አምላካችን እግዚአብሔር ስንት እግዚአብሔር ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @workuasmare6977
    @workuasmare6977 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen

  • @workuasmare6977
    @workuasmare6977 2 ปีที่แล้ว +2

    Egziabhre amlake yebarkh

  • @eyobelaschnaki
    @eyobelaschnaki 5 หลายเดือนก่อน

    A

  • @natnaelamsalu2885
    @natnaelamsalu2885 ปีที่แล้ว

    አንድ አምላክ ሶስት አካል

  • @workuasmare6977
    @workuasmare6977 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድም መላኩ በቀረብከው የቢድዮ መልክት መልካም የሆነ መንፈሳዊ ትምሕርትና የተሳሳተን ወይም መጸሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነን ትምሕርት ለመሞገት ያቀረብከው የመጸሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መረጃ መልካም ነው ወንድማችን ያሬድ ጥበቡም መልሰ እነደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ በተለይም " God is progressive "ነው ራሱም ቤተሰብ ነው የሚለወን ከመጸሓፍ ቅዱስ ማሰ
    ረጃ ቢጨምርበት መልከም በሆነ ነበር ሆኖም እኔም ግራ የሚየጋባ ሆኖ አይቸዋለሁ ሰለዚህ ትምሕርት ሰፋ ያለ ማብራሪያ እንደሚስጥ ተሰፋ አደርጋለሁ ፦ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ፤ ይባርካችሁ።

    • @bewongeal-alaferme
      @bewongeal-alaferme  2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው መልክም ብለሃል:: እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw ปีที่แล้ว

    ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 እንዴት ትረዳዋለህ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የሚለውን ክፍሉ ስለ ጌታ ኢየሱስ ነው አኮ የሚናገረዉ ይሄን ብታስረዳን በተጨማሪ ራዕይ 22 ላይ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኋለኛው መጀመሪያውም መጨረሻውም እኔ ነኝ ያለውንም

    • @bewongeal-alaferme
      @bewongeal-alaferme  ปีที่แล้ว

      የዩሐንስ 1 ላይ ያለው ሀሳብ ስለ ሁለት እግዚአብሄር(LORD)ያህዌ ሳይሆን የሚናገረው በትርጉም ግድፈት የመጣ አተረጓጎም ነው ሁለት ያህዌ እንደ ሆነ የሚያስመስለው::ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የሚለው ትርጉም ከእንግሊዘኛው ጋር ይቃረናል በእንግሊዘኛው እንዲህ ይላል John 1
      1 In the beginning was the Word, and the Word was with God, and the Word was God. ይህ የሚያሳየው የልጁን አምላክ መሆን እና በመጀመሪያው ከአምላክ ጋር መኖሩን ለማሳየት ተፃፈ God ማለት LORD ማለት አይደለም God ሲል አምላክ ማለት ነው:: አምላክ ከአምላክ ጋር ነበረ ማለት እንጅ ሁለት LORD ወይም እግዚአብሄር (ያህዌ) አለ ማለት አይደለም::የእግዚአብሔር አብ ልጅ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ስለነበረው ሁኔታ ለማሳየት ተፃፈ እንጅ በአዲስ ኪዳን ከአንዱ ከክርስቶስ አባት በቀር እግዚአብሔር(ያህዌ) አለ ለማለት አይደለም:: በአዲሱ መደበኛ ትርጉም ብትመለከተው እግዚአብሔር የሚለው አምላክ አምላክ የሚለውን ደግሞ እግዚአብሔር በማለት የተምታታውን ትርጉም ለማረም ሞክረዋል ያንም ልዪነት ለማወቅ ደግሞ መጀመሪያ መቅድሙን አንበው::
      አመሰግናለሁ::

  • @tsigeredaasfaw
    @tsigeredaasfaw ปีที่แล้ว

    በእርግጥ 3 አምላክ ብለን አናምንም

    • @tsigeredaasfaw
      @tsigeredaasfaw ปีที่แล้ว

      እና ራዕይ 22 አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኋለኛው እኔ ነኝ ያለውንም በተጨማሪ አስረዳን