ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዓኢሻ (ረድየሏሁ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት፡- "የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቀኝን ለንፅህናና ለመመገቢያነት ሲያውሉ ለሽንት ቤትና መሰል ከቆሻሻ ጋር ንኪኪ ላላቸው ተግባሮች ግራ እጃቸውን ይጠቀሙ ነበር፡፡"አቡ ዳውድና ሌሎችም ዘግበውታል"ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለመልካም ተግባራት ቀኝ እጃቸውን ከቆሻሻ ጋ ንኪኪ ላላቸው ነገሮች ግራ እጃቸውን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ይህን ሱና መከተል ተገቢ ነው፡፡የነብዩ ﷺ ሀዲሶች
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ🌱አንቱ የሁሉ በላጭ🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌱አንቱ የድሆች አባት🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ
ሱለላህ አለሂ ወሰላም
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ይገርማል ያረብ ኢርዚቃችንን በአገራችን ያርግልን ያረብ ዙዙዬ ✅✅ ትክክል
ዋናው መውደቅህ አደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው !ማጎንበስ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው!ማዘንህ አደለም እንደገና መሳቅህ ነው!ቀን ሲያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ!ለጊዜው እንጅ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው።
አንቱ አዛኝ አንቱ የሁሉ በላጭ አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥአንቱ የድሆች አባት አንቱ የነቢያት መደምደሚያ አንቱ የአላህ ወዳጅ አንቱ የአላህ መልክተኝ አንቱ የነቢያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬይሁን ያረብ
ይች ልጂ አድበዉ ለለዉጥ የመጡት ልጂ ፀር ናት ምክንያቱም አቃለሁ ባይ ታበዛለች አለምን ልቆጣጠር አለች አረቦቹ ትክክል ናቸዉ ስንት ጥጋብ የወጠራቸዉ አሉ እዝህ ሚደያላይ ገና አረብኛ ቻልን ብላችሁ እንዳታጨርሱን እናንተ አያርማችሁም በቃ
አረ ባለጊ ናቸው አበሾቹ ሠገጢ ናቸው
ምን አጠፍች መመለስ ያለባትን ነው የመለሠችው ደግሞም አልተሣደበች ሥለዚህ…
@@wvwge460 አታሽቃብጡ እሳን ብሎ መላሽ ማን አረጋት ቅራር ሁሉ
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ውዴ በርችልኝ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ውዴ ሼር
በአላህላኪልኝእህቴ ፉዱውን የዙዙን ፈልጊውነው እህቴጠፍታካለችበት ሠረቀችኝእያለች እየጨቀጨቀችኝነው በአላህመልስሽንእፈልጋለሂ
ኣላህ ይርዳሽ ሁቢ
Mashaallah tebarak Allah andagna nesh wol zuzuye Allah yitewol omurik ❤️❤️🙏
መዳቦች,ካለሠራተኛ,እንዴትመኖር,ይችላሉ,ለምን,እራሣቸውን,መፃዳት,አይቹሉም,,,,አንዳንድ,ባሌጌ,ሠራተኛ,አይጠፋም,መዳሞችም,ይብሳሉ,ሥም,በማጥፋትና,ሠራተኛን,በመበደል,ፈጣሪያቸውን,እማይፈሩ,አሉ,ሥለዚህ,ሠራተኛን,ከመበደል,ፈጣሪን,መቸነው,እሚፈሩት,መዳቦቹ,ትልቅ,ጥፋት,አለባቸው,,የቤት,ሠራተኛን,የየሠው,ልጅ,አትመሥላቸውም,
የኔመዳም ወላሂ 7አመቴ ከኔጋር ኩሽና ትስራለች አልሀምዱሊላህ አስቀይማኝ አታቅም እክላሶ ነውየማዲርው አብራት ባሎ ከስራ እስኪመጣ ወዴ ሱቅ ስትወጣ እኮን ማስቲካ ሳገዛልኝ አመጣም
የሰው ልብስ አትልበሱ ቲክቶከሮች😂
ክክክክክኮክኮክክክክክክክ 😂😂😂🙈🙈🙈እኔ ቲክቶኪ ዬለኚም አለሀሚዱሊላህ አለቂም ጉድ ፈለ ለቲክቶኪ ብሎ ያሚማቀቃሩ ሴቶች
😂እሽ
መራራ እውነታዎች ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም ፡፡ 20% ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80% ፐርሰንት መናገር እራስህን ማባከን ነዉ ምክንያቱም ችግርህ ለነሱ ምናቸዉም አይደለምና! የራሳቸዉ ጉዳይ ብቻ ያሳስባቸዋልና ቆጠብ በልሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰዉ በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍከ5-6 የልብ የምትላቸዉ ሰዎች በቀር ፌስቡክ ላይ ያሉት የጓደኛ ጋጋታ ምንም አይጠቅሙህም፡፡ ብትሞት እንኳ ቀብርህ ላይ የማይመጡ ብዙዎች መሆናቸዉን እወቅየስራ አለቃህ እንድታድግና የተሻለ ቦታ እንድትይዝ ሊመኝ ይችላል ግን መቼም እንድትበልጠዉ አይፈልግም፡፡ ምንም ሽልማትና ጭብጨባ ቢበዛልህ ከሱ እንደምትበልጥ ካሰበ አንተን ለመገፍተር ወደ ኋላ አይልም ።98 % ፐርሰንቱ ሰዉ መቼ እንደተወለድክ እንኳን አያዉቅም 2 % ፐርሰንቱ መቼም እነማን እንደሆኑ መገመት አያቅትህም ፡፡ ካላመንከኝ ሞክረህ እየዉ!የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም ፡፡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባም አንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃል፡፡ የዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸዉገንዘብ ያለዉና ፀዳ ብሎ የሚመላስን ሰዉ ብዙዎች ሲያከብሩት ትመለከታለህ ፡፡ የማያዉቅህ እንኳን ቢሆን ፀዳ ካልክበት ሊያከብርህ ሲዳዳዉ ታየዋለህለሰዎች ምክር መስጠት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን ምክርን ወደተግባር መቀየር ከባዱና አስቸጋሪዉ ነገር ነዉ፡፡ አንዳንዴ ሰዉን ካለበት ማጥ ለማዉጣት ካሰብክ ከምክር በላይ የሆነ ስብዕና ሊኖርህ ይገባል፡፡አንድ ዉሸታም ጓደኛህ ከ 100 ጠላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያደርሳል፡፡ ጠላቶችህን ተከታተላቸዉ ጓደኞችህን ደግሞ በጣም ተከታተላቸዉነገሮች መልካም እንዲሆኑና እንዲሳኩ ያለ የሌለ ጥረትህን አድርገህ ሳይሳካልህ ቀርቶ ይሆናል፡፡ ይሄ ያንተ ደካማነት ሳይሆን ህይወት እንዲህ አይነት ገፅታም ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉንም ሞካሪ መሆን አይጠበቅህም ፡፡ እንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህ እንኳን ይሄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳ ፡፡ በሰዎች መጠላትንም ቀለል አድርገህ ዉሰደዉ ምክንያቱም እንዴት እራስህን ማሳደግ እንዳለብህ ማጤን ወሳኙ ነገር ሲሆን የሰዎችን ስሜት እያዳመጥክ ከፍና ዝቅ እያልክ መኖር አይጠበቅብህም፡፡የራስህ አስተሳስብ ይኖርሃል ፡፡ ሌሎችም እንዲሁ...ሰዎች በሀሳብህ አለመስማማታቸዉ አንተነትህ ላይ የሚያመጣዉ ነገር የለም ፡፡ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን አስተሳሰብ ረጋግጠህ አትዉጣ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ አክብር ሰዎችም ሃሳብህን እንዲያከብሩ አድርግይቺ አለም የምትፈልግህ ጠቃሚ ነገር አንተ ጋር እንዳለ ስታምን ብቻ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አለም እራስ ወዳድ ናትሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡ህይወት እኩል አይደለችም ፡፡ በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት ፡፡
ቤተሠብአድርጊኝ
ትክክል👍👍✅😘😍👌👌
አሰለሙአለይኩምወራህወረህምቱላሂወበረከትሁ የአላህ ለኛምቀንያዉጠኝ
ሊዩቲ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ሸቀለዎች አብሸሩ 😭 እንደኔ ለመደምነት የብቀቹ😛😆
እነኝህ ሠገጤ አበሻ ጉድ አመጡብን አረቦ ውነቶን ነው አዳዶች አበሻ አረቦ ወጣ ሲሉ የማይሠሩት የለም
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤ዙዙየ
الله يرزقنا من واسع فضله يارب العالمين ❤
እውነት ነው የሰው ቤት አውጣታው የሚያሳዩ አሉ በያ ዩትቡ ለምን
zuzu my sweet❤
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ልክ ነሽ
እባክሺ ዜድ እደዚህ ሆነሺ በሚዲያ አትውጪ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ ሁኝ ተይግን
ኧረአንች ይሄ ይገርምሻል ስጨፍር አላየሽም አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ሲጀመር ቴክቶክ የፈሳድ ሚድያነው
ስራችሁ ስለተጋለጠ ነው ባሌዎቹ እናንተው ናችሁ ስንት የሚሰቃዩ አሉ እናንተ በጨፈራችሁ ንጹሕ መሰቃዩት የኢትዮጵያ የሆኑት ትክቶክ የሚሰሩት በትቢ ይመጣል ሁሉም ነገር ያያሉ ስለዚህ ተው የራሳችሁ ስተት አይታያችሁም የሰው ግን ይታያችሁል ጌታን ስራ እና ጭፈራን እንለይ እንጂ
ምንኛ ያማረች ምክር===============የህዎት ስንቅ!// 🖊️አያት ለልጅ ልጁ የመከረዉ ጣፋጭ ምክር!🌻የምትወደዉን ሰዉ ማሞገስ አታብዛ፣💫ጌታዉን ከማይታዘዝ ሰዉ ጋር አትጓዝ፣🌼ቁጭ ስትል ሰዎችን አትማ፣💫በራሱ ጊዜ ከአንተ የራቀን ጓደኛ ለመቅረብ አትሯሯጥ፣🍁ራስህን አታቅል፣አትኩራ፣🍂እጅግም አትለሳለስ፣እጅግም አትጠባረር፣⚡እዉነቱን የሚያወራ ሰዉ በብዛት አይምልም፣ታማኝ ሰዉ ራሱ መልካም አድርጎ አይስልም፣🌿ስራዉን ለአላህ ብሎ የሚሠራ ሰዉ ኋላ ላይ አይጸጸትም፣🪶ቸር ሰዉ አይመጻደቅም፣🪶ራስህን ሁን፣ሌሎች እንደሚፈልት አትሁን፣🪶ሰዎችን ማክበርህ የሆነ የምትፈልግባቸዉ ጉዳይ አለ ማለት አይደለም። ስለ ዲንህና አስተዳደግህ ልታስተምራቸዉ ጅማሮ እንጂ፣🪶አክብር_ትከበራለህ🪶በጸባይህ ዉብ ሁን!🪶ባለህ ተብቃቃ፣ራስህን ዝቅ በማድረግ ትልቅ ሁን።🪶ከኋላህ ሆኖ ስለአንተ ወደሚያወራ ሰዉ አትመልከት።🪶ምክንያቱም እርሱ በመሠረቱ ከኋላህ እንጅ ከፊት ለፊትህ አይደለም።🪶ከቁርአን ምን ያክል እንደምትሸመድድና እንደምትቀራ ለሰዎች አትንገራቸዉ።🪶የተራበን አብላ፣የተራቆተን አልብስ፣ እርደታህን የሚሻን አግዝ፣🪶ለየቲም እዘን፣የበደለህን እለፈዉ፣ለወላጆችህ መልካም ዋል፣ለሁሉም ፈገግ በል!🪶ቁም ነገሩ ከቁርኣን ምን ያክል ደርሰሐል ወይንም ሸምደሃል ሳይሆን፣ቁርኣን በአንታ ዉስጥ የት ደርሷል የሚለዉ ነዉ። ፕሮፈይሌን ተጭነቹ ቤታሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Zuzu waw I proud of you
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ልዩየ ዋዉ በርች ዙዙ አንደኛ
ቤተሰብ እንሁን ሞሚና
Ok
ውነቱዋን ነው በቲክቶክ. ስት ጥጋበኛ አለ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ልዩዬ ገራሚ እኮ ነው መዳሞች ምን ናካቸው🤔
ዙዙአላህ ይስጥሽ ማር
ዙዙ ሁሉም እደቺ ቢሆን ኢትዩጲያ የትበደረሠች ነበር
ሀሀሀሀ ባማረኞ ነዉ እኞን አክብሩን የምትይዉ ህህህህ እዴት ይሰሙት
ትራንስሌት ያድርጉት 😂❤
Breha Lish tisteajeli kesblesh awri
እየመረራቹህዎጡት
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
❤👍
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ልዩ ዙዙ 👌👌
ላይክ
እርፍ አክብሩን ክክክክ
Mat habii kadama yaa wasake kaleb
ወይኔ ስታለቅስ በሳቅ ፍርስ
አይይይ
ጦሳችንይውጡ ወላ አንዳዶቻቸውያበዙታል
😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
👍👍👍👍👍👍👍
ባረበኛነውጂመናገረ ለሀበሻየምታወሪው ቀጣሪሽ ሀበሻናት ደ እ
እሷ መች ታየኛለች ሲጀመር😁
አልቀረባቸውም
አረብ ሰብአዊነት የላቸውም
Berchy wude
እውነታቸውን ነው አረቦቹ አይዋሺም ያላዩትም አያዋሩም
እንደነሡ ውሸታም የለ ከዳባ ከቲርርርርር ናቸው ገባሺ።።።።።።።።።
እረ ወድሜ እባክህ ኢትዮጵያ ቆንፅላ ነኝ ብላ የሰራችው video እተሰራጨ ነው ለማዘናጋት ያዘጋጁት ሴራ አንዳይሆን እውነታው ድጋሚ ይጣራ የሚል video በድጋሚ በእናንተ TH-camroch አሰራጩ ልጂቱዋን አሁንም አደጋ ውስጥ ትመስላለች እባካችሁ አጣሩልን። እውነት ኢትዮጵያ ቆንፅላ ነች ?????????
ይሄ የቆየ ነዉ ልጅቷ አሁን በሰላም ወታለች
@@leyuhulegebtube mewtatuwan awekalew mewtatuwan mn margagecha alachihu video selayachihu kehon asamagn ayidelm
ያአኑ እህት ነሽ እንዴ
ወንድ ልጅ ያይኛል፣ብላቹህ ለም ትጋ ለፍ ጡ፣ሴቶች ስያንሳቹ፣ነው 🇰🇼🇰🇼
በጣም ግልፋጦች
ደግ አደርጉ ስማቺንነ የሚስጣፎ ስንት ደደብ አበሻ አሎ አፍርይብሎ
አጃኢብነዉ ምነዉ ዞሩብን አዙዋሪት ያዙራቸዉና
ቤተሰብ እንሁን
Kkkk
በቃ መዳሞች በዚህ ሰሞን ቀወጡት እኮ
አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ
ሰላም
@@amaamm8606 ❤👈
Zzz💕🌹♥️💋
😂😂💕
ቤተሰብ እንሁን ፍሬ
ደግሞ ወደኛ ዞሩብን
ዓኢሻ (ረድየሏሁ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት፡- "የአላህ መልዕክተኛ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቀኝን ለንፅህናና ለመመገቢያነት ሲያውሉ ለሽንት ቤትና መሰል ከቆሻሻ ጋር ንኪኪ ላላቸው ተግባሮች ግራ እጃቸውን ይጠቀሙ ነበር፡፡"
አቡ ዳውድና ሌሎችም ዘግበውታል
"ነብዩ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለመልካም ተግባራት ቀኝ እጃቸውን ከቆሻሻ ጋ ንኪኪ ላላቸው ነገሮች ግራ እጃቸውን ይጠቀሙ ነበር፡፡ ይህን ሱና መከተል ተገቢ ነው፡፡
የነብዩ ﷺ ሀዲሶች
🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌱አንቱ የድሆች አባት
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ
ሱለላህ አለሂ ወሰላም
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ይገርማል ያረብ ኢርዚቃችንን በአገራችን ያርግልን ያረብ ዙዙዬ ✅✅ ትክክል
ዋናው መውደቅህ አደለም ወድቀህ መነሳትህ ነው !ማጎንበስ አይደለም መልሰህ ቀና ማለትህ ነው!ማዘንህ አደለም እንደገና መሳቅህ ነው!ቀን ሲያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ!ለጊዜው እንጅ ያንተ ቦታ ከፍታው ነው።
አንቱ አዛኝ
አንቱ የሁሉ በላጭ
አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
አንቱ የድሆች አባት
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
አንቱ የአላህ ወዳጅ
አንቱ የአላህ መልክተኝ
አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬይሁን ያረብ
ይች ልጂ አድበዉ ለለዉጥ የመጡት ልጂ ፀር ናት ምክንያቱም አቃለሁ ባይ ታበዛለች አለምን ልቆጣጠር አለች አረቦቹ ትክክል ናቸዉ ስንት ጥጋብ የወጠራቸዉ አሉ እዝህ ሚደያላይ ገና አረብኛ ቻልን ብላችሁ እንዳታጨርሱን እናንተ አያርማችሁም በቃ
አረ ባለጊ ናቸው አበሾቹ ሠገጢ ናቸው
ምን አጠፍች መመለስ ያለባትን ነው የመለሠችው ደግሞም አልተሣደበች ሥለዚህ…
@@wvwge460 አታሽቃብጡ እሳን ብሎ መላሽ ማን አረጋት ቅራር ሁሉ
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ውዴ በርችልኝ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ ውዴ ሼር
በአላህላኪልኝእህቴ ፉዱውን የዙዙን ፈልጊውነው እህቴጠፍታካለችበት ሠረቀችኝእያለች እየጨቀጨቀችኝነው በአላህመልስሽንእፈልጋለሂ
ኣላህ ይርዳሽ ሁቢ
Mashaallah tebarak Allah andagna nesh wol zuzuye Allah yitewol omurik ❤️❤️🙏
መዳቦች,ካለሠራተኛ,እንዴትመኖር,ይችላሉ,ለምን,እራሣቸውን,መፃዳት,አይቹሉም,,,,አንዳንድ,ባሌጌ,ሠራተኛ,አይጠፋም,መዳሞችም,ይብሳሉ,ሥም,በማጥፋትና,ሠራተኛን,በመበደል,ፈጣሪያቸውን,እማይፈሩ,አሉ,ሥለዚህ,ሠራተኛን,ከመበደል,ፈጣሪን,መቸነው,እሚፈሩት,መዳቦቹ,ትልቅ,ጥፋት,አለባቸው,,የቤት,ሠራተኛን,የየሠው,ልጅ,አትመሥላቸውም,
የኔመዳም ወላሂ 7አመቴ ከኔጋር ኩሽና ትስራለች አልሀምዱሊላህ አስቀይማኝ አታቅም እክላሶ ነውየማዲርው አብራት ባሎ ከስራ እስኪመጣ ወዴ ሱቅ ስትወጣ እኮን ማስቲካ ሳገዛልኝ አመጣም
የሰው ልብስ አትልበሱ ቲክቶከሮች😂
ክክክክክኮክኮክክክክክክክ 😂😂😂🙈🙈🙈እኔ ቲክቶኪ ዬለኚም አለሀሚዱሊላህ አለቂም ጉድ ፈለ ለቲክቶኪ ብሎ ያሚማቀቃሩ ሴቶች
😂እሽ
መራራ እውነታዎች
ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህ
ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ
ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም ፡፡ 20% ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80% ፐርሰንት መናገር እራስህን ማባከን ነዉ ምክንያቱም ችግርህ ለነሱ ምናቸዉም አይደለምና! የራሳቸዉ ጉዳይ ብቻ ያሳስባቸዋልና ቆጠብ በል
ሰዎች በህይወትህ ይመጣሉ ደግሞም ይሄዳሉ፡፡ አንድ ቀን ለብቻህ ሰዉ በሌለበት ልትሞት ትችላለህና ሰዎችን አትደገፍ
ከ5-6 የልብ የምትላቸዉ ሰዎች በቀር ፌስቡክ ላይ ያሉት የጓደኛ ጋጋታ ምንም አይጠቅሙህም፡፡ ብትሞት እንኳ ቀብርህ ላይ የማይመጡ ብዙዎች መሆናቸዉን እወቅ
የስራ አለቃህ እንድታድግና የተሻለ ቦታ እንድትይዝ ሊመኝ ይችላል ግን መቼም እንድትበልጠዉ አይፈልግም፡፡ ምንም ሽልማትና ጭብጨባ ቢበዛልህ ከሱ እንደምትበልጥ ካሰበ አንተን ለመገፍተር ወደ ኋላ አይልም ።
98 % ፐርሰንቱ ሰዉ መቼ እንደተወለድክ እንኳን አያዉቅም 2 % ፐርሰንቱ መቼም እነማን እንደሆኑ መገመት አያቅትህም ፡፡ ካላመንከኝ ሞክረህ እየዉ!
የዉሸት ጓደኞችህ የተሻለ ህይወት እንድትመራ በፍጹም አይፈልጉም ፡፡ ነገሮች መልካም ሲሆኑ የሚሰበሰቡ ሰዎች ሊያስገርምህ አይገባም አንድ ቀን ህልምህ 'ወለም' ብሎ ካዩ እጃቸዉን ቀስረዉ ይስቁብሃል፡፡ የዛኔ ያልሳቁብህን የልብ ጓደኞችህ አድርጋቸዉ
ገንዘብ ያለዉና ፀዳ ብሎ የሚመላስን ሰዉ ብዙዎች ሲያከብሩት ትመለከታለህ ፡፡ የማያዉቅህ እንኳን ቢሆን ፀዳ ካልክበት ሊያከብርህ ሲዳዳዉ ታየዋለህ
ለሰዎች ምክር መስጠት በጣም ቀላል ነዉ ነገር ግን ምክርን ወደተግባር መቀየር ከባዱና አስቸጋሪዉ ነገር ነዉ፡፡ አንዳንዴ ሰዉን ካለበት ማጥ ለማዉጣት ካሰብክ ከምክር በላይ የሆነ ስብዕና ሊኖርህ ይገባል፡፡
አንድ ዉሸታም ጓደኛህ ከ 100 ጠላትህ ጋር እኩል ጥፋት ያደርሳል፡፡ ጠላቶችህን ተከታተላቸዉ ጓደኞችህን ደግሞ በጣም ተከታተላቸዉ
ነገሮች መልካም እንዲሆኑና እንዲሳኩ ያለ የሌለ ጥረትህን አድርገህ ሳይሳካልህ ቀርቶ ይሆናል፡፡ ይሄ ያንተ ደካማነት ሳይሆን ህይወት እንዲህ አይነት ገፅታም ስላላት ነገሩን ተቀበለዉ፡፡
ለመወደድ ልዩ ሰዉና ሁሉንም ሞካሪ መሆን አይጠበቅህም ፡፡ እንዳንዴ ሰዉ ሁሉ ባይወድህ እንኳን ይሄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ተረዳ ፡፡ በሰዎች መጠላትንም ቀለል አድርገህ ዉሰደዉ ምክንያቱም እንዴት እራስህን ማሳደግ እንዳለብህ ማጤን ወሳኙ ነገር ሲሆን የሰዎችን ስሜት እያዳመጥክ ከፍና ዝቅ እያልክ መኖር አይጠበቅብህም፡፡
የራስህ አስተሳስብ ይኖርሃል ፡፡ ሌሎችም እንዲሁ...ሰዎች በሀሳብህ አለመስማማታቸዉ አንተነትህ ላይ የሚያመጣዉ ነገር የለም ፡፡ ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን አስተሳሰብ ረጋግጠህ አትዉጣ፡፡ የሰዎችን ሃሳብ አክብር ሰዎችም ሃሳብህን እንዲያከብሩ አድርግ
ይቺ አለም የምትፈልግህ ጠቃሚ ነገር አንተ ጋር እንዳለ ስታምን ብቻ ነዉ፡፡ ባጠቃላይ አለም እራስ ወዳድ ናት
ሰዎች ስለ ደስታ አጋነዉ ሲያወሩ ትሰማ ይሆናል፡፡ በኣጭሩ ደስታ ማለት ስሜትህ ሳይሆን አእምሮህ ያለበት ሁኔታ ነዉ፡፡ ደስተኛ ሆነህ በሰዎች ልትጎዳ ትችላለህ፡፡
ህይወት እኩል አይደለችም ፡፡ በሆነ ነገር ጎበዝ ብትሆን ካንተ የበለጠ በጣም ጎበዝ ሰዉ አለ...እኩልነት ዉሸት ነዉ፡ ስለዚህ በመኖርህ ብቻ ተደሰት ፡፡
ቤተሠብአድርጊኝ
ትክክል👍👍✅😘😍👌👌
አሰለሙአለይኩምወራህወረህምቱላሂወበረከትሁ የአላህ ለኛምቀንያዉጠኝ
ሊዩቲ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ሸቀለዎች አብሸሩ 😭 እንደኔ ለመደምነት የብቀቹ😛😆
እነኝህ ሠገጤ አበሻ ጉድ አመጡብን አረቦ ውነቶን ነው አዳዶች አበሻ አረቦ ወጣ ሲሉ የማይሠሩት የለም
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤ዙዙየ
الله يرزقنا من واسع فضله يارب العالمين ❤
እውነት ነው የሰው ቤት አውጣታው የሚያሳዩ አሉ በያ ዩትቡ ለምን
zuzu my sweet❤
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ልክ ነሽ
እባክሺ ዜድ እደዚህ ሆነሺ በሚዲያ አትውጪ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ ሁኝ ተይግን
ኧረአንች ይሄ ይገርምሻል ስጨፍር አላየሽም አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ሲጀመር ቴክቶክ የፈሳድ ሚድያነው
ስራችሁ ስለተጋለጠ ነው ባሌዎቹ እናንተው ናችሁ ስንት የሚሰቃዩ አሉ እናንተ በጨፈራችሁ ንጹሕ መሰቃዩት የኢትዮጵያ የሆኑት ትክቶክ የሚሰሩት በትቢ ይመጣል ሁሉም ነገር ያያሉ ስለዚህ ተው የራሳችሁ ስተት አይታያችሁም የሰው ግን ይታያችሁል ጌታን ስራ እና ጭፈራን እንለይ እንጂ
ምንኛ ያማረች ምክር
===============
የህዎት ስንቅ!
//
🖊️አያት ለልጅ ልጁ የመከረዉ ጣፋጭ ምክር!
🌻የምትወደዉን ሰዉ ማሞገስ አታብዛ፣
💫ጌታዉን ከማይታዘዝ ሰዉ ጋር አትጓዝ፣
🌼ቁጭ ስትል ሰዎችን አትማ፣💫በራሱ ጊዜ ከአንተ የራቀን ጓደኛ ለመቅረብ አትሯሯጥ፣
🍁ራስህን አታቅል፣አትኩራ፣
🍂እጅግም አትለሳለስ፣እጅግም አትጠባረር፣
⚡እዉነቱን የሚያወራ ሰዉ በብዛት አይምልም፣ታማኝ ሰዉ ራሱ መልካም አድርጎ አይስልም፣
🌿ስራዉን ለአላህ ብሎ የሚሠራ ሰዉ ኋላ ላይ አይጸጸትም፣
🪶ቸር ሰዉ አይመጻደቅም፣
🪶ራስህን ሁን፣ሌሎች እንደሚፈልት አትሁን፣
🪶ሰዎችን ማክበርህ የሆነ የምትፈልግባቸዉ ጉዳይ አለ ማለት አይደለም። ስለ ዲንህና አስተዳደግህ ልታስተምራቸዉ ጅማሮ እንጂ፣
🪶አክብር_ትከበራለህ
🪶በጸባይህ ዉብ ሁን!
🪶ባለህ ተብቃቃ፣ራስህን ዝቅ በማድረግ ትልቅ ሁን።
🪶ከኋላህ ሆኖ ስለአንተ ወደሚያወራ ሰዉ አትመልከት።
🪶ምክንያቱም እርሱ በመሠረቱ ከኋላህ እንጅ ከፊት ለፊትህ አይደለም።
🪶ከቁርአን ምን ያክል እንደምትሸመድድና እንደምትቀራ ለሰዎች አትንገራቸዉ።
🪶የተራበን አብላ፣የተራቆተን አልብስ፣ እርደታህን የሚሻን አግዝ፣
🪶ለየቲም እዘን፣የበደለህን እለፈዉ፣ለወላጆችህ መልካም ዋል፣ለሁሉም ፈገግ በል!
🪶ቁም ነገሩ ከቁርኣን ምን ያክል ደርሰሐል ወይንም ሸምደሃል ሳይሆን፣ቁርኣን በአንታ ዉስጥ የት ደርሷል የሚለዉ ነዉ። ፕሮፈይሌን ተጭነቹ ቤታሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Zuzu waw I proud of you
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ልዩየ ዋዉ በርች ዙዙ አንደኛ
ቤተሰብ እንሁን ሞሚና
Ok
ውነቱዋን ነው በቲክቶክ. ስት ጥጋበኛ አለ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ልዩዬ ገራሚ እኮ ነው መዳሞች ምን ናካቸው🤔
ዙዙአላህ ይስጥሽ ማር
ዙዙ ሁሉም እደቺ ቢሆን ኢትዩጲያ የትበደረሠች ነበር
ሀሀሀሀ ባማረኞ ነዉ እኞን አክብሩን የምትይዉ ህህህህ እዴት ይሰሙት
ትራንስሌት ያድርጉት 😂❤
Breha Lish tisteajeli kesblesh awri
እየመረራቹህዎጡት
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
❤👍
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ልዩ ዙዙ 👌👌
ላይክ
እርፍ አክብሩን ክክክክ
Mat habii kadama yaa wasake kaleb
ወይኔ ስታለቅስ በሳቅ ፍርስ
አይይይ
ጦሳችን
ይውጡ ወላ አንዳዶቻቸውያበዙታል