ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
1000 አመት ትኑርልህ የጀግና እናት የተባረከ ማህጸን አንተን የወለደ
የኛ ጀግና አላህ አፊያክ ይመልስክ ወላሂ😢😢😢😢 የእናት እጁ የነፈቀች ብቻ ለይክ አድርጉ 😢😢😢😢😢የኔ ውድ እናት 😢😢
😢😢 ❤
ኧኔ
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💙💚❣️❤️💞💞💞💞💞💙💚❣️❤️💞👌👌👌💛💛💛💪
🤲✝️✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🌹🌹🌹🌹🌹👆
ይህ ልጂ የሁላችንም ሃላፊነት ነዉ ወንጀለኞችን እያጋለጠ ያለቀሱ አንባ እያበሰ ራሱን አሳልፎ በመስጠት ብዙ ዋጋ የከፈለ ነዉ ህም የስንቶችን እንባ አበሰ ቤት ይቁጠረዉ ሃገሬ ኢትዮጵያ ግን ምን ሆነሽ ነዉ አንቁ ልጆችሽን የማትንከባከቢ አባክሽ ወደ ዱሮዉ ክብርሽ ታላቅነትሽ ማንነትሽ ትመለሽ ዘንድ ምድርሽ ላይ የበቀለዉን አረምና አንክርዳድ ነቃቅለሽ ጣይ
አሜን በእውነት
እናትህ፡የእናት፡ሆድ፡ስለሆነ፡ነዉ፡ግን፡ወደ፡ፀበል፡መሄድ፡አለበት፡በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርግስ፡ፀበል፡ብትሄድ፡ማን፡እንደዚህ፡እንዳደረገብህ፡አዉቀህ፡ትመለሳለህ፡እግዝአብሔር፡ይማርህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤
አሜን አሜን ምርጥ ኮማች ነህ!!
❤ እናት ምንጊዜም እናት ናት።
ይሄን ጀግና ተባበሩት ወደ ሙሉ ጤናው እድመልሥ በአላህ😢
እስኪ ለናቱ ባለው ፍቅር ደስስ ያለው ሁሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉
💪💪
እኔማ ቀናሁ ዋው ናፍቆት እያቃጠለን ነው ግን ዛሬ ደሥ ብሎኛል የወንድማችን ደሥታ ደሥታዬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hjdhdhhjrjie259❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
yena inat❤❤❤❤❤❤
ወይ እናት በእድሜ በጤና ይኑሩልክ❤❤አይዞ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስ
እማማ የርሶ ጸሎት እራሱ በቂ ነው አላህ ይማርሎት እኛም ዱአ እናደርግለታለን ❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትሩር የንሰር አይን ምን አይነት የተባረክ ልጂ ነህ ለናትህ ያለህ ክብር በጣም ትለያለህ የኛ ጀግና አላህ አፍያህን ይመልስልህ እናትህንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ😢😢😢
አብሽር ጀግናዉ ትሽራለህ እናትህንም ረዥም እድሜ ይስጥልህ እሄን ጀግና የሚወድና እናቱ ን የሚወድ በላይክ ግጩኝ
May the presence of God be with you stay strong our brother
እግዚአብሔር ይመስገን
እናት ማለት እኮ ልዩ ድንቅ ናት አለም ናት አንተንም እናትህንም ረጅም እድሜ ያረብ ድንቅ እናት እና ድንቅ ልጅ የሚወድ ውዴታቹ ባላይክ አሳያዋቸው❤❤❤
የዚህ ጀግና አዲናቂወች እሰኪ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሰልህ በሉት 😢😢❤
አሜን
አሜን አሜን❤🎉
አሚንን ያረብ ወደቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
Betame dese yelaleufetari yetebekahu yetebekahu
Ameen
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በጥበቃው በምልጃው ከዚህ በላይ ድነህ ቁመህ ሂደህ ዳቢሎስ ይቃጠል❤❤❤❤ ወድሜ
" የናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ' እናትህን ያቆይልህ እና አንተም ድነህ በድጋሚ ውደ ሥራ እንድትገባ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ጀግና ነህ ተባረክ
እንኳንም ተቀባህ ንጣተህ ይወጣል እንኳን ኖረችልህ እሰይ
እናትህ በጣም ብሩክ እናት ናቸው:: እድሜያቸው ይርዘም የአንተም እድሜ ይርዘም:: አንድ ነገር ግን እንምከርህ;: ብዙ ተመልካቾችህ በዚህ ቪዲዮ ላይ የልጅና የእናትን ፍቅር ስናይ ደስ ቢለንም ጠላት ደግሞ በክፉ ቅናት ይህን ቪዲዮ እንደሚያየውም አስተውል:: "ሞያ በልብ" እንደሚባለው በደንብ እስክትድን ድረስ አንተንም እናትህንም ከሶሻል ሚዲያ አርቀህ የደህንነትህን progress በ community page ላይ በጽሑፍ አስቀምጥልን:: ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር ሙሉ በሙሉ በፍጥነት ይፈውስህ:: አሜን ሃሌሉያ::
እናቴ ልጅሆትን እመብርሀን ትማርልሆት ይህንን ጀግና ዳግም ቆሞ ለማየት ያብቃን እናትህን ያለባቸውን ህመም ሁሉ ያስወግድላቸው እረጅም የጤና ጊዜ ይስጥልህ አሜን
የእኔ ጀግና እኳን ደእና መጣህልን እኳንም ደእና ሆንክልን የደሃ ደራሽ የተሸገረ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለቴን አስገባለሁ ለመብራሃን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እናታችሁ የናፈቀቻችሁ ብቻ ላይክ 💔😥 የጀግናው እናት ውብ እና ቆንጆ ግርማ ሞገስ ያላት አስተዋይ እናት😘 አለ ጀግናው ❤️ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ቅዱስ መድሀኒአለም ይማርህ 💚💛❤️🙏
በእየሱስ ስም እናቴ ፈውስ ያግኝ ልጆት ይህ ደብተራ መንፈስ ይመታልአይዞት ብዙ ነገር የተደረገላቸው ሕዝቦች ይፅልዮለታል
Amennn
Yesss Amennn
ደብተራ ጥንቆ መንፈ ሚመታ እየሱስክርስቶ መስቀልና ፀበል ነው ወንድማ እግዚአብሔር ያማርህ
አሜን 🙏🙏
ክፋ መንፈስ ይመታ አሜን
እንዳንተ አይነት የተባረከ ልጅ ለሁላችንም ይስጠን። እድለኛ ነህ እኒህን የመሰሉ ሰፍሳፋ ደግ ደስ የሚሉ ሲያወሩ ቢውሉ የማይጠገቡ እናት እድሜና ጤናቸውን ይስጥልን። ቸሩ መድሀኔአለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ🙏🏻
የኔ አባት በጣም ነው የከፋኝ እንዲሆነ ስላየው 😢😢 አላህ ሙሉ ጤና ይመለስል ሁላችንም እስኪ ለዚህ ጀግና ወንድማችን በዱዋቹ በጸሎታችሁ አስቡ😢❤😢
ባባየ በናትህ እስኪ ፀበል ቦታላይ እዛው ተቀመጥ. ለምን ብትል የተላከብህ መንፍስ ከፀበል ውደቤት ስትመጣ እርፍት ያገኛል እና ለተወስነ ግዜ እዛው ተቀመጥ እኛም ተጨነቅን. ቢያሳዱሱብህም. ፀበል ቦታ ይሻላል ።እናም ገጠመኝ ብለህ ግባና አዳምጥ ላተ በጣም ይጠቅምሀል
በጣም አወ
ትክክል
ትክክል እውነት ነው ክዛው ተቀመጥ
በምን እናገኘዉ አድራሻዉን የምታዉቁ አስቀምጡልን
አዎ በዚህ መልኩ መንፈሱ ይመቸዋል አልገበዉም ወንድማችን ዉጌዉ ከባድ ነዉ እመቤቴ ትዳብሰዉ
ልጆትን የወለድበት መሃፀን ይለምልም ይሄን ጀግና ልጅ ለሀገራችን አብርክተዋል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እመቤቴ ከነልጃ ትማራክ ቅድስ ሁራሄል የየጤና የእውቀት መላክት ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ተስፋዬን አማክረው ታላላቅ አባቶች አሉ እቤትም ውስጥ መተው እንዲጠምቁህ አይዞህ በፀሎት ካንተ ጋር ነን ለቅድስ ሁራሄል ስለት ተስዬልካለሁ ትድናለህ❤❤❤❤❤❤
ማን ነው እደኔ በስደት የሆነ ያእናታችን ቅቤ የናፈቀው የገጠር ልጅ የሆነ ብቻ👍👍👍👍👍
እኔ ግን አደለሁም ቅቤ ግን በጣጣጣም ነው የምወደው
endezi honek sayik erasan yamegnal betam new yeminadedew. Ewnetin yemifeligu sewoch hulem gudat yidersbachewal ayizok egziabher yimark ❤
እኔየ😢❤❤❤❤❤
YNENTE DASYML FEQRE NAWE FAXRE YMRWE WADMACHNI❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ናፍቆኛል
አወ ያስታውቃል ማዘርየ የተመርቀ ነው የሚስኪኖች እባጠራጊ ነው እኳን ለናቱ
የኔ እናት ድንግል ማርያም የዚህን ወንድም ከ ተያዘበት ህመም አንቺ ፈውሽው ከነ ልጅሽ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው እናት መቼም ክፉ አይንካት እናትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እረጅም እድሜ ማዘር ❤❤❤❤❤❤
ልጀ አሁን ነቃ ነቃ እያልክ ነህ አይዞህ እዝጋአብሄር ይጠብቅሐል ትድናለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ፀለቱ ካንተ ጋር ነወለ ልጀ መልካሞ ቀን ብላ ልጀ የናት እጂ የሰራቹ ሁሉ ጣፋጭ አንተ የታደልክ ልጂ ነህ
እናት እኮ መተኪያ የሌላት ናት ኡፍ እናትነትን የሚያዉቀዉ እናት የሆነ ብቻ ነዉ ኡፍ የእኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍልዎት አይዞህ አንተም ዉድ የምንወድህ ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተም በዚህ በከፋ ዘመን እንደአንተ አይነት ጀግና እና እዉነተኛ ሠዉ በማየቴ በጣም ደስተኛ እና ሀገሬ ሀቀኛ ልጆች ወደፊት ተስፋ እንዳላት ያየሁበት ነዉ አይዞህ ድነህ ትቆማለህ ጠላት ይወድቃል መቼም አሸንፎ አይኖርም
የኔ እናት የእትዮጵያ እናት ነሽ ጀግና እናት አለችህ አንተ ደግሞ አንደኛ ወጣት ነህ ይብዛልህ ጎበዝ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳ❤❤❤❤
አቤት የ ጀግና እናት እንዴት ደስ ይላል።ይኸ ሁሉ ምርቃት እማ ከንቱ አይደለም።ሁሉ የከፈልከው ዋጋ በእግዛብሄር ትልቅ ትልቅ ቦታ አለው።እግዛብሄር ደግሞ ለሚወደው ይፈትናክ።በጀርባው ደግሞ ከምታልመው በላይ አለ።እግዛቤር የሚያደርገው ሁሉ ለ በጎ ነው።እግዛብሄር ይመስገን እማ ደግሞ መጥታለች ስታሽህ ራሱ ለውጥ አለው።የ እማ ፍቅር ቡና ምግብ እየበላህ ከ እግዛብሄር ጋር ሁሉ ቆንጆ ይሆናል።አሁን አየህ ከ እማማ ግዜ አለህ ስለ ሁሉ ነገር ታወራላችሁ ደስ ይላል።የኛ ጀግና ዕድሜና ጤና ይስጥህ።እማየ ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅዎ ደስታ ሰናይ ታሳያቸው። እርግጠኛ ነኝ ደስ ብልዋቸው እንደሚሄዱ ከ እግዛብሄር ጋራ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን
አሜን እናታችን የጀግና እናት መሆን በራሱ መመረጥ ነው አንተም የእናትክን ድካም ተረድተክ እናትክን መንከባከብ ደስ ይላል እኔም ልጆቼ እንደ አንተ እንዲሆኑ ተመኘው
የእኔ እናት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አንተንም ወንድሜ መዳህኒያለም ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ
እንደ እናት ማን አለ በዚች ምድር ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት ወንድሜ አተም ፈጣሪ ለበጎ ነው ይሄን ያደረገው አንዲ የሆንከው በጎ ስራን በመስራትክ ነው አንተኮ ለህይወትክ ሳትሳሳ ብዙዎችን ከስቃይ አውጥተካል ጀግና ነክ እና እግዚአብሔር መሀሪ ነው እና እሱ ፈጣሪ ይማርክ
እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ ምረትን ታሰጥክ እምዬ ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ይስጥልክ እንዴት ውስጤ ስፍስፍ እንዳለ የመጡ ቀንም አብሬአቸው ነው ያለቀስኩት እመብርሃን እምባዎትን ታብስሎት በቅርቡ ድኖ ሎት ተደስተው ለማያት ያብቃን
በጣም ያስቀናል ፍቅራችሁ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ተባረክ ጌታ ጨርሶ ይፈውስህ ተባረክ ተባረክ
እስቲ በንስር ኣይን ወንድማችን የምትጨነቁ ልያቹ ይማርህ በሉት እኔ እስከምነሳ በጣም እየተጨነቅኩ ነው እንወዳሃለን ደናነኝ በለኝ በኮሞንት😢😢
Egzer Yemarhe. There is no doubt about Jesus and you feel better soon
በትክክል፡ጌታ የምሳነዉ ነገር የለም❤🎉🎉❤❤
ኩኬለሽ ማርያም ፀበል ቢጠመቅ ይድናል ቅድስት ኪዳነምህረት ትማረው 💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይማርህ እኛ ጅግና🙏
ማሚዬ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ይሄን የመሰለ ጀግና ወድም ስለሰጡን እናመሰግነወታለን በተረፈ ውለድና ማሚንም እኛንም አስዴስተን❤❤❤
የተባረኩ እናት ስላሳደጉህ ነው እንድህ ጨዋ ሁነህ ሁሉን በመልካም የምትቀበል ሁሉን ለበጎ ነው እያልክ አመስጋኝ የሆንከው የቅዱሳን አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ❤❤
እናት እስትንፋቷ ብቻ መደሀኒት ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው እናታችን አንተም ድነህ ደስታቸው ሙሉ ያርግላቸው ቅዱስ አማኑኤል
ወንድሜ በጣም ደስብሎኛል እናታችን ሹአመት ኑሩልን እናትህ ከጎንህ ስለሆኑ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ የኛ ጠንካራ ወንድማችን
ወድምየ አላህያሺረህ😢 ወላሂ ወደሀለሁየኔጀግና ለኔእኮምንም አረገህልኝአደለም ግን መልካም ልቦቺ መልካሞቺን ይወዳሉ የኔልዩ አላህያሺረህ ሺአመትትት ንርርር
እኔ ቃላት አጠረኝ ለአንተም ለእናታችን የምሰጠዉ አስተያዬት ዘመናችሁ ይባክ አንተን እግዚአብሔር ጨሪሶ ይፈዉስህ በክፉ የምያይህ አናቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ይበሳ አይኑ ይታወሪ ማሚዬ ለእኔም ቀብኝ አናት ክዉ ብለዋል
እናት የቤት ድምቀት ናት ...እናት ካለች ሁሉ ነገር ሙሉ ዝግጁ ነው እናት እንቅፋት አይ ምታት እንትዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ..ጀግና ልጅ አሎት ልትኮሪ ይገባሻል !!!
አንድ የሀገሬ አባባል አለ ደጇን አይተህ እቤቷ ግባ እናቷን አይተህ ልጇን አግባ የኔ ወንድም ታድለህ ከዚች ደርባባ እናት ተወልደህ ደግ ባትሆን ይገርመኝ ነበር ተባረክ ብልጥ ሁን ባገኘኸው አጋጣሚ በየቀኑ ተመረቀ የተባረከ ዘር ያንተን ፍሬ ለማየት ያብቃቸው እግዚያብሄር ዘመኖትን ይባርክ
በጣም❤️
አሚን 🙏🙏
እውነት ነው አንተን የወለደች እናት አሁንም ትባረክ!!!አንተም ተባረክ፤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ብሮዬ😍❤😍
አይ እናት ምነው ሁለት ብቶኝስ ኡፍ ምን አይነት ምርጥ እናት ናቸው ❤❤❤😢😢😩😩😩 ክፋ አይንካሽ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሄር አሁንኑ ያድንሃል አሜን።🙏🙏🙏❤❤❤
አሰይ ጌታ ይባርክ አንተ ጀግና ነህ. እናትህ መልካም ናት. ከእዝህ በላይ ይባርዉ በደሙ ይሸፊነዉ ።እማማ ልጆዋ ለሀገር የሚበቃ ጀግና ነዉ።ጣላቶዋችን ጌታ ይበቀልልህ።
እሰይ እኔ የተቀባሁ ነው የመሰለኝ አረ ምን አይነት እናት ነሽ😢😢😢 አንተስ ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተን የምታገባ ደግሞ እግዚአብሄር የመረቃት ተባረክልኝ የኔ የዋህሩህሩህ😢😢😩😩🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ውይ የኔ ጌታ ጠላትህ ድፍት ይበል ወንድሜ ጅግና አይዞህ ፈተናዎች ሁሉ ለበጉ ነው እመብርሃን ወለላይትዋ ትማርህ ትዳብስህ ለእናትህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ጅግና ናቸው ልክ እንደልጃቸው እወድሃለው ጅግና ስላንተ ቃላት የለኝም.......
ወንድሜ ጀግና የምር በጣም የማደንቅህ የምወድህ እሰይ በጌታ በጣም ደስ አለኝ እንደዚህ በእናትህ እጅ ስትበላ ስትቀባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእግርህ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለመራመድ ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏
እናት እጇ መድሀኒት ነው አንተም በርታ ምግብ ያጠነክራል የጌታ ምህረት ይብዛልህ
በእውነት እናትህ ቅቤ ሲቀቡህ እናቴን አስታወሰኝ እኔም ስደት ሳልወጣ በግድ ትቀባኝ ነበር አሁን ድጋሜ እድናፍ አደረከኝ እናትህን እድሜ ከጤና ጋር ሰጧቸው የአንተን ፍሬዎች ለማየት ያብቃቸው
አንቴ እንኳን ለወሌዴህ ላየ ሁሉ የምታሳሳ ልጅ ነህ ጌታ ይጠብቅ❤❤❤
ወይኔ ምን ሆነህ ነው አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ።እናትህንም እረጅምን እድሜ ያጥግብልህ ክፉ አያግኛችሁ ታውቃለህ ሁልግዜም ሳይህ በጣም እሰጋ ነበር ብቻ በህይወት ለናትህ ኑርላቸው
እማ የመልካም ፍሬዉ እጂግ በጣም ጣፋጭ ነዉ ሙሉ ጤንነትን ይመልስለት ይገርማል አናት ለልጆ የምታደርገዉን ሁሉ ነዉ እሱ ለእኔ ለእሷ ለእሱ ለእነርሱ ለሁሉ የሚያደርገዉ እናት ማለት ይህን የመሰለ ሩህሩህ አዛኝ ደግ ልጂ አንፆ ማሳደግ ነዉና ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኜሁ ወንድሜ። ይህ ፈተና ለነገ ጉዞክ መንገዱን ሊያጠራልክ የጎደሉን የምታስተካክለዉን በዚህ መልኩ የቀረ አሐህ ብየ ባላስብም የፈጣሪ ጥበብ ሰፊ ስለሆነ አለ ያለዉን ሊሞላ አስቦ። ነዉ ብየ ነዉ የማምነዉ እና ለነገ ግብአቶችክ ዛሬ ይህን ፈተና አቀረበ ጀግና ነክ ታልፈዋለክ ትማርበታለክ የምህረትን ሁሉ ምህረት ይስጥክ በሌለኛዉ ቨድዮ በደስታ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ደግሞም አምናለሁ
እግዚሐቤር የሚወደውን ይፈትናል እና በጣም እድለኛ ነህ። ብርቅ የሆነች እናት ሰጧሀል እድሜና ጠና ይስጥወት ይህን የሰሩ መተታም ሰወች በፋርድ መቅርብ አለባቸው አይዞህ ወንድሜ ጥሩ በሰራህ ይህ አይገባህም ነበር ግን ኢትዮፒያ የሚስጠላው ባንዳንድ ባለጌ መተታሞች አገሩማ በጣም ደስ የምትል አገር ናት ተወልጀ ያደኩባት አገር ነት ብዙ አመት ነው ከወጣሁ ከሱ ግን ለጉብኝነት ግን እንደዚህ ያሉ ሳላሉ ፋራት አለ ግን ሰላምና ጤና ይህ መጥፎ ጦርነት አቁሞ ደስ ይሚል ዘመን ያምጣ አክሎ አክሎ ምርቱን ይስጥህ
እኔ ይህንን ዕንቁ የሆነ ወንድማችን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያማል ግን በፈጣሪው ያለው እምነት መቼም እጅ እንዲሰጥ አያደርገውም ፍጥረት ጥርስ ይማርልን ❤❤❤እንወድሃለን
እናት ለምን ትሙት የኔ እናት ኑሩ ለዘላለም ፈጣሪ አምላክ የሳቸው መልካምነት አንተን ፈጣሪ አተረፈህ ምን ይሳነዋል አይዞህ ወንድሜ ድነሃል እግዛብሄር ይመስገን ይህንን ስራ የስራ የስራውን ይሰጠዋል ሁሉ ነገር ለመልካም ነው ውድ ወንድሜ ሀቀኛ የያዝከውን ሳትጨርስ አይሆንልህ ሁሌም ጥሩ ሰው እንከን ያጋጥመዋል ስለዚህ ማረኝ ብቻ ነው የሚባለው እና ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል እናት ሁሌም ትኑር እድሜ እና ጤና እመኛለሁ 🙏🙏🙏
እናትህ አላህ ሁሉንም ነገር ያሟላላት ነች አንተን የመሠለ ልጅ ስለሰጣት ቃላቶቿ የምያምሩ እናት ነሽ እኔም ወድጄሻለሁ ለንችና ለልጆችሽም ጤናንና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም እናከብርሻለን
አላህ አፋዉን ይመልስለት የምትሉ ይህን አበሣ የምትወዱ ላይክ ለናታቺን እረጂም እድሚ ከጤናጋር ይሥጥልን ያረብ
Ya.reb.
አሜን የተባረከ ልጅ ማግኘት ቀላል አይደለም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
ኡኡኡፍ እናት እኮ እዚህ ምድር ላይ እንደ እናት ትልቅ ስጦታ የለም ለእናቶች እረጅም እደሜ ይስጥልን በረታልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፁም ምህረት ያርግልህ የእናትህ አምላክ የኔ ምስኪን እናት ❤
Long life mama ❤❤❤
እጉዡቤ.ዪማሪክ.ዉደሜ
የኔ እናት የኔ ደርባባ ሽ አመት ኑርለን ❤❤የኔ ጀግና አንተ እንደትነክ 😢😢ፈጣር ይፈዉሰዉ ክፉ ከይንካዉ😢😢😢
ማን እንደ እናት እናት እኮ ሁሉነገር ናት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለንተም ምህረቱን ይላክልህ እንደዚህ ደስተኛ ሆነህ ስላየውህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ተሽሎህ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገንበምህረቱ በቸርነቱ ለዚህ ስላበቃህ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ አንተ የሠራሐቸውን ስመለከት በጣም ነበር የመሳሳልህ በውስጤም ፍራቻ ነበረኝ ለምን እነኛ ከንቱ ሰዎች አንድን ነገር ያደርጉሀል እያልኩ እጨነቅ ነበርና ታመህ ሳይህ ልቤ ውድቅ ብሎ መናገር ሁሉ አቃተኝ አሁን ግን ተመስገን እንኳን ደስ ያለን ለእናትህም እንኳን ደስ ያላቸው በድጋሚ ደግሞ የበለጠ እናትህ ሠርግህን ደግሠው ሁላችንም እልል ብለን በባህላችን እንድርህ ያብቃን ለመልካም እናት ተምሳሌት ስለሆኑ ፈጣሪ ይባርክልን አሜን።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ አንተ የተባረክ ነህ ❤ አይዞህ የጌታችን እናት እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ እናትህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ የኔ ቸሩ መድሀኒያለም 🙏🏾🧎🏾♀️❣️❣️❣️
የኔ ጀግና ዉንድም ኢፍፍፍፍፍ እናት እግዚሃብሄር ይጠብቅሺ እናቴ እድሜ ና ጤና ይስጥሺ አንተንም ፈጣር ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ውድድ ነው የምናረግህ የኔ ጀግና ጤናህን ይስጥህ የተባረከ ብሩክ ወጣት ነህ❤❤❤
የኔ ጀግና የስንቱን እንባ ጠርገህ አንተ እንደዚህ ሆነህ አትቀርም የድንግል ማርያም ልጅ መሀሪ ነው አንድ ገዳም ገብተህ ፀበልህን ተጠመቅ ትድናለህ ወንድሜ አይዞህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
እናታችን እንኳንም ወለደዱልን ይሄ ጀግና ልጆች የድሀ የቆመ ልጅ ነዉ እመቤቴ ትማርኖሎ
የኔ እናት ጀግና ልጅ ስላለሽ ልትኮሪ ይገባሻል የስንቱን ሂይወት እንደታደገ ፈጣሪ ብድር ይግባው።ተመስገን መልካም ስራ እንዲህ ያኮራል።
ወንድማችን እግዚአብሄር ይመሥገን ወንድም እናት ካለች አጊጥ ጀምበር ካለች እሩጥ ነው የሚባለው ወንድማችን እምየ ብትከሣ ብትነጣ እምየ ነች ጥላ የማትጥለው በጣም ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሄር ለእናትህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ካሎለድክም ወልደህ አሥደሥታት አንተንም ቶለ ሠላኩ ሚካኤል ያሽልህ ክፎዎችንም ለአንተ በቆፈሩት ጉድጎድ ያሥገባቸው መልካም መሥራትን የማይወድ የሚቃወም የሠይጣን ቁራጭ ነውና መላኩ ሚካኤል የዶግ አመድ ያድርግልህ ለአንተ በቆፈሩት ጉድጎድ እራሣቸው ይግቡ 💓💓💓
የኔ እናት ሲያሳዝኑ አንተም ለእናትህ ያለህ ክብር ደስ ስትል አይዞህ እመቤቴ ኪዳነምህረት ትዳብስህ ስልክህን ባገኝና ደውዬ ብጠይቅህ ምኞቴ ነበር ወንድሜን አይዞህ
ያረብ አላህ ታይን ይጠብቃችሁ ወንድማችን ድነህ ወደስራህ የምትመለስበትን ቀን ቅርብ ያድርገው ❤❤❤❤
ጀግና ማለት እራሱን ለወገኑ የሚሰዋ ነዉ አንተም ጀግናችን ነህ ለወገኖችህ ስትል እራስህን አደጋ ላይ ጣልክ ቢሆንም ብዙ ወዳጆች (አድናቂዎች) አፍርተሀል እና ልትኮራ ይገባሀል ማርያምን ጠላቶችህ ያፍራሉ አንተም ትድናለህ
እናት እኮ ሁሉ ነገር ሲያንሳት ነው ልጆችዋን በስስት የምታይ እግዚያብሄር አምላክ የልጅልጅ ያሳይሽ የዚህ የጀግና እናት
ወው ምርጥ እናት ነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልሽ አንተንም ጨርሰው ቶሎ ብለህ ድነህ በድገሜ እንደምነይህ ተስፋ አለኝ
አንተ ጀግና በጣም ጠንካራ ነህ።አምላክ ጨርሶ ይማርህ።
እናትህ የወለዱት እነሱን ብቻ እንድትረዳ ሳይሆን የኣኢትዮጵያን እዝብ እድትረዳ ነው እንዲ ያደረገኸ ሰው የእጁን ያገኛል ጌታ ጨርሶ ይማርክ አሜን መልካም እናት ናቸው❤❤❤❤❤❤
ለካ ፍቅር ከቤተሰብ ነው የጀመረው ፈጣሪ እናትህንም እረጅም እድሜ ይስጥልህ አንተንም ወደቀድሞ ጤናህ ይመልስህ በእውነት ላንተ እሄን አይገባህም ነበር ደግም ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ይባላል አይዞህ የምስኪኑ እንባ ይረዳሀል
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ ላንተም ጤናህ ተመልሶ በሁለት እግር ቆመህ እንደማይህ አልጠራጠርም ወንድሜ እንሻላህ
እፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ቆማ ሰታጎረሰ እናት መጣች በእባ ጀምረ በዑባ ጨርሰኩት የኔ ወንደም አንተ ፈወሰ ለእናት እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኛወ እናት አባት ያላቸው ተከባካቢ እኔሰ እደላብሰ ነኝ ብዙ እቅድ እረጅም አላማዬ ሁሉም ጨልምብናለ ብቻ ምን እንደምደረግ አላወቀም ክርሰቲያን በፀሎት ሙሲሊም በዱአይ አሰብን የሰደት እህታቸው ነኝ
አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ❤❤❤
አይዞሽ❤❤
ወድሜ እደትነሕ ትንሽ ለውጥ አለሕ አየኸው ለኛ አደጋ የሚመስለን አሏሕ በውስጡ በጎ ነገር ይዞነው አየኸው ወድሜ በሰበብ እናትሕጋር አገናኘሕ አልሐምዱሊላሕ ያረብ ያተን ጤንነት ለማየት በጉጉት እጠብቃለሑ
ወንድሜ እናትህን ከኤርሚያስ ልጆች ጋር አሰተዋውቃቸው የምትሰራውን ሥራ ምን ያህል ለሕዝብ እንደቆምክ እንዲረደልህ ደግሞም በጣም ዕድሐኛ ነህ እናትህ አጠገብህ በማግኘትህ እንዲህ ደሰተኛ ሆነህ በማየቴ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻህ ያሳምርል አባቴ ❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐😘
መልካም እናት ናቸው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላንተም ለእናትህም ይስጣችሁ። በቅቤ እግርህን እና እጅህን እናትህ ቀስ አድርገው ይሹህ። ደምህ ሲዛወር ሰውነትህ ይፍታታል። ቀስ በቀስ እጅና እግርህ ይንቀሳቀሳሉ። አይዞክ ትድናለህ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ። የወይራ ዘይት ካላችሁ በጣም ጥሩ ነው። ለመታሸት ብቻውን ወይም ከቅቤ ጋር። ለእናትህ ያለህ ፍቅር አስለቀሰኝ 🥲❤
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንመኛለሁ ለእናታችን እናት መተኪያ የሌላት ነችና አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ትድናለህ የኛ ጀግና ገና አንተ የምደርስላችው ሰዎች አሉ።የጀግና እናት እናትህን እድምና ጤና ይስጥልህ ።እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎምብሳ፡ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ።
ዉይ ደስ ስትሉ ቀናሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ❤❤❤❤ ሺ አመት ኑሩ ዘራችሁ ይባረክ
ወላሂ በጣም ያማድቃችሁ ጎድኛህንም አተንም አላህ ይጠብቃችሁ በተለይ ለናትህ የምታድርገው እክብካቤ አላህ ያሽርህ አላህ ይጠብቅልህ እናትህን በአካል ባገኛችሁ ድስ ይለኝ ነበር ግን እኔ አርብ ሀገር ነኝ እኔት አትጠገብ
እናት ከዚ በላይ ይገባታል አንተ ግን እመቤቴ ማርያም ትማርህ ውንድምዬ
የኔ እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ አላህ ይሰጥሽ ባለፍው እዳት እዳስለቀሽ ጀግና ልጅ አለሽ አላህ ይጠብቅል የኔ ውድ እናት
እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ጀግና ልጅ አለሽ ጌታ በምህረቱ ይጎበኝዉ።በጣም ነዉ ደስ የምሉ እድሜና ጤና ይስጦት❤🎉
እፊ እግዚአብሔር በሚያውቀው ወድሜ ነው እኮ መስሎ የምታየኚ የኡነት ልቤተሰበር እግዚአብሔር ይማረው😢
ለወደፊቱ መጠንቀቅ ነው እመብርሀን ትዳብስህ ጀግና ጀግና ነህ በእውነት እውነት አርነት ታወጣለች ። ለእውነት መኖር መታደል ነው ይብላኝ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ በፊታችን ነው እና እውነተኞች ለዚች አጭር ጊዜ ለእውነት ሲኖሩ ታድለው አውነትን የቀበሯት አምላካቼውን የካዱ ለዚች አጭር ጊዜ ሲያሳዝኑ 😢😢😢😢😢😢😢
እስይ ጀግና ልጅነህ ጀግናእናት አለህ ለሳቸው ሲል እግዚአብሔር በቶሎ ያድንህ እናትህንም እመቤቴ ከልጇጋር ትጠብቅልህ ወንድሜ ከፀበል ግር ሁኑ
ወይ እኔም ቀናሁ ቅቤ ከተቀባሁ 25አመት ሞላኝ በናት እጅ ቅቤ መቀባት ደስ ሲል ጅግና እናት ነወት ጀግና ልጅ ወልደዋል በግዚሐቤር ፋቃድ በቅርብ ቀን ድኖ ወደስራው ይመልሰው እሶን ግን አደራ አደራ የምለው ወደስራው እንዲመለስ እንዲፈቅዱለት ነው ለምን ለብዙ ለተጓዱት የሚደርስ ልጅ ነው እድሜና ጤና ይስጥወት
አይዞህ እግዛቢሄር ነው የፈጠረህ አንተም እዝጋቢሄር ይጠብቃሀል እኛም በፀሎት እናግዛሀለን እንፀልያለን ፀበልህን ተጠመቅ እነዚህ መተተኞች ይጠፍሉ የናት ምረቃ ከእዝጋብሄር አይዞህ ሀቀኛ ሰው እዝጋቢሄር ጓን ነው ወንድሜ እዝጋብሄር ጤናህን ይስጥህ ምንም አትሆንም ።
ጀግናችን የረሳሁት ነገር ጡቁር አዝሙት ዘይት እጅህን ተቀባ መዳኒት ነው አላህ ይማርህ እኔም እናት ስለሆንኩኝ ያንተ ነገር በጣም ይሰማኛል አንተም ጥሩልጅ ነህ ኣላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሚን ❤🎉❤
ወላሂ አወ ምርጥነው
ጀግና እናት ነሽ ለዛ ነው ልጅሽ ጀግኖ የሁሉን ጓዳ እየገባ ለእውነት ሲታገል ነው ይሄ ችግር የደረሰበት እግዚአብሔር ሁሉን ለበጎ ነው አይዞህ ምህረቱን ይልክልህ ወንድሜ
ከዚህ ፈተና ጠብቆ ከናትህ ጋር በሰላም ያኑራችሁ ለናትህ ያኑርህ እሷም ልጀልጀ አያሰኛት የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል የባህርአብን የሞቱን ደብዳቤ ወደህይወት የለወጠ ያንተንም የመጣዉን ፈተና በደስታ ይለዉጥልህ
የህዝብ ልጂ ነው የስንት ስው እንባ ያበስ ስው ነው ስንቱ ጉዳና ላይ የወደቁትን ያነሳ ስው ነው የእናቷ ልጁ እንኳን ያሳበደሻትን ልጂ ያደነ ስው ነው ክስንት አመት የተደበቁትን አባት አዳማለይ ህዶ. ሙቱ የተባሉ ስውችን. ክስንት መክራ ያወጣ ስው ነው ይዚህ ሁሉም ስው እንባ አለ እግዚአብሔር ማርህ ወንድም አለም
TKUKLU
ወይ የኔ ጌታ ማርያምን ናፍቆኝ ንበር ሲል እናቱን አንጀቴ ተላወስ እመቤቴ እንደዱሮው ጤንንትህን ትመልስልህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
የኔ እናት ምነለበት እናት ሺ በሆነች😢😢😢ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ኣይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
1000 አመት ትኑርልህ የጀግና እናት የተባረከ ማህጸን አንተን የወለደ
የኛ ጀግና አላህ አፊያክ ይመልስክ ወላሂ😢😢😢😢 የእናት እጁ የነፈቀች ብቻ ለይክ አድርጉ 😢😢😢😢😢የኔ ውድ እናት 😢😢
😢😢 ❤
ኧኔ
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💙💚❣️❤️💞💞💞💞💞💙💚❣️❤️💞👌👌👌💛💛💛💪
🤲✝️✝️✝️✝️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🌹🌹🌹🌹🌹👆
ይህ ልጂ የሁላችንም ሃላፊነት ነዉ ወንጀለኞችን እያጋለጠ ያለቀሱ አንባ እያበሰ ራሱን አሳልፎ በመስጠት ብዙ ዋጋ የከፈለ ነዉ ህም የስንቶችን እንባ አበሰ ቤት ይቁጠረዉ ሃገሬ ኢትዮጵያ ግን ምን ሆነሽ ነዉ አንቁ ልጆችሽን የማትንከባከቢ አባክሽ ወደ ዱሮዉ ክብርሽ ታላቅነትሽ ማንነትሽ ትመለሽ ዘንድ ምድርሽ ላይ የበቀለዉን አረምና አንክርዳድ ነቃቅለሽ ጣይ
አሜን በእውነት
እናትህ፡የእናት፡ሆድ፡ስለሆነ፡ነዉ፡ግን፡ወደ፡ፀበል፡መሄድ፡አለበት፡በርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርግስ፡ፀበል፡ብትሄድ፡ማን፡እንደዚህ፡እንዳደረገብህ፡አዉቀህ፡ትመለሳለህ፡እግዝአብሔር፡ይማርህ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏❤
አሜን አሜን ምርጥ ኮማች ነህ!!
❤ እናት ምንጊዜም እናት ናት።
ይሄን ጀግና ተባበሩት ወደ ሙሉ ጤናው እድመልሥ በአላህ😢
እስኪ ለናቱ ባለው ፍቅር ደስስ ያለው ሁሉ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉
💪💪
እኔማ ቀናሁ ዋው ናፍቆት እያቃጠለን ነው ግን ዛሬ ደሥ ብሎኛል የወንድማችን ደሥታ ደሥታዬ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@hjdhdhhjrjie259❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
yena inat❤❤❤❤❤❤
ወይ እናት በእድሜ በጤና ይኑሩልክ❤❤አይዞ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስ
እማማ የርሶ ጸሎት እራሱ በቂ ነው አላህ ይማርሎት እኛም ዱአ እናደርግለታለን ❤❤❤❤❤❤
እናት ለዘላለም ትሩር የንሰር አይን ምን አይነት የተባረክ ልጂ ነህ ለናትህ ያለህ ክብር በጣም ትለያለህ የኛ ጀግና አላህ አፍያህን ይመልስልህ እናትህንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ😢😢😢
አብሽር ጀግናዉ ትሽራለህ እናትህንም ረዥም እድሜ ይስጥልህ እሄን ጀግና የሚወድና እናቱ ን የሚወድ በላይክ ግጩኝ
May the presence of God be with you stay strong our brother
እግዚአብሔር ይመስገን
እናት ማለት እኮ ልዩ ድንቅ ናት አለም ናት አንተንም እናትህንም ረጅም እድሜ ያረብ ድንቅ እናት እና ድንቅ ልጅ የሚወድ ውዴታቹ ባላይክ አሳያዋቸው❤❤❤
የዚህ ጀግና አዲናቂወች እሰኪ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሰልህ በሉት 😢😢❤
አሜን
አሜን አሜን❤🎉
አሚንን ያረብ ወደቀጥተኛውን መንገድ ይምራው
Betame dese yelaleufetari yetebekahu yetebekahu
Ameen
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በጥበቃው በምልጃው ከዚህ በላይ ድነህ ቁመህ ሂደህ ዳቢሎስ ይቃጠል❤❤❤❤ ወድሜ
" የናት ውለታዋን ባወሳ እወዳለሁ ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለሁ ' እናትህን ያቆይልህ እና አንተም ድነህ በድጋሚ ውደ ሥራ እንድትገባ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠንካራ ጀግና ነህ ተባረክ
እንኳንም ተቀባህ ንጣተህ ይወጣል እንኳን ኖረችልህ እሰይ
እናትህ በጣም ብሩክ እናት ናቸው:: እድሜያቸው ይርዘም የአንተም እድሜ ይርዘም:: አንድ ነገር ግን እንምከርህ;: ብዙ ተመልካቾችህ በዚህ ቪዲዮ ላይ የልጅና የእናትን ፍቅር ስናይ ደስ ቢለንም ጠላት ደግሞ በክፉ ቅናት ይህን ቪዲዮ እንደሚያየውም አስተውል:: "ሞያ በልብ" እንደሚባለው በደንብ እስክትድን ድረስ አንተንም እናትህንም ከሶሻል ሚዲያ አርቀህ የደህንነትህን progress በ community page ላይ በጽሑፍ አስቀምጥልን:: ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሄር ሙሉ በሙሉ በፍጥነት ይፈውስህ:: አሜን ሃሌሉያ::
እናቴ ልጅሆትን እመብርሀን ትማርልሆት ይህንን ጀግና ዳግም ቆሞ ለማየት ያብቃን እናትህን ያለባቸውን ህመም ሁሉ ያስወግድላቸው እረጅም የጤና ጊዜ ይስጥልህ አሜን
የእኔ ጀግና እኳን ደእና መጣህልን እኳንም ደእና ሆንክልን የደሃ ደራሽ የተሸገረ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለቴን አስገባለሁ ለመብራሃን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እናታችሁ የናፈቀቻችሁ ብቻ ላይክ 💔😥 የጀግናው እናት ውብ እና ቆንጆ ግርማ ሞገስ ያላት አስተዋይ እናት😘 አለ ጀግናው ❤️ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ቅዱስ መድሀኒአለም ይማርህ 💚💛❤️🙏
በእየሱስ ስም እናቴ ፈውስ ያግኝ ልጆት ይህ ደብተራ መንፈስ ይመታል
አይዞት ብዙ ነገር የተደረገላቸው ሕዝቦች ይፅልዮለታል
Amennn
Yesss Amennn
ደብተራ ጥንቆ መንፈ ሚመታ እየሱስክርስቶ መስቀልና ፀበል ነው ወንድማ እግዚአብሔር ያማርህ
አሜን 🙏🙏
ክፋ መንፈስ ይመታ አሜን
እንዳንተ አይነት የተባረከ ልጅ ለሁላችንም ይስጠን። እድለኛ ነህ እኒህን የመሰሉ ሰፍሳፋ ደግ ደስ የሚሉ ሲያወሩ ቢውሉ የማይጠገቡ እናት እድሜና ጤናቸውን ይስጥልን። ቸሩ መድሀኔአለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ🙏🏻
የኔ አባት በጣም ነው የከፋኝ እንዲሆነ ስላየው 😢😢 አላህ ሙሉ ጤና ይመለስል ሁላችንም እስኪ ለዚህ ጀግና ወንድማችን በዱዋቹ በጸሎታችሁ አስቡ😢❤😢
ባባየ በናትህ እስኪ ፀበል ቦታላይ እዛው ተቀመጥ. ለምን ብትል የተላከብህ መንፍስ ከፀበል ውደቤት ስትመጣ እርፍት ያገኛል እና ለተወስነ ግዜ እዛው ተቀመጥ እኛም ተጨነቅን. ቢያሳዱሱብህም. ፀበል ቦታ ይሻላል
።እናም ገጠመኝ ብለህ ግባና አዳምጥ ላተ በጣም ይጠቅምሀል
በጣም አወ
ትክክል
ትክክል እውነት ነው ክዛው ተቀመጥ
በምን እናገኘዉ አድራሻዉን የምታዉቁ አስቀምጡልን
አዎ በዚህ መልኩ መንፈሱ ይመቸዋል አልገበዉም ወንድማችን ዉጌዉ ከባድ ነዉ እመቤቴ ትዳብሰዉ
ልጆትን የወለድበት መሃፀን ይለምልም ይሄን ጀግና ልጅ ለሀገራችን አብርክተዋል እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እመቤቴ ከነልጃ ትማራክ ቅድስ ሁራሄል የየጤና የእውቀት መላክት ከአንተ ጋር ይሁን መምህር ተስፋዬን አማክረው ታላላቅ አባቶች አሉ እቤትም ውስጥ መተው እንዲጠምቁህ አይዞህ በፀሎት ካንተ ጋር ነን ለቅድስ ሁራሄል ስለት ተስዬልካለሁ ትድናለህ❤❤❤❤❤❤
ማን ነው እደኔ በስደት የሆነ ያእናታችን ቅቤ የናፈቀው የገጠር ልጅ የሆነ ብቻ👍👍👍👍👍
እኔ ግን አደለሁም ቅቤ ግን በጣጣጣም ነው የምወደው
endezi honek sayik erasan yamegnal betam new yeminadedew. Ewnetin yemifeligu sewoch hulem gudat yidersbachewal ayizok egziabher yimark ❤
እኔየ😢❤❤❤❤❤
YNENTE DASYML FEQRE NAWE FAXRE YMRWE WADMACHNI❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ናፍቆኛል
አወ ያስታውቃል ማዘርየ የተመርቀ ነው የሚስኪኖች እባጠራጊ ነው እኳን ለናቱ
የኔ እናት ድንግል ማርያም የዚህን ወንድም ከ ተያዘበት ህመም አንቺ ፈውሽው ከነ ልጅሽ ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለመልካም ነው
እናት መቼም ክፉ አይንካት እናትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ እረጅም እድሜ ማዘር ❤❤❤❤❤❤
ልጀ አሁን ነቃ ነቃ እያልክ ነህ አይዞህ እዝጋአብሄር ይጠብቅሐል ትድናለህ የኢትዮጵያ ህዝብ ፀለቱ ካንተ ጋር ነወለ ልጀ መልካሞ ቀን ብላ ልጀ የናት እጂ የሰራቹ ሁሉ ጣፋጭ አንተ የታደልክ ልጂ ነህ
እናት እኮ መተኪያ የሌላት ናት ኡፍ እናትነትን የሚያዉቀዉ እናት የሆነ ብቻ ነዉ ኡፍ የእኔ እናት እኔ ልንሰፍሰፍልዎት አይዞህ አንተም ዉድ የምንወድህ ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተም በዚህ በከፋ ዘመን እንደአንተ አይነት ጀግና እና እዉነተኛ ሠዉ በማየቴ በጣም ደስተኛ እና ሀገሬ ሀቀኛ ልጆች ወደፊት ተስፋ እንዳላት ያየሁበት ነዉ አይዞህ ድነህ ትቆማለህ ጠላት ይወድቃል መቼም አሸንፎ አይኖርም
የኔ እናት የእትዮጵያ እናት ነሽ ጀግና እናት አለችህ አንተ ደግሞ አንደኛ ወጣት ነህ ይብዛልህ ጎበዝ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳ❤❤❤❤
አቤት የ ጀግና እናት እንዴት ደስ ይላል።
ይኸ ሁሉ ምርቃት እማ ከንቱ አይደለም።ሁሉ የከፈልከው ዋጋ በእግዛብሄር ትልቅ ትልቅ ቦታ አለው።እግዛብሄር ደግሞ ለሚወደው ይፈትናክ።በጀርባው ደግሞ ከምታልመው በላይ አለ።እግዛቤር የሚያደርገው ሁሉ ለ በጎ ነው።
እግዛብሄር ይመስገን እማ ደግሞ መጥታለች ስታሽህ ራሱ ለውጥ አለው።የ እማ ፍቅር ቡና ምግብ እየበላህ ከ እግዛብሄር ጋር ሁሉ ቆንጆ ይሆናል።አሁን አየህ ከ እማማ ግዜ አለህ ስለ ሁሉ ነገር ታወራላችሁ ደስ ይላል።
የኛ ጀግና ዕድሜና ጤና ይስጥህ።እማየ ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅዎ ደስታ ሰናይ ታሳያቸው። እርግጠኛ ነኝ ደስ ብልዋቸው እንደሚሄዱ ከ እግዛብሄር ጋራ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን
አሜን እናታችን የጀግና እናት መሆን በራሱ መመረጥ ነው አንተም የእናትክን ድካም ተረድተክ እናትክን መንከባከብ ደስ ይላል እኔም ልጆቼ እንደ አንተ እንዲሆኑ ተመኘው
የእኔ እናት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት አንተንም ወንድሜ መዳህኒያለም ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ
እንደ እናት ማን አለ በዚች ምድር ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስጦት ወንድሜ አተም ፈጣሪ ለበጎ ነው ይሄን ያደረገው አንዲ የሆንከው በጎ ስራን በመስራትክ ነው አንተኮ ለህይወትክ ሳትሳሳ ብዙዎችን ከስቃይ አውጥተካል ጀግና ነክ እና እግዚአብሔር መሀሪ ነው እና እሱ ፈጣሪ ይማርክ
እመብርሃን ከልጇ ከወዳጇ ታማልድህ ምረትን ታሰጥክ እምዬ ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ይስጥልክ እንዴት ውስጤ ስፍስፍ እንዳለ የመጡ ቀንም አብሬአቸው ነው ያለቀስኩት እመብርሃን እምባዎትን ታብስሎት በቅርቡ ድኖ ሎት ተደስተው ለማያት ያብቃን
በጣም ያስቀናል ፍቅራችሁ አንተ ምርጥ ልጅ ነህ ተባረክ ጌታ ጨርሶ ይፈውስህ ተባረክ ተባረክ
እስቲ በንስር ኣይን ወንድማችን የምትጨነቁ ልያቹ ይማርህ በሉት እኔ እስከምነሳ በጣም እየተጨነቅኩ ነው እንወዳሃለን ደናነኝ በለኝ በኮሞንት😢😢
Egzer Yemarhe. There is no doubt about Jesus and you feel better soon
በትክክል፡ጌታ የምሳነዉ ነገር የለም❤🎉🎉❤❤
ኩኬለሽ ማርያም ፀበል ቢጠመቅ ይድናል ቅድስት ኪዳነምህረት ትማረው 💚💛❤️🙏
እግዚአብሔር ይማርህ❤❤❤❤❤😢
እግዚአብሔር ይማርህ እኛ ጅግና🙏
ማሚዬ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ይሄን የመሰለ ጀግና ወድም ስለሰጡን እናመሰግነወታለን በተረፈ ውለድና ማሚንም እኛንም አስዴስተን❤❤❤
የተባረኩ እናት ስላሳደጉህ ነው እንድህ ጨዋ ሁነህ ሁሉን በመልካም የምትቀበል ሁሉን ለበጎ ነው እያልክ አመስጋኝ የሆንከው የቅዱሳን አምላክ ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ❤❤
እናት እስትንፋቷ ብቻ መደሀኒት ነው እድሜና ጤና ይስጣቸው እናታችን አንተም ድነህ ደስታቸው ሙሉ ያርግላቸው ቅዱስ አማኑኤል
ወንድሜ በጣም ደስብሎኛል እናታችን ሹአመት ኑሩልን እናትህ ከጎንህ ስለሆኑ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ የኛ ጠንካራ ወንድማችን
ወድምየ አላህያሺረህ😢 ወላሂ ወደሀለሁየኔጀግና ለኔእኮምንም አረገህልኝአደለም ግን መልካም ልቦቺ መልካሞቺን ይወዳሉ የኔልዩ አላህያሺረህ ሺአመትትት ንርርር
እኔ ቃላት አጠረኝ ለአንተም ለእናታችን የምሰጠዉ አስተያዬት ዘመናችሁ ይባክ አንተን እግዚአብሔር ጨሪሶ ይፈዉስህ በክፉ የምያይህ አናቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ይበሳ አይኑ ይታወሪ ማሚዬ ለእኔም ቀብኝ አናት ክዉ ብለዋል
እናት የቤት ድምቀት ናት ...እናት ካለች ሁሉ ነገር ሙሉ ዝግጁ ነው እናት እንቅፋት አይ ምታት እንትዬ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ..ጀግና ልጅ አሎት ልትኮሪ ይገባሻል !!!
አንድ የሀገሬ አባባል አለ ደጇን አይተህ እቤቷ ግባ እናቷን አይተህ ልጇን አግባ የኔ ወንድም ታድለህ ከዚች ደርባባ እናት ተወልደህ ደግ ባትሆን ይገርመኝ ነበር ተባረክ ብልጥ ሁን ባገኘኸው አጋጣሚ በየቀኑ ተመረቀ የተባረከ ዘር ያንተን ፍሬ ለማየት ያብቃቸው እግዚያብሄር ዘመኖትን ይባርክ
በጣም❤️
አሚን 🙏🙏
እውነት ነው አንተን የወለደች እናት አሁንም ትባረክ!!!
አንተም ተባረክ፤ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ብሮዬ😍❤😍
አይ እናት ምነው ሁለት ብቶኝስ ኡፍ ምን አይነት ምርጥ እናት ናቸው ❤❤❤😢😢😩😩😩 ክፋ አይንካሽ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሄር አሁንኑ ያድንሃል አሜን።🙏🙏🙏❤❤❤
አሰይ ጌታ ይባርክ አንተ ጀግና ነህ. እናትህ መልካም ናት. ከእዝህ በላይ ይባርዉ በደሙ ይሸፊነዉ ።እማማ ልጆዋ ለሀገር የሚበቃ ጀግና ነዉ።ጣላቶዋችን ጌታ ይበቀልልህ።
እሰይ እኔ የተቀባሁ ነው የመሰለኝ አረ ምን አይነት እናት ነሽ😢😢😢 አንተስ ምን አይነት የተባረክ ልጅ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተን የምታገባ ደግሞ እግዚአብሄር የመረቃት ተባረክልኝ የኔ የዋህሩህሩህ😢😢😩😩🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ውይ የኔ ጌታ ጠላትህ ድፍት ይበል ወንድሜ ጅግና አይዞህ ፈተናዎች ሁሉ ለበጉ ነው እመብርሃን ወለላይትዋ ትማርህ ትዳብስህ ለእናትህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ጅግና ናቸው ልክ እንደልጃቸው እወድሃለው ጅግና ስላንተ ቃላት የለኝም.......
ወንድሜ ጀግና የምር በጣም የማደንቅህ የምወድህ እሰይ በጌታ በጣም ደስ አለኝ እንደዚህ በእናትህ እጅ ስትበላ ስትቀባ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእግርህ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለመራመድ ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏
እናት እጇ መድሀኒት ነው አንተም በርታ ምግብ ያጠነክራል የጌታ ምህረት ይብዛልህ
በእውነት እናትህ ቅቤ ሲቀቡህ እናቴን አስታወሰኝ እኔም ስደት ሳልወጣ በግድ ትቀባኝ ነበር አሁን ድጋሜ እድናፍ አደረከኝ እናትህን እድሜ ከጤና ጋር ሰጧቸው የአንተን ፍሬዎች ለማየት ያብቃቸው
አንቴ እንኳን ለወሌዴህ ላየ ሁሉ የምታሳሳ ልጅ ነህ ጌታ ይጠብቅ❤❤❤
ወይኔ ምን ሆነህ ነው አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ።እናትህንም እረጅምን እድሜ ያጥግብልህ ክፉ አያግኛችሁ ታውቃለህ ሁልግዜም ሳይህ በጣም እሰጋ ነበር ብቻ በህይወት ለናትህ ኑርላቸው
እማ የመልካም ፍሬዉ እጂግ በጣም ጣፋጭ ነዉ ሙሉ ጤንነትን ይመልስለት ይገርማል አናት ለልጆ
የምታደርገዉን ሁሉ ነዉ እሱ ለእኔ ለእሷ ለእሱ ለእነርሱ ለሁሉ የሚያደርገዉ እናት ማለት ይህን የመሰለ ሩህሩህ አዛኝ ደግ ልጂ አንፆ ማሳደግ ነዉና ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኜሁ ወንድሜ። ይህ ፈተና ለነገ ጉዞክ መንገዱን ሊያጠራልክ የጎደሉን የምታስተካክለዉን በዚህ መልኩ የቀረ አሐህ ብየ ባላስብም የፈጣሪ ጥበብ ሰፊ ስለሆነ አለ ያለዉን ሊሞላ አስቦ። ነዉ ብየ ነዉ የማምነዉ እና ለነገ ግብአቶችክ ዛሬ ይህን ፈተና አቀረበ ጀግና ነክ ታልፈዋለክ ትማርበታለክ የምህረትን ሁሉ ምህረት ይስጥክ በሌለኛዉ ቨድዮ በደስታ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ደግሞም አምናለሁ
እግዚሐቤር የሚወደውን ይፈትናል እና በጣም እድለኛ ነህ። ብርቅ የሆነች እናት ሰጧሀል እድሜና ጠና ይስጥወት ይህን የሰሩ መተታም ሰወች በፋርድ መቅርብ አለባቸው አይዞህ ወንድሜ ጥሩ በሰራህ ይህ አይገባህም ነበር ግን ኢትዮፒያ የሚስጠላው ባንዳንድ ባለጌ መተታሞች አገሩማ በጣም ደስ የምትል አገር ናት ተወልጀ ያደኩባት አገር ነት ብዙ አመት ነው ከወጣሁ ከሱ ግን ለጉብኝነት ግን እንደዚህ ያሉ ሳላሉ ፋራት አለ ግን ሰላምና ጤና ይህ መጥፎ ጦርነት አቁሞ ደስ ይሚል ዘመን ያምጣ አክሎ አክሎ ምርቱን ይስጥህ
እኔ ይህንን ዕንቁ የሆነ ወንድማችን በዚህ ሁኔታ ማየት በጣም ያማል ግን በፈጣሪው ያለው እምነት መቼም እጅ እንዲሰጥ አያደርገውም ፍጥረት ጥርስ ይማርልን ❤❤❤እንወድሃለን
እናት ለምን ትሙት የኔ እናት ኑሩ ለዘላለም ፈጣሪ አምላክ የሳቸው መልካምነት አንተን ፈጣሪ አተረፈህ ምን ይሳነዋል አይዞህ ወንድሜ ድነሃል እግዛብሄር ይመስገን ይህንን ስራ የስራ የስራውን ይሰጠዋል ሁሉ ነገር ለመልካም ነው ውድ ወንድሜ ሀቀኛ የያዝከውን ሳትጨርስ አይሆንልህ ሁሌም ጥሩ ሰው እንከን ያጋጥመዋል ስለዚህ ማረኝ ብቻ ነው የሚባለው እና ሁሉም ነገር ጥሩ ይሆናል እናት ሁሌም ትኑር እድሜ እና ጤና እመኛለሁ 🙏🙏🙏
እናትህ አላህ ሁሉንም ነገር ያሟላላት ነች አንተን የመሠለ ልጅ ስለሰጣት ቃላቶቿ የምያምሩ እናት ነሽ እኔም ወድጄሻለሁ ለንችና ለልጆችሽም ጤናንና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም እናከብርሻለን
አላህ አፋዉን ይመልስለት የምትሉ ይህን አበሣ የምትወዱ ላይክ ለናታቺን እረጂም እድሚ ከጤናጋር ይሥጥልን ያረብ
Ya.reb.
አሜን የተባረከ ልጅ ማግኘት ቀላል አይደለም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው
ኡኡኡፍ እናት እኮ እዚህ ምድር ላይ እንደ እናት ትልቅ ስጦታ የለም ለእናቶች እረጅም እደሜ ይስጥልን በረታልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር ፍፁም ምህረት ያርግልህ የእናትህ አምላክ የኔ ምስኪን እናት ❤
Long life mama ❤❤❤
እጉዡቤ.ዪማሪክ.ዉደሜ
የኔ እናት የኔ ደርባባ ሽ አመት ኑርለን ❤❤የኔ ጀግና አንተ እንደትነክ 😢😢ፈጣር ይፈዉሰዉ ክፉ ከይንካዉ😢😢😢
ማን እንደ እናት እናት እኮ ሁሉነገር ናት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለንተም ምህረቱን ይላክልህ እንደዚህ ደስተኛ ሆነህ ስላየውህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ተሽሎህ እንደምናይህ እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገንበምህረቱ በቸርነቱ ለዚህ ስላበቃህ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ አንተ የሠራሐቸውን ስመለከት በጣም ነበር የመሳሳልህ በውስጤም ፍራቻ ነበረኝ ለምን እነኛ ከንቱ ሰዎች አንድን ነገር ያደርጉሀል እያልኩ እጨነቅ ነበርና ታመህ ሳይህ ልቤ ውድቅ ብሎ መናገር ሁሉ አቃተኝ አሁን ግን ተመስገን እንኳን ደስ ያለን ለእናትህም እንኳን ደስ ያላቸው በድጋሚ ደግሞ የበለጠ እናትህ ሠርግህን ደግሠው ሁላችንም እልል ብለን በባህላችን እንድርህ ያብቃን ለመልካም እናት ተምሳሌት ስለሆኑ ፈጣሪ ይባርክልን አሜን።❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ አንተ የተባረክ ነህ ❤ አይዞህ የጌታችን እናት እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ እናትህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ የኔ ቸሩ መድሀኒያለም 🙏🏾🧎🏾♀️❣️❣️❣️
የኔ ጀግና ዉንድም ኢፍፍፍፍፍ እናት እግዚሃብሄር ይጠብቅሺ እናቴ እድሜ ና ጤና ይስጥሺ አንተንም ፈጣር ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ውድድ ነው የምናረግህ የኔ ጀግና ጤናህን ይስጥህ የተባረከ ብሩክ ወጣት ነህ❤❤❤
የኔ ጀግና የስንቱን እንባ ጠርገህ አንተ እንደዚህ ሆነህ አትቀርም የድንግል ማርያም ልጅ መሀሪ ነው አንድ ገዳም ገብተህ ፀበልህን ተጠመቅ ትድናለህ ወንድሜ አይዞህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
እናታችን እንኳንም ወለደዱልን ይሄ ጀግና ልጆች የድሀ የቆመ ልጅ ነዉ እመቤቴ ትማርኖሎ
የኔ እናት ጀግና ልጅ ስላለሽ ልትኮሪ ይገባሻል የስንቱን ሂይወት እንደታደገ ፈጣሪ ብድር ይግባው።ተመስገን መልካም ስራ እንዲህ ያኮራል።
ወንድማችን እግዚአብሄር ይመሥገን ወንድም እናት ካለች አጊጥ ጀምበር ካለች እሩጥ ነው የሚባለው ወንድማችን እምየ ብትከሣ ብትነጣ እምየ ነች ጥላ የማትጥለው በጣም ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሄር ለእናትህ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ካሎለድክም ወልደህ አሥደሥታት አንተንም ቶለ ሠላኩ ሚካኤል ያሽልህ ክፎዎችንም ለአንተ በቆፈሩት ጉድጎድ ያሥገባቸው መልካም መሥራትን የማይወድ የሚቃወም የሠይጣን ቁራጭ ነውና መላኩ ሚካኤል የዶግ አመድ ያድርግልህ ለአንተ በቆፈሩት ጉድጎድ እራሣቸው ይግቡ 💓💓💓
የኔ እናት ሲያሳዝኑ አንተም ለእናትህ ያለህ ክብር ደስ ስትል አይዞህ እመቤቴ ኪዳነምህረት ትዳብስህ ስልክህን ባገኝና ደውዬ ብጠይቅህ ምኞቴ ነበር ወንድሜን አይዞህ
ያረብ አላህ ታይን ይጠብቃችሁ ወንድማችን ድነህ ወደስራህ የምትመለስበትን ቀን ቅርብ ያድርገው ❤❤❤❤
ጀግና ማለት እራሱን ለወገኑ የሚሰዋ ነዉ አንተም ጀግናችን ነህ ለወገኖችህ ስትል እራስህን አደጋ ላይ ጣልክ ቢሆንም ብዙ ወዳጆች (አድናቂዎች) አፍርተሀል እና ልትኮራ ይገባሀል ማርያምን ጠላቶችህ ያፍራሉ አንተም ትድናለህ
እናት እኮ ሁሉ ነገር ሲያንሳት ነው ልጆችዋን በስስት የምታይ እግዚያብሄር አምላክ የልጅልጅ ያሳይሽ የዚህ የጀግና እናት
ወው ምርጥ እናት ነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልሽ አንተንም ጨርሰው ቶሎ ብለህ ድነህ በድገሜ እንደምነይህ ተስፋ አለኝ
አንተ ጀግና በጣም ጠንካራ ነህ።አምላክ ጨርሶ ይማርህ።
እናትህ የወለዱት እነሱን ብቻ እንድትረዳ ሳይሆን የኣኢትዮጵያን እዝብ እድትረዳ ነው እንዲ ያደረገኸ ሰው የእጁን ያገኛል ጌታ ጨርሶ ይማርክ አሜን መልካም እናት ናቸው❤❤❤❤❤❤
ለካ ፍቅር ከቤተሰብ ነው የጀመረው ፈጣሪ እናትህንም እረጅም እድሜ ይስጥልህ አንተንም ወደቀድሞ ጤናህ ይመልስህ በእውነት ላንተ እሄን አይገባህም ነበር ደግም ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ይባላል አይዞህ የምስኪኑ እንባ ይረዳሀል
የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወንድሜ ላንተም ጤናህ ተመልሶ በሁለት እግር ቆመህ እንደማይህ አልጠራጠርም ወንድሜ እንሻላህ
እፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈፈ ቆማ ሰታጎረሰ እናት መጣች በእባ ጀምረ በዑባ ጨርሰኩት የኔ ወንደም አንተ ፈወሰ ለእናት እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኛወ
እናት አባት ያላቸው ተከባካቢ እኔሰ እደላብሰ ነኝ ብዙ እቅድ እረጅም አላማዬ ሁሉም ጨልምብናለ ብቻ ምን እንደምደረግ አላወቀም ክርሰቲያን በፀሎት ሙሲሊም በዱአይ አሰብን የሰደት እህታቸው ነኝ
አሜን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነዉ የሚሆነዉ❤❤❤
አይዞሽ❤❤
ወድሜ እደትነሕ ትንሽ ለውጥ አለሕ አየኸው ለኛ አደጋ የሚመስለን አሏሕ በውስጡ በጎ ነገር ይዞነው አየኸው ወድሜ በሰበብ እናትሕጋር አገናኘሕ አልሐምዱሊላሕ ያረብ ያተን ጤንነት ለማየት በጉጉት እጠብቃለሑ
ወንድሜ እናትህን ከኤርሚያስ ልጆች ጋር አሰተዋውቃቸው የምትሰራውን ሥራ ምን ያህል ለሕዝብ እንደቆምክ እንዲረደልህ ደግሞም በጣም ዕድሐኛ ነህ እናትህ አጠገብህ በማግኘትህ እንዲህ ደሰተኛ ሆነህ በማየቴ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻህ ያሳምርል አባቴ ❤❤❤❤❤
👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐😘
መልካም እናት ናቸው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ላንተም ለእናትህም ይስጣችሁ። በቅቤ እግርህን እና እጅህን እናትህ ቀስ አድርገው ይሹህ። ደምህ ሲዛወር ሰውነትህ ይፍታታል። ቀስ በቀስ እጅና እግርህ ይንቀሳቀሳሉ። አይዞክ ትድናለህ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ። የወይራ ዘይት ካላችሁ በጣም ጥሩ ነው። ለመታሸት ብቻውን ወይም ከቅቤ ጋር። ለእናትህ ያለህ ፍቅር አስለቀሰኝ 🥲❤
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንመኛለሁ ለእናታችን እናት መተኪያ የሌላት ነችና አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ትድናለህ የኛ ጀግና ገና አንተ የምደርስላችው ሰዎች አሉ።የጀግና እናት እናትህን እድምና ጤና ይስጥልህ ።እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎምብሳ፡ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ።
ዉይ ደስ ስትሉ ቀናሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ❤❤❤❤ ሺ አመት ኑሩ ዘራችሁ ይባረክ
ወላሂ በጣም ያማድቃችሁ ጎድኛህንም አተንም አላህ ይጠብቃችሁ በተለይ ለናትህ የምታድርገው እክብካቤ አላህ ያሽርህ አላህ ይጠብቅልህ እናትህን በአካል ባገኛችሁ ድስ ይለኝ ነበር ግን እኔ አርብ ሀገር ነኝ እኔት አትጠገብ
እናት ከዚ በላይ ይገባታል
አንተ ግን እመቤቴ ማርያም ትማርህ ውንድምዬ