ባለንዶኦር የሜሲ ሜሲም የባለንዶኦር ከፍታ ዘላዓለማዊ ምልክት ትሪቡን የኮኮቦች ገፅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • #Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

ความคิดเห็น • 62

  • @hussenm4420
    @hussenm4420 10 หลายเดือนก่อน +28

    በመጀመሪያ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሀለሁ ።ኤፍሬም አንተና ፍቅር መሲ ጫማ ሲሰቅል ቢንስ በአመት አንዴ ስለ ሜሲ መዘገብ ግድ ይላችሁል ።

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 10 หลายเดือนก่อน +12

    በዘመኔ ይህን ድንቃ ድንቅ ተጨዋችን በመያቴ በጣም እድለኛ ነኝ ከአሁን ቦኃላ እንዴ እሱ ያለውን ምትኃተኛ ተጨዋች ይነሳል ብዬ አለስብም 🥰🥰

  • @haymi410
    @haymi410 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሊዮ የኳስ ንጉስ በቃ ተፈፀመ ባላንዶርን ከዴቢድ ቤካም መቀበል የበለጠ ታሪካዊ ነው🐐👑👑👑👑👑

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 10 หลายเดือนก่อน +8

    Messi is the greatest of all time❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce 10 หลายเดือนก่อน +10

    Leo is የእግርኳስ አባት
    Leo is የእግርኳስ ውበት
    Leo is the goat❤❤❤🇦🇷🇦🇷🐐🐐

  • @NathanMekonnen-u8o
    @NathanMekonnen-u8o 10 หลายเดือนก่อน +5

    Messi the best,the goat 🐐, the king ❤❤❤

  • @chinayared7142
    @chinayared7142 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እማከብራችሁ ምወዳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ ሚሲ በእድሜ ይሄን ክብር ማየቴ እድለኛ ነኝ ይለያል ሊዮዮዮዮ እናተም ኑሩልኝ ኤፍ /ፍቅር ⚽️⚽️⚽️

  • @zerihunkebede8452
    @zerihunkebede8452 10 หลายเดือนก่อน +6

    The KING❤❤❤

  • @Sadik-yj3jt
    @Sadik-yj3jt 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኤፍሬም የማነ❤

  • @degefageleta9670
    @degefageleta9670 10 หลายเดือนก่อน +2

    💯%fact ,he is a world football king forever...difficult to see such talented footballer in future again,I don't think.......leo wuste new lene...❤❤❤❤ he deserves more .......

  • @abinetsolly419
    @abinetsolly419 10 หลายเดือนก่อน +5

    MY messi🦁🦁

  • @-footy-friends
    @-footy-friends 10 หลายเดือนก่อน +9

    messi 🐐🐐🐐🐐

  • @samisport801
    @samisport801 10 หลายเดือนก่อน +5

    Mini aynet tamr new messi yileyal abo yilyal👏

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 10 หลายเดือนก่อน +9

    ስለ አለም ዋንጫ ሳስታውስ እንባየ ይመጣል

    • @user-ru3mn1is6c
      @user-ru3mn1is6c 10 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ነህ እንዴ የተጫወትከው

  • @hiwotkefyalew3326
    @hiwotkefyalew3326 10 หลายเดือนก่อน +1

    የአለም ምትሀተኛ ተጨዋች ስኬት በምትሀተኛ ድምፅ ሲተረክ መስማት በጣም ያስደስታል ።

  • @Chombemaru-fd8is
    @Chombemaru-fd8is 10 หลายเดือนก่อน +5

    Leo is King of King 👑

  • @kidusgetachew-y4c
    @kidusgetachew-y4c 10 หลายเดือนก่อน +3

    genious leo

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu9459 10 หลายเดือนก่อน +1

    No words...The greatest of all time. Messi is football but football is not messi.

  • @daniboss6606
    @daniboss6606 10 หลายเดือนก่อน +5

    messi King

  • @abdurhiemmohammed2591
    @abdurhiemmohammed2591 6 หลายเดือนก่อน

    Love

  • @ዝማሬያሬድትዩብ
    @ዝማሬያሬድትዩብ 10 หลายเดือนก่อน +1

    The king of football

  • @tewodrosgetahun6151
    @tewodrosgetahun6151 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ሊዮ❤

  • @selammeshesha878
    @selammeshesha878 10 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤

  • @Qurunfudii
    @Qurunfudii 10 หลายเดือนก่อน +3

    The GOAT

  • @super12star
    @super12star 10 หลายเดือนก่อน +4

    messi የሌላ አለም ድንቅ ምትሀተኛ ነው ።የንጉሱን ታራክ የሚደርስ ማንም አይኖርምም አይፈጠርምም❤🐐

  • @BEHAPPY-hi3ik
    @BEHAPPY-hi3ik 10 หลายเดือนก่อน +7

    🐐

  • @AlmightyGod-zk4cj
    @AlmightyGod-zk4cj 10 หลายเดือนก่อน +1

    Obviously messi is GOAT

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 10 หลายเดือนก่อน +5

    መስት ነዉ

  • @Siyumseay
    @Siyumseay 5 หลายเดือนก่อน

    messi the goat always

  • @oumerendris4093
    @oumerendris4093 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኤፍ አተኮ ትለያለህ !!! የኳስ ንጉሱ ይገበዋል ። ኤፍ ስለምንህ ስቴቨን ጀራርድን ስራልን ሲጫወት የነበረውን ጊዜ ብቻ ጫማ ሳይሰቅል የነበረውን ጊዜ ብቻ ።።።

  • @teketelkelbiso9208
    @teketelkelbiso9208 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሜስ የዓለም ምርጡ እግር ኳስ ተጨዋች ብቻ ሳይሆን ንግስም ነው

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน +1

    My King Only Cr7 ❤❤❤❤❤

  • @selamawitwondimu9196
    @selamawitwondimu9196 10 หลายเดือนก่อน +1

    enamesgnalen epherem

  • @hayilugichile7304
    @hayilugichile7304 10 หลายเดือนก่อน +2

    GOAT

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 10 หลายเดือนก่อน +1

    በፎቶ አታዝገን እንጂ በቪድዮ ስራልን

  • @melesgaga2368
    @melesgaga2368 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ኤፊ the magic mane 🇦🇷 still alive piter durri አዝናኝ ድምፅ ሊዮ ኪንግ ግሩም የአለም ዋንጫ ግሩም ሽልማት እንደኔ ከሆነ ሜሲ ለእግር ኳስ ካበረከታቸው ነገሮች ብዛት 8 ያንስበታል ብዬ አስባለሁ ባይሆን የቬንገርን ሀሣብ እጋራለሁ ሁለት ባላንድ ወር ይዘጋጅ አንዱ ለሜሲ ሌላው ሌሎቹ ይውሰዱት በጣም የምወደው ንግግር ነው በመጨረሻ የአለማችን ምርጡ ተጫዋች ሮራላንዶ ነው የፕላኔታችን ምርጡ ተጫዋች ሊዮዮዮዮ ሜሲ ነው the football king ሰላም ሁኑልኝ ቸር ያገናኘን

    • @FedluEldale
      @FedluEldale 3 หลายเดือนก่อน

      ሜሲን የሚያህል ተጫዋች የለም ብሮ

  • @dr.estifanosworkneh6729
    @dr.estifanosworkneh6729 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንዴት እንደምትጠላውና ለሀገሩ ምንም ያልሰራ ከባርሳ ማልያ ውጪ ምንም ማድረግ የማይችል እያልክ ስትወቅስ ልጅ ሆኜ አስታውሳለው 😂
    አሁን ነገሮች ተገለባብጠው አንተም ተገልብጠህ በማየቴ አምላኬን አመሠግናለው😂
    አንተም ፍቅርም ሳትወዱ በግድ
    አሳምኗችኃል። በቃ ይሄ ነው ንጉሱ
    ደሞ ቪኒሽየስ የምትለው Who is he?😁

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ተው ዓለም ዋንጫው ደግሞት እንዳናይ

    • @FedluEldale
      @FedluEldale 3 หลายเดือนก่อน

      ምክንያት አታጡም በቃ አልቃሻ ሁሏ😂😂😂😂

  • @TedaruKemal
    @TedaruKemal 10 หลายเดือนก่อน

  • @UsmanMifta
    @UsmanMifta 10 หลายเดือนก่อน +1

    Baka kuwas malat Messi malat naw

  • @teddymulugeta9486
    @teddymulugeta9486 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘንደሮም ከሜሲ የመበልጥ አለ የሚል ምስጊን አይጠፋም እኮ 😅😂

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግርኳስ ተልከሰከሰች

  • @nurabonsa9387
    @nurabonsa9387 10 หลายเดือนก่อน

    this is not fair

  • @AhmedSulten
    @AhmedSulten 10 หลายเดือนก่อน +2

    my king is Cr7

    • @EyuealHailegnaw-n5c
      @EyuealHailegnaw-n5c 2 หลายเดือนก่อน

      May be that is true for u But the reality is .........

  • @AtK-ks2ng
    @AtK-ks2ng 10 หลายเดือนก่อน +1

    ባላንዶር ተልከሰከሰች

    • @AlazarHailu-q5v
      @AlazarHailu-q5v 10 หลายเดือนก่อน +4

      ምቀኝነት ትሩ አይደለም

    • @wrter2476
      @wrter2476 10 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞህ ገለቴ ምንም ማድርግ አይቻልም በብቃትጅ በጉራ አደለም ሊዮ ንጉስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AtK-ks2ng
      @AtK-ks2ng 10 หลายเดือนก่อน

      @@wrter2476 አለም ዋንጫን በ penalty የበላ ?🤪😁😁😁

  • @yaredbakos255
    @yaredbakos255 10 หลายเดือนก่อน +1

    4 ባሎንዶር የ ሜሲ አደለም

    • @eyoelalemayehu3615
      @eyoelalemayehu3615 10 หลายเดือนก่อน

      Media Brainwashed imbecile😂

    • @babusha6865
      @babusha6865 10 หลายเดือนก่อน +2

      Ena yante new

    • @FedluEldale
      @FedluEldale 5 หลายเดือนก่อน

      ያጎቱ ነው መሰለኝ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน

    My King Only Cr7 ❤❤❤❤❤

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 10 หลายเดือนก่อน

    My King Only Cr7 ❤❤❤❤❤

    • @eyoelalemayehu3615
      @eyoelalemayehu3615 10 หลายเดือนก่อน +1

      Well people sadly live and die by their king… you sir, died with your king😂