#ሰበር_ዜና_ዶክተር_አብይ_አህመድ_ከልቤ_አዝኛለሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @ganetgarma
    @ganetgarma ปีที่แล้ว +7

    እግዝያብሄር ይባርክህ ደስየሚል አገላለፅ

  • @melishiwwassie8943
    @melishiwwassie8943 ปีที่แล้ว +4

    ድምፅ ስለሆከን እናመሰግናለን ተባርክልን

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
    @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ ปีที่แล้ว +29

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe ปีที่แล้ว +2

    እግዜአቤሄር፡ልቦናህን፡ያብዛልህ፡፡እምይ፡ቆርቶዶክሥ፡እምነታችን፡ትጠበቅ፡

  • @samrawitlema6784
    @samrawitlema6784 ปีที่แล้ว +28

    ውይውይውይ!!!!!!!! አንጄቴን አራስከው ተባረክ ተባረክ ምን እደምልህ ግራ ገባኝ🙏🏽🙏🏽

  • @bernabasbelachew8955
    @bernabasbelachew8955 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ

  • @asterkidane239
    @asterkidane239 ปีที่แล้ว +33

    እግዚሐብሔር ይጠብቅክ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር

  • @እማናፍቀሺኛል78
    @እማናፍቀሺኛል78 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን

  • @hirutgirma4
    @hirutgirma4 ปีที่แล้ว +7

    ተባረክ ወንደሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ኣይ ጨዋነት እንደኣንተ ኣይነቱን ያብዛልን🙏🙏💕

  • @fikeryewhala8928
    @fikeryewhala8928 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @eyobtsegaye2215
    @eyobtsegaye2215 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅልን ወንድማችን በርታልን

    • @eyobtsegaye2215
      @eyobtsegaye2215 ปีที่แล้ว

      ሰላም ማህበረ ሚዲያ መረጃ ማጋራትን ይመለከታል። እንደሚታዎቀው ህገወጡ ቡድን
      በመንግስት ድጋፍ አንዳንድ ሐገረ ስብከት እንደዎረረ ይታዎቃል አሁንም እንደትናንቱ በመንግስት ድጋፍ እና በሌሎች የእምነት ድርጅቶች ምስራቅ አርሲን ( አሰላን) ሀገረ ስብከት ለመውረር ዝግጅት ላይ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል። የሀገረ ስብከቱን ስራ አስካያጅ እና ሌሎች አመራሮችን እንዳፈነና በስር ቤት እንዳሉ ይታዎቃል። ስለሆነም ለምእመኑ መረጃ አድርሱልን። እስከ ነገ ይገባሉ
      ተብሎ እየተወራ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችን ተዋህዶን በደሙ የዋጃትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በቸርነቱ ይጠብቅልን።

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግና ተዋሕዶ 👍👍👍

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 ปีที่แล้ว +27

    በጣም ማስተዋል ያለበት እውነትነት ያለው ንግግር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።

    • @AldAbiye
      @AldAbiye 10 หลายเดือนก่อน

      አሜ አባቴ አስተዋይወችን ያብዛልን

  • @sisnetsis
    @sisnetsis ปีที่แล้ว

    Great journalism! Spot on. Keep it up!

  • @tigsttefera2272
    @tigsttefera2272 ปีที่แล้ว +3

    እኔም በጣም አዝኛሁ እግዚሐብሄር ከተሰጠን ሰልጣን ማውርድ ይችልበታል የኛ ጌታ

  • @hageremola6500
    @hageremola6500 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ የእኛ ቤተ ክርስቲያን እንደነዚህ አይነት አንደበተ ርትኡ ልጆች አሏት ተባረክ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ

  • @Samsung-dy1bm
    @Samsung-dy1bm ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድ ሜ ፈጣሪ ይጠብቅ ህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጥፕብቅህ በእውነት

  • @getachewmitiku6082
    @getachewmitiku6082 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን ቃል የኝም አንደበትዎት በጣም ይጣፍጣል፡፡

  • @gelilaseleshi5830
    @gelilaseleshi5830 ปีที่แล้ว +34

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሜ ትክክለኛ አገላለጽ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba ปีที่แล้ว

    Thank you brief and to the point Excellent !! እግዚአብሕሔር ይባርክህ !!

  • @yekebenalij362
    @yekebenalij362 ปีที่แล้ว +27

    ተባረክልን…. ያንተ አይነት ለእውነት የቆመ ሰው ያብዛልን፡፡

  • @SajenIsu
    @SajenIsu ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን

  • @Tenayemedia_tsegaw
    @Tenayemedia_tsegaw ปีที่แล้ว +17

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከዘር በላይ ነች!!

  • @gebrehiwotmulatie1004
    @gebrehiwotmulatie1004 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የተዋህዶ ልጅ እንዲህ ነው ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ለካ ደግ አሣቢና ምሁር ሠው አለን ፍፃሜወትን ያሣምረው ክብር ነወት እንዲህ ነው

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว +3

    ዉንድማችን በጣም ጥሩ ብለሐል ።እግዛብሔር ካተጋር ይሁን ።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ቃል የለኝም የሁላችን ጥያቄና ልመና ነው

  • @adg9112
    @adg9112 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
    ሰላም አንድነትን።ይላክልን።

  • @nigistabebe5897
    @nigistabebe5897 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!! ለብዙዎቻችን አፍ ሆነሀልና፡፡
    እናመሰግናለን!!! ትክክለኛ አገላለጽ!!!

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 ปีที่แล้ว

    ቷ ተባረረ ድንግል ትጠብቅልኝ ጋዜጠኛ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 ปีที่แล้ว +11

    ነጋሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ስወድህ በምክንያት ነው!...ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sara19212
    @Sara19212 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ ተዋህዶ💒🙏

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 ปีที่แล้ว +50

    ዘርህ ይባረክ ወንድማችን እንዲህ ነዉ የምናዉቀዉ ክርስትና ብሄራችን አምላክ ፊት አያስቆመንም ጌታ ፊት የምንቆመዉ ሃይማኖታችን ከምግባር ጋር ስንይዝ ነዉ

  • @betelihamayanaw5351
    @betelihamayanaw5351 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታየ! እግዛብሔር ይስጥህ!

  • @askalandargie9750
    @askalandargie9750 ปีที่แล้ว +75

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አድን

    • @tabestabesah1233
      @tabestabesah1233 ปีที่แล้ว

      🙄🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪👐👐👐👐🙄😭😭

    • @alemalemepstsheyayele9746
      @alemalemepstsheyayele9746 ปีที่แล้ว +3

      ጋዜጠኛነጋሽእግዚአብሔርይባርክሕየኢትዮጵያአምላክይጠብቅሕ

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 ปีที่แล้ว +14

    ምንም ነገር አልልም፡እድሜናጤና፡ይስጥሕ፡የሠማዪ፡ጌታእየሱ፡ክርስቶሥ፡እግዚሐቤር፡ይጠብቅ፡ወንድሜ👍👍👍🌹🌻🙏💕🌹🌻

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 ปีที่แล้ว +1

    Good job god bless you

  • @kidistsisay1426
    @kidistsisay1426 ปีที่แล้ว +14

    ከተናገርከው አንዷም ጠብ አትልም
    ትክክል ነህ
    ተባረክ🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ የውስጣችንን ነው የገለፅክልን

  • @Ayal19
    @Ayal19 ปีที่แล้ว +9

    መልካም አገላለጽ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን

  • @AbuAbu-kt7dx
    @AbuAbu-kt7dx ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ይገርማል ድንቅ አመለካከት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ነጋሽ ምስጋናዬ ይድረስህ ።

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 ปีที่แล้ว +28

    በውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህምርጥ ኢትዬጵያውይ ነህ

  • @enanawwedaje
    @enanawwedaje ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅ

  • @esubdikayeleq3760
    @esubdikayeleq3760 ปีที่แล้ว +9

    ወድሜይ ተባረክ እግዚአብህሔር ይስጥክ በርታ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 ปีที่แล้ว +9

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያብርልን እመቤቴ ትጠብቅልን እንዳንተ እውነተኞችን እና እውነት ተናጋሪወችን ያብዛልን አሜን

    • @HabeshaKitchenForYou
      @HabeshaKitchenForYou ปีที่แล้ว

      እባካቹ የኤርትራን ካርታ አትቀላቅሉ

    • @HabeshaKitchenForYou
      @HabeshaKitchenForYou ปีที่แล้ว

      በእመቤቴ ብዬሻለሁ አትደባልቂ የኣርትራን ካርታ

  • @meretwork
    @meretwork ปีที่แล้ว +33

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @ad1187
    @ad1187 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ ደስ የሚል መልእክት ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወላዲተ አምላክ ትስጥህ ።
    እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 ปีที่แล้ว +15

    ትክክል ትህትናክ እጅግ ግሩም ነው እኛ የተዋህዶ ልጆች ሠላም ነው የምንፈልገው አሁንም እግዚአብሔር ሠላሙን ያውርድልን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን፫

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 ปีที่แล้ว

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት አምላክ ከፊትህ ይቅደም ተባርክልኝ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የማርያምዘገሊላዘማሪት
    @የማርያምዘገሊላዘማሪት ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን::ፀጋውን አብዝቶ ጠብቆ ያኑርልን::

  • @solmona3992
    @solmona3992 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቾን ባርክ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +105

    ነጋሽ ወንድሜ ለእምነትህ ድምጽ ስለሆንክ
    መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛም ለእምነታችን እስከ ህይወት መስዋእትነት እንከፍላለን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 ปีที่แล้ว +9

    ኦርቶዶክሳዊነት እና ኢትዮጵያዊነት አንድ ሲሆን እንደ አንተ አይነት ትውልዶችን ያፈራል☦️❤️🥰👏
    አምላከ ቅዱሳን ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 ปีที่แล้ว +118

    ተዋህዶ መቼም አትጠፋም አትድከሙ ሰማያዊ ቤቴ ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ከፍ በይ አሜን።

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @yosentesfaye738
      @yosentesfaye738 ปีที่แล้ว +2

      እስኪ የተገነጠሉትን አቅርባችሁ አነጋግሩ እውነቱ የት ነው ያለው ለምንስ መለየት ፈልጉ ብላችሁ ጠይቋቸው አንድ ወገን ሰይድ ይዛችሁ ፍርድ አትስጡ አሁን ያለንበት ዘመን ጠያቂ የበዛበት ነው እንደፈለግን በሀይማኖት ሰበብ መፈንጨት አይቻልም ቤተክህነት በደንብ ይፈተሽ ይወያዩ አንድነታቸው ይመለስ

    • @hiwoteyasu7835
      @hiwoteyasu7835 ปีที่แล้ว

      Tewahdo, atetfam , no one can destroy the church the only that's be long to God no one need to destroy even no one have able to do that, stay bless

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +1

      @@yosentesfaye738 የተገነጠሉት ገንዘብ ፈላጊዎች ናቸው ሀይማኖት እና ፖለቲካ የተምታታባቸው ናቸው አራት ነጥብ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว

      @@alberteinstein9034 መልካም መቃጠል ኦርቶዶክስ መቼም አትፈርስም ሊያፈርሷት ያሰቡት ይፈርሳሉ

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 ปีที่แล้ว

    ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይሄን ቪዲዮ በፅሞና ቢያዩት ብዬ ተመኘሁ።ተባረክ ወንድሜ

  • @danukidi
    @danukidi ปีที่แล้ว +91

    እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ልጆች ለቤተክርስቲያናችን ያብዛልን ፣

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl ปีที่แล้ว +7

    እውነት እግዚአብሔር ያክብረህ ወንድማችን
    እውነት ልባችን አዝነ እግዚአብሔር ይፈረድ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😭💔💒🙏🕊✝️💒

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و ปีที่แล้ว +74

    ተባረክ ወንድሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ አይጨዋነት

    • @estermekonnen8929
      @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +4

      ይህ ነው ኦርቶዶክስነት !!!!ጨዋነት ትህግስተኛነት ቁጥብነት እናመሰግንሀለን🙏💚💛❤️

  • @kokobmedia1678
    @kokobmedia1678 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 ปีที่แล้ว +202

    እምዬ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ክርስቲያን ሙስሊሙን ጠብቅልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

    • @dagimabdo5056
      @dagimabdo5056 ปีที่แล้ว +1

      kirstena...be..janderbaw..new..ethiopia..yegebaw...eko...manew..le..amara..ena..tigera..yestew......atekeld....oromo..kelelun..yastemeral...kkkk

    • @makedatefera1617
      @makedatefera1617 ปีที่แล้ว +1

      Amin

    • @birhanetsegaye401
      @birhanetsegaye401 ปีที่แล้ว +3

      ስለ የተኛይቱ..ኢትዮጵያ..እንደምታወሩ..ግራ ገብቶኛል ..ይልቁንስ..ላይሆንላቹ. አትድከሙ..አይሳካላቹም..
      *ምርጫቹ..አንድና አንድ ነው እሱም የክልል 3 /የአማራ/ሲኖዶስ..ማቋቋም ብቻ..!!
      *

    • @saramasresha1738
      @saramasresha1738 ปีที่แล้ว +3

      @@birhanetsegaye401 ብዙ አዋቂዎችና በዚህ ጉዳይ ላይ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰዎች ባሉበት በማናውቀው ነገር ባንዘላብድ ጥሩ ነው ጎጠኛ
      ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ ሀይማኖት መፀለይ ከጎጠኝነት ነፃ ያደርግሃል እና አትጥበብ

    • @muller1902
      @muller1902 ปีที่แล้ว

      @@saramasresha1738 እግዚአብሔር ይባርክሽ አሪፍ መልስ ነው የሰጠሽው መሰዳደብ ለማንም አይጠቅምም

  • @رحمهالصومالية
    @رحمهالصومالية ปีที่แล้ว

    እግዚ አብሔ ይጠብቅህ በርቱ ለሀይማኖታችን እንቁም

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 ปีที่แล้ว +26

    #_እግዚአብሔር_አምላክ በምህረትህ ጎብኘን ተስፋችን መመኪያችን አንተነህ የራሔል እንባ ያበስክ እኛንም አስበን ⁉️💔😭😭😭

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    እድሜህን፣ያርዝምልን፣እግዝያብሔር፣ ካተጋር፣ይሁን፣የምወድህ፣ጋዜጣኛ፣ኑርልኝ።

  • @masreshabiru4995
    @masreshabiru4995 ปีที่แล้ว +36

    ወንድማችን ነጋሽ በዳዳ እግዚአብሔር ያክብርህ እጅግ በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ኢትዩጲያውይ ምርጥ የተዋህዶልጅ
    ዘመንህ ይባረክ
    እንዲህምአለ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725
    @asnakumekonenasnakumekonen5725 ปีที่แล้ว +17

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት
    እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ለሀገራችን ሠላም ለህዝባች ፍቅር አንድነት ይስጥል እምነታችን ከዘራችን በላይ ነዉ

  • @hanaakebede2707
    @hanaakebede2707 ปีที่แล้ว +8

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ተዋህዶን እግዚያብሔር ይጠብቃት

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 ปีที่แล้ว +10

    ወድማችን ሺ ያርግህ ተባረክ

  • @mitkuzerga1130
    @mitkuzerga1130 ปีที่แล้ว

    የእምነትህ ፍሬ አነጋገርህ ይመሰክራል ክበርልን ተባረክ። በጣም ንግግርህ በእርጋታ የተሞላ አስተማሪ ፣ገሳጭ፣ፍቅርን የተሞላበት። ነው በጣም አከብርሀለው ውድ ወንድሜ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። ብዙ ነገርችን አስተምህራኛል እርግጠኛ ነኝ ሌሎችም እንደ ሚማሩበት ተስፋ አረጋለሁ!!!!!

  • @rahlbrhune3055
    @rahlbrhune3055 ปีที่แล้ว +10

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የአንተ አይነቱ ያብዛልን

  • @besratkifle6485
    @besratkifle6485 ปีที่แล้ว

    Long live ethiopia and ower ortodekse cherchs ethiopia .🇬🇶♥️🔔

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 ปีที่แล้ว +57

    ኢትዮጲያ.ሀገሬን.ተዋህዶ.ሀይማኖቴን ክተኩላወች.ፈጣሪ.ይጠብቃት

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 ปีที่แล้ว

    የበሰለ ንግግር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪይ

  • @ljitamagn2310
    @ljitamagn2310 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ ปีที่แล้ว +18

    እናመሰግናለን ወንድማችን አይዞን ተስፋ አንቆርጥም በእግዚአብሔር ተስፋ አለን !

  • @eskendirhailegorgis1002
    @eskendirhailegorgis1002 ปีที่แล้ว

    ምክንያታዊ ትንታኔ ተባረክ

  • @dawitroba5962
    @dawitroba5962 ปีที่แล้ว +83

    ❤️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከዘር በላይ ነች!!❤️

  • @getahunsolomonofficial
    @getahunsolomonofficial ปีที่แล้ว +1

    I am from protestant religion. The speech of this man has healed me. 100% wise man!

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 ปีที่แล้ว +37

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን የእውነት አምላክ ህዝቦቿን ይጠብቅል የዚ ሁሉ ህዝብ እንባ የትም አይቀርም እሺ❤️❤️❤️😭😭😭🙏🙏🙏

    • @gurfa2658
      @gurfa2658 ปีที่แล้ว

      Egzyabahre yetbke wundma

  • @muluneshkena7215
    @muluneshkena7215 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትፈርስም ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ
    @ወለተመድኅን_አባኪሮስአባ ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ንግግርህ አጀት ያርሳል 🙏🙏🙏

  • @ChoraHahuFidelAmharic_English
    @ChoraHahuFidelAmharic_English ปีที่แล้ว

    ወንድማችን፤በጣም ለእውነት የወገነ አመለካከትህ፤ አቋምህን ወድጀዋለሁ፤እግዚአብሔር ይጠብቅህ፤ይባርክህ።

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ ነው መስዋትነት

  • @asterbelete6867
    @asterbelete6867 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተዋይ ምርጥ ወጣት እግዚአብሔር ይባርክክ ጤና እና እድሜ ይስጥክ እንዳተ ይለ አስተዋይ ሰው ይብዛልን

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!!! በጣም እናመስግናለን!!! ፈጣሪ አምላክ አትለየን ለዘላለሙም ጠብቀን አባቶቻችንን ሰባክያንን መዘመርያንን ይጠብቅልን!!!

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j ปีที่แล้ว

    ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ይህ ነው ሰው ማለት

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +21

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ስንት ምርጥ ልጆች እያሉሽ ምነው ከዚሕ ክፉ አረመኔ ሰው እጅ ላይ ጣለሽ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 ปีที่แล้ว +2

    ነግዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ጋር ይሁን

  • @welelafenta3263
    @welelafenta3263 ปีที่แล้ว +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔም ሀሳብነው።
    የዶክተር አብይ ደጋፌ ነኝ ነገር ግን ......በማይመጣው መጣብኝ በጣም አዝኛለሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @abinetgizaw
    @abinetgizaw ปีที่แล้ว

    የአመቱ ምርጥ ንግግር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 ปีที่แล้ว +10

    ወድማችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ
    ማንም የበጣበትን መከራ ይጋፈጣል እንጂ በማህተባትን በቤተ ክርስቲያናችን ድርድር የለም ።

  • @mengistuweldeyes7920
    @mengistuweldeyes7920 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ሁሌም ለእዉነት የቆምክ

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 ปีที่แล้ว +8

    ልብን የሚነካ የሚያመን ታሪክ ውስጥ ገባን በጣም ያማል ያማል አንተ ወንድም አለም ግን ደግ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነ እንጽናናለን

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 ปีที่แล้ว

    I have learned a lot from your view. I thank you very much . Please keep up the wonderful message. God Bless you and your family.
    Thanks
    GBA

  • @mintewabshita9884
    @mintewabshita9884 ปีที่แล้ว +106

    የውስጣችንን የተስማንን ስሜታችንን በተስተካከለ መንገድ ስለገለፅህው በጣም እናመስግናለን 💚💛❤️

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አነት ለእውነት የምናገር ይብዛልን የኔ ወንድም

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 ปีที่แล้ว +20

    ፈጣሪ የተሰበረውን የአባቶችን እና የምእመናንን ልብ ይጠግን ልን ኦርቶዶክስ ከሁሉም ሀይማኖቶች ጋር ትከባብራ የምትኖር ከሀገርም በላይ ናት

  • @misrakmulugeta5599
    @misrakmulugeta5599 ปีที่แล้ว

    ኘጋሺ ትክክለኛ ፣ እውነተኛ ፣ አደበተ እሩቱ ፣ የመትናገረውን ጠንቅቀህ የምታቅ ኩሩ ኢትዬጲያዊ ነህ ክብር አለኝ !!! 🙏🙏🙏