Tiruwerk Ayele - Yewelo Lej(የወሎ ልጅ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- Ethiopian Music:- Tiruwerk Ayele - Yewelo Lej(የወሎ ልጅ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- / minewshewatube
Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~
Beautiful music from the land of Amhara . thank you
ዋው ይለያል በጣም ነው ደስ የሚ ነው ደጊግሜ ብሰማውም የማይሰለቸቺ🌹🌹🌹
ወሎ ሀገሬ የሚጥመው ዘፈኑም ሙዚቃው ወሎ ዬ ብቻ ነው ደስ ይለኛል ወለዬ በመሆኔ
የወሎ ልጅ ባልሆን ነበር እሚቆጨኝ ያውም የደሴ😍
ምችት ይበልሽ የኔ ቆንጆ
አሪፍ ነው በርች::
Hiwot Akalu ሕይሽጋዋስላምብየአለሑ
Hiwot Akalu ክይትነውያለሽውንገሪኝ
Hiwot Akalu ያምራል
የወሎ መድና ደሴ
Thank you for this song. I don't know your language, but your culture is the same of us Rwandan, that is why I like to see your song.
Thank you so much.
ወሎ ሀገሬ ናፈቀኝ አይይይ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ በሰላም ሀገራችሁን ለመርገጥ ያብቃችሁ ዉድድድ ነዉ የማደርጋችሁ
sooo incrideble sound
የአንፆኪያ ልጅ ነኝ eyu euwbygt
Lovyu
ዋው የእኔን ቆንጅ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ደሴ ዉስጤ ነች እረ እፍፍፍፍ ሀገር ናፈቀኝ
ዋው ይለያል ቀጣም ነው ደስ የሚለው ደጊግሜ ብሰማው የማይሰለቸቺ🌹🌹🌹
እንኳንም ወሎየ ነኝ ለዚያውም. የደሴዋ. ቀበጥ. ወሎየወች. ሰላማችሁ. ይብዛ. እወዳችሀለሁ
መገን ወሎ ፍቅር ምንም አወጣለት ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያምራል
ወሎ ነኝ ያውም ያሀይቅ🕌⛪ፍቅር ብቻ🇪🇹ሀገሬ ዘላለም ኑሪልኝ 😘😘😘😘😘😘😘
ዋው ደስ ይላል ጥሩ ስራ ነው ድሮስ የወሎ ልጅ ፍቅሩ መላ ያሳጣል
የሚገርም ደስ የሚል ያልተበረዘ ቁልጭ ያለ የተፈጥሮ ድምጽ:ምን ዋጋ አለው እንደዚህ አይነት ድምጽ ያለው ቀርቶ የሰው ዘፈን እያስመሰሉ የሚዘፍኑ እና በኮምፒተር እያቀነባበሩ የሚዝፍኑ ሃብታም ሲሆኑ እንደዚች አይነት ያሉ ውብ ዘፋኖች ምንም ገንዘብ አያገኙም:ሙያውን:
አገራችንወሎ💕ወዛችንቦርከና፣አንታማምመቸም💕እኛበቁጅና(ወሎዬወች😘😘💋👈
ወሎ ባልሆን አይቆጭኝምወድድድድ አገሬናፈቀኝ ወይሥደት💔💔
እህቴ ስሜትን የሚኮረኩር ድምጽሽ ኑሪልን ተባረኪ
ወሎየወች. እስኪየትናችሁ. ገባገባበሉ. ስወዳችሁ💋💋💋
አለሁልሽ ማሬ ደምሪኝ ልደምርሽ
የወሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያወም መርሳ
እናተ የደሴ ልጆች በናታችሁ ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልኝ ያገሬ ልጆች
የወሎ ልጂ ፀይሙ ሸበላ ያላተማ የልቤም አይሞላ ያዝ አቤት ወሎ
አቤት ወሎ ውስጤነው አገሬ ኑሪልኝ እንኳን ወሎየ ሆንኩኝ
ከተወለዱ አይቀር ወሎ ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ውፍፍፍ ሲመቹኝ ዉስጤ ናቸዉ
ዋውውውው በጣም ደስስስ ይላል መችት ይበላችሁ የአገሬ ልጆች ♥♥♥♥ ብውደህ ነው ባፍቅርክ የመጣሁት ከደጅክ ገቢ በለኝ እባክሁ ላተም ገፉ አይበጅሁም
ዋዉ ሀሪፍ ስራ ነዉ ደስ የሚል ባህል ባህል የሚሸት ቪዲወ ነዉ ይመቻቹ አማራወች የዘር ሀርጋቹ ይብዛልኝ💖💖💖💖💖 በረጅም እንጨት ጥርሱን የሚፍቅ የወሎ ልጅ አጣብሱኝ ፕሊስ😊😊😜😜
Kal Ye Habesha Lij እኔ ልጥበስሺ ከዘመኑ ወድ እሻልሻለው
Tiba Hasan Mohamed Hahahaha አንተ ከዘመኑ ወንድ በምድን ነዉ የምትሻል? ብቻ ባልጋ ጨዋታ እዳትል😝😝😝
Kal Ye Habesha Lij ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሴት በመሆኔ እለያለው ሴት ነኝ ማማ
Tiba Hasan Mohamed 😂😂😂 በሳቅ የኔ ቆንጆ😘😘😘
ቃልዬ ለኔም በዛው ፈልጊልኝ😜😘
መሲ ያርማጭሆ ኑርልን በርታልን!!
ዋው ደስ ይላል ጥሩ ስራ ነው ድሮስ የወሎ ልጅ ፍቅሩ መላ ያሳጣል በጣም ጥሩ ነው
I really liked this song 100%😍😍
የወሎ ልጅ መሆኔ አስደስተኝ በርች
አሪፍ ነው ድምፆሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ
ሸጋዉ የወሎልጂ ደስየሚል❤❤❤ነዉ
ወሎዬ ምን ይወጣለታል ሁሉ የሚያምር በተለይ የሀይቅ ልጆች
Saeda Nurye በጣምተሀይቆይምንይወጣልብለሺማርፍቅርናን
Kkkk betekekel misu you hike wesete menem ayewwtalen
ዋውውው የሀይቅ ልጅ ነኝ ይመችሽ
ዋውውውው መገን ወሎ አብሽር አቦ ከፍቅር ውጭምን ይወጣልናል
Web thloo
የወሎ ልጅ እስኪ ናልኝ
ከአጠገቤ ሽሽግድ በልልኝ😍
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
የደሴ ልጅ እስኪ ናልኝ
አንገቴ ስር ሽጉጥ በልልኝ😚
#ውዴ ደሞ missssss you ጠፍተህብኛል😌😣
yididiya Mesfin
እ ኡ ይዱ ራያውሣ ፎ
yididiya Mesfin 😂😂😂😂😂😂 ፎንቃየ የሀገሩን ወንድ ጨርሽዉ እኮ😂😂
😂😂😂😂😂😂
Muy bonito el ritmo
Yaaraabiikoo
ጥሎብኝ ባህላዊ ሙዚቃ ውሥጤ ነው
በተረፈ ጥሩ ነው ቀጥይበት
ወሎየወች ውድድድድድ እደርጋችሇለሁ
በተለይ ከሀይቅ እሥከ ቢሥቲማ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ኢክራም ጦይብ ሀይቅ ሥትይ ዱቅ አልኩልሽ
ኢማን የሀይቅ ልጂ ኢማንየ የኔ ውድ እኳን ዱቅ አልሽ በነገራችን ላይ ሁላቸዉንም ዘር ቀለም ሀይማኖት ሣልል በኢትዮጲያዉነቴ እወዳቸዋለሁ ግን ሀይቅና ወረባቦ ዉሥጤ ናችሁ ሠምተሻል እያንዳንድሽ።💔💔💔💔💔💔💔
Enem wsete nache maruche selamachehu yebeza yeager ljoche
ኢክራም ጦይብ wedddddddddmar
እኔም ውድድድድድድድድ የኔልዩ
ያምራል እሄነው ባህልን ማሳየት ሜመናቀሩትንስ እድው ያጥፋልን
መገን ዉሎ ደሰ ትላላችሁ የኔሰ የደሴ ልጅ ንኛ ያዉም የቧቧዉሀ ወይም መግናኛ ይባላል ያግሬ ልጆች
ወሎየባልሆንይቆጨኝነበርያውም የሀይቅ ይመችሽውዴ. 💕💕💋💋💋
ደምሪኝ እሥኪ ያገሬልጂ
ምንግዜም ፍቅር ነን እኛ ወለዬዎች የወሎ ልጅ ባልሆንይቆጨኝ ነበር
ያምራል ወሎየዋ በርች
❤❤❤❤❤❤❤ እደኔ እሚወዳትአለዉይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወሎዬ በመሆን በጣም እኮራለሁ መታደል
betam yamiral Tiruwerk berchi
ዋው ወሎባልሆን ይቆጨኝነበር
😍😍😍😍😍 welo balhon ykochenneber
ይመችሽ፡የኔውድ፡ሰላማችሁ፡ይብዛ፡ውድ፡ኢትዮጵያውያኖች፡ክፉአይካችሁ፡፡
በርች እህቴ ጎበዝ
ድምፅሽ ያምራል በጣምምም ውድድድድ
ወሎዬዎች ስወዳችሁ
ወሎየ ነኝ ከመርሳ
ያዝ እንግዲ አሀ አሀ አሀ ወሎ የፍቅር ሀገር ናፍቆኛል
😍😍ወሎየ
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ
venho do eritrea !!! eu viver portugal !!so esse todas teus emprego e profissao es muito gata!!! muito espertes ::: esso seu vido e imagem es muito bacana e bonito!!! seu som e palavra muito carinho e amei!!! bonita senhora leao e esperta!!!! eu sou muito aproveitam e alegram!!!
ያዝ እንግዲህ ወሎ ግን የጥርሱ እንጨት አልገባኝም እኔም ግን ወሎዬ ነኝ ያውም ኮምቦልቻ
ስታምሪ
Wollo❤❤❤❤😘👌😍🕊
ዋዉ የወሎ ልጂነኝ ያዉም የደሴ አቦ ይመችሽ እስክስስስስ
ማርየ. የወሎ ልጂ ፍቅር ነው ለውበት ለፍቅር ማንብሎን ወሎየ ባልሆን ቅጥል እልነበር
የወሎልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያው ያባሰል እስክስስስስ
ያለሱማ የልቤም አይሞላ እህህህ ትዝታዮን ቀሰቀሰችዉ እህህህህህ ይመችሽ
ሀያት ፍቅር photo
ጥሩውረቅ ያገሬ ልጂ ምርጥ ጎንደሬ በጣም ነው ድጥሽ የሚመቸኚ
ችህልጅ።
ውውውቅቅ
ዋው ሀሪፍ ስራ ነው
ውይ ወሎዎችን እኮ ስወዳቸው
ስወድሽ የእኔ ዴርባባ ምርጥ ስራ ነው
waw betam des yemil zefen new welo fkr new yekonjo yemifelqbet new
wawwww hegeri yamral 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
estou de eritrea !!!! sou carinho cantos!! i love sing!!! esse seu dancas e caminhar es muito perfeites e excelente!!!! contunou nao deixes!!! sua deus apoio e ajudar!!! esse sua locais e lugar es muito qualidade e limpo!!! esse seu imagem es muito bem e fofo!!!
ዋው ወሎዬ ባልሁነ ይቆጨኛ ነበር
ወሎየነቴ ኩራት ስወዳችሁ ያገሬልጆች
❤❤❤❤❤❤kkkkkkkkiiiilllkkkk👍
ውሎ የፍቅር አገር
ዋው ያላችማ የልቤም አይሞላ
አቤት ቤተ አማራ ሥታምሮ
ዋዉ በጣም ያምራል
የምራል፡ጡርዬ፡ልዩ፡ነኝ
ወሎየ ነኝ ያውም የደሴ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤ ስወድሺ
Hi
ዋው እንኳንም ወሎየ ሆንኩ
ውይ ባህላችን ማማሩ👌👌💜
Beautiful
ስሟ ማነው አስቀምጡልኝ
Wolloo oromoo farstii 😭😭😭😭😭
ይመችሽ ማሬ
Wow wow wow wow wow wow ❤❤ 👏👏👏👏👏👍👍👍🍬🍬😘😘😘😘😘
ወዲጀዋለሁ 👈👍👍👍💝💝
እፍፍፍፍፍፍ ወሎየወች ስወዳቹ
እስኪ ባል ፍልገልኝ። ገደር ላይ የሚቀመጥ ወሎ ሳይሆን
ማር የጎደር ልጁ እናቴ ህወቴ ነሽ ለኔ ክክክክክክ ምን ችግር አለው ማር ውሎ ቢሆን ዋናው ፍቅሩ ነው የሚፈለገው
Anna Berry ትክክል ነሽ ስደት ከናቴ። አለያየቶ ኛል ግን ስሄድ ከናቴ ቅርብ ሀኝ መኖር ነው የምፍልገው
ማር የጎደር ልጁ እናቴ ህወቴ ነሽ ለኔ እንደሱ ከሆነ እሽ ማር ትክክል ነው ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
Anna Berry አሜንንንንን
ማር የጎደር ልጁ እናቴ ህወቴ ነሽ ለኔ ልክ ነሽ እኔም እናቴ ልመጣ ነው ሥላት ነይ ተለኛለች ኩንትራት ልጨርሥ ነው ግን የሆነ ልጅ ተዋውቄ በፊት እኛ ሠፈር ነበር እንደዋወላለን እና እንጋባ ይለኛል አሁን ያለው ከኛ በጣም ሩቅ ነው እና በቃ ፈራሁ በቅርብ ሁኜ በሣምንት ከማላይባት ይቅርብኝ እያልኩ ከራሤ ጋር እዬተጣላሁ ነው እውነትሽን ነው ሁለተኛ እማ መለዬት የለም ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
በጣም ያምራል
ወይይድምፁሽበጣም ያምራል
ያዙ፡ያገሬ፡ልጆች፡እስክስስስስ፡በጣም፡ያምራል፡የሀገሬ፡ልጆች፡
Shegawochu 💓💓💓💓💓✍✍
how nice
Wowwwww dimtsish😘😘😘😘😘😘
የፍቅር ሀገር የወሎ ማኞ ዋውውውው
ዋው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ያምራል
ዉይይይ ስወድሽ
ወሎ ነኝ ዋውው
nossa muito bem esse seu obra e fazer!!! mas nao entendo esse seu lingua!!!
Betam arif music new! Gin keza zafu sir alkesakesm eko alshi. Kezafuga new ende fikru yalesh? Lol
kinfe gebresilase "kkkk funy
ዋውውውውውውውውው
ዋዋዋዋው
Nice