#11/1/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e หลายเดือนก่อน +1

    አባቶች ፀሎት ላይ ለቅሶላይ ናቸው የነሱን ጭንቀት ማን ይይላቸው በስንቱ መግለጫ ይስጡ እስቲ ተዋቸው

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse หลายเดือนก่อน +2

    መዝሙር ነው ብለን ማሰብ አይገባም የዘመቻ መፈክር ነው

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ትክክል ነች አሁን ግብረ መልስ ለማድረግ እራሱ በቢራ ካልሆነ በጠላ አይገቡም ካህናቶች ዝክር ለማዘከርም ለነፍስ ዓባታቸው ቢራ ካላመጡ እቤት አይሔዱም በተጨባጭ ገጥሞኛን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +3

    አስራት በኩራት አትስጡ ማለትህ ፍዑምስህተትነዉ ድፍረትም ስለሆነ ወደቀልህ ተመለስ

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +3

    የቅዱስጊዮርጊስ ቢራ ሁሉም ኦርቶዶክስ የተባለ መጠጣቱን ቢያቆም በቀላሉ ይነሳል

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse หลายเดือนก่อน +2

    ድፍረት አይደለም ምክንያቱም ለገዳማውያን መስጠትን ጠቁሞ አለፏል እናም ወንድሜ ይሄ ህዝበ ክርስቲያን ሃይማኖታቸውን የሚያስከብሩበት 1 መንገድ ነው

  • @yhguyt
    @yhguyt หลายเดือนก่อน +1

    አስራት፡ማ፡የኛ፡አይደለም፡ከእግዚአብሔር፡ስረቁ፡አይባልም፡፡

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 หลายเดือนก่อน +1

    ልሌ ከባለጌዎች ጋር ምንም ንግግር የለንም