ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፕራንክ ይቅር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
✌️❤እኔ
እረ ያሁንኑን በደናችጅ ታሁን ቀጥለህ ፕራንክ እዳታደርጋት
ፍሉስ እኮነዉ😄😄
@@gamelahhdom2355 እኮ 😂
አዎ ይቅር ማራምን
ተመስጌን አምላኬ ክብር ለመደሀኒያለም ከሷ በላይ ለአብርሽ ነው የተጨነኩት
R❤❤❤
በጣም በጣም ክብሩን እግዜብሔር ይዉሰድ🙏🙏🙏🙏
በጣም
እኔም ❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስተው በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢
እንደማመር
❤እሺ
Ename alehu wudocha
@@yashi9994 ደምርኝ
እሺ❤❤
ብራክ ያርገውም ልጅ አሳዘነኝ ሳያስበው እዚሁ ከአብርሽ ጎን በመሆኑ በጣም ልዩ ልጅ ነው የኔ ውድም መልካም ነህ በጣም ከነሱ ጎን ሆነክ ❤❤❤😢
በእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አብርሽዬ ዳግም እንዳይለመድ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 😢😢❤❤
ሚስኪኖች እኮ ናችሁ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው😂😂😂
እኔ በእመቤቴ 😢
አይ የመዳም ጩኸት ያደለበው ጭቅላት በቃ ማሰብ አትችሉም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂ድራማ ነው
ተመስገን አብርሽ ሁለተኛ እዳይለመድህ በእውነት
👎🏻👎🏻👎🏻😏😏😏@@salihatube8511
ማነው እደኔ ደስ ያለው የሩታ መቃት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አልሐምዱሊላ ❤🙏
እኔስ ወላሂ🎉🎉😢😢
0:44
ከብት የማዲምሹን እቃ እጠቤ
ክክክክየውሸትወና መሆኑ መቸነሚገባችሁ
የናተ ደካማ ጎን ሩታ እንደሆነይ ሥላወቀ አብርሺ ከከከከከ አይ የማይገባችሁ ቱ
አብርሽ ሩታን ከቤተሰቦቿ ጋር አስታርቃት እባክህ በእግዚአብሄር እለምናችሃለው
ወላሂ አወ ይቅርታ ጠይቆ መታረቅ አለባቸው😢😢😢
@@hwaamusa3856ታርቀዋል
@@abityyegeta ዝም በሉው እነሱ ያቃሉው ሁሉው ነገር ላይ ጥልቅ አይባልም
@@hwaamusa3856 አንች አስታርቄቸው እሽ ይሉሻል
ከቤተሰቧ ጋር አትገናኝም እንዴ?
እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ሰላም ሆንሽ ሩትየ።ከልቤ ነው ያስለቀሳችሁኝ።በስመ አብ ስታሳዝኑ ሁለታችሁም መቸም ክፉ አይንካችሁ አይለያችሁ።እግዚአብሄር ክፉን ያርቅላችሁ።መቸም አይክፋችሁ😢😢😢
ልጂቷ ልፍቅሯ ብላጂ ብዙ የታመቀ ህመም አለባት የኔ እናት እኳን ፈጣሬ ፌቱን መለስ አትካኝ አይባልም አብርሽየ አተም ይህ ይሆናል ሳትል ነዉ ሁለታችሁም ፈተና በዛባችሁ ፀልዩ አብርሽኮኩ ለሷ ትልቅ ሀላፌ እንደለበት ያቃል
💯👌
❤❤❤❤❤
💯💯💯❤
ትክክል❤❤❤
በጣም ቡዙ ጭንቀት ኣለባት ውስጥዋ እሱ ግን ኣይረዳትም😏
እሩታ የኔ ማር አጀቴ ነው የበላችው አልሃምዱሊላህ እንደኔ ማነው ደስ ያለው ሩታ በመንቃቷ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
R💕💕💕💕
ሚስኪን ልጁም ባድቀን ይህ አጋጠመው አሳዘነኝ አብሽሩ ያጋጥማል ዋናው ማለፉ ነው😢
ብጣም እኔም ኣሳዘነኝ የኔ ሚስኪን
እመቤቴን ... ሳልተኛ እንዲሁ ሳስባት ነው ያደርኩዋት .. ፈጣሪ ሆይ ግን ምን አይነት ልብ ነው የስጠሀኝ ግን ከምርጠንካራ ስው አርገኝ ::በፈጣሪ ስም ፕራንክ እሚባል ነገር አይጠቅምም ቢቀርስበቃ አይሆንም ለእኛ ሀገር በጣም ያስጠላል ::እህ ይቺ ምስኪን 1 ነገር ብትሆንስ ???እሩታዬ እንኩዋን አተረፈሽ ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
😢
R❤❤❤❤
አሽቄ😂
@@hanlove412 … ስድብ የማንነት እና ሀጥያት ስለሆነ እንዳንቺ አልሳደብም ላይክ አርጌዋለሁ ስድብሽን ለስው ልጅ ማዘን ካልችራችን @ ባህላችን ነው ::
አብርሽ የፅሎት ቤት አዘጋጅ ፀበል ዉሠዳት አብርሽ ጥሩ አደለም ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ሩታየ የኔስስት 💙💙❣️😔
ኦርቶዶክስ አይደሉም እኮ እነሱ ደግሞ ፀበል አይወዱም
ማነዉ እንደኔ የሩታዬ መንቃት የሠደሰተዉ አልሃምዱሊላህ❤❤😢😢😢
እኔ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 uuuuuffff
ወላሒ በጣምነዉ ያስለቀሳችሑኝ አልሐምድሊላሕ እንኳንም ተሻለሽ እሩታየ ❤የኔልዩ🎉
😂አለቃስሽ ጉል ወላ @@አልሐምድሊላሕአለኩሊሐል20
R 💋💋💋
እግደህ አደዬ ሁኖል አላህ ተፈጠር ብሎተ ተፈጠረ አብርሽን አተውቀሱት ያሳዝነኛል ብዙ ነገር ያሰለፈ ልጅ ነው ሲያለቅስ ያሳዝነኛል
@@NewOne-f4o እኔስ ብትይ እንኳን አልቅሶ 😔😔😔😔
በጣም ያሳዝነኛል ብዙ ስቃይ ተፍራርቀበት
@@FatumaAssen-qu3hp በጣም ግን ምንም አይሆን ሩታዬ አብርሽዬ የኔ የዋሆች😔😔
R💕💕💕
ዶክተሩ ግን እርጋታው ደስ ሲል❤❤ so humble
እንኳንም ነቃሽ ሩታዬ የኔ የዋሂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነበር የጨንቅኝ ተመሰገን ማነው እንድኔ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሩታዬ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አብረሽ እንኳን ፈጣሪ እረዳህ አይዞህ ያጋጥማል ስለ ሁሉም ነገረ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤
ሩታን ሲከፋት የሚከፋዉ ማነዉ ኡፍ የኔ እናት
ሩታዮ አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ አንደ አንድ ያጋጥማል አብርሃም አንተም ደግጣሃል እና እንኳን ደስ አለ🎉🎉🎉🎉
Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah 😢😢😢😢😢😢😢
ሩታ😢
😢😢😢💔💔💔💔ሩታዬ
Rutaye yene dakama gone😢😢😢😢😢😢😢
ሩታዩ😢😢😢
😢😢😢😢
ሩታዬ😢😢
የኛ ድምቀት ንግስታችን የኔ ባለ ሞያ የኔ ፈንድሻ የምር የአብርሽ ቀበጥ ፈጣሪ ይመስገን የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤
እሩቴታዬ የፍቅር ሰው ናትኮ የምር እንደነቃች አብርሽ ማለቷ የምር እስከሞት ድረስ አፍቃሪህ ናት የምር በዝምድር ላይ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው😢❤❤❤ የኔ ጀግና እሩታዬ ❤❤❤
😂😂😂😂
R❤❤🙏🏻🙏🏻
ኡፍፍፍፍፍፍእኔ ይሄኛዉልጅነዉ ያሳዘነኝ ያረብ አብርሽም በጣምነዉ ያሣዘነኝ❤❤❤❤❤❤
ተመስጌን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አብረሽዬ እኮ በጣም ምስኪን ልጅ ነው
@@saraaa1697 በጣም😰😰
R💋💋💋💋💋🙏🏻🙏🏻
የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ ተመስገን ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመስገን እንዴት ጨንቆኝ እንደ አደርኩ ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ የናንተን ደስታ ነው የምፈልገው እንኳን ደህና ሁንሽልኝ የኔ ቆንጆ ሁሌም እወዳችዋለሁ የኔ እንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ሩታዬ። ኤርሚ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢😢😢😢 እኔን ግራ ይግባኝ ምስኪን❤❤❤❤
Amen
ሩታዬ የኔ እናት ❤ በጣም ጨንቆኝ እንቅልፍ አጥቼ ነበር 😢 ሰለም አጥቼ ነው የቆያሁት 😢😢 ስለዬሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና ሆንሽልኝ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጣብቅሽ ❤❤ እወድሻለሁ ❤🥰🙏
ሩታዬ የኔ ደከማ ጎን አልሃምዱሊላህ ነቀሽልኝ❤😢 ኡፍፍፍ ስጠብቅ ማወል ማደሬ የኔ የዋህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልኝ😢😢
ትለያለሽ ውዴአንችም
@fat❤❤❤umaAdem-by3lf
አላሀምዱሊላ እኳንም ነቃቺልን 😢😢😢 ሩትነቴ ሥብራቴ💔💔💔
እፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤
ከበረ ሁሉ ለእግዚአብሔር 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️ይህን አደን አደን ቀን እደዚነዉ በእየሱሰ ሰም🙏❤❤❤❤
R💋💋💋
ሩታኮ ብዙ ህመም አለባት በውስጧ የታመቀ ለፍቅር ብላ ነው ደስተኛ የምትመስለው የኔ ውድ❤❤😢😢😢
በጣም❤😢
በጣም ወላሂ ሰቱን ቻለችው
በጣም😢😢😢
አብረሽ ወንድማችን እንኳን ደስ አለ ይመስገን ነቅታ በጣም ደስ ብሎናል ማለት ነው ክብር ምስጋና ይግባው ለመድኃኔዓለም ብዙዎቻችን መጨረሻውን ሳና የሆነው ያለው ነ ቃላቶችን መናገር ጥሩ አይደለም ማለት ነው ዛሬ ግን የእግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቀን ስላየን ማለት ነው እና በጣም ደስ ብሎናችን ደግሞ በጣም ጠንካራ መሆን እንዳለብህ እንግዲ ለሚመጡት ነገሮች ሁሉ ማጠር እንዳለበት እናምናለን እና ጥሩ አይደለም ስለዛሬ ላይ ደግሞ እንደዚህ ስናያት ያው በጣም ደስ ብሎናል ማለት ነው ለሚያልፍ ጊዜ ያልሆነ ቃላቶች መናገር ጥሩ አይደለም ማለት ነው በጣም ይደብራል ማለት ነው በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላቹ ላይክ አድርጉ ማለት 🙏🙏🙏🙏
እረ ወዳ ደራማ እንደ ምሰሩባቹ አታቁም😄😄ስጀመር ልጁ ምኑ ሽማግሌ ይመስላል😅😅😅😅
@@BdMs-ci3dpማርያምን ንገርልኝ እኮ ሉጁ ሽማግሌ እንዳልሆነ ያስታውቃል እቺ ሩታ ኣስመሳይ ነቀዝ በደፋት በርቪን ኣፍ ዘጋችኝ😂😂😂😂
@@BdMs-ci3dp🥴🥴🥴🥴
@@Lele-dk1pi🥴🥴🥴🥴🤒🤒🤒
17:01 አብርሽ አይዞሕ ከቤተሰብምትገናኝበትን መፍትሄ ፈልግ ይሄኔ ብዙ አሣብ አለባት የአብርሽ ቤተሠብ ዝም አትበሉ ሸማግሌ ላኩ
እልልልልልል ዋናው እኩአን ነቃች እቤት ጌታየ ለአንተ ክብር ይሁን ለምቀኛ ለክፉዎች ትዝብት ቅሌት ውርደት ንቀት 🙏🏾🙏🏽❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይሄ ኮ ምንም ጠላት ምናምን ሚያስቢል ኣይደለም በራሳቸው ፕራንክ ነው የተፈጠረው
የኔ ልእልት እንኳን ደስ አለህ አብርሽዬ በቃ እራስህን አትዉቀስ የኔ ዉንድም አንተ ይህ የመጣን ብለህ አላሰብህም ❤❤❤❤❤❤
ኤልዱ. በእውነት. ያብርሺእህት. ብቻአትመስልም. ምን አይነት. ደግነት ነው. ውዴ. እኔምወደድኩሺ. ደጋግሜ. ቢደወውን. ስለማየውነው. አለን. የፃፍኩት. ኮመቱን
አብርሽ ድጋሜ እንዳይደግምህ ሩታን ተጠንቅቀህ 😢
❤❤❤😢
ማነው እደኔ ያላ እንቅልፍ ያደረው👍😭💔ተመስገን አምላኬ ሩታዬ❤
በግስለሆሽነዋ😂😂😂
😂😂😂😂ሌላሥ
አረ በክሽ😂😂😂😂
@@ExcitedBinaryCode-ez2eo😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅@@ExcitedBinaryCode-ez2eo
ኡፋፋፋፋ ተመስገን አምላኬ😢😢😢 ማነው እንደኔ አልነጋ አልመሽ ያለው😢😢😢የኔውድ ሩትዬ እንኳን ነቃሽልኝ😢😢
R❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻
ሩታ ትስቃለችጅ ጭቀት አለባት ይመሥለኛል እንኳን በዚሁ አለፈ አይዟችሆሁ ያጋጥማል
R❤️❤️❤️😢😢😢
ሩታየ እካን ተሻለሽ አብርሽ አይዞክ ያጋጥማል በጣም ነበረ የተዝናናንው መጨረሻ ላይ ብቻ ሩታዬ አስጨነቀችን እጂ
አይዞሽ ሩታዬ ፋጠሪ ይመስገን ስለ ናቀሽ ደስ ብሎኛል እና አብርሽም ጓደኛክም አይዞወቹ ያገጥማል ግን እንደይለመደቹ
ተመስገን አምላክ ክብር ለመድሃኒአለም ከሷ በላይ ለአብርሽ ነው የተጨነኩት ተመስገን ዋናው ጤናዋ መመለስ ነው ከሁን በኃላ ፕራንክ የምባል የለም🙏🙏🙏❤❤
በጣም❤
baxm🙏🙏🙏
R❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጨቆኝ ነበር የምር እኳን እግዚአብሔር ማረሽ እሩታዬ የምር መቃትሽን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ደስ ብሎኛል ❤❤🙏🙏🙏
///////መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 4/////1 እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።2 ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል።3 እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።4 እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።5 ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።❤❤❤
አሜን ተመስገን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 😢
ቃለህይወትን ያሰማልን😢
የኔ የዋህ ፈጣሪ ምን ይሳነዋን ተመስገን የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት ❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመዜጌን ሰለ ሁሉ ነግር😢😢😢😢ጠላቴ ቡዙ ነዉና አንተ ጠቤቃን ዉርደቱኑ የጠቤቀ ክብሩኑ ያያል ሩታይ የኔ ዉድ አይዛሺ ጠላቴ እረረረረ ቅጠሊ ቤል
እንድ፡ሩታ አይነት ሴት ከተውልድኩኝ፡አያቼም ገጠሞኝም አላወቀም ሰንቱ ችላ ያልፈች ነግሰት ናት ኡፍፍፍፍ ማርያምን አድናቂሸ ነኝ 100% 100
R❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እ😂
@@HayathHyath 😏😏👎🏻
@@ZamniyZamniy ከቱ
@@ZamniyZamniy አሽቃባጭ
አብርሽየ አንተ መልካም ነህ የኔ ወንድም😢😢😢❤❤❤👍👍👍👍👍ንግስቷን እንደኔ በማየቱ የተደሰተ
አልህምዱሊላ ደሰ ብሉኞል የሰው ደስታ የማይወደ ሸይጧንነው ዜድ❤❤❤
እፍፍፍፍፍ ተመስገን❤❤❤❤
አዎ የብር መልካም ወደጅ ነው😢😢😢😢😢
አይ አሁንስ አበዛሽው እንዴ እስኪ ተውት ልጁን ሆሆ ከናንተ እሱ ነው ትነሽ ግን በቃ ተውት በር የሚጠላ አለ እንዴ ለብር በለን መለሰኝ የማናቀው ሃገር ያለነው😮😮😮@@gebreslasegebremedhin5386
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኳንም ነቃሺ ርታየ አብርሺየ አይዞህ የኛጀግና አዳድነገሮች እሚጋጥማችሁ የናተን ጥንካሬ ለመፈተነው ፈጣራ የህን የሚመጣው አይዛችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂 በብራክ ኮ ነው እንደዚ የሆነቹ ታሜ ኣይደለም ስጨማለቁ ነው እዚ የገቡት
@@mhretmhret270 እሱበሆንም ስበብ ፈጣሪ የቀደረው ነውየሚሆነው መቸስ ፍሪክ በነሱአልተጀመረ
❤❤❤❤
በአብርሽ ምትፋርዱ ሳዎች የጤነቹ ነገር አስቡባት🙄 አብርሽ አይዞህ አለህ ደነ የራገታል ❤❤❤❤❤🤲
ኣረ በቴክቶክ ፎቶ የአብርሽ የሚዘቅዝቁ ልጆች ኣሉ
@@ጓልኣክስማዊት ስት አይምሮ ደሀ አለ ይገርማል
ዘቀዘቁትደ የኔባት ኡፍፍ እሱኮ ይሂ ነገር ይሆናል ብሎ አላሠበም😢😢@@ጓልኣክስማዊት
@@ጓልኣክስማዊትቅናት ምን ይደረጋል 😂 እሱ ምን አሻዉ ወደፊት
ጭሪሽ ፎቶወን ልጁንም ሰላሙን ነሱት ውጭ @@ጓልኣክስማዊት
አብርሽ የእናትና አባትህ ፀሎት ከብዙ ችግር አስመልጦሀል ተመስገን
ኡፍፍፍ አላሀምድላ ማነው እደኔ እቅልፍ ሳይተኛ ያደረ😢😢😢😢😢እሩታዬ እኳንም ተሻለሽ የኔ ውድ😢😢😢😢❤😢😢😢❤
ድራማ እኮ ነዉ ምንድ ነዉ እነደዚ
@@juniaru9197ውጪ ሰግጤ ምኑ ነው ደራማ
አልሀምዱሊላ ሩታየ እኮንአላህ አተረፈሽ ጨርሶ አላህያሽርሽ የኔቆጆ አመለወርቅ ትጨናቅና ው ያደረኩት አብርሽ የ አይዞህ ያጋጥማል
ምን ብየ ልኮምት 😢😢 ስራም ይሁን እውነታ የምር ደስ አይለኝም እሩቲ ስታለቅስ ብዙ አለባት በውስጡዋ ❤❤❤😢😢😢
R❣️❣️❣️😢
ሩታዬ የኔ ማር😢😢😢እንኳን ተሻለሽ ስንት ጭንቀት ያለባት ልጅ አብርሽዬ ተው ፍራንክ ይቅር
ሩታዬ የኔ ልዩ ተመስገን አምላኬ አብርሽዬ የኔ ጭንቀታም እንኳን ደስ አለን እወዳችሁአለሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተመሥገን አምላኬ እሩታዬ አንኳን ነቃሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አብርሽዬ አይዞህ ተግዲህ አዳይለመድህ እሩታዬ ሠቀቀኔ😢😢😢❤❤
ተመስገን አምላኬ😢😢😢😢እሩታዬ የኔናት አስጨነቅሽንኮ😢😢❤❤አብርሽዬ እዃን ደስ አለህ❤❤❤❤❤
ጌታን ዶክተር እውነት ጥሩ ምርጥ ልጅ ነው እንክብካቤው ደስ ይላል አመስግንልን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እሩታዬ የኔ ስስት እደዚክ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት😢 አብርሽዬ አይዞን ያጋጥማል እንዃንም በዚክ አለፈ ተመስገን
Tamasegen Amelke abireshi selaqase abro yaleqase manew ende ene getan ibaa maqoxaxare aqatogn nabare ❤❤❤😢😢
ተመስገን አምላኬ ምን የሳንሀን አንተ ሩታዬ እንኳን ነቃሽልን ደስታሽን ነው የምንፈልገው ክፉሽን አልፈልግም በደቂቃም ቢሆን አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ ተመስጌን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ እሱም አሳዝኖኝ ነበር ሩትነቴ የኔ ጨረቃ😢😢😢😢
@@AminaYoussef-c1r አወ በጣም አጀቴን በልቶት ነበር ከሩታዬ ጭቀት ተጨምሮቦኝ ግን ሰው በአብርሽ ፈራጂ ሁነው እንደት እዳናደዱኝ ብቻ ተመስገን
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
R ❤❤
ኤልዱ ለሁሉም የወንድም ሚስት በውነት የወንድም እህቶች ከኤልዱ ተማሩ
ሩት ድክመቴሩት ድክመቴ ነች ስስቴሳያት ምትናፍቀኝ ልዕልቴምንም ልባል ባንች አይከፋኝም ብቻ ደህና ሁኝ አላዝንም ድምቀቴ የህይወት አጋሬ ሚስቴዳግም ላላስከፋሽ ምያለሁ እሩቴ አጥፍቻለሁ ስህተት ሰርቻለሁ ይቅርታ ቤተሰብ እጅ ሰጥቻለሁ ልመታ ደክሜያለሁ በሀሳብ ብዙ ባልናገር አካሌ ተናግሯል በእውነተኛ ፍቅር ስደክም ብርታቴ ሲከፋኝ አፅናኝየ ስቀሽ ምታስቂኝ ውዷ ፍቅረኛየ እናትም እህትም በአንች ቀየርኳቸው ወንድም ጓደኞቸን ቆየሁ ከረሳኋቸው ሁሉን አሟልተሽ ይዘሽ ተገኝተሻል ፍቅሬ ሩታየ ድክመቴ ሁነሻል ስህተት ሰርቻለሁ ፀፀቱ ማይጠፋ ምንም ልባል ሩቴ በአንች ልገፋ ሳይሽ ምትናፍቂኝ ውዴ ልዕልቴ ድክመቴ ፍቅሬ ሩት ስስቴ 🌹ህይወቴ 🌹ብርታቴ 🌹ናፍቆቴ 🌹ስስቴ 🌹ሚስቴ 🌹 🌹ሩቴ 🌹የአንችው አፍቃሪ አብርሽ ሁሌም እወድሻለሁ እሽ ውድድ🌹ውድድ🌹💋
❤❤❤😂ዋው ነው የኔዋ
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅አ
R💖💖💖💖🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እሳይ ገና ብዶ ሳላይ በጣም ደስ አለን በእውነት ጌታ ይመስገን ❤❤❤❤❤ሩታዬ የኔ ቆንጆ ማነው ደስ የለው 😢
ምንም ማሰብ አልቻልኩም ነበር እኮ እስኪ እንደኔ ተጨንቆ የነበረ
R❣️❣️❣️❣️❣️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢
እኔ 😢😢😢 በመዳምኩሽና ብቻየን ስጨልል ዋልኩ😢😢😢😢
@@FetyaAhmed-sy2ey R ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ደስ ብሎናል በቃ እሷን ፕራክ እንዳታራጓት አማና የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤
የጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ በረከት ይደርብን ❤
አሜን
አሜን ግን እዚ ቦታው አይደለም
አሜን♥♥🙏🙏
Amen amen amen amen amen
ክብሩ ይስፋ ለእናት ልጁ እግዚአብሔር ይመስገን ሩታየ የኔ ስስት አብርሽ በቃ ከዚህ ቡኋላ ፕራክ እዳታደርጋት በማርያም 🙏😢😢😢❤❤❤
በየሱስም ሩታዬ የኔ አኔን 😭😭😭🥰🥰🥰🥰
አላሀመዱ ልላህ ያራብ ነብሧን የመለሠካት ምሥጋና ለአላህ❤❤❤💕💓🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌷
ወላህ ማነዉ ያለ እቅልፍ ያደረ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤ሩታነቴ❤😢😢😢😢😢
እኔምጨቆኝነበር😢😢😢
ተመስገን ቡሉ እንኳን በዚህ አለፈላችሁ እግዚአብሔር ስለሚወዳችሁ ነው በዚህ ያሳለፈላችሁ የሰው አፍ እንጨት ይሰብራልን እንኳን አተረፈሽ እሩትዬ ❤❤❤
ኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ስለሁሉም ነገር ክበር ለድክል ማሪያም ልጅ ተመሠገን እሩታየ ጨርሶ ይማርሽ
ተመስጌን ጌታያ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ የኔ ውድ ሩታዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እፍ
ሩታየ ለአብርሽ ስቲ አደራ ተዩ ሩታየ❤❤❤😢😢😢 እኔ በጣምኖው አዘንኩ አብርሽ እንዳጨነቅ
ተመስገን ፈጣሪዬ ማርያምን በጣም ነበር የጨነቀኝ በተልይ ልጁራስ እዴት እዳሳዘነኝ ይኤ ፕራክ ቢቀረብ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሆንልት😢😢😢❤❤❤🙌🙌🙏🙏
እንኳንም አላህአተረፈሽ ሩታየኤልዱየየእናትአላህይጨምርልሽህመሟንስታይመጣሽእህትማለትእዲህነው
አብርሽ እና ቤተሰቡ ሩታን ከቤተሰቧ ጋር አስታርቁ ተዉ ሰበብ እንዳትሆንባችሁ ምንም ቢከፋም ቢለማ ቢያጠፉም ባያጠፉም ይህችን ልጅ ከቤተሰብ ጋር አስማሙ ኃላ ይቆጫችኃል ተናግሬያለሁ ቤተሰብ ምን ጊዜም ቤተሰብ ነው እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ።
አልታረቁም እንዴ?
ታርቀዋን አታካብዱ በየሁሉም ቤት ያለ ነው የማይጣላ ኑሮ ነው ከነሱ ነገር ሁሉ የሚገንባቸው የሚፈረድባቸው ሲጀመር ፈርቶ ነው ያስቀሩብኛን ብሎጂ እስከ ሚዳሩ ታርቀዋን
ስትገርሚ እች ልጅ አንድ ነገር ብትሆን ቤተስብ ይለቀው መስለሽ @@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@@yeshyhall6997አልታረቁም
የኔ ውድ የኮመቷ ጠበቃ❤@@bdhhdhdbdhsjxbx9839
ወይ ተመስገን እንዴት ተጨንቆ እንደ ዋለ 🤲🤲🤲ሁለተኛ እንዳይለመድህ አብርሽ ❤ሩታዬ አሳዛኝ ልጅ ናት😢
ፈጣሪሆይ ተመስገን ከብዙ ፈተና ከብዙ ነገር የምትጠብቃቸው ጥዶች ክብር ላተሁን አምላኬ ሩታዪ አልቅሼ ለሞት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የምን ፈተና ነው ምትሉት ይሄ የማይረባ ፕራንክ ነው ባካቹ
ተምስገን ጌታ ሆይ ሩታይ የኔ እናት ተሺሎሽ ስላየው በጣም ደስ ብሎናል አብርሽ ጌታ አላስፍርህም እንካን ደስ አልክ ❤❤❤❤❤
የኒ ዉድ ሩታዬ የኒ ብርቅዬ 🥲ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እንኩአን ደግ ሆንሽልኝ አበባዬ ❤❤❤
ስታሳዝን ኡፍፍ አረተው ፕራክ ይቅር ማነው ኤደኔ ሩታ ያሳዘነችው እህቶቸ አግኚቶ ተማጣት አላህ ይጠብቃችሁ
የኔ እናት እሩትዬ ማነው እደኔ ሲጨነቅ የጠበቃቸው😢😢😢😢
በጣም ጨንቆኝ ነበረ
እኔ
❤❤❤❤❤አይዞሽ እሮታየ
@@zeharn-uw9tdደምሪኚ🎉 13:57
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏እንኳን ሰላም ሆንሸ ሩትዬ ከልቤ ነው ያሰለቀሳችሁን በሰመ አብርሸ ሰተሳዝኑ ሁለታችንም መቸም ክፉ አይንካችሁ 🙏❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ለናቴ ምን ይሰናል ለጠላት ስለሰጠክ ታማስጌን❤❤❤😢😢
ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ እፍፍ ሩታዬ የኔ መልካም😢አደራ አብርሽዬ እደዚህ አይነት ፕራክ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን አይ ፕራክ መጥፎ ነው ፕራክ አታድርጉ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ስንት ህመም አለን የስው ልጆች 😢😢😢😢
በተለይ ለሩታ ትልቅ ቦታ አለው አይዞህ አብርሸየ ሩታን ይዘህ ወዴፊት የጋሸየ ልጆች ፍቅር ናችሁ
😢😢😢😢ኡኡኡፉፉፉፉ ተመስገን ዳገመኛ ብራክ ይቅር 😢😢😢እሩታየ የኔ ጨረቃ አብርሽም አሳዘነኝ😢😢😢😢
አብርሽን አትውቀሱት እባካችሁ ከሱ በላይ እሚወዳት አለ እዴ እኛን ሊያዝናና ብሎ ነው እንጅ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ሰው ገሎ ነውደ የሚያዝናናው አብርሺ በብራክ ተውው ባግባብ ነውጂ በብራክ ገና ትንሺ ልጂ ካሁን ፊት ወዲሟ በብራክ ነው የተጣሉት ሁለተኛ ደገማት አብርሺ ምን ያርግ የሩታየ ወዲም ትንሺ እህታቺን እያሉ አይሰማም ብር አላቂነው ሩታየን የመሰለቺ የኔ ቆጆ ተጠቀቅ አብርሺ ብራክ ይቅርብህ
መጀመሪያኮ አዝናንቶን ነበር መጨረሻ ላይ ልጁ አበላሸዉጅ😢😢😢😢አብርሽን አትዉቀሱት እንደዚህ አላሰበም😢😢😢
በጣም ከሶመታመም እሱ በጣም ተጨቆል አሞታል
ሩታዬ ስለነቃሽ ደስ ብሎኛል ሁሌም ሰላምሽ ይብዛልኝ
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
አብርሽ ከእንግዲህ እኔም አትሆንም እግዚአብሔር አለ እንደዛ አይነት ፍራንክ አ
ተመሠገን መደሀኒ አለም ጭቀቴን ሠለሠማሀኝ እግዚያቢሄር ይመሠገን😢😢እሩታዬ የኔ ዉድ ስስቴ ጭቀቴ ድከመቴ 😢😢አብርሺዬ አይዞህ የኔ ወድም😢ነቀተሺ ሠላየሁሺ ደስ ብሎኛል 😢😢ተመሠገን ተመሠገን ተመሠገን አተ ምን ይሳንሀል😢😢
ተመስገን ኣምላኬ 🤲🤲🤲 ሩታየ የኔ የዋህ እንኳን ተረፍሽልኝ የኔ ርሁሩህ ❤❤❤❤❤❤😢😢
ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ለቸሩ መድሃኒ አለም ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
የኔማር እሩታየ የኔጀግና ሴት አልሀምዱልላህ አችኮ ትለያለሽ አኮን በሰላም ነቃሽ የኔውድ ወላሂ እኔ እራሱትናትና በጣም ሳያት አስለቀሰችኝ ወላሂ የኔ የዋህ አላህ ከክፉነገር አላህ ይጠብቃት ወላሂ አች በጣም ትለያለች ከሴቶች አደኛ የሴት በላይነሽ የኔ ንግስት አላህ ያወይልኝ ወላሂ አች ትለያለሽ የኔጀግና ሴት አብረሽየ የኔየዋህ አተም ትለያለህ አላህ አተንም ይጠበቅህ የኔጀግና ትለያለህ አላህ ጥሩ አፊያህን ይስጥህ የኔ የዋህ አተ የዋህነህ የኔጀግና አብረሽ አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ትለያለህ አብረሽየ አይዞህ አይለያችሁ ሁለየም አላህ ያስደስትህ አብራችሁ ከደሰቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፕራንክ ይቅር የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤
✌️❤እኔ
እረ ያሁንኑን በደናችጅ ታሁን ቀጥለህ ፕራንክ እዳታደርጋት
ፍሉስ እኮነዉ😄😄
@@gamelahhdom2355 እኮ 😂
አዎ ይቅር ማራምን
ተመስጌን አምላኬ ክብር ለመደሀኒያለም ከሷ በላይ ለአብርሽ ነው የተጨነኩት
R❤❤❤
በጣም በጣም ክብሩን እግዜብሔር ይዉሰድ🙏🙏🙏🙏
በጣም
በጣም
እኔም ❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስተው በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢
እንደማመር
❤እሺ
Ename alehu wudocha
@@yashi9994 ደምርኝ
እሺ❤❤
ብራክ ያርገውም ልጅ አሳዘነኝ ሳያስበው እዚሁ ከአብርሽ ጎን በመሆኑ በጣም ልዩ ልጅ ነው የኔ ውድም መልካም ነህ በጣም ከነሱ ጎን ሆነክ ❤❤❤😢
በእውነት በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አብርሽዬ ዳግም እንዳይለመድ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 😢😢❤❤
ሚስኪኖች እኮ ናችሁ እነሱ ድራማ እየሰሩ ነው😂😂😂
እኔ በእመቤቴ 😢
አይ የመዳም ጩኸት ያደለበው ጭቅላት በቃ ማሰብ አትችሉም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂ድራማ ነው
ተመስገን አብርሽ ሁለተኛ እዳይለመድህ በእውነት
👎🏻👎🏻👎🏻😏😏😏@@salihatube8511
ማነው እደኔ ደስ ያለው የሩታ መቃት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ አልሐምዱሊላ ❤🙏
እኔስ ወላሂ🎉🎉😢😢
0:44
ከብት የማዲምሹን እቃ እጠቤ
ክክክክየውሸትወና መሆኑ መቸነሚገባችሁ
የናተ ደካማ ጎን ሩታ እንደሆነይ ሥላወቀ አብርሺ ከከከከከ አይ የማይገባችሁ ቱ
አብርሽ ሩታን ከቤተሰቦቿ ጋር አስታርቃት እባክህ በእግዚአብሄር እለምናችሃለው
ወላሂ አወ ይቅርታ ጠይቆ መታረቅ አለባቸው😢😢😢
@@hwaamusa3856ታርቀዋል
@@abityyegeta ዝም በሉው እነሱ ያቃሉው ሁሉው ነገር ላይ ጥልቅ አይባልም
@@hwaamusa3856 አንች አስታርቄቸው እሽ ይሉሻል
ከቤተሰቧ ጋር አትገናኝም እንዴ?
እግዚአብሔር ይመስገን።እንኳን ሰላም ሆንሽ ሩትየ።ከልቤ ነው ያስለቀሳችሁኝ።በስመ አብ ስታሳዝኑ ሁለታችሁም መቸም ክፉ አይንካችሁ አይለያችሁ።እግዚአብሄር ክፉን ያርቅላችሁ።መቸም አይክፋችሁ😢😢😢
ልጂቷ ልፍቅሯ ብላጂ ብዙ የታመቀ ህመም አለባት የኔ እናት እኳን ፈጣሬ ፌቱን መለስ አትካኝ አይባልም አብርሽየ አተም ይህ ይሆናል ሳትል ነዉ ሁለታችሁም ፈተና በዛባችሁ ፀልዩ አብርሽኮኩ ለሷ ትልቅ ሀላፌ እንደለበት ያቃል
💯👌
❤❤❤❤❤
💯💯💯❤
ትክክል❤❤❤
በጣም ቡዙ ጭንቀት ኣለባት ውስጥዋ እሱ ግን ኣይረዳትም😏
እሩታ የኔ ማር አጀቴ ነው የበላችው አልሃምዱሊላህ እንደኔ ማነው ደስ ያለው ሩታ በመንቃቷ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤
R💕💕💕💕
ሚስኪን ልጁም ባድቀን ይህ አጋጠመው አሳዘነኝ አብሽሩ ያጋጥማል ዋናው ማለፉ ነው😢
ብጣም እኔም ኣሳዘነኝ የኔ ሚስኪን
እመቤቴን ... ሳልተኛ እንዲሁ ሳስባት ነው ያደርኩዋት .. ፈጣሪ ሆይ ግን ምን አይነት ልብ ነው የስጠሀኝ ግን ከምር
ጠንካራ ስው አርገኝ ::
በፈጣሪ ስም ፕራንክ እሚባል ነገር አይጠቅምም ቢቀርስ
በቃ አይሆንም ለእኛ ሀገር
በጣም ያስጠላል ::
እህ ይቺ ምስኪን 1 ነገር ብትሆንስ ???
እሩታዬ እንኩዋን አተረፈሽ ::
🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
😢
❤❤❤❤❤
R❤❤❤❤
አሽቄ😂
@@hanlove412 … ስድብ የማንነት እና ሀጥያት ስለሆነ እንዳንቺ አልሳደብም ላይክ አርጌዋለሁ ስድብሽን ለስው ልጅ ማዘን ካልችራችን @ ባህላችን ነው ::
አብርሽ የፅሎት ቤት አዘጋጅ ፀበል ዉሠዳት አብርሽ ጥሩ አደለም ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ሩታየ የኔስስት 💙💙❣️😔
ኦርቶዶክስ አይደሉም እኮ እነሱ ደግሞ ፀበል አይወዱም
ማነዉ እንደኔ የሩታዬ መንቃት የሠደሰተዉ አልሃምዱሊላህ❤❤😢😢😢
እኔ❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 uuuuuffff
ወላሒ በጣምነዉ ያስለቀሳችሑኝ አልሐምድሊላሕ እንኳንም ተሻለሽ እሩታየ ❤የኔልዩ🎉
😂አለቃስሽ ጉል ወላ @@አልሐምድሊላሕአለኩሊሐል20
R 💋💋💋
እግደህ አደዬ ሁኖል አላህ ተፈጠር ብሎተ ተፈጠረ አብርሽን አተውቀሱት ያሳዝነኛል ብዙ ነገር ያሰለፈ ልጅ ነው ሲያለቅስ ያሳዝነኛል
@@NewOne-f4o እኔስ ብትይ እንኳን አልቅሶ 😔😔😔😔
በጣም ያሳዝነኛል ብዙ ስቃይ ተፍራርቀበት
@@FatumaAssen-qu3hp በጣም ግን ምንም አይሆን ሩታዬ አብርሽዬ የኔ የዋሆች😔😔
R💕💕💕
ዶክተሩ ግን እርጋታው ደስ ሲል❤❤ so humble
እንኳንም ነቃሽ ሩታዬ የኔ የዋሂ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነበር የጨንቅኝ ተመሰገን ማነው እንድኔ ደስ ያለው እግዚአብሔር ይመሰገን ሩታዬ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አብረሽ እንኳን ፈጣሪ እረዳህ አይዞህ ያጋጥማል ስለ ሁሉም ነገረ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤❤❤❤
R❤❤❤❤
ሩታን ሲከፋት የሚከፋዉ ማነዉ ኡፍ የኔ እናት
R❤❤❤
ሩታዮ አይዞሽ እንኳን ተረፍሽ አንደ አንድ ያጋጥማል አብርሃም አንተም ደግጣሃል እና እንኳን ደስ አለ🎉🎉🎉🎉
Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah Alhamduliiah 😢😢😢😢😢😢😢
ሩታ😢
😢😢😢💔💔💔💔ሩታዬ
Rutaye yene dakama gone😢😢😢😢😢😢😢
ሩታዩ😢😢😢
😢😢😢😢
ሩታዬ😢😢
የኛ ድምቀት ንግስታችን የኔ ባለ ሞያ የኔ ፈንድሻ የምር የአብርሽ ቀበጥ ፈጣሪ ይመስገን የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤❤
እሩቴታዬ የፍቅር ሰው ናትኮ የምር እንደነቃች አብርሽ ማለቷ የምር እስከሞት ድረስ አፍቃሪህ ናት የምር በዝምድር ላይ እውነተኛ አፍቃሪ ማግኘት መታደል ነው😢❤❤❤ የኔ ጀግና እሩታዬ ❤❤❤
😂😂😂😂
R❤❤🙏🏻🙏🏻
ኡፍፍፍፍፍፍእኔ ይሄኛዉልጅነዉ ያሳዘነኝ ያረብ አብርሽም በጣምነዉ ያሣዘነኝ❤❤❤❤❤❤
ተመስጌን አምላኬ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አብረሽዬ እኮ በጣም ምስኪን ልጅ ነው
@@saraaa1697 በጣም😰😰
R💋💋💋💋💋🙏🏻🙏🏻
የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ ተመስገን ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመስገን እንዴት ጨንቆኝ እንደ አደርኩ ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ የኔ ፈንድሻ አብርሽዬ የናንተን ደስታ ነው የምፈልገው እንኳን ደህና ሁንሽልኝ የኔ ቆንጆ ሁሌም እወዳችዋለሁ የኔ እንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈሽ ሩታዬ።
ኤርሚ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢😢😢😢 እኔን ግራ ይግባኝ ምስኪን❤❤❤❤
Amen
ሩታዬ የኔ እናት ❤ በጣም ጨንቆኝ እንቅልፍ አጥቼ ነበር 😢 ሰለም አጥቼ ነው የቆያሁት 😢😢 ስለዬሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና ሆንሽልኝ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጣብቅሽ ❤❤ እወድሻለሁ ❤🥰🙏
ሩታዬ የኔ ደከማ ጎን አልሃምዱሊላህ ነቀሽልኝ❤😢 ኡፍፍፍ ስጠብቅ ማወል ማደሬ የኔ የዋህ ጨርሶ አፊያሽን ይመልስልኝ😢😢
ትለያለሽ ውዴአንችም
R❤❤❤❤
@fat❤❤❤umaAdem-by3lf
አላሀምዱሊላ እኳንም ነቃቺልን 😢😢😢 ሩትነቴ ሥብራቴ💔💔💔
እፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤
ከበረ ሁሉ ለእግዚአብሔር 🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️ይህን አደን አደን ቀን እደዚነዉ በእየሱሰ ሰም🙏❤❤❤❤
R💋💋💋
ሩታኮ ብዙ ህመም አለባት በውስጧ የታመቀ ለፍቅር ብላ ነው ደስተኛ የምትመስለው የኔ ውድ❤❤😢😢😢
በጣም❤😢
በጣም ወላሂ ሰቱን ቻለችው
በጣም😢😢😢
አብረሽ ወንድማችን እንኳን ደስ አለ ይመስገን ነቅታ በጣም ደስ ብሎናል ማለት ነው ክብር ምስጋና ይግባው ለመድኃኔዓለም ብዙዎቻችን መጨረሻውን ሳና የሆነው ያለው ነ ቃላቶችን መናገር ጥሩ አይደለም ማለት ነው ዛሬ ግን የእግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቀን ስላየን ማለት ነው እና በጣም ደስ ብሎናችን ደግሞ በጣም ጠንካራ መሆን እንዳለብህ እንግዲ ለሚመጡት ነገሮች ሁሉ ማጠር እንዳለበት እናምናለን እና ጥሩ አይደለም ስለዛሬ ላይ ደግሞ እንደዚህ ስናያት ያው በጣም ደስ ብሎናል ማለት ነው ለሚያልፍ ጊዜ ያልሆነ ቃላቶች መናገር ጥሩ አይደለም ማለት ነው በጣም ይደብራል ማለት ነው በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያላቹ ላይክ አድርጉ ማለት 🙏🙏🙏🙏
እረ ወዳ ደራማ እንደ ምሰሩባቹ አታቁም😄😄ስጀመር ልጁ ምኑ ሽማግሌ ይመስላል😅😅😅😅
@@BdMs-ci3dpማርያምን ንገርልኝ እኮ ሉጁ ሽማግሌ እንዳልሆነ ያስታውቃል እቺ ሩታ ኣስመሳይ ነቀዝ በደፋት በርቪን ኣፍ ዘጋችኝ😂😂😂😂
@@BdMs-ci3dp🥴🥴🥴🥴
@@Lele-dk1pi🥴🥴🥴🥴🤒🤒🤒
17:01 አብርሽ አይዞሕ ከቤተሰብምትገናኝበትን መፍትሄ ፈልግ ይሄኔ ብዙ አሣብ አለባት የአብርሽ ቤተሠብ ዝም አትበሉ ሸማግሌ ላኩ
እልልልልልል ዋናው እኩአን ነቃች እቤት ጌታየ ለአንተ ክብር ይሁን ለምቀኛ ለክፉዎች ትዝብት ቅሌት ውርደት ንቀት 🙏🏾🙏🏽❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
R❤❤❤❤
ይሄ ኮ ምንም ጠላት ምናምን ሚያስቢል ኣይደለም በራሳቸው ፕራንክ ነው የተፈጠረው
የኔ ልእልት እንኳን ደስ አለህ አብርሽዬ በቃ እራስህን አትዉቀስ የኔ ዉንድም አንተ ይህ የመጣን ብለህ አላሰብህም ❤❤❤❤❤❤
ኤልዱ. በእውነት. ያብርሺእህት. ብቻአትመስልም. ምን አይነት. ደግነት ነው. ውዴ. እኔምወደድኩሺ. ደጋግሜ. ቢደወውን. ስለማየውነው. አለን. የፃፍኩት. ኮመቱን
አብርሽ ድጋሜ እንዳይደግምህ ሩታን ተጠንቅቀህ 😢
❤❤❤😢
ማነው እደኔ ያላ እንቅልፍ ያደረው👍😭💔ተመስገን አምላኬ ሩታዬ❤
በግስለሆሽነዋ😂😂😂
😂😂😂😂ሌላሥ
አረ በክሽ😂😂😂😂
@@ExcitedBinaryCode-ez2eo😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅@@ExcitedBinaryCode-ez2eo
ኡፋፋፋፋ ተመስገን አምላኬ😢😢😢 ማነው እንደኔ አልነጋ አልመሽ ያለው😢😢😢የኔውድ ሩትዬ እንኳን ነቃሽልኝ😢😢
R❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻
ሩታ ትስቃለችጅ ጭቀት አለባት ይመሥለኛል እንኳን በዚሁ አለፈ አይዟችሆሁ ያጋጥማል
R❤️❤️❤️😢😢😢
ሩታየ እካን ተሻለሽ አብርሽ አይዞክ ያጋጥማል በጣም ነበረ የተዝናናንው መጨረሻ ላይ ብቻ ሩታዬ አስጨነቀችን እጂ
አይዞሽ ሩታዬ ፋጠሪ ይመስገን ስለ ናቀሽ ደስ ብሎኛል እና አብርሽም ጓደኛክም አይዞወቹ ያገጥማል ግን እንደይለመደቹ
ተመስገን አምላክ ክብር ለመድሃኒአለም ከሷ በላይ ለአብርሽ ነው የተጨነኩት ተመስገን ዋናው ጤናዋ መመለስ ነው ከሁን በኃላ ፕራንክ የምባል የለም🙏🙏🙏❤❤
በጣም❤
baxm🙏🙏🙏
R❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጨቆኝ ነበር የምር
እኳን እግዚአብሔር ማረሽ እሩታዬ
የምር መቃትሽን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ደስ ብሎኛል ❤❤🙏🙏🙏
///////መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 4/////
1 እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ፥ ምስጋናውንም ዘወትር በአፌ ነው።
2 ነፍሴ በእግዚአብሔር ትከብራለች፥ ገሮችም ሰምተው ደስ ይላቸዋል።
3 እግዚአብሔርን ከእኔ ጋር ታላቅ አድርጉት፥ በአንድነትም ስሙን ከፍ ከፍ እናድርግ።
4 እግዚአብሔርን ፈለግሁት መለሰልኝም፥ ከመከራዬም ሁሉ አዳነኝ።
5 ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል፥ ፊታችሁም አያፍርም።❤❤❤
Amen
አሜን ተመስገን የኔ ጌታ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 😢
ቃለህይወትን ያሰማልን😢
❤❤
የኔ የዋህ ፈጣሪ ምን ይሳነዋን ተመስገን የአብርሽ ንግስት የኛ ድምቀት ❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመዜጌን ሰለ ሁሉ ነግር😢😢😢😢ጠላቴ ቡዙ ነዉና አንተ ጠቤቃን ዉርደቱኑ የጠቤቀ ክብሩኑ ያያል ሩታይ የኔ ዉድ አይዛሺ ጠላቴ እረረረረ ቅጠሊ ቤል
እንድ፡ሩታ አይነት ሴት ከተውልድኩኝ፡አያቼም ገጠሞኝም አላወቀም ሰንቱ ችላ ያልፈች ነግሰት ናት ኡፍፍፍፍ ማርያምን አድናቂሸ ነኝ 100% 100
R❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እ😂
@@HayathHyath 😏😏👎🏻
@@ZamniyZamniy ከቱ
@@ZamniyZamniy አሽቃባጭ
አብርሽየ አንተ መልካም ነህ የኔ ወንድም😢😢😢❤❤❤👍👍👍👍👍ንግስቷን እንደኔ በማየቱ የተደሰተ
አልህምዱሊላ ደሰ ብሉኞል የሰው ደስታ የማይወደ ሸይጧንነው ዜድ❤❤❤
እፍፍፍፍፍ ተመስገን❤❤❤❤
አዎ የብር መልካም ወደጅ ነው😢😢😢😢😢
አይ አሁንስ አበዛሽው እንዴ እስኪ ተውት ልጁን ሆሆ ከናንተ እሱ ነው ትነሽ ግን በቃ ተውት በር የሚጠላ አለ እንዴ ለብር በለን መለሰኝ የማናቀው ሃገር ያለነው😮😮😮@@gebreslasegebremedhin5386
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኳንም ነቃሺ ርታየ አብርሺየ አይዞህ የኛጀግና አዳድነገሮች እሚጋጥማችሁ የናተን ጥንካሬ ለመፈተነው ፈጣራ የህን የሚመጣው አይዛችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
😂😂 በብራክ ኮ ነው እንደዚ የሆነቹ ታሜ ኣይደለም ስጨማለቁ ነው እዚ የገቡት
@@mhretmhret270 እሱበሆንም ስበብ ፈጣሪ የቀደረው ነውየሚሆነው መቸስ ፍሪክ በነሱአልተጀመረ
❤❤❤❤
በአብርሽ ምትፋርዱ ሳዎች የጤነቹ ነገር አስቡባት🙄 አብርሽ አይዞህ አለህ ደነ የራገታል ❤❤❤❤❤🤲
ኣረ በቴክቶክ ፎቶ የአብርሽ የሚዘቅዝቁ ልጆች ኣሉ
@@ጓልኣክስማዊት ስት አይምሮ ደሀ አለ ይገርማል
ዘቀዘቁትደ የኔባት ኡፍፍ እሱኮ ይሂ ነገር ይሆናል ብሎ አላሠበም😢😢@@ጓልኣክስማዊት
@@ጓልኣክስማዊትቅናት ምን ይደረጋል 😂 እሱ ምን አሻዉ ወደፊት
ጭሪሽ ፎቶወን ልጁንም ሰላሙን ነሱት ውጭ @@ጓልኣክስማዊት
አብርሽ የእናትና አባትህ ፀሎት ከብዙ ችግር አስመልጦሀል ተመስገን
ኡፍፍፍ አላሀምድላ ማነው እደኔ እቅልፍ ሳይተኛ ያደረ😢😢😢😢😢እሩታዬ እኳንም ተሻለሽ የኔ ውድ😢😢😢😢❤😢😢😢❤
ድራማ እኮ ነዉ ምንድ ነዉ እነደዚ
@@juniaru9197ውጪ ሰግጤ ምኑ ነው ደራማ
አልሀምዱሊላ ሩታየ እኮንአላህ አተረፈሽ ጨርሶ አላህያሽርሽ የኔቆጆ አመለወርቅ ትጨናቅና ው ያደረኩት አብርሽ የ አይዞህ ያጋጥማል
ምን ብየ ልኮምት 😢😢 ስራም ይሁን እውነታ የምር ደስ አይለኝም እሩቲ ስታለቅስ ብዙ አለባት በውስጡዋ ❤❤❤😢😢😢
R❣️❣️❣️😢
ሩታዬ የኔ ማር😢😢😢እንኳን ተሻለሽ
ስንት ጭንቀት ያለባት ልጅ አብርሽዬ ተው ፍራንክ ይቅር
ሩታዬ የኔ ልዩ ተመስገን አምላኬ አብርሽዬ የኔ ጭንቀታም እንኳን ደስ አለን እወዳችሁአለሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
R❤❤❤❤
ተመሥገን አምላኬ እሩታዬ አንኳን ነቃሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አብርሽዬ አይዞህ ተግዲህ አዳይለመድህ እሩታዬ ሠቀቀኔ😢😢😢❤❤
ተመስገን አምላኬ😢😢😢😢እሩታዬ የኔናት አስጨነቅሽንኮ😢😢❤❤አብርሽዬ እዃን ደስ አለህ❤❤❤❤❤
ጌታን ዶክተር እውነት ጥሩ ምርጥ ልጅ ነው እንክብካቤው ደስ ይላል አመስግንልን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እሩታዬ የኔ ስስት እደዚክ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት😢 አብርሽዬ አይዞን ያጋጥማል እንዃንም በዚክ አለፈ ተመስገን
Tamasegen Amelke abireshi selaqase abro yaleqase manew ende ene getan ibaa maqoxaxare aqatogn nabare ❤❤❤😢😢
ተመስገን አምላኬ ምን የሳንሀን አንተ ሩታዬ እንኳን ነቃሽልን ደስታሽን ነው የምንፈልገው ክፉሽን አልፈልግም በደቂቃም ቢሆን አብርሽዬ እንኳን ደስ አለህ ተመስጌን😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ እሱም አሳዝኖኝ ነበር ሩትነቴ የኔ ጨረቃ😢😢😢😢
@@AminaYoussef-c1r አወ በጣም አጀቴን በልቶት ነበር ከሩታዬ ጭቀት ተጨምሮቦኝ ግን ሰው በአብርሽ ፈራጂ ሁነው እንደት እዳናደዱኝ ብቻ ተመስገን
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
😢😢😢😢
R ❤❤
ኤልዱ ለሁሉም የወንድም ሚስት በውነት የወንድም እህቶች ከኤልዱ ተማሩ
ሩት ድክመቴ
ሩት ድክመቴ ነች ስስቴ
ሳያት ምትናፍቀኝ ልዕልቴ
ምንም ልባል ባንች አይከፋኝም
ብቻ ደህና ሁኝ አላዝንም
ድምቀቴ የህይወት አጋሬ ሚስቴ
ዳግም ላላስከፋሽ ምያለሁ እሩቴ
አጥፍቻለሁ ስህተት ሰርቻለሁ ይቅርታ
ቤተሰብ እጅ ሰጥቻለሁ ልመታ
ደክሜያለሁ በሀሳብ ብዙ ባልናገር
አካሌ ተናግሯል በእውነተኛ ፍቅር
ስደክም ብርታቴ ሲከፋኝ አፅናኝየ
ስቀሽ ምታስቂኝ ውዷ ፍቅረኛየ
እናትም እህትም በአንች ቀየርኳቸው
ወንድም ጓደኞቸን ቆየሁ ከረሳኋቸው
ሁሉን አሟልተሽ ይዘሽ ተገኝተሻል
ፍቅሬ ሩታየ ድክመቴ ሁነሻል
ስህተት ሰርቻለሁ ፀፀቱ ማይጠፋ
ምንም ልባል ሩቴ በአንች ልገፋ
ሳይሽ ምትናፍቂኝ ውዴ ልዕልቴ
ድክመቴ ፍቅሬ ሩት ስስቴ
🌹ህይወቴ
🌹ብርታቴ
🌹ናፍቆቴ
🌹ስስቴ
🌹ሚስቴ 🌹
🌹ሩቴ 🌹
የአንችው አፍቃሪ አብርሽ
ሁሌም እወድሻለሁ እሽ
ውድድ🌹ውድድ🌹💋