ገድለ አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ ሐዋርያ ዘኢትዮጵያ / ዘሰኑይ- ክፍል አንድ / የዕረፍታቸው መታሰቢያ / ታኅሣሥ ሦስት /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 59

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb562 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በኔ በሀጢአተኛዋ አንደበት አባቶቻችን መምህሮቻችን እና በፍፁም ልባቸው በፉፁም እምነታቸው አንተን ለሚያገለግሉህም አባቶቻችን ሊቃውንቶችም ብለህ በምህረት ቸርነትህ የኛን የሀጢአተኞችን የንስሀ እድሜን ስጠን አባቶቻችንንም ጠብቅልን🙏📚

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን የጻድቁ አባታችን ዜናማርቆስ እረዴት በረከታቸው ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልነነ ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜንየአባታችንአቡነዜናማርቆስአማላጅነታቸዉአይለየን አሜን መምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏
    Amen 🙏
    Amen 🙏

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ያባታችን ዜና ማርቆስ በረከቱ ይደርብን

  • @songuru1
    @songuru1 11 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen Igzabeher Bereketachun Yasaderreben

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ተዋሕዶ እምነታችንን በቃል ክዳናቸዉ ይጠብቁልን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የዜና ማርቆስ በረከቱ ይደርብን 👏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @songuru1
    @songuru1 11 หลายเดือนก่อน

    Brother Thanks for everything you doing for as ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች ፀጋውን ያብዛልን ስለማይነገር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤👏👏👏

  • @ሎሞ
    @ሎሞ 11 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንንን እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏 መምህራች በእድሜና በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኣሜንንን 💖🤲🙏👏🤲💖🙏🤲👏

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እጹብ ድንቅነው
    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 11 หลายเดือนก่อน

    Brother I wish God give you Long Live and Helth ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜናጤና

  • @makdesget
    @makdesget 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን 💕🙏🙏🙏💕ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን በረከታቸው ይድረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባታችን የጻድቁ የአቡነ ዜናማርቆስ በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዋት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 11 หลายเดือนก่อน

    እሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሄር በነዚህ ፃድቃን ፀሎትና ቃልኪዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏❤️

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ አባታችን እረዴኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @gezahagngebeyehu2249
    @gezahagngebeyehu2249 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @AdiamHaile
    @AdiamHaile 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen Egziabeher yestelen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤

  • @ninocell6969
    @ninocell6969 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @amaamm6352
    @amaamm6352 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 หลายเดือนก่อน

    አብና ዜና ማርቆስ በረከታችዉ የደረበን❤❤❤

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይኹን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የጻድቁ የአባታችን ዜና ማርቆስ ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን !🤲🎚አምላካችን በቸርነቱ በወዳጁ በቅዱስ ዜና ማርቆስ ጸሎትና ቃልኪዳኑ ይማረን 😢🤲ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲💚💛❤️

  • @TigistDadi-sx5vh
    @TigistDadi-sx5vh 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን !!!

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 11 หลายเดือนก่อน +1

    💒🙏🙏🙏😍😍😍🙌🙌🙌

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን የአባታችን የፃድቁን በረከት ረድኤት ያሳድርብን የአባታችን ለአገራችን ለቤተ ክርስቲያናችን ምሕረትን ያሰጡን በቃ ይበለን አሜን

  • @HanaBelete-to3tc
    @HanaBelete-to3tc 11 หลายเดือนก่อน

    Ameen ameen ameen

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 11 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yesmalna

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን::

  • @GeteMosoko
    @GeteMosoko 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @Jfgschu9098Jakfxv9
    @Jfgschu9098Jakfxv9 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 11 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን

  • @wendimuasres9153
    @wendimuasres9153 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot.

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyuelmelesse9928
    @eyuelmelesse9928 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር ሆይ እንዴት ኖት
    ስለመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ታሪክ ቢያስተምሩን ብዬ በአክብሮት እጠይቆታለሁ
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 11 หลายเดือนก่อน

      መጽሐፍ ቅዱስ መቼ እንዴት በማን ተጻፈ ለማለት ነው? ቀኖና ታሪክ የሚለውን ትንሽ ግልጽ ቢያደርጉልን
      ያክብርልን

    • @eyuelmelesse9928
      @eyuelmelesse9928 10 หลายเดือนก่อน

      @@tibebebelihu8873
      - ከ5ቱ ብሔረ ኦሪት
      - እዝራ ስብስብ
      - 70ው ሊቃናት
      -የሙት ባሕር ጥቅል
      -ማዞሬቲክ ቴክስት
      - 1980
      -2000
      -አሁን ድረስ ያለውን
      ሌሎችንም ያልተጠቀሱትን
      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @songuru1
    @songuru1 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 11 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Wendemachen Igzabeher Bereketachun Yasaderreben

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @salmasalmma6417
    @salmasalmma6417 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን