Malcolm X ጥቁሩ መሲህ salon terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @SalonTube
    @SalonTube  2 ปีที่แล้ว +11

    ውድ የሳሎን ቲዩብ ቤተሰቦች ሰላም ለናንተ ይሁን በመጀምሪያ ቪዲዮውን ስለተመከቱልን ደስ ብሎናል እናመሰግናለን! በመቀጠል የጥቁሮች ወር ተብሎ በተሰየመው በካቲት ላይ ስለምንገኝ ማልኮም ኤክስን ለንዘክረው ወደናል ። ስለሆነም በተለይ በማክም ግድያ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ እንድታገኙ ይረዳቹ ዘንድ ኔትፍሌክስ ላይ የተለቀቀውን ሁ ኪሎድ ማልከም ኤክስ የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም እንድትመለከቱት እንጋብዛልን! ። እናመሰግናለን !

    • @mafi635
      @mafi635 2 ปีที่แล้ว

      እጅግ በጣም እናመስግናለን መቆያንና እናንተን ሳይሰሙ መዋል ይከብዳል::🤙

  • @MalcolmXethio
    @MalcolmXethio 2 ปีที่แล้ว +18

    ጀግናዬ ማልኮም ባንተ ስም ቻናሌን በመሰየሜ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል 100K በማድርሴም

  • @siruadem9284
    @siruadem9284 2 ปีที่แล้ว +1

    betam des mil akerareb thank you abdusemed ena balderebochih .bertulin mirchaye nachuh

  • @danihaile671
    @danihaile671 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አደንቃችሃለሁ በርቱ!!👏👏👏

  • @bedilutesema4531
    @bedilutesema4531 2 ปีที่แล้ว +5

    ለሀገራችን አሁን ላይ የሚያስፈልገን ይን መሰል ፕሮግራም አስፈላጊ ነው በርታ ይህ ሰው ስለነፃነት ሀገሩን አልፎ የእኛንም ሀገር ያየ ነው .አሁን ቢያየን ተከፋፍለን ይሳቀቅ ነበር

  • @mudasirmohamode
    @mudasirmohamode ปีที่แล้ว

    Very good thanks

  • @ansuarnuru7839
    @ansuarnuru7839 2 ปีที่แล้ว +3

    አቀራረባችሁ ያምራል

  • @lifeisnotfair7494
    @lifeisnotfair7494 2 ปีที่แล้ว +3

    So sad he was a great person allah yerhama

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው። እና የማርቲን ሉተር ኪንግ የሂወት ታሪክ እንደዚሁ አቅርቡልን።

  • @TootiIbrahim
    @TootiIbrahim 10 หลายเดือนก่อน

    Masha Allha ❤❤

  • @ahmeddin8634
    @ahmeddin8634 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደ ውጪዎቹ አቆጣጠር በዛሬዋ ቀን በ1925 ላይ የሙስሊም ሚኒስቴር ፥ የሰብአዊ መብት ተሟጋች እና አክቲቪስትየሆነው ማልኮም ኤክስ ተወለደ!
    ❝ስለ እኔ ሞት ብዙ ሰዎች እንደሚጨነቁት እኔ አልጨነቅም ፤ ረጅም እድሜ እንደማይኖረኝ አውቃለሁ በእርግጥ አርጅቶ መሞትን አልመኝም። ሁሌም አዕምሮዬ የሚነግረኝ አንድ ነገር አለ። እሱም የምሞተው ተገድዬ እንደሆነ ነው።❞
    ማልኮም ኤክስ (ረሂመሁላህ)

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 ปีที่แล้ว

    malcom x muslim hero

  • @thomasleadertlm7346
    @thomasleadertlm7346 2 ปีที่แล้ว

    Yene betseb ❤👍

  • @shewunik7818
    @shewunik7818 2 ปีที่แล้ว

    የማልኮም ኤክስ የሂወት ታሪክ ለመረዳት ዴንዝል ዋሺግተን የተወነበትን Malcolm X የሚለውን ፊልም ማያት አሪፍ።

  • @geremwgetachew3735
    @geremwgetachew3735 2 ปีที่แล้ว

    Wellcome ↩️back

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr 2 ปีที่แล้ว +1

    Malkom x 1925

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    🙏💕🙏

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 2 ปีที่แล้ว +3

    እየተገፋን ያለነው ጥቁር ስለሆንን ሳይሆን የጥቁር ህዝብ ሰነፍ እና ሴሰኛ ስለሆንን ነው ።

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 2 ปีที่แล้ว +6

    ኔሽን ኦፍ ኢስላም መንገዳቸው ትክክል አልነበረም ባይ ነኝ ምክንያቱም እነሱ እስልምና የጥቁሮች ብቻ እንደሆነ እና ነጮች የሰይጣን ልጆች ናቸው የሚል አመለካከት ነበር ያላቸው ማልኮም ሀጂ ሊያደርግ ሲሄድ እስልምና የጥቁሮች እምነት ብቻ አለመሆኑን ተረዳ በዚህና የኔሽን ኦፍ ኢስላም መስራች ከተለያዩ ሴቶች ጋራ ዝሙት መፈፀማቸው ከኔሽኖፍ ኢስላም ለመልቀቅ ቻለ ።

    • @abdallahamoudi1829
      @abdallahamoudi1829 2 ปีที่แล้ว +1

      @ZEUS APLLO malcom x mohmed Ali eslemena yetakabelot be manbeb new

    • @muhammadhussien228
      @muhammadhussien228 2 ปีที่แล้ว

      አንብቢ እና እስልምናን ተቺ

  • @strong445
    @strong445 2 ปีที่แล้ว

    He is islam believe in true heist not believe by delution God crist