ወንድም ፋሲል አማራ መሆኑ ግዴለዉም ጴንጤነቱን ነዉ የሚያስበልጠዉ ጴንጤ አይነካ እንጂ ኦርቶዶክስ እና ዐምኻራዉ ቢያልቁ ደንታዉ አይደለም አብዛኞቻቹ ያወቃችሁት አልመሰለኝም መርዝ ነዉ መርዝ I am telling you guys, be in the know that he is a snake in the grass!!!
Mesay please ask him why they are reinforcing the same issue to private schools in Debre Birhan . If there is no teaching we cannot collect money and pay salary.
Wondmageng, I don't know why you are blaming Fanno. Why didn't ask such questions Abiy Ahmed whom so-called government. Fanno is not responsible for education.
እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
Amene 🙏
ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ወንድሜ አብደላህ አይዞን❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ግልፅ አገላለፅ ማርያምን ያቀረባቸዉ ሁሉ ትክኮል ነዉ አድ ሜሬት ጠብ የሚል የለም የተናገረዉ
ዶ/ር አብደላ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው የሰጠኸው
What a surprised concept and interview. Fano Abdella explain well abou the future plan of PP.
ጀግኖቸ ወንድሞቸ ፍኖ❤❤❤
ፋኖ ዶክተር አብደላ እንድሪስ You are Hero💪ጀግና ነህ። በምክንያት ነውኮ ፋኖዬ ይችላል የምንለው💪በሁሉም ቦታ ያሉ የፋኖ ተናጋሪዎች ብቻቸውን ሆነው ኋላቀሩን የብልፅግና ስብስብ በደንብ አድርገው በሀሳብ ያሸንፉታልም ይቀጠቅጡታልም💯%😎💚💚
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው። ቅልጥፍናው ጃዋርን ያስታውሰኛል። ግን ይሄኛው የኢትዮጵያ ጀግና፤ ያኛው የኦሮሞ ጽንፈኛ። ዶክተር አብደላ ጎበዝ ያማራ መሪ መሆን ይችላል።
ድንቅ አንደበት ባህር ከሆነ ዕውቀት የሚዛቅ ነወወ።
ፋሲል እንዴት ነህ ትክክል ናቸው ልጆች በጣም እየፈሩ ነው እየተሳቀቁ እንዴት ይማራሉ
በጣም እጅ እዴት ነዉ አሁን የጥይት ድምፅ እየሠሙ ትምህርት የሚማሩት እዴት ነዉ ትምህርቱስ የሚገባቸዉ ሲጀመር ህዝቡአምፆአን ከነፃነት በሗላ እንማራለን የምን ትምህርት ነዉ እያሉ ነዉ እዉነታቸዉን ነዉ
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
ጎበዞች፣❤❤ፍኖ አብደላ
ወላሂ ስወድህ እኮ ዶ/ር አብደላ እንድሪስ😢❤
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
ይህ ጀግና አነጋገሩ ይለያል በጣም ጎበዝ ነዉ❤
ፋኖ ይችላል የምንለው በምክንያት ነው !💪
ጥሩ እርምጃ ነው … risk አለው ነገር ግን ከልጆቻችን ሞት አይበልጥም ምናለባት መንግስተን ካባረርን በኃላ ያለ እረፋት ቀን መታ እናስተምራቸዋለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድል ለፋኖ አሁን አማራ እየሞተ ሰላም ሳይኖረው ማነው የሚማረው መጀመርያ ታግቶ ከመክፈል ከመታረድ ከመፈናቀል ከመጥፋት ነፃ መውጣት ይቀድማል ሰላም ሳይኖር የምን ትምህርት ነው ቤት ንብረትህ መስጊድህ ቤተክርስቲያን እየወደመ እንሰሳ እንኳን አልቀረም አብይ አህመድ እና መሰሎቹ ሲያወድሙት
ጀግና ዶክተር ! ማር ማር የሚል አንደበት ምንኛ መታደል ነው ?
ሰላም በሌለበት ሀገር ትምህርት ለማን?መጀመሪያ ሠላም ይቀድማል ሰላም ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ…
ከሚሞቱትምህረቱን፣ባይማሩ፣ይሻላል
በትክክል እዉነት ነዉ ምክኒአቱም የቆሎ ታማሪወችን ብተክርስታ ያጠፋ እንዴት ተማሪ አይጨፈጭፍም ብላችሁ ታምናላችሁ እቅዱ አማራን ለማጥፋት ነዉ እንጅ አዝኖ ተቆርቁሮ አይደለም በድሮን ይፈጃል ፋኖ ገደለ ይላል በመጀመራ ሰላም ይቅደም የአማራን እዝብ ተምሮ ወደ እስር እንጅ ስራ አይሰጠዉ ግን ፋኖችም አንዱ አካባቢ እየተማሩ አንድ አካባቢ መዘጋት የለበትም ሁሉም አካባቢ ይዘጋ
Fano ❤❤❤❤
ፋሲል መስማት የተሳነዉ ይመስለኛል ! አስቻይ ሁኔታ የለም ሲባል እንዴት አይገባዉም !
ፋኖ እውቀት ደግነት ጀግንነት ብልህነት የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት እፁብ ድንቅ ነው
አቦ ኑኑነ ቶሎ ኢትዮጵያን ቀይሩዋት በሁሉ
ወንድሜ እትልፋ ጋዜጠኛው የስርአቱን አላማ እና አቅጣጫ እያወቀ ነው በትያቄ የሚያለፋህ ስንት የአማራ ወጣት እየታረደ እየተገነጣጠለ ባለበት ሁኔታ በትምህርት ቤት ተሰብስቦ በስርአቱ እንዲቅቃጠል ነው የሚማረው ሞኝህን ፈልግ የተማረው መጀመሪያ የሚኖርበት ቦታ ያግኝ እስቲ::
ጥያቄህ ግራ አጋቢ ነው የሚገርመው ሲመለስልህም መረዳት አትችልም
አይይ አማራ
ፍኖ አበሳው❤
"የፋኖ ድሮን ምላስ "ያለው ልጅ እውነቱን ነው
Given all those impossibility how the people get education. Think smart
አይ ፋሲል በለው በለው እያልክ ክልሉን ኋላ ቀር አረከው 🤣🤣🤣 በርታ
EMS Tamagn minchi
ትምህርት መቋረጡ ባይደገፍም ምክንያቶቹ አሳማኝ ናቸው! ! መንግስት ለተማሪዎች አስቦ ሳይሆን ለፖለቲካ ነው የሚጠቀመው!! አይጨፈጭፍም አይባልም አርፈው ቢቀመጡ ይሻላል!!!
Small mind
Right ✅
@GashawA
Hypocrite bate-p7h
ፋኖ ዶክተር አብደላ እንድሪስ ትንታጉ ቃል አቀባይ በደንብ ገልፀኸዋል
ከፋኖ ጋር እኮ አደለም ትግሉ ከህዝቡ ጋር ነውና ይጨርሳቸው?
ፋሲል በዚህ ሰአት ልጆቹን ወደ ትምህር ቤት አድርሶ ሲያበቃ እስቱዲዮ ገብቶ የአማራ ልጆች ትምህርት አይማሩ ብሎ ፋኖ መግለጫ ሰጠ ብሎ አድቮኬት ያደርጋል። ወይ አማራ ከውስጥህ የወጡ ባንዳዎች መቀለጃ ሆንክ ያሳዝናል
ወንድም ፋሲል አማራ መሆኑ ግዴለዉም ጴንጤነቱን ነዉ የሚያስበልጠዉ ጴንጤ አይነካ እንጂ ኦርቶዶክስ እና ዐምኻራዉ ቢያልቁ ደንታዉ አይደለም አብዛኞቻቹ ያወቃችሁት አልመሰለኝም መርዝ ነዉ መርዝ I am telling you guys, be in the know that he is a snake in the grass!!!
በትምህርት አመካኝ ነት በአቀደው የአየር ደብደባ ለማድረግ ተፈለግ እንጅ ብርኑ ነጋ አማራ በሁሉም መልኩ ለመጉዳት ቆርጦ መነሳቱ ከሚያወጣው መግለጫ ተናግሮአለ ተምሮ ካላለፈና ለመታገት ለምን ይማር የደባርቅ ተመሪዎች ከዛም በፊት የታገቱት 17 የደቢደሎ ታማሪዎች ለአማራ ተማሪ አለመማር አዱ ፈተና ነው
ፋሲል ምን ነካህ አይገባህም እንዴ እውነቻውን እየነገረህ
በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ለትምህርት ትውልድ ገዳዮች ።
የመረዳት ችግር አለብህ ልበል
ትምህርት ቤቶችን በማውደምና የውስጥ ገቢያቸውን በመዝረፍ ፋኖ ነጻ ነኝ እያለ ነው መከላከያን ብቻ የሚወቅሰው ?
Yemitinagerewn ewek ems
ፋሲል ትምህርትና ማዳበሪያን እንዴት ታወዳድራለህ ? ማዳበሪያ በደቂቃ መውሰድ ይቻላል ትምህርት አይቻልም ፡ ትምህርት በመጀመሪያ በህይወት ሲኖርና ሰላም ሲኖር ነው ፡
ደክተር ፋኖ አብደላ
ፋሲል ወይ ተገዝተህ ወይ እንደ ብረሀኑ ነጋ ሻጥረኞ ሰዉ ነሁ። ተዉ እረፍ ፋሲል። ጥያቄህ ሁሉ የetv። ዪመሰላል። ጋዜጠኛ ነህ። ?????
ወንድሜ ፋሲል እርኩስ ጴንጤ ነዉ ለዛ እኮ ነዉ እንደዚህ የሚሆነዉ ስለ ዐምኻራ እና ኦርቶዶክስ ደንታ ያለዉ መሰለህ እንዳትሸወዱ
ፋሲል ለመሆኑ በኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ትምህርት ነው? እኔ የአብዮቱ ትውልድ ስለነበርሁ አልፌዋለሁ / ተምረናል መጀመሪያ ከገዳዮች መትረፍ ፡
Ye abiy teyake new ende agule gazetegna lememesel atemoker
ህጻናት ትምህርት ቤት እንዳይሄዱ የሚያደርግ የጋራ ጉባኤ እና ሚዲያ ብሪፊንግ
ተአምር እኮ ነው 😭
ፋሲል ጥያቄህ አግባብነት የለውም። ፋኖው የሚናገረው ግልጽ ሆኖ እያለ ፋኖ ትምህርት ከለከለ ለማስባል ያስባልክ ይመስላል
ትለያለህ አብዲ!
ሲጀመር ትምህርት ይህ ስርአት ከመጣ በኋላ ትምህርት ስርአቱ ተበላሽቷል ይህን መንግስት ነኝ ሚለው ያውቀዋል
ፋሲል ሮቦት ሆነ ምንም አይነት ጥያቄ አይጠይቅ
Del Le Amhara Fano. Mingezem!
አስቻይ ሁኔታ ምና ምን የሚለውን ግልብ ትንተና ተወውና ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ተጽእኖ በማሳረፍ አስገዳጅ የተዋጊ ምልመላ ለማድረግ ነው አትለንም ።
ደክተር
ፋሲል የሚሉህ ሰላልገባህ ነው ወይሰ አዛኝ መሣይ ነኝ ለማለት ነ ው ሰርአቱ ሲጀመር አማራን በሁሉም መንገድ ማጥፋት አይደል ተልእኮው ሰለዚህ ይሄ ሰረአት እያለ አማራ ሠርቶም ሆነ ተምሮ መለወጥ አይችልም ግልጽ ነው ትግሉ በሁሉም አቅጣጫ መቀጠል ነው ያለበት
ስርአቱን በመውቀስ ብቻ አፍ ከመፍታት የአማራን ህጻናት ትምህርት እንዳይሄዱ በማድረግ የፋኖን ተራማጅነት ማረጋገጥ ይቻላል ወይ የሚለውን መመለስ ነው ።
እንዴ ከሚሊዮኖች ሀያ ወይንም ሰላሳ ሺ አሳለፍኩ እያለ በመገናኛ ብዙኃን በድፍረት እየተነገረ ትምህርት ካለ የሚያውቀው መድኃኔዓለም ይወቀው ... ???
ፋሲል በጣም ትልቅ ጭብጥ አንስተሃል፣ መለሱ በምንም አይነት የሚያሳምን አይደለም። እርግጠኛ ሁኘ የምናገረው ትምህርት በሚሰጥበት በከተሞች በሚገባ እየተሰጠ ነው ፣12ኛ ክፍል የተፈተኑት የተሻለ ወጤት ማለፋቸው ምስክር ነው፣ እና እኛ በምንወስነው ውሳኔ ቀጣይ ትውልድ እየፈረድን መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፣ ጦርነት እስከሚያልቅ ተብሎ ፣ሌሎች ሰላም እንዳለ ያምናሉ ተብሎ ትምህርትም ሆነ ሌላ ስራ እንዲቆም ማድረግ የተማረ ሰው አስተሳሰብ አይመስለኝም፣ አሁን በጎጃም ሰላም ጦርነት ያለበቸው ወላጆች በጨንቃቸወ ትምህርት ወደሚሰጥበት ከተሞች እያሰመዘገቡ ማስተማር ጀምረዌል የደሃ ልጆች ሲቀሩ ፣ የቀሩትም ህይወተቸው በጋብቻ፣በጎዳና ህይዎት እየተሰናከሉ ነውና አሁንም ሊተሰብበት ይገባል። ጦርነት መቼ እንደሚያልቅ ተገማች በማይሆንበት ሁኔታ ሃብታም አዲስ አባባ ድረስ ልኮ እያስተማረ በድሃ ልጅ ህይወት መወሰን ትክክል አይደለም፣ ቤተሰብየማያስተዳድረሐ ምህራን ደመወዝስ እስከመቼ ? በጦርነቱ በድሮን ይመታሉ የሚለው በመሸሽ የሚቀርብ ክርክር ነው ስለማይደረገ፣ በአጠቃላይ የህዝብ ፍላጎት ስላልሆነ የልጆችን ጊዜ ማባከኑ በየትኛውም መመዘኛ አያሳምንምና ሀሳባችሁን ለውጡ እላለሁ። ፋሲል አንድ ጊዜ ተነስቶ የሚዘጋ አጀንዳ ስላልሆነ ሙህራን ሀሳብ እንዲሰጡበት ብታደረግ፣
Mesay please ask him why they are reinforcing the same issue to private schools in Debre Birhan . If there is no teaching we cannot collect money and pay salary.
All need to fight for Amhara …it is not fair some fight and some collect salary
schools are camp of military so it must closed
እንዴ እኔ በጣም የሚገርመኝ በየሚዲያው ላይ አንዳንድ አስመሳይ ውሸታም ሰዎች ለአማራ ህዝብ ተማሪዎች ያሰቡና የተጨነቁ ይመስል ለምን ልጆች ትምህርት አይሄዱም ፋኖ ከለከለ ምናምን እያሉ ለማስመሰል ያወራሉ ። ብርሀኑ ጁላ "እኔ መሳሪያ ልመርጥልህ ነው ወይ ሰብሰብ ብለህ ካገኘንህ በድሮን መጨፍጨፍ ስራችን ነው" ብሎህ እያለ መከላከያዎች ትምህርት ቤቶችን ምሽግ ካምፕ አድርጎ ቤተክርስቲያንን ከለላ እያደረገ መድፉን ሲተኩስ እያየን ለምን ይሄ ሆነ ብለን ወደመንግስት ሳንጮህ ለምን ትምህርት አልተከፈተም ብሎ ሚዲያ ላይ ሲያደነቁሩን መዋል በጣም ግብዝነት እና ሲበዛ ሆድ አደርነት ነው። በነገራችን ላይ ፋኖዎች ሀላፊነት የሚሰማቸው ሰዎች ስለሆኑና የዚህን ፋሽስት አረመኔነት በአግባቡ ስለሚረዱ ነው መከፈት እንደሌለበት የወሰኑት ። Good Job Fano , በነገራችን ላይ እንዲያው ትምህርት ቢከፈትስ ከተማው ሰላም ሳይሆን ደፍሮ ልጁን ትምህርት ቤት የሚልክ ጨካኝ ወላጅስ ይኖር ይሆን አይመስለኝም። 😢😢😢 መጀመሪያ ለሰው ልጅ ሰላም ይቀድማልና ፋሽስቱ የአብይ አህመድ ጦሩን ከአማራ ክልል ያስወጣ ለህዝቡ ሰላም ይስጥ ብላቹ ጩሁ ጠይቁ ተሟገቱ ። መፍትሄው እሱ ይመስለኛል። ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️ 💪💪💪💚💛❤️
ፋኖ ፋሲል እኩያህን አግኝተሀል። በርትተህ ተደናቆር።
እረ ጥያቄ መሬት ላይ ካለው ጋር አይደለም አማራ ሰላም ባለበት መሀል አገር መማር ይችላል ወይ እየተገደለ አይደለም ወይ ጋዜጠኛው ሆድህ እያወቀ ስንት ተማሪ ነው በየክልሉ ታርዶ በመንገድ የቀረው
አንተ፡ ይዟል፡ በእናትህ ፡ለአማራ፡ ክልል፡ ሕፃናት፡ ከፋኖ፡ ፡ በላይ የሚያሰብ፡ የለም፡ የሰሞኑን፡ የመንግሥት ፕላን፡ ማለት፡ በድሮን፡ ሕዝቡን፡ ሊጨ ፈጭፍ፣ መዘጋጃ ቱን እወቁልኝ፡ እያለ፡ ባለበት፡ የት ነው፡ እነኚህ ሕፃኖች ተሰብሰበው የሚማሩት ሁሉም፡ በጊዜው ይሆናል፡ ለሁሉም፡ ቀን አለው የተባለውን፡ አንርሳ !! ❤❤❤❤❤❤❤❤
868 ት/ቤቶች የአብይ ወታደር የጦር ካምፕ ሆነው በራቸው እና መስኮታቼውን እያፈረሱ ማግደዋቼዋል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተምረውም ስራ ስሌለ ቁጭ ይበሉ
መማር ጡሩነው ስራ ባይኖርም እዴት እደዚህ ትላለህ
Wondmageng, I don't know why you are blaming Fanno. Why didn't ask such questions Abiy Ahmed whom so-called government. Fanno is not responsible for education.
ትውልድ በማደቆር የሚመጣ ምን አይነት ነፃነት ነው
መሀይማን ስብስብ ስለሆነ
ዶክተሮች ናቸው!! የፈሪ ስብስብ ለመጨፍጨፍ ነው እንጂ ለተማሪዎች አስባችሁ ነው!!
👎👎👎👎👎👎👎
እግዚአብሔር አምላክ አንችን ምሀይም ያድርግሽ
@@SamreaMama "samrea" hahahaha ስምሽን/ክን በትክክል አለመጻፍ እራሱ ይህን ያሳያል።
@@zelalemtesfaye6875 👎👎👎👎
ፋኖ ለ20 ዓመት ቢዋጋ ባያሸንፍ ክልሉ ለ20ዓመት ከትምህርተ (ከውቀት) ነፃ ይሁን ማለት ነው ? ደደብ
ሁሉ ቦታ የጦር ግንባር አይደለም ፋኖም ሆነ መንግስት በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተዋጊ አለው ማለት አይቻልም ። በርካታ አካባቢወች ላይ አስቻይ ሁኔታ አለ ። ችግሩ የትምህርት ቤት ገቢወችን እና ፋሲሊቲወችን ለውጊያ የማዋል እንድሁም ትምህርት የለም የሚል ፖለቲካዊ እንድምታ በመፍጠር ህጻናትን ቃብዲ አስይዞ ፖለቲካ የመስራት ፍላጎት በፋኖ በኩል እንዳለ ለመረዳት ጥልቅ አሳቢ መሆንን አይጠይቅም ። በሌላ በኩል መምህራንም ሆኑ ተማሪወች ስራ ፈትነቱ በሚፈጥርባቸው ብሶት ተማረው ተዋጊ እንድሆኑ ተጽእኖ ለመፍጠር ያለመ ይመስለኛል ። ትምህርት ከእድሜ ጋር የተያያዘ ነው አሁን ገድየህ ነገ መንግስት ስሆን አካክስልሀለሁ የሚባል አይደለም ። የሚፈጠረው ጋፕ ለረጅም ጊዜ አማራ በትምህርት ጭራ ሆኖ ወተደታዳጊ ክልልነት እንድቀየር የሚያደርግ አደገኛ አካሄድ ነው ። አማራ ከዚህ ቀደምም በትምህርት የተገለለ ነው የሚለው የአብደላ መከራከሪያ ከተጨባጭ ሁኔታው እና ከአገራዊ ስታትስቲክሱ እና ከክልሉ የዪኒቨርስቲ ትምህርት ተሳትፎ አኳያ ውሀ የሚቋጥር አይደለም ። ህጻናትን ከትምህርት አግልሎ ነጻ አወጣሀለሁ የሚል ፕሮፓጋንዳ ዛሬ ልግደልህና ነገ በምትሀታዊ ሀይል አስነሳሀለሁ የሚል የማይሰራ አስማት ከመሆን ያለፈ ፋይዳ የለውም ። ፍርዱ በመምህራንም በህጻናትም በወላጆችም ላይ ያነጣጠረ እናንተ ተጣለ ከምትሉት የድሮን ፈንጅ በላይ አደገኛ ወጤት ያለው በሁሉም ቤት የሚገባ የኬሚካል መሳሪያ እንደሆነ በዚህ ዘመን የትምህርትን ፋይዳ ለሚገነዘብ ሁሉ ግልጽ ነው ። አማራ ክልል በብዙ ሺወች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ናቸው ያሉት በአንድ ወይ በሁለት ትምህርት ቤቶችም ቢሆን ድሮን አደጋ ማድረሱ የሚወገዝም ቢሆን የፋኖ ውሳኔ ግን ሚሊዮኖችን የሚገድል ኒዩክሌር ቦንብ ነው ።
የድድብና ጥግ ከብት ሁላ በሦስት ቀን አራት ኪሎ እንገባለን ያላችሁትን ረሳቹ???!!!
ፋኖን በሑለሣምንት አደለም ጠበጃዉን ሡሪዉን እናሥወልቀዋለን ማለታቺሑን እረሣቺሑትደ አሥታዉሺዉ ለሙርከኛዉ ብረሐኑጁላ
በሳምት ቀበቶውን እናስፈታለን ብላችሁ አለበር 😂
አራት ኪሎ እንገባለን ማለታቸው እኮ ስርአቱን ብጥስጥሱን ስለአወጡት ነው ሲጀመር አራት ኪሎ መግባት እኮ ከታች ነው የሚጀምረው አንተ የብልጽግና ገረድ ነህና ገብተህ ከዚያው ዋኝበት
በጣም ያሳዝናል ያለ ሀጢያቱ ትውልዱን አደነቆራቹህት
በሚዲያ ብቻ ነው ፋኖ የሚወደደው
ድል ለፋኖ