እልፍኝ : የተስፋ፣ የጥንካሬና የሀገር ወዳድነት መገለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ከቤተሰብ መሐል: የተስፋ፣ የጥንካሬና የሀገር ወዳድነት መገለጫ

ความคิดเห็น • 53

  • @freeghnn
    @freeghnn ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው ያስተላለፋችሁት ምስጋና ይገባችኋል +++++ ENERGY THANK YOU

  • @AgeraAGERE
    @AgeraAGERE ปีที่แล้ว

    አማራ ማለት ቃሉን አክባሪ አገሩን ወዳድ ሰዉ አክባሪ ባለ ማሀተብ ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ ጀግና ነህ👌

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ ปีที่แล้ว +2

    የአብረሃምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ ። በኢትዮጵያዊነትህ የኮራህ ትሁት ወጣት ተባረክ።

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +8

    አረ ሙሽራዋ ሚዜወቹ ነጮቹ አናስገባም ሰርገኛ ሲሉ ደስሲሉ ሙሽራዋ ደስ ስትል ማሻአላህ የኛልጅ እኩርተከናል ውለዱክበዱልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ይጠብቅህ የሀገሩን ባህል በጠበቀመልኩ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @abebea1397
    @abebea1397 ปีที่แล้ว +3

    ለአዳምና ባለቤቱ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ፤ በአዳም የህይወት ጉዞ ላይ የበኩላችሁን አስትዋጽኦ ያደረጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ ለታናሽ እህቴ አይናዲስ አባተ እንኳን ደስ አለሽ ኮርተንብሻል!!!

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እደት ደስ ይላል ባህሉን ወጉን ሳይለቅ ያደገበትን ህብረተሰብ ሳይ ተው እነሱን ወደ ባህላችን አምጥቶ. ማግባት በጣም መታደል ነው እልልልልልል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 ปีที่แล้ว +5

    So beautiful amazing ❤️🇪🇹❤️

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 ปีที่แล้ว +2

    ይኼ ነው ኢትዮጵያዊ ማንነትን ማክበርና ማስከበር
    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ❤

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected ปีที่แล้ว +2

    አንበሳ እግዚአብሔር ይባርክህ ባህላችንን ስለጠበክ ይህ ነው የተማር ስው ማለት

  • @avi_king301
    @avi_king301 ปีที่แล้ว +2

    🎉ልዩ ና ድንቅ ታሪክ ነው ዘረኝነትን የሚያመክን ና ተማርን ብለው ኢትዮጵያን የሚበጠብጡ ከዚህ እንዲማሩ ይገባቸዋል።sos ተባረኩ ፍሬያችሁ ይብዛ 🎉❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +16

    ፍቅር ዘር አይመርጥም የሀገራችን ዘረኖች ከእዚህ ተማሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉🎉🎉

    • @Sara-jh7el
      @Sara-jh7el ปีที่แล้ว

      በትክክል

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe ปีที่แล้ว +2

    አማራ ባለመሀተቡ👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦👨‍👨‍👦‍👦

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር እኮ ሀያል ነው ዘር አይመርጥም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤🤗

  • @yanattube5157
    @yanattube5157 ปีที่แล้ว +4

    ስልጣኔ ማለት በማንነቱ መኩራት ማለት ነው

  • @agareth1659
    @agareth1659 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ ወንድማችን

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 ปีที่แล้ว +1

    OMG I'm crying tears of joy and aspiration. what a great man you are Adam yene anbessa yager kutat!🎉🙌👑👏 May GOD bless your marriage! wishing you and Your beautiful wife a life time happiness love and joy! 💚💛❤🎉🎉🎉

  • @kedirgo
    @kedirgo ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ያክብርህ ። እንድህ ነው መማርና ማወቅ ። ክብር በአገር ነው ። የሳራና የአብራሃም ጋብቻ ያርግላችሁ ።

  • @khest1821
    @khest1821 ปีที่แล้ว +1

    What a beautiful one of a kind a true story educational movie ; may our Almighty fulfil the desire of your heart ; Temesgen for all His abudent blessings that His given u ❣️ May the years ahead be filled with lasting love and happiness ❤️ ዘራችሁ ይብዛ ; የነገ ህይወታቸሁ ይባረክ

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 10 หลายเดือนก่อน

    ትዳራችሁ ይባረክ

  • @sufiyandxb7974
    @sufiyandxb7974 ปีที่แล้ว +1

    Wd mshaalah

  • @tarikudemissie538
    @tarikudemissie538 ปีที่แล้ว +1

    Melkam gabicha man betam tilk sew great i poured for you....🎉🎉🎉❤

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 ปีที่แล้ว +1

    🎉🎉🎉🎉 Melikam gabcha 🎉🎉🎉🎉🎉Be velom be baheli libsemi betagebat aref neberi

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 ปีที่แล้ว +1

    Happy marriage Brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @besrattadese6674
    @besrattadese6674 ปีที่แล้ว +2

    Elelelelle

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg ปีที่แล้ว +2

    Ye hagery lejoch selam

  • @mebratfenta5865
    @mebratfenta5865 ปีที่แล้ว +1

    🎉CONGRAT🎉 መልካም ጋብቻ

  • @soonata670
    @soonata670 ปีที่แล้ว +2

    😮

  • @haimebelay506hayme
    @haimebelay506hayme ปีที่แล้ว

    betam desylal ethiopian lezelalem tnur

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ጎበዝ ያገርህን ባህልህን ማክበርህ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 ปีที่แล้ว +1

    melkam gabecha yihunlachuh❤

  • @besrattadese6674
    @besrattadese6674 ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @usermyname3880
    @usermyname3880 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @የነገንማንይቃል
    @የነገንማንይቃል ปีที่แล้ว +2

    🤔🤔💞💞🙏🙏🙏

  • @deritila3
    @deritila3 ปีที่แล้ว

    የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ::ታኮራለህ❤❤🙏🏽

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    መልካም ጋቢቻ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ ዘረኖችከዚህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym ปีที่แล้ว +1

    Good Boyyy❤

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 10 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️ዎውውውውውውውውውውው

  • @monegoncco
    @monegoncco หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏🏿🙏🏿👍👍👌👌

  • @طيبهمحمد-ص9ك
    @طيبهمحمد-ص9ك ปีที่แล้ว +1

    የተፈናቀሉትን እዩቸው

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected ปีที่แล้ว

    ነጩ አናስገባም እያለ ነው😂😂

  • @amhiara
    @amhiara ปีที่แล้ว +1

    Dess Mel neger😂❤

  • @rosacalm875
    @rosacalm875 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @loyalbelieve6954
    @loyalbelieve6954 ปีที่แล้ว

    Hate tigrigna but love our culture and jewelry 😂 wey gud!

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว +2

    ቁመት😂

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 ปีที่แล้ว

    😂😂😂