ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀኑም ያተ ነበር ለሊቱም ያተ ነዉ ሰላም ያዋልከን ሰላም አሳድረን ኢትያጵያም ለዘላለም ትኑር
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
አሚን ለሁላችንም
አሜን
አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ😊😊
አሚንንን❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ቆመዉ ማቀላፋት እያዩ መተኛት እየበሉ መራብ እየሳቁ ማንባት ዉጩን አሸብርቆ ዉስጡን ሞልቶ በሳት በቁጭት ያኖራል መከረኛዉ ስደት 😔💔
አይዞሽ እህቴ😢
በትክክ ገን ደሞ አይዞን ነገ ሌላ ቀን ነው
ጎበዝ ገጣሚነሽ በዚው ቀጥይ
በትክክል እህት አብሽሪ
አይዞሽ ሁላችንምነን😢😢😢😢
የአዳ ወዳጆች 💘🥰ዛሬ ላይክ አርጉኘ አምሮኛል😅
እውነቱን ለመናገር አዳ እና ቦራ ፍቅር ሳይጀምሩ በፊት የነበረውን እብደታቸውን ነው የምወደው ቀዘቀዙብኝኮ 😂😂😂
እኔም ያንን ናፍቆኛል
እኔም ፍቅር ከጀመሩ በኋላ ብዙም አይመስጥም😂😂
ፍቅር እኮ ያጃጅልል የምር😢😢😢😢😢
እኔም ውዲ😊
እርጉዝ ነኝ ላይክ ስጡኝ አምሮኛል😂
እሯ😂😂😂
,😂😂😂😂😊😊
Comment ነው ያስረገዘሽ 😅😅😅
እኔ ለሰዉ ነበር ነብሰጡር የማውቀዉ እርጉዝኮ ለእንስሳነው
እሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️
አሜን አሜን አሜን
አሚንንን❤
የአዳና የቦራ አድናቂዎች❤ደምሩኝ😢ስወዳችሁ😢
የአዳ አድናቂ የቦራ አፍቃሪነኝ❤
ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ፀልዩ ወገኖች ሰላም ለሰዉ ልጅ በሙሉ ከክፋት እዲወጣን በቅን ልባችሁ ሰልዩ ባላችሁ አመስግኑ 😢🙏 በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ላገራችን ያብቃን 🙏
Absheri ulum neger yalefale alefome eskigermene deres eneberta bertulegii Allah yetebqachu Hagerchenenem selame yunelen😢
ሠላም የዳ እና የቦራ አፍቃሪዎች😂❤❤❤
ሰላም ልሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ አምላካች❤❤❤
ኣዳ እና ቦራ ኣንድላይ መሆናቸው ደስ ቢለኝም ❤❤❤ግን ቱክቼ ኣሳዘነችኝ❤❤❤❤😢😢😢
ምንም አታሳዝንም ምክንያቱም የሮዝጋርን ህይወት አበላሽታለች ቦራን ለማስቀናት ብላ አዳም በሮዝጋር ምክንያት በጣም ተጎድታለች😢😢ስለዚህ😂😂😂
የመዳም ቅመሞች ስደት ምርር ነው ያለኝ በዛ ላይ ስራ ጠፋ ምን ይሻለኛል አሁንስ ደከመኝ ማነው እንደእኔ ስደት የመረረው😢💔💔
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 350 አስገቡኝ 29 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏
እኔም ያሥደሥተኛልየሠዉደሥታ🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
@usአድርጌሻለሁer-ck9tl3bf3z
ko❤❤
ስደት የሰለቸው በላይክ አሳዩኝ 😢
እውናት፣ነው፣👍👍👍❤️❤️❤️
እኔም ምርር ብሎኛል😢
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ 🙏🙏🙏❤❤
የስደት እህት ወድሞቸ እወዳችሗለሁ ለይኩኝሲ ❤
ሣትዋሹ ማንነው እንደኔ ፊልም እያየ ባለበት ሰአት ስልክ ስደውል የማያነሳ😂 እንዳውም እኔ በንዴት😢 ሳይለንት ነው የማደርገው😅
እኔ ቀይ ነው ምዘጋው😂😅
@@Milanaaa-t2c😂😂በሃላ ለምን ዘጋሽው ሲሉሽ መልስሽ ምድነው😂😂😂
@@noonoo3732ፊልም አየየው ነዋ😂😌
እኔ የተለየ ነው ባልተብየውም። በቃ ቃና የግባሺ አለ ስልክ ስዘጋ አመሺ እና ስጭራስ እህስለው ከዛማ ሞቅደመቅይላን😂
እኔም አላነሳም
ዛሬ አንደኛ ነኝ 👍👍👍🤣🤣😜😜❤❤ በላይክ አንበሽብሹኝ ስለ አዳ ብላችሁ 👍👍💞💞💞💃💃💃
የወፍ ቋንቋነዉ አላለችም😁😂
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን😓🙏🙏
የመዳም ቅመሞች አላችሁ እስኪ አለን በሉኝ
ቦራ ፍቅር አሰጣጥ ይችልበታል❤❤
😅😅😅😅
ዛሪኢቶደዉየእናቴንአወራሁይመስገንደስብሎኝነዉ😂😂
እንኳን ደስ አለሽ❤
@@ZinetAliEndris-fp4yy አመሰግናለሁማሪ
እኔማ እየደጋገምኩ ነው የማየው ስወዳችሁ አይዳ ቦራ❤❤❤
አይ እግድች ወይዞሮ ቤልማ አበዛችው አዳን አግቷት ነው ሲጀመር ቦራ ስትበዛበት እኮነው ሾካካ ምን ትላለይ
ሮዝጋር የአዳ እብደት ተጋባበት😂😁አክስት ተብዬዎቹ ግን ሲያስጠሉ ደግሞ አማች ተብዬው😂😂😂
እኔም አልወዳቸው
የምር ዛሬ በጣምከፍቶኛል በጣም በስደት ሁኝ ኣባቴ እናቴ እደተላያዩ ሰሐማዉ እደዚ ምኮራላቸዉ
ያአላህ አይዞሽ እህት ሁላቸውንም ምከሪያቸው
አብሽሬ ውዴ የባስ አለ መኖራቸው በቄ ነው @@zamzam123-wi1wf
😢ስሚቱ ከባድ ነው በምድ ለማርግ ሞክራ አይዝሺ አምላክ የለው አይቀራም
ውይኔ፣አዳ፣የኔ፣ቆጆ፣💞💞💞💞💞💞💞👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍😆😆😆😜😜😜
አዳየ የኔማሬ❤❤❤❤
የ አዳ ቤተሰቦች አስተሳሰባቸው ይደብራል አዳ ላይ ተፅኖ አሳድሮዋል ምድረ አሮጊት እኛ በዘራችን _____አይሆንልንም እኛ በዘራች ___አይሆንልንም ማለት ያበዛሉ 😏እኛ በዘራችን ብሎ ነገር የለም ሁሉም የራሱን እድል መሞከር ነው እንጂ
🤣🤣🤣😂😂😂ድራማ ነው
እኮ ሟርተኞች 😡😡😂😂😂
😂😂😂😂ትክልልል
😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነሽ
የአዳንና የቦራን ፍቅር ሳይ ልቤ 90ድግሪ ይመታል አይድሌ😢😢
Ayezosh enam edazi negn fatari 1ken.legam yesetenale
😂የተማታሺ እሺ አንች ማንን አፍቅራሺ ነው ልብሺ የመታው
እኔደሞ 190 ድግሪ ይመታል
ያኔው ደሞ ያበሰናው😂😂😂
Selam lhulachumi yihuni adisi jemari negni laki gichugni😘🙏❤❤
እይ ግን እውነቱን ሳይርቅ ብትናገር ይሻላል እንድ አንዴ እንደቀላል ያየነው ነገር ለሌላ ሰው ከባድ ነው በተለይ ከሌላ ሰው ከሰማ
ቱቸ ናት የምትነግረዉ ለቦራ 😂😂ሲለያዩ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ
ቱክቼ ስታሳዝን የምር አፍቅሮ ማጣት ከባድ ነዉ❤❤❤
😅😅😅😂😂
ሰላሚ ዉዶቼ አላቹልኝ እወዳቹ አለዉ
አቶ ዛፈር መልካም ሰው ስወደው
ትትና ይገርማል ኮማቾቺ
የአዳቤተሰቦች ኃላቀር አስተሳሰብ😂😂😂
ክክክክክ😂😂😂😂😂
አበረታቱኝ ውዶች😂😂 ይች አዳተብየ የቤተሰባችን እጣ ምናምን እያለችነው 😅 እኔ ልሂዲና ለቦራ ሁሉንም ነግሬው 😮ለራሴ ላዲርገው 😮😅😅ያው ሁሉም ለጥቅሙነው እሚሯሯጠው😂😂😂😂
😂😂😂
@@tigesttigest3175 ባይኔ መጣሽ 😜😜🥱🥱
ቤተሰብ ላይ እንደ ቦራ ቆራጥ መሆን ነው ካልሆነ ግን ያበዙታል
አዳ ግን ቱክቸን እየዋሸቻት ነዉ እዚህ ላይ መቃወም አለብን ቱክቸ የዋህ ነች መጀመሪዉኑ እደት አመነቻት
ቃና ሳይ ቡዙ ተማርኩ በዚ ፊልም ግን በጣም ነዉ ምዝናናዉ እብድ የለ ተኩስ የለ ዘና ብቻ😅
እጣ ፋንታ አይይይ ያአዳ አክስቶች😁😂ተከርበቱ በዘር ምናምን ቱ😁😂
ይች ባንዳ በየ ሀገሩ ሞልቷል 😂😂😂😂
ቱክቼ ደግሞ አላበዛችዉም እንዴ ፍቅር በልመና ይሆናል እንዴ
የሩዝጋር ሀረካት እና ጩኸት 😂😂😊
ማነው እንደኔ በቃና ሱስ ተጠምዶ ቋንቋ ለመልመድ የተቸገር ግን ውዶቸ በጣም ምክር ያስፈልገኛል ምን ላድርግ አሳቤ ሁሉ ቃና ነው የመዳም ቅመሞች የሆነ ነገር በሉኝ
የኔ ቢጤ 😂😂😂😂😂😂😂አይዞን ይገባናል ኢንሺ አላህ😥
@@ZuzubintTesfaye ውዴ ስደት ተወጠው አንድ አመት ሆኖኛል እና ምን ይሻላል
sozየሚለውን ፊልም ባረበኛ ብታይ ቃና ትዝ አይልሽም
አንድነታቸው የሀገር ፍቅር ብቻ ምኑን እይው
ደስተኛ እናደ ምቶኑ ተስፋ አረገለዉ ትለለች እች እንከፍ ቱክቼ የነሱን ደስተ ለመበለሸት የፈለግሽዉ አችነሽ
ቹክቼ አትጨርጨሪ ቦራ አይፈልግሽም
የወፍ ቋንቋ አላለችም ቤልማ አቤት ትርጉም ቱርክ የወፍ ቋንቋ አለዴ
አሊን ስወዴዉ😘😍
እዴኔ የአዳን ጓደኛ እሚወድ ኡፍፍ❤
አሁን ሚደብር ድራማ ነው ምን አለ ባልተፍቀሮ አዳ እብደትሽን እንጂ ስታለቅስ ማየት አልወድም
እሩዝጋር እንዴት እንደሚያስጠላኝ ውይ
🇪🇹አገራችንሰላምሽይመለስ
ተርጓሚዎች አንደኛ ናቸው
ሳይለቀቅ ኮሞንት መፃፋቹ ገረመኝ😅😅❤❤❤❤
Rossa gaa😅😅😅😅 chukste😂😂😂😂 Adaa boraa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Alii selmi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሌላ ፊልም ልቀቁልን እጂ በስብራት ቦታ እና በመብረቅ ቦታ 😁😁😁
ዘሬ ቱክቼ አሰዛነችኝ ምስክን😢😢😢😢😢😢😢
ያ አዳ አከሰቶቸ ሲደብሩ እጣ ፈንታ እፋ ፈኝታ እያሉ ልጂቱን ሊሳበዷተ ነወ
ውይ ቱክቸ ያሳዘነችው 😭😭😭😭😭
ይለቀቅ❤❤❤
የሚገርመኝ የአስላን ማሽቃበጥ 😮😂😂😂😂
በቃ የመዳምን ስራ ተውኩት ስራየ ሆነ ቀረ ቦራየ❤😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነሽ ሱስ ሁኖብኝ ሲጠሩኝ አልሰማም
ፍቅር ተቀሰቀሰብኝ😂😢
አዳእና የኔሂወት አድነዉ😢😢😢😢😢😢
በለዉ የቦራ እናት የወፍ ቋንቋ አወራች😅😅😅😅
ሞኩ እዴት እደሳኩ😂😂😂
በቀቀን😂😂😂እዉነትም በቀቀናም ነሽ ወይዘሮ ቤልማ
😂😂😂😂😂እኔ በጣም ነው የሳኩት
Bora ይችላል ሩዝጋር ከሁለተ ቢስ ሆነ ada ተንኮል ይቅርብሽ 🙄
አዳየ የኔማር😢😢😢
አዳ በምየሰዝን ሁኔተ የወደቀሽን የብዝነስ ካርድ ቱክቼ አግኝተወለች ምን ልፈጠር ይሁን
ቦራተመቸኝ😊😊😊😊😊😊
አዳ ለምን ትፊሪየለሽ የችን የተረገመች ቱክቼን ልክልኩወን ኒገሪየት
ቮራዬ 😂ግን የሆነ የምስብ ነገር ኣለው ደስ ኣይልም ግን😂😂
ፍቅር አሰጣጡ ደስ ይላል
@@Zehara-x6g በጣም እንጂ
selam lehagerachn besdet lay lalu wegenochachn
እዴ ሳልም ያለ ጓዴኛ እፉፉ የት ይገኛል❤
ኣስላን እንደኔ የሚያስቀው ኣለ😂
ቀጣይ❤❤❤❤
ሮዝጋ የሆንክ ጅላጅል የምታረገው ሁሉ ያስቀኛል😂😂😂
ቱክቸ የምር አሳዘነችኝ😢
ውዶችየ ሳልሞትባችሁ ደምሩኝ👍👍👍👍
😢😢አይዞሽ
እንዴ የወፍ ቋንቋ 😅😅😅 በቱርቆች kkkk
የአዳ ቤተሰቦች አስተሳሰባቸው ሲያስጠሉኝ😏😏😏😏
እብዶች ናቸው
😂😂😂@@SaSlam-dk9ev
እኔም
ወሎየዎች ሀይ በሉኝ❤❤❤❤
ሀይ❤
@@Nafisayiamam ሠላምነዉ
ሀይ🎉❤
ሀይ❤🎉
የአዳና የቦራ ወዳጆች እሲ እንያችሁ ብቅ ብቅ በሉ😂❤
መተናል❤❤❤
ጤናቹ ውስጣቹ ኣላለም ሩዝጋር😅😅
ወይኔያዳአክስቶችሲያስቁ😅😅😅😅😅😅😅
ቱክቼ አሳዘነችን😢
የአዳ አክስቶች እያስጠሉኝ ነው ምድረ ቆርቆሮ😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁለት አጥንቶች
😂😂😂😂😂😂ቱ@@SaSlam-dk9ev
😂😂😂😂አቃጥለው ሊደፍነው
ቹክቼ እንዴት እንዳሳዘነችኝ
መጨረሸሁ ምን ይሁን ጎገሁ😮😢
እናተ ሳታውነው የምኮምቱት እናተየተማታችሁ
አረ፣ይማችሽ🤪🤪🤪🤪🤪🤗🥰🥰👍💞💞💞❤️
ኧረ ልቀቁት❤❤
ቱክቼ😢ፍቅርኮ
አዳ ጮቋታል😂
የወፍ ቋንቋ😂😂