በወንጌል አላፍርም
በወንጌል አላፍርም
  • 53
  • 53 403
የ66ቱ መጽሃፍ ቅዱስ ቀኖና ክፍል 2
ስለ መጽሃፍ ቅዱስ ቀኖና ታሪካዊ አመጣጥ ለማወቅ አና ከ80ዱ ጋር ያለውን ልዩነት በተመለከተ በዝረዝር ለመረዳት ይጠቅማል። ክፍል 2
มุมมอง: 91

วีดีโอ

የ66ቱ መጽሃፍ ቅዱስ ቀኖና።ክፍል 1
มุมมอง 27หลายเดือนก่อน
ስለ መጽሃፍ ቅዱስ ቀኖና ታሪካዊ አመጣጥ ለማወቅ አና ከ80ዱ ጋር ያለውን ልዩነት በተመለከተ በዝረዝር ለመረዳት ይጠቅማል። ክፍል1
አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ።
มุมมอง 893 หลายเดือนก่อน
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። #ወደ እነሆ፥ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ ብሎአል ዕብራውያን 10 1 ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር እውነተኛ አምሳል ሳይሆን የነገር ጥላ አለውና፥ ስለዚህም በየዓመቱ ዘወትር በሚያቀርቡት በዚያ መሥዋዕት የሚቀርቡትን ሊፈጽም ከቶ አይችልም። 2 እንደዚህማ ባይሆን፥ የሚያመልኩት አንድ ጊዜ ነጽተው ከዚያ በኋላ በሕሊናቸው ኃጢአትን ስላላወቁ ማቅረብን በተዉ አልነበረምን? 3 ነገር ግን በዚያ መሥዋዕት በየዓመቱ የኃጢአት መታሰቢያ አለ፤ 4 የኮርማዎችና የፍየሎች ደም ኃጢአትን እንዲያስወግድ የማይቻል ነው...
ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።
มุมมอง 394 หลายเดือนก่อน
#ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም። ወደ ዕብራውያን 9 1 ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ስርዓትና የዚህ ዓለም የሆነው መቅደስ ነበራት። 2 የመጀመሪያይቱ ድንኳን ተዘጋጅታ ነበርና፥ በእርስዋም ቅድስት በምትባለው ውስጥ መቅረዙና ጠረጴዛው የመስዋዕቱም ኅብስት ነበረባት፤ 3 ከሁለተኛውም መጋረጃ ወዲያ ቅድስተ ቅዱሳን የምትባለው ድንኳን ነበረች፥ 4 በዚያም ውስጥ የወርቅ ማዕጠንት ነበረ ሁለንተናዋም በወርቅ የተለበጠች የኪዳን ታቦት፤ በእርስዋም ውስጥ መና ያለባት የወርቅ መሶብና የበቀለች የአሮን በትር የኪዳኑም ጽላት ነበሩ፥ 5 በላይዋም ማስተስሪያውን የሚጋርዱ የክብር ኪሩቤል ነበሩ፤ ስለ እነዚህም ስለ እያንዳንዳቸው ልንናገር አሁን ...
ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው።
มุมมอง 374 หลายเดือนก่อน
ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው። ወደ ዕብራውያን 7 11 እንግዲህ ህዝቡ በሌዊ ክህነት የተመሠረተን ሕግ ተቀብለዋልና በዚያ ክህነት ፍጹምነት የተገኘ ቢሆን፥ እንደ አሮን ሹመት የማይቈጠር፥ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ግን የሆነ ሌላ ካህን ሊነሳ ወደፊት ስለ ምን ያስፈልጋል? 12 ክህነቱ ሲለወጥ፥ ሕጉ ደግሞ ሊለወጥ የግድ ነውና። 13 ይህ ነገር የተነገረለት እርሱ በሌላ ወገን ተካፍሎአልና፥ ከዚያም መሠዊያውን ያገለገለ ማንም የለም፤ 14 ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የተገለጠ ነውና፥ ስለዚህም ነገድ ሙሴ ምንም እንኳ ስለ ክህነት አልተናገረም። 15-16 በማያልፍም ሕይወት ኃይል እንጂ በሥጋ ትእዛዝ ሕግ ሳይሆን ሌላ ካህን ...
ልንጠነቀቅ ይገባል።
มุมมอง 639 หลายเดือนก่อน
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
ሰው ምንድን ነው? ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው?
มุมมอง 929 หลายเดือนก่อน
#ሰው ምንድን ነው? ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? #ሰው ምንድን ነው? ደ ዕብራውያን 2 1 ስለዚህ ከሰማነው ነገር ምናልባት እንዳንወሰድ፥ ለእርሱ አብልጠን ልንጠነቀቅ ያስፈልገናል። 2 በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን? 3 ይህ በጌታ በመጀመሪያ የተነገረ ነበርና፥ የሰሙትም ለእኛ አጸኑት፥ 4 እግዚአብሔርም እርሱ ራሱ እንደ ፈቀደ በምልክትና በድንቅ ነገር በልዩ ልዩ ተአምራትም፥ መንፈስ ቅዱስንም በማደል አብሮ መሰከረለት። 5 ስለ እርሱ የምንናገርበትን የሚመጣውን ዓለም ለመላእክት ያስገዛው ...
እግዚአብሔር ተናገረን።አሜን ነው። አሜን ነው።
มุมมอง 11210 หลายเดือนก่อน
#እግዚአብሔር ተናገረን።አሜን ነው። አሜን ነው። እግዚአብሔር ተናገረን። ወደ ዕብራውያን 1 1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ 4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል። 5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆ...
እየሱስ ማን ነው?
มุมมอง 114ปีที่แล้ว
#እየሱስ ማን ነው? እየሱስ ማን ነው? #የሱስ ማን ነው? የሐዋርያት ሥራ 17 1 በአንፊጶልና በአጶሎንያም ካለፉ በኋላ ወደ ተሰሎንቄ መጡ፥ በዚያም የአይሁድ ምኵራብ ነበረ። 2 ጳውሎስም እንደ ልማዱ ወደ እነርሱ ገባ፥ ሦስት ሰንበትም ያህል ከእነርሱ ጋር ከመጻሕፍት እየጠቀሰ ይነጋገር ነበር፤
የኢትዮጵያ ሰው
มุมมอง 340ปีที่แล้ว
#የኢትዮጵያ ሰው የሐዋርያት ሥራ 8 26 የጌታም መልአክ ፊልጶስን፦ ተነሥተህ በደቡብ በኩል ከኢየሩሳሌም ወደ ጋዛ ወደሚያወርደው ምድረ በዳ ወደ ሆነ መንገድ ሂድ አለው። 27 ተነሥቶም ሄደ። እነሆም፥ ህንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋም ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር፤ 28 ሲመለስም በሰረገላ ተቀምጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ያነብ ነበር። 29 መንፈስም ፊልጶስን፦ ወደዚህ ሰረገላ ቅረብና ተገናኝ አለው። 30 ፊልጶስም ሮጦ የነቢዩን የኢሳይያስን መጽሐፍ ሲያነብ ሰማና፦ በውኑ የምታነበውን ታስተውለዋለህን? አለው። 31 እርሱም፦ የሚመራኝ ሳይኖር...
ሳምራዊቲቱ ሴት።
มุมมอง 498ปีที่แล้ว
ሳምራዊቲቱ ሴት ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት የዮሐንስ ወንጌል 4 1 እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥ 2-3 ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም። 4 በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት። 5 ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤ 6 በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ። 7 ከሰማርያ አንዲት...
Protestant Mezmur 2024 መዝሙር ለጌታ።
มุมมอง 3742 ปีที่แล้ว
#Protestant Amharic Mezmur ምርጥ መዝሙር 2024 #protestant mezmur 2024 #Protestant Amharic Mezmur መዝሙር 2024 Protestant Amharic Mezmur መዝሙር ፤ #ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር። #amharic mezmur መዝሙር #መዝሙር mezmur የያዕቆብ መልእክት 5፥13 ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር። 00:00:00 Introduction 00:00:33 ደስ ያሰኛል ጌታ ካንተ ጋር መኖር 00:05:29 እየሱስ እየሱሴ ነህ አምላኬ 00:11:15 የዜማ ጊዜ ደረሰ 00:16:12 እኔን ወዶኝ ነው 0...
የአብርሃም አምላክ።
มุมมอง 1742 ปีที่แล้ว
የአብርሃም አምላክ አንድ ነው። የሐዋርያት ሥራ 3 11 እርሱም ጴጥሮስንና ዮሐንስን ይዞ ሳለ፥ ሕዝቡ ሁሉ እየተደነቁ የሰሎሞን ደጅ መመላለሻ በሚባለው አብረው ወደ እነርሱ ሮጡ። 12 ጴጥሮስም አይቶ ለሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ፦ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ በዚህ ስለ ምን ትደነቃላችሁ? ወይስ በገዛ ኃይላችን ወይስ እግዚአብሔርን በመፍራታችን ይህ ይመላለስ ዘንድ እንዳደረግነው ስለ ምን ትኵር ብላችሁ ታዩናላችሁ? 13 የአብርሃምና የይስሐቅ የያዕቆብም አምላክ፥ የአባቶቻችን አምላክ፥ እናንተ አሳልፋችሁ የሰጣችሁትንና ሊፈታው ቈርጦ ሳለ በጲላጦስ ፊት የካዳችሁትን ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው። የሐዋርያት ሥራ 25 አንድ ሰውም መጥቶ፦ ...
እኔ እና እኛ ? ስለ አብ እና ወልድ ምን እንማራለን።
มุมมอง 1552 ปีที่แล้ว
እኔ እና እኛ ? ስለ አብን እና ወልድ ነው? እኔ እና እኛ በቃሉ መሰረት ሲታይ። እኔ እና እኛ ኦሪት ዘጸአት 3 1 ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር፤ ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። 2 የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። 3 ሙሴም፦ ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። 4 እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ። 5 እርሱም፦ እነሆኝ አ...
አምላካችን እግዚአብሔር ስንት እግዚአብሔር ነው?
มุมมอง 3432 ปีที่แล้ว
አምላካችን እግዚአብሔር ስንት እግዚአብሔር ነው?
ጌታ የሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር።
มุมมอง 2772 ปีที่แล้ว
ጌታ የሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር።
የዘላለም ፍጹማን? ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር እውነተኛ አምሳል ሳይሆን የነገር ጥላ አለው።
มุมมอง 1193 ปีที่แล้ว
የዘላለም ፍጹማን? ሕጉ ሊመጣ ያለው የበጎ ነገር እውነተኛ አምሳል ሳይሆን የነገር ጥላ አለው።
የቅድስት መንገድ።
มุมมอง 593 ปีที่แล้ว
የቅድስት መንገድ።
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው?
มุมมอง 1353 ปีที่แล้ว
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው?
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ? ክፍል-2
มุมมอง 583 ปีที่แล้ว
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው ሆነ? ክፍል-2
በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ?
มุมมอง 1103 ปีที่แล้ว
በሰውም ምሳሌ ሆ ራሱን ባዶ አደረገ?
የየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ።
มุมมอง 573 ปีที่แล้ว
የየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ።
በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ
มุมมอง 373 ปีที่แล้ว
በሰማይ ከተዘጋጀላችሁ ተስፋ የተነሣ
መካከለኛው ማን ነው?
มุมมอง 2213 ปีที่แล้ว
መካከለኛው ማን ነው?
ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል?
มุมมอง 473 ปีที่แล้ว
ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል?
መዝሙር Mezmuer ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።
มุมมอง 3.5K3 ปีที่แล้ว
መዝሙር Mezmuer ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።
መዝሙር ። መዝሙር ለጌታ። ዘምሩ ለጌታ።
มุมมอง 3K3 ปีที่แล้ว
መዝሙር ። መዝሙር ለጌታ። ዘምሩ ለጌታ።
መዝሙር ፕሮቴስታንት።
มุมมอง 24K3 ปีที่แล้ว
መዝሙር ፕሮቴስታንት።
ምርጥ መዝሙሮች። ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል።ለንጉሱ መዘመር ትልቅ እድል ነው.
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
ምርጥ መዝሙሮች። ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል።ለንጉሱ መዘመር ትልቅ እድል ነው.
በወንጌል አላፍርም
มุมมอง 404 ปีที่แล้ว
በወንጌል አላፍርም