yirdash ka chalema wada birahan yimrash

    • @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ
      @እክረምቢትበበየአለሀበሪየ 2 ปีที่แล้ว +4

      አለሀ መጨረሸ ቺኑ የሰሚሪልነ የረቢ ለዉዱ ቢለሽ ሱበሀነ አለ ሰዉ ከጨለመ ዎቶ ዎዳቢረሀነ እስሊሚነ ሲመጠ አቺ ተመልሰሹ ዎደ ጨለመ አለሀ ሆይ ከእደዚነገረ አተዉ ጠቀነ يرب

    • @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
      @ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

      ሀባይብ አውቀው ነው ዝም በሉ

    • @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ
      @አላህከአርሽበላይነው-ኸ6ቈ 2 ปีที่แล้ว

      ያረብመጨረሻችንንአሣምርልን እሡእዳሻውልቦችንየሚቀያይረውአላሁሡብሀነሁወተአላ አደራውንከብርሀንወደጨለማከመግባትይጠብቀን ሡብሀነክጌተየጥራቻየተገባውነው

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ታፅናሽ

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 2 ปีที่แล้ว +26

    በሌላ ሚድያ ላይ አይቸሽ ነበር ዛሬም በድጋሜ ሰላየሁሸ ደስ ብሎኛል እህታለም እግዚአብሔር መርጦሻልና በርች

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 2 ปีที่แล้ว

    ማርያምን በጣም ነው የገረምሽኝ ስለ ቅድስት መሪና ማወቅሽ በእውነትእግዚአብሔር አሁንም እምነቱንና እውቀቱ ይጨምርልሽ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +65

    እናቴ❤ ስለ እምነቴ❤ አባቴ ስለፍቅር❤ በጣም ነው ያስተማሩኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማደንቃቸው❤

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መድኃኔዓለም እንኳን ወደ ቤቱ መለሰሽ ውድ እህታችን
    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ እንዲያፀናችሁ የሁላችንም ጸሎት ነው ፣እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጃቸው መጨረሻም ቢሆን ይመለሳሉ

  • @FM-nj2ps
    @FM-nj2ps 2 ปีที่แล้ว +13

    የታደለች ነፍስ! ተመስገን እግዚአብሔር!

    • @yalemfetene5560
      @yalemfetene5560 2 ปีที่แล้ว +3

      የታደለች ነፍስ ከጨለማ ወደ ብርሃን የመጣች ።

  • @ainalemainalem7998
    @ainalemainalem7998 4 หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ የፅናሽ

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 2 ปีที่แล้ว +20

    ዋዉ እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ትምህርት ነዉ የባለቤትሽ ጉብዝና አስደነቀኝ ጀግና ወንድ ነዉ እመ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ የተመኜሽዉንም ወንድ ልጅ ትስጥሽ

  • @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
    @ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ 2 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችንን እንካን በሰላም መጣሽልን የእኔ አስተዋይ ለመለቤትችም ክብር ምስጋና ይግባዋል ሰው በፍላጎቱ አምኖበት ሲመጣ ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናብ ልጆችሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገን የሰራይዌት ጌታ ይመስገን

  • @liyuwerkeasfa8193
    @liyuwerkeasfa8193 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ታፅናሽ ጌታ መዳኒያለም በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ባለቤትሽንናአንችንም እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +12

    ባለቤትሽ ሳላደቅ አላልፋም ጎበዝልጅነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለት አቦ

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ ፍቅር ሲገባን እንዲህ እንመሰክራለን መመረጥ ነው አለች። እውነትም ፍቅሩ ገብቶሻል ተመርጠሻል እህታችን ፀጋውን ያድልሽ በቤቱ ያጽናሽ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hana-21
    @hana-21 2 ปีที่แล้ว +34

    ወደ እዉነተኛው ሀይማኖት በሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ጎበዝ እናትና ሚስት ነሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩ እኔ እውነት በቤቱ ያፅናሽ

  • @makimelka2844
    @makimelka2844 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያፅናሽ እህቴቴ

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም አድረጎ ለፈጠረኝ መስሊም አድርጎ ወደሱ ይመልሰኝ በእርግጥ መመራት በአላህ እጅ ነው የፈለገውን ያጠመዋል የፈለገውን ይመልሰዋል የኔ መንገድ ፕሮግራም የሚለውን ተከታተይ ቁርአን ትርጉሙን በአማርኛ አብቢ አንድ ቀን አላህ ሂደያ ይሰጥሻል ከነ ቤተሰብሽ ኢሻ አላህ ቢኢዝኒላህ ለሁሉም ይስጠን

    • @yehualashetbelayneh5528
      @yehualashetbelayneh5528 2 ปีที่แล้ว

      amlak lesew netsa fekad nw yesetew. yefelegewn katememew yefelegewn kemelesew sewyew teteyaki aydelem eyalkegn nw.. ante bicha belibih deg hun melkamun menged yimerahal...

    • @mdet1013
      @mdet1013 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 ปีที่แล้ว

    የኔ እመቤት አንደበትሽ ያስታዉቃል በእግዚአብሔር መመረጥሽ። ተባረኪ ከነቤተሰብሽ በጣም ነው የተማርኩት ካንቺ።

  • @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
    @ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ወደ እቅፋ መጣሺ ወደ እናት ቤተክርስቲያን❤😘 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለወንድ ብለው ለሚክዱ ደግሞ ልብ ውስጥ ብቻ ነው እምንል አሜን💚💛❤

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል በእውነት በጣም ደስይላል አንኳን በስላም መጣሺ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በቤቱ ያፅናሺ በርች እህታችን

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ....ልኡል እ/ር በቤቱ ያፅናቹ በጣም ደስ ያለኝ ቀን ቢኖር ዛሬ ነው ቀናው ማለት መፈሳዊ ቅናተ🙏🙏🙏

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእዉነት እሰይ እልልል እንኳን ወደተቀደሰችው ሀይማኖት በሰላም መጣሽ በርችልን ብርቱ ሴት ነሽ💐ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ዋጋውን በሰማይ ይክፈለው እንቁ ወንድ ነዉ😍😍

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በኡነት ባለሺ ክብር ይገባዋል እኛ ስመ ኦርተዶክስ ሁነን ለመማር ያለን ፍላጎት የወርደ ነው እንኳንም በስላም መጣሺልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሺ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እህታችን ተገደሽ ሳይሆን አንብበሽ ተረደተሽ በመምጣትሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል ባልሽን ግን አለማድነቅ አይቻልም በቤቱ ያፅናችሁ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 ปีที่แล้ว +40

    እኛ በክርስትና ተወልደን አደገን ምን አደረግን እህት ወንድሞች እሷ ከአህዛቡ አለም መጥታ በለጠችን ከእሷ ምን እንማር እራሳችን እንፈትሽ።

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 2 ปีที่แล้ว +3

      አልቀረብሽም አህዛቡስ የናተ ያላችሁበት ነዉ አይ አለማወቅ ሥታዛዝኑ 😂😂😂😂😂😂

    • @Tube-gf1ho
      @Tube-gf1ho 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 😂😂😂😂🤣🤣🤣

    • @ፍትህለሳውዲእስረኞች
      @ፍትህለሳውዲእስረኞች 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክ አህዛብ አልቀረብሽም

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ

  • @የሰማዕታትዘርነኝ
    @የሰማዕታትዘርነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ብስማ ብስማ አልጠግበውም ይሄን ታሪኬ አንችም እውነት ነው ክርስቲያን ለመሆን ሙመረጥ ያስፈልጋል እና አንች ተመጣሻል የኔ ውድ የተባከረች ነፍስ ስትጠራ እንዲህ ነው ሚያምርብሽ የኔ ነፍስ አንች በጣም ታዳጊነሽ ብዙስራን ካንች እንጠብቃል ሲቀጥል ባለቤተሽ ሲበዛ ገልፅሽዋል በእውነት ሲበዛ ጠንከራ የእግዚአብሔር ስው ነው የተባከረ ቅን ትሁት የዋህ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስለሆነም ነው ምንም ጫና ሳያደርስብሽ በነፃ ናት እንድትማሪ ያደረገሽ የሱን ቅንነት የሱዋን የዋህነት የሱን አስተዋይነት አይተሽ እንድትማሪ ክርስትናን እንድትማሪ ሆነሽ እግዚአብሔር እርሱን ምክንያት አድርጎ ትክክለኛውን እምነት እንድትከተይ አድርጎሻል እግዚአብሔር ክክር ይገባዋል ባለቤተሽ ታላቅ ስው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ውቦቻችን

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን መጨረሻሽን ያሳምረው አንቺ ድነሽ ሌሎችን የምታድኚ እግዚአብሔር ያድርግሽ የልጆቹ ስም ሲያምር

  • @mohdqtr6090
    @mohdqtr6090 2 ปีที่แล้ว +1

    ከበረሃን ወደጨለማ ከመሀድ አላህ የጠበቀን

  • @genetg733
    @genetg733 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽንም ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኔ እናት

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እኛ ኦርቶዶክስ ሆነን ስለ እምነታችን ማጥበቅ ያቃተን ስንቶቻችን ነን ግን? እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው ተመስገን ድስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ከልጆችሽም ከባለቤትሽም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @የአብርሀምመንገድ
    @የአብርሀምመንገድ 2 ปีที่แล้ว +45

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናሽ የፀሎት ቤትሽ ሢምር እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት መመርጥ ነው በቤቱ ያፅናን እህት

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +11

      በቤቱ ያፅናሽ እህታችን አለም ይጠመቃል ገና ውዴ

    • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
      @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 2 ปีที่แล้ว +6

      በቤቱ.ያፅናሽ.ማማየ መፀሀፍ ቅዱስ አብቢ ግሩብ አለኝ ከፈለግሽ ተቀላቀይን

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +5

      የኔ ውድ አምላከ ቅዱሳን እንኳን ወደ እውነታኛይቱ እምነት ጠራሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው በቤቱ ያፅናሽ

    • @ህሊናነኝ
      @ህሊናነኝ 2 ปีที่แล้ว +15

      እኔም ከእስልምና ነው የመጣሁት ቤተሠቦቼ ግን ሀገር አትገቢም እያሉኝ ነው እኔም አለሁ በእግዚአብሔር ቸርነት

    • @ህሊናነኝ
      @ህሊናነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@belaineshchaklu833 እሺ ውዴ ፀልይልኝ

  • @msanker2985
    @msanker2985 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ አሥተማርሽኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ በእውነት

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 ปีที่แล้ว +12

    እኳን ደህና መጣሽ እህታችን የተዋህዶልጆች አያችሁ ስርአት አለባበስ እስኪአስተውሉ

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን በቤቱ ያፅነሺ

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያስፈፅምሽ እህቴ በርች ተባረኪ ተመርጠሻል ድንግል ማርያም ካንች ጋር ትሁን

  • @saramola8136
    @saramola8136 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ እሴቶች በሚሰልሙበት ግዜ አንች መጣሽልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ወላዲት አምላክ ጥላ ከለላ ትሁን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናት❤ እምነት ቤትና ትዳርሽ የተከበረ
    ልጆሽም እንደ አባታቸው ሰውን የሚቀይሩ ይሁኑ❤

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 2 ปีที่แล้ว

    በበቱ ያፅናሽ ከኔ ወገንም የጠፋ እህቶች እና ወንድሞች አሉኝ በበቱ ይመልስልሽ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥሽ ፣💚💛♥️🙏🏼😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +26

    ነብያችን 🌴 እየሱስ 💚 ክርስቶስ 💚 የማርያም 🌴 ልጅ 🌴 በሱና 💚 በናቱ 🌴 ላይ 🌴 የአልረህማን 🌴 አልረሂም 💚 ሰላምታ ይስፈን 🌴 አሚን 🤲 እላሑማ አሚን 🤲🇪🇹

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 ปีที่แล้ว +10

      ነብይሽ ሳይሆን የአለም ሁሉ መድህን የአለም ሁሉ ጌታ ነው ክርስቶስ እየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የሆነ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ብርሃኑን ያብራልሽ እህታችን ከጨለማ ያውጣሽ ክርስቶስ እውነት ነው እውነትን ይግለጽልሽ ነብይ እያልሽ አትሰናከይ ቅረቢና ጠይቂ እውነት ይገለጽልሻል አምላካችን ይርዳሽ አራጅ ና አረመኔ ከመሆን በክርስቶስ ፍቅር መኖር ይበልጣልና

    • @habibhabib7319
      @habibhabib7319 ปีที่แล้ว

      አሏህ ተክፎር ይጠብቀን. አሏህ ኢማንን. የሚሰጠው. ለወደደው ብቻ ነው

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +3

      ​@@habibhabib7319
      አላህ የአረብ ተረት ነው መሀመድ ሀሰተኛ ሰው ነው ክብር ይገባው ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ኢየሱስ ከመሐመድ ተረት ይጠብቀን አንችንም ወደ ክርስትና ይምራሽ አሜን 🙏

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት ปีที่แล้ว

      ዴፋሮችናችሁ ጉድ

    • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት
      @ወለተቂርቆስየአቢብእናት ปีที่แล้ว +2

      ሙሀመድ ገሀነምእሳት ነው ባራት አረከን አጋንት እየቀጠቀጡት እረሜልኩን እዛው ይኖራል

  • @kedijaahmed4672
    @kedijaahmed4672 2 ปีที่แล้ว

    ላኢላሀይ ኢለሏህ ሙሀመደን ረሱሉሏህ
    ኢሳ ረሱሉሏህ
    ዩሱፍረሱሉሏ
    ምንታደርጊዋለሽ አሏህያጠመመውን ማንምአያቀናው
    አሏህያቀናውን ማንምአያጠመው
    እርሱብቻቢሆን እንጂ
    አሏህሆይ አንተመጨረሻየንአሳምርልኝ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜሽን ያሳምረው በርቺ ውዴ ያፅናሽ አንቺን የጠራ አምላክ ቤተሰቦችሽንም ከጨለማ ወደ ብርሃን ይጥራቸው

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እንዳልሽው መመረጥ ነው እግዛብሄር ከተመረጡት ያርገን ከዳቢሎስ ፈተና ፈጣሪ ይጠብቀን አንችንም በቤቱ ያፅናሽ

  • @ይኩነኒበከመትቤሌኒ
    @ይኩነኒበከመትቤሌኒ 2 ปีที่แล้ว +26

    አምላከ ቅዱሳን ፍጻሜ አችሁን ያሳምረው በቤቱ ያጽናችሁ አሜን ማህበረ ቅዱሳን እመብርሀን ታበርታልን ትጠብቅልን አሜን

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር በቤቱያፅናልን እሰይ ደስየምትሉ

  • @mesimesimengsti5630
    @mesimesimengsti5630 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን እውነት ነው ክርስትና መመረጥ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ትዳራችሁን ይባርክ

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 2 ปีที่แล้ว

    ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይመስገን ይግባው !+!
    ለእናቱ ለድንግል ማርያም አማላጃችን ክብር ምስጋና ይገባታል ።
    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!

  • @Tube-vg2hw
    @Tube-vg2hw 2 ปีที่แล้ว +7

    በቤቱ ያጽናልን በጣም ደስ ይላል🌹🌹✝️✝️✝️

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሠገን የድንግል ማሪያም ልጅ🙏❤️💒💒💒በቤቱ ያፀናሽ የኔ ቆንጆ❤️

  • @faizaa2433
    @faizaa2433 2 ปีที่แล้ว +5

    ከጀነት ወደ ጀሀነም አሳዘንሽኝ የምር አላህ ይጠብቀን

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ስለ ሙስሊም በደንብ አልተማረችም

    • @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ
      @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@imubilal6947 አወ ሲጀመር የስልምናን ስሙን እጅ ምን እደሁ አልገባትም ሱባሀን ንክ

    • @yelemsetketemayegebreallg4927
      @yelemsetketemayegebreallg4927 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ለማለት ይከብዳል😂😂😂

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 9 หลายเดือนก่อน

      ወሎ እኮ እሷ እንዳለችው ነበር ዲሮ ስለ እስልምና ምንም እውቀት የለንም ነበር እና ፍቅር ሲይዛቸው ይቀይራሉ እሷም ከነሱ ናት አላህ ይመልሳት

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 ปีที่แล้ว

    ስለ ማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ ፈጣሪ

  • @yezinamulalem5328
    @yezinamulalem5328 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ✝️👑❤️እግዚአብሔር ይመስገን
    እሕታችን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 ปีที่แล้ว

    እ/ርን ወደሽ ስለመጣሽና ለእ/ር ምስክርነት ስላቆመሽ ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ ተመሰገነ ጌታየ

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 2 ปีที่แล้ว +14

    #ይህን ላደረገ #እግዚአብሔር# ክብር ይግባው ፤ ታድለሽ ከሞት ወደ ህይወት ተነጥቀሽ ወጥተሻል ፤ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ ፤ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው ።

  • @abureyaneomeromer5792
    @abureyaneomeromer5792 2 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላሂ አላህ ይጠብቀን ለፍጡር ከመስገድ አላህ የፈለገውን ይመራል የፈለገውን ያጠማል ስለዚህ አሁንም አላህ ሂድያውን ይስጥሺ አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ሙስሊምም አድርጎ ይውሰደኝ ያረብ ከንደዚህ አይነት ጥመት አንተጠብቀኝ

    • @gebretsadikaschalew1298
      @gebretsadikaschalew1298 ปีที่แล้ว

      አላህ ያጣመመውን ማንም አያቃናውም ትላላችሁ ።ምን ማለት ነው ሰው ነፃነት የለውም ማለት ነው።እንደናንተ አባባል አላህ አንድን ሰው አንዴ ካጣመመው ትክክለኛውን መንገድ መከተልና ገነት መግባት ቢፈልግ መግባት አይችልም ማለት ነው ምክንያቱም አላህ አንዴ ስላጣመመው።ስለዚህ ለምን ብሎ በናንተ ሀይማኖት ህግ መሠረት ገነት ለመግባት የሚጠበቅበትን ግዴታ ይፈፅማል አንዴ አላህ ካጠመመው።ስለዚህ የናንተ አላህ በፃፈው ተውኔት መሰረት የተቃና እንዲሆን የመረጠው ገነት ይገባል እንዲጠም የመረጠውም ሳይወድ በግዱ ምንም የፅድቅ ስራ ቢሠራ ወደ ሲዖል ይገባል ማለት ነው።እና በምን ሞራል ነው አንዱን ሲዖል እንዲገባ ሌላው ገነት እንዲገባ መወሰን የሚችለው ምክንያቱም ሰው አንዴ በአላህ ጠሟል እያላችሁ ነው አና ሰውየውም ምንም ቢያደርግ ገነት አይገባም አንዴ ስለጠመመ።እና ይሄ ፍትሀዊ ነው ትላላችሁ ።አስተውሉ

  • @mihreteabandebrhan8615
    @mihreteabandebrhan8615 2 ปีที่แล้ว +6

    እልልል እልልል እልልል ቅዱስ እግዚኣብሔይ ስሙ ይመስገን።

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀጥተኛው እምነት ተዋህዶ መጣሽ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +9

    ነብያችን ዒሳ 🌴 የመርየም 🌴 ልጅ 🌴 በሱና 💚 በናቱ 🌴 ላይ 🌴 የኻሊቅ ሰላምታ ይስፈን 🌴 አሚን 🤲

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 2 ปีที่แล้ว

    ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በእውነት እኛ እንኳን እንዳንቺ አልጠነከርንም በጣም ብርቱነሽ በርቺ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በተዋሕዶ እምነት ያፅናሽ ቤተሰቦችኝም ይጠብቅልሽ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ባለቤትሽም መመስገን ይገባል በጣም ብርቱ ባልነው ።በርቱ ❤❤❤️

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ልጆቻችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ

  • @kukw9428
    @kukw9428 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግላችሁ ፍፃሜያችሁ ያሳምረው በጣም ደስ ይላል

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 ปีที่แล้ว

    እስይይ በእዉነት በጣም ደስስ ይላል ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እዉነት እግዚአብሔር መርጦሻል በቤቱ ያፅናሽ ህይወታችሁን ይባርክ ልጆቻቸውን እማምላክ በጥበቡ ታሳድግላችሁ💕😘😍😘😍😘😍

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 2 ปีที่แล้ว +3

    ልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እንኳን ወደ እውነተኛው እምነት በስላም መጣሽ እህታችን

  • @hddhshhddusuus2000
    @hddhshhddusuus2000 2 ปีที่แล้ว

    የህን ያደረገ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመሰገን እህቴ በጣም ደሰ ይላል መታደል ነው

  • @wubneshtube
    @wubneshtube 2 ปีที่แล้ว +14

    ወይ የፀሎትቤቷ ሲያምር

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 7 หลายเดือนก่อน

    ኣሰይ ኣሰይ ኣሰይ እልልልልል እውነት እንደምን ታደልሽው ምን ያክል ቅን ልብ ቢኖርሽ ነው ፈጣሪ የኣጠታሽ እህቴ ውስጥ ያሉት ሳይገባቸው ሳያውቁዋት ሳያጣጥሙዋት ምን ብላ እንደብትቀስ ሳይገባቸው ኦርቶዶክስን ስንቱ መሰለሽ ጥሎዋት የወጣው ግን ሰላምም የላቸው ግን እሰም ሃያል ኣንተ እያለች ወደምታውድሰውን በደሙ ወደገነባት ሃቀኛ ሃይማኖት በሰላም መጣሽልን ኣየሽ እነሱ ሊያጎሉን ሲለፉ ልሁሉ ደሞ ያልገባቸውን ያላወቁትን ያልነበሩትን ኣስተምሮ ኣፍቅሮ ወደቤቱ ያመጣል ትዳርሽ ያብርሃምና የሳራን ያድርግልሽ መታደል ነው

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +17

    ነብያችን 💚 ዳውድ ሱሌማን ሙሳ 🌴 ሞሴ
    ዘከሪያ ያአቆብ ዩሱፍ 💚 ኢብራሂም 💚 አብራሀም ዮሴፍ ኢድሪስ ዩኑስ ሁሉም
    ነብያት የፈጣሪ ሰላምታ ይስፈንባቸው

    • @ፎዚሁሴን
      @ፎዚሁሴን 2 ปีที่แล้ว +7

      ለሥእል ትስገድ ያረብ መጨረሻዬን አሣምርልኚ

    • @sofeyatube8229
      @sofeyatube8229 2 ปีที่แล้ว

      @@ፎዚሁሴን kkkkkk

    • @alhamdulilahialaha1371
      @alhamdulilahialaha1371 2 ปีที่แล้ว

      Amin yareb

    • @habibhabib7319
      @habibhabib7319 ปีที่แล้ว

      ​@@ፎዚሁሴን አሚን ያረብ. አሏህ ይጠብቀን. እኔም. ሰለምቴ ነኝ. አልሀምዱሊላህ. ነኢመተል. ኢስላም

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን