ናቲን ለመጀመሪያ ጊዜ አይጥ ሰርቸ አበላውት 😎

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • #mikomikee #nahi #natty

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @sadiabebeabebe3653
    @sadiabebeabebe3653 ปีที่แล้ว +147

    ኧረ በሥመአም ያችሥ ከፋ የማታመጣው የላት ኡኡኡ😂😂ናቲ ፅናቱን ይሥጥህ ❤❤ 🙏🙏

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 ปีที่แล้ว +123

    ሂሉ ስሞትልሽ ናሂ ና ውብየን ብራክአሪጋቸው😍😂

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ ปีที่แล้ว +3

      በዚህ ባይጧ ነው ክክክክክክክክክክክክክ

    • @rerf-wu5kr
      @rerf-wu5kr ปีที่แล้ว +5

      ባዪጡ😂😂😂

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb ปีที่แล้ว +183

    የሰው ቤት ያድክማቹህሁሎ የእረፈትእንጀራይስጥን. ያረብ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @eliasalene5948
      @eliasalene5948 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @eteenur
      @eteenur ปีที่แล้ว

      Ameeeeen❤

    • @Maberat
      @Maberat ปีที่แล้ว

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነቲ በጣም አሳዘነኝ ጀመር ከየት አገኘሸው አይጡን ሲቀጥል በጣም ነው በሳቅ የገደልሸኝ

  • @hulumlebegonwuhulumlebegonwu
    @hulumlebegonwuhulumlebegonwu ปีที่แล้ว +29

    ወኔ ናቲ ትግስቱ. ባል ሳይሆን እናት ነዉ ይሀ❤❤❤

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o ปีที่แล้ว +10

    ሄሉ ይሄን እያሰብሽነውኮ እማወፍሪ ለማንኝውም አዝናታችሁናል❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt ปีที่แล้ว +156

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @WhfshSvaswrg
    @WhfshSvaswrg ปีที่แล้ว +9

    ያችስ ከፋ😂😂😂❤❤❤ ፍቅርአቹሁ ያብዛዉ❤❤❤

  • @molumulo570
    @molumulo570 ปีที่แล้ว +38

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላኬ ሆይ እኔ እንኳን አይጦን በእጅ ልይዟት በርቀት ማየት እንኳ አልችልም ጎበዝ ነሽ እኛን በስደት ያለነዉን ፈታ አደረግሽን😂😂😂😂😂

    • @nayeemanayeema8814
      @nayeemanayeema8814 ปีที่แล้ว

      እኔ ወይኔ እውነ ት በጣም ነው ምፍራው

    • @nayeemanayeema8814
      @nayeemanayeema8814 ปีที่แล้ว +1

      ግን ስጋ አስጠላኝ

    • @molumulo570
      @molumulo570 ปีที่แล้ว

      @@nayeemanayeema8814 እኔም በጣም ነው የምፈራው አንድ ቀን ሽንት ቤት ዉስጥ አይቻት እንቅልፍ ሳልተኛ አድሬአለሁ😂😂😂

  • @saras6084
    @saras6084 ปีที่แล้ว +4

    ኧረሄሉ ኧረተይ ናቲን አታሳብጅዉ ሲያሳዝን ወይ ግፍሽ ❤❤❤❤❤

  • @samrawitwendmu6902
    @samrawitwendmu6902 ปีที่แล้ว +15

    የኔስ ምን የሚሉት ነው ሄሉ ስትስቅ የኔ መሳቅስ ወኔ ሄሉየ እንዲህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በተረፈ እወዳችዋሉህ❤❤❤❤❤❤

  • @tezezewmengistu3106
    @tezezewmengistu3106 ปีที่แล้ว +46

    በስጋ ዉድነት የበላዉን አስዎጣሽው ወይ ሄሉ በሳቅ ሞትኩኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @መሲ-ቐ7ገ
      @መሲ-ቐ7ገ ปีที่แล้ว

      ግን እኮ ፆም ነው

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว

      ​@@መሲ-ቐ7ገአዎ የሰኔ ጾም አለኮ ግን እኔም አልገባኝ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ እኛ ጎመን ተወዶብናል ምን እናርግ ❤❤❤❤❤ግን እንኳን ደና መጣቹ ሄሉዬ አንቺ ጉድ አይልቅ ❤❤❤❤❤ደስ ነው የምትዪኝ እንወዳቹዋለን የተባረከ ይሁን

  • @AaT-b1h
    @AaT-b1h ปีที่แล้ว +19

    😂😂😂😂😂😂ወየው ያይች ተንኮል መቸም ኣያልቅም የምር ስደተኛ ነኝ እናንተ እያየሁ እዝናናለው ሄሉየ ይመችሽ ብድር በምድር ነው ቀጥይ በት የዝህ መልስ ናትየ😂😂😂😂😂😂😂

  • @alocell3043
    @alocell3043 ปีที่แล้ว +6

    አበዛሽውሽ ስርአት ያዙ ለተመልካች ክብር ስትሉ በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው ስንት የሚያስተምር ነገር እያለ አጶሙም እዴ ግን

  • @yenantw21
    @yenantw21 ปีที่แล้ว +32

    በቪዲዩ ስላየሁት ብቻ በትውከት ልሞት ነው ወዬኔ እናቴ።🙄🙄🙄😭😭😭😭😭

    • @Arsemaenate-o6q
      @Arsemaenate-o6q ปีที่แล้ว +1

      ከምር ትደብራለች

    • @frekassaye141
      @frekassaye141 ปีที่แล้ว

      ​@@Arsemaenate-o6qበጣም የሚቀለድበት ብዙ ነገር አለ በዚህ አይቀለድም

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว +52

    ወይኔ ሔሉ አያልቅብሽም እኮ ተንኮልሽ 😂😂😂😂😂😂 አረ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች ምነው እህታችሁ አድለሁ እዴ 🙄😂❤😍

  • @azmeraaz8843
    @azmeraaz8843 ปีที่แล้ว +8

    ማርያምን ሞትኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂ቻይና አግቢ አላለም ወይኔ አንች ልጅ ተንኮልሽ በእግዚአብሔር እፍፍፍፍፍ 😂😂😂😂😂

    • @Sinako-el1wt
      @Sinako-el1wt ปีที่แล้ว

      ምትመስላለች ቀፋፊ💩✊✊

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx ปีที่แล้ว +7

    ሄሉዬ በጣም ነው የምትመቸኝ:: ናቲ ደሞ prank ነው ስት ባል ቀለል አድርግ

  • @marthasilva892
    @marthasilva892 ปีที่แล้ว +27

    ውይኔ የት ሄጄ ልሰቅ ሞቱኩ🤣😂🤣🤣🤣🤣

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr ปีที่แล้ว +23

    ለኛ ክብር ዬለሽም ስንት ሰው ነዉ የማየዉ በጣም ነዉ የሚቀፈዉ እኔ እራሱ ምግም አስጠላኝ አረ ሄሉ ተይ በጣም በዛ እኔ ላንቺ አፈርኩኝ ደስ አይልም ለሃገራችንም ክብር ስትይ ነዉር ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fuf7972
      @fuf7972 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ለምን

    • @mesertabebe4349
      @mesertabebe4349 ปีที่แล้ว

      በጣም አኔ መክፈት እራሱ ፍርቼ ብስትግዜው ሴመጣ ደጋግመው ነው ይክፍትኩት

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

      Sira new

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os ปีที่แล้ว +3

    ወይ ናቲ በጣም ትግስተኛ ነህ እኔ ማራምን አለቅሽም እድለኛ ነሽ በጣም ካፋትሽ ግን መስመአም😂😂😂😂

  • @AsnanAsd
    @AsnanAsd ปีที่แล้ว +63

    በፈጣሪ በፍጹም አላማረብሺም በጣም አሥቀያሚ ሥራ ነው የሠራሺው

    • @Sinako-el1wt
      @Sinako-el1wt ปีที่แล้ว +1

      በስማም 😮 እሔን እየነካካስ እ🙆🙆🙉😤😤😭😭😭👡 ቱ

    • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
      @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ ปีที่แล้ว +2

      ቢዝነሥነው

  • @abdulhashim930
    @abdulhashim930 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ናትየ ስያሳዝን ሄሊ በዚ አይቀለድም በስምአብ 😭

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +19

    እውነት ሄለን በጣም ያስጠላል የበላውን ሁሉ እረበሽው ይደብራል

  • @sameras4515
    @sameras4515 ปีที่แล้ว +3

    ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ናቲን ትግስቱን ወደድኩት ሄሉ ግን አታበሳጭው ፈጣሪ አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😂❤

  • @ሩትዬሀለበዊት
    @ሩትዬሀለበዊት ปีที่แล้ว +42

    😂😂😂😂😂በጥፍ ብልሽ ደስ ይለኝ ነበር😅

  • @ሰኒከምዛንቴፕ
    @ሰኒከምዛንቴፕ ปีที่แล้ว +26

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesi5970
    @mesi5970 ปีที่แล้ว +14

    ወይ ሄሉ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂

  • @LainLain-g3y
    @LainLain-g3y ปีที่แล้ว +5

    ዎየዉ ሄሉዬ የአንች ጉዲ አያልቅም አራ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yanitsisay7614
    @yanitsisay7614 ปีที่แล้ว +30

    እረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂የበላዉ አስተፋሽዉ እኮ😢 ወኔ ጉዴ

  • @asly123asly5
    @asly123asly5 7 หลายเดือนก่อน

    ሄሉና ናቲ ግን ለምንድነው ስትበሉ ኣማትባቹ ቡሉ ሁሌ ኣያቸዎለው ቡዙ ግዜ ሳታማትቡ ትበላላቹ

  • @tehonmama8764
    @tehonmama8764 ปีที่แล้ว +8

    ሀሀሀሀ ውይ ሄሉው ነብስሽ አይማርም ልጁን አሰቃነሽው ናት በቃ ቻለው

  • @ጌታዬ
    @ጌታዬ ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ገና ለማየት ከመግባቴ አይጡዋን አይቼ አረ ሳቂ አይሉት ለቅሶ ብቻ ሞትኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣ዉይ እች ልጅ በዝህ አጋጣምይ ሻሽ በጣም ያምርብሻል

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela ปีที่แล้ว +5

    ሄሉዬ በቁሙ ትገይዋለሽ ድርቅነትሽ❤❤❤❤የማያውም በርቱ ናትዬ የኔ ጌታ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ሄሉ ነብስሽ አይማረም በተወደደ ስጋ ወይ ናቲ😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉😅😅😅😅😅😅❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሄሉሉሉሉ 😂😂😂 ማርያምን ይኸ ከባድ ነው

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว

    ዋው ደስ ይላል እባብ አመስላለሆይ አላለሽ አይጥ የምበለሁ ሄሎ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +21

    ናቲ ግን ቁጭ ብላቹሁ አትበሉም ❤❤❤❤

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว

      ልታስቀምጠው አልቻለችም

  • @sofiamohammed6869
    @sofiamohammed6869 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂በሳቅ ሆዴን አመመኝወይየ ሄሉ ነብስሽ አይማርም

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂ድርቅናዋ እኮ ሆዴን አቆሰለችው😂😂😂

  • @ganatganat6540
    @ganatganat6540 ปีที่แล้ว +16

    አለመሰቅ አይቸልም የታመቻኝ ብዶ ነበር👌👍😂

  • @Habtamuaalemayehu-zj8jj
    @Habtamuaalemayehu-zj8jj ปีที่แล้ว +6

    ነብስሽ አይማርም ሄሉ😂😂😂

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉዬ ዛሬ እንኳን መሳቅ አልችልም ጉሮሮዬን ታምሜ መሳቅም መብላትም አልችል ግን ያበደ ነው አይ ያንቺ ጉድ አያልቅም

  • @solianamakleit1526
    @solianamakleit1526 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂😂ኧረ ኡኡኡኡ ይጂና አይጥሽን ብይ አላለም😂😂😂🙈🙈ወፈር ያለ ነው ለቅቅሉ 😂😂

  • @የማርያምልጅYOUTUbe
    @የማርያምልጅYOUTUbe ปีที่แล้ว +8

    የኔ ባለሙያ በርች 😂❤❤❤❤

  • @saritub7279
    @saritub7279 ปีที่แล้ว +5

    አራ ሄሉ ያንችስ ካፋ 😂😂ስዎድሽ 💓💓💓

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሄሉ ግን አያልቅብሺ ውዴ እኛ ደግሞ መሣቅ አንችል ምክንያቱም ሠደት ነን የት ሂድን በሳቁ እና በጨርስኩት እውነት አንች ግን እኔ የምልሺ ሄሉ አባባ ተሻላቸው ወንቅሸት ወሠጃቼው ውዴ በናትሺ እንዳታልፊኝ ውዴ

  • @amalali9768
    @amalali9768 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ብሆን አይጦን አይቻት እንኮን ምግብ ውስጥ ተጭምራል ተብዬ ከዚያ አካባቢ ነው ምጠፋው. ሁለተኛ ምግብ ሰርተሽ ብትሰጭኝ አልበላም! አይጥ ተግድላ ከምትጣል ለምግብነት ብለ😅

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ ปีที่แล้ว +11

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ እንደ ዛሬ በፕራክ ስቄ አለቅም ❤😂

  • @Meskerem-cf4mc
    @Meskerem-cf4mc ปีที่แล้ว +7

    ኧረ ወይኔ ሄሉዬ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @gggg-rx4wc
    @gggg-rx4wc 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞትኩ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +6

    ወፈር ያለ ነው ያመጣሁት ለቅቅል ሚሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ሄሉ 😂😂😂😂

  • @yordieyu8565
    @yordieyu8565 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሄሉ 😂 ገደልሽኝ ትግስቱን ይስጥክ ናቲ 😂 በተረፈ ውድድድድ❤

  • @grgyfytewgizelenemna9518
    @grgyfytewgizelenemna9518 ปีที่แล้ว +13

    አሁን ነፍስሽ ይማራል ለብራክ ብለሽ አይጦቹን የገደልሻቸው😅😅😅

  • @QwQww-pg7zm
    @QwQww-pg7zm ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ በስርዓት ቁጭ ብላችሁ ባርካችሁ ብሉ ምግብ ክብር አለው እንደከብት ቆሞ አይበላም ።

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
    @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ ปีที่แล้ว +3

    ወፈር የለውን ለቅቅል ነው ያመጠውት😂😂😂😂😂😂ኧረ ሄሉ በሳቅ

  • @SelamKinfe-u4p
    @SelamKinfe-u4p ปีที่แล้ว

    አይዝህ ናቲ ግን አንች አትረቢም ምቀለደዉ ቀልጂ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +16

    ወይኔ ሂሉ እኔ አይጥን ሥእሎአን እራሱ እፈራለው ወይኔ በእጅሽ ያዝሽው ጭካኔሽ❤❤❤❤❤❤

    • @tigistimekonin1537
      @tigistimekonin1537 ปีที่แล้ว

      😂

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 ปีที่แล้ว +2

      ጌታን እኔ አይጥ እኳን በአካል በምስልም በጣም እፈራለሁ አይጥ ይዞ መቶ አጠገቤ የፈለገውን ሰርቶ ይሄዳል ጌታን ነፍስየዬ እልምነው የምትለው🤗🤗

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij ปีที่แล้ว

    አይጥ ኮ ነው የበላክ ሌላ ነገር አይደልም አላለቺም በሬ መሰለሽ እንዴ 😂😂😂🤣🤣ዉይ ሄሉ😂😂😂😂

  • @UaeAd-m6t
    @UaeAd-m6t ปีที่แล้ว +17

    በህይወቴ እንደዛሬ ስቄአላዉቅም እንደዛሬ እንባየ ፈሰሰ😅😅😅😅😅😅

  • @debirekewakibtsurakoyomedia
    @debirekewakibtsurakoyomedia ปีที่แล้ว

    ሄሉዬ አያልቅብሽ አይጥ መያዝሽ የራሱ ጎቤዝ ነሽ ወይኔ እችልጆ የምር ያበርቱዋት እንደ እኔ የምወዳት ማነዉ❤አይጥ ወይኔዘገነኝ ደሞ የሐዋርያት ፆምኮነዉ ዉዴ ክክክክ😅ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ይህን ትንሹን በልተ ትልቁን ባመጣ ምንልትሆን ነዉ ሆ😂😂😂

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 ปีที่แล้ว +17

    በ ጌታ ስም 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @kamelaaenatewannafke9299
    @kamelaaenatewannafke9299 ปีที่แล้ว

    ወይ ሄሉ አንቺ ማታመጩ ጉድ የለም

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 ปีที่แล้ว +5

    ውይ ውይ ውይ እኔ እኳን ልይዘው ይቅርና ባየት መኪና ውስጥ ነው የምገባው😂😂😂😂😂

  • @lemu2459
    @lemu2459 ปีที่แล้ว

    😂😂😂ዎይ ሄሊዬ አይልቅብሽም ♥️♥️♥️

  • @xggdhdhhdhdyuf3193
    @xggdhdhhdhdyuf3193 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ሄሉ አያልቅብሸም አይደል?❤😂😂😂😂

  • @temesganamlaka
    @temesganamlaka ปีที่แล้ว +2

    ቻይና በየቀኑ አይደል ሚበላው😂😂ሄደሀሽ ቻይና አጋቢ😂😂😂 አይ ሄሉ❤❤❤❤❤

  • @borenatube2379
    @borenatube2379 ปีที่แล้ว +3

    😅😅😅😅😂😂😂ብዙ ነገረ እንጠብቃለን ካንች ጎበዝ ዘና እያልን ነው የጨረስነው ቪድወሸን

  • @hhgghhgggc8823
    @hhgghhgggc8823 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡኡኡኡኡ😂😂😂ናቲዬ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @teebh7448
    @teebh7448 ปีที่แล้ว +5

    በስመአብ ምነው እህት አለም ምነው እደህ አታደርግ በእውነት❤❤

  • @marti5961
    @marti5961 ปีที่แล้ว

    ኧዳዉ ያችሥ የከፋነዉ ጨዋታሸ እና ለዛየለሸም ሲጀመር በሰመአብወልድወመንፈስ ቅዲስ አምላኬሆይ እኔ እንኳን በአይኒ አለያትም አቺግን በጣምታዛዝኛለሸ ናቲ አታሟርጥብህ ይቺ የሟለጠች ሥጀመር ላቺአይገባሸም ናቲሥነሥረ አት ያለዉ ልጅነዉ እሺ ይገባሻል አትጨማለቂ ታልጠፋዉ ፍራክ አይጥ

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 ปีที่แล้ว +6

    ሄሉ የማታመጭዉ ጉድ የለም

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 ปีที่แล้ว

      ወየሰውለገንዘብሎጨሉበቃስንትአድተማሪነገርእያለምኑንአስመለከተሽጎበዝ😢

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 ปีที่แล้ว

    Helenye menadedu aytesh tolo blesh uwnetun menager neberebish buzu adekemshiu Netuye Jegna gobez betam saladenkh Alabama fikrachu ytsna tebareku 👍👍❤❤

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 ปีที่แล้ว +3

    ጥፊ ቀመስሽ ወይኔ አለመግደሉም ትግስተኛ ነው የምር እንደዚህ አይደረግም እንኳን እሱ እኔ ቀፈፈኝ 😢😢

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky ปีที่แล้ว +1

    ሚሥኪን የበላውን አራገፍሽው አይሄሉ😂😂❤❤

  • @hulumlebegonwuhulumlebegonwu
    @hulumlebegonwuhulumlebegonwu ปีที่แล้ว +3

    ያመቱ ምርጥ ፕራክ😅😅😅😅አረ ደከምኩ. ፕራክ. ማለት እዲህነዉ

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 ปีที่แล้ว

    ድመት ቀየረችህ እኮ ናቲየ ክክክ ሄሉ ነፍስሽ ኣይማርም

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 ปีที่แล้ว +10

    ሄኑእማታመጪዉየለሽ😂😂😂😂

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว

    ሄሉ አንቺ የተመታሽ ልጅ😂😂😂😂❤ፈጣሪዬ ግፍሽ❤😂😂😂😂

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 ปีที่แล้ว +6

    ሄሉ ስንት ገዛሻቸው እናትና ልጅ በክሎነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @zomawa4653
    @zomawa4653 ปีที่แล้ว

    ቱ ሄሉ ክፋትሽ😂😂😂😂

  • @Tigit961
    @Tigit961 ปีที่แล้ว +20

    ሄሉ ግፊሹ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 ปีที่แล้ว

    ናቲ,ሚሰኪን😢😢😢

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ በጠም ናው ምያሰዝናው ያበለውን ሁሉ አስወጠው እኮ ለምን ቶሎ አትናጋሪም

  • @AseyaYusef-bf6xs
    @AseyaYusef-bf6xs ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ አች ክይሲ እማታመጭው የለሽ😂😂😂😂😂

  • @selammicael
    @selammicael ปีที่แล้ว +13

    ኣንቺ ከስራ ሲመጣ የሚያዝናና ኣቅርብለት ለናቲ በድካሙ ኣተባሳጪው፡ኣተናድዱው እረፍት ፈልጎ ነው የመጣው

  • @ንግስቴታለፈ
    @ንግስቴታለፈ ปีที่แล้ว

    አረ በስመአብ ሄሉ ይሄ ያስጠላል እኮ እንዴ ተይ እንጂ ፕራንክ የሚደረግ ነገክ ጠፋ በቃ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 ปีที่แล้ว +2

    ሂሉ ግን ማታ ትተኛለሽ😂

  • @እማየየደስታዮምንጭ
    @እማየየደስታዮምንጭ ปีที่แล้ว

    ወዕ ኣቲ ወላ ፕራንክ ከምዚ ኣይትግበሪ ኩሉ ግዜ ክስከፈኪ ዩ ዊ😢😢

  • @shewitchaqley617
    @shewitchaqley617 ปีที่แล้ว +4

    እንደዛሬ ሰቄ አለቅም😂😂 ሄለን የስራ ይስጥሽ ናቲ ያሳዘነኝ ደክሞኝ ነበር ግን ፈታ አደረገችዉ❤❤❤❤

  • @taybasaid7663
    @taybasaid7663 ปีที่แล้ว

    ጄግና ነሽ

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ ለተገደለችው አይጥ😅😅😅😅😅😂❤❤

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

    • @asfgasf4360
      @asfgasf4360 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @Leyu204
      @Leyu204 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @Gelilajida-zu2ck
      @Gelilajida-zu2ck ปีที่แล้ว

      አረ ሔሉ ታገመማሽ ምነወ ደሞ በዛ እጁሽ በለሽ ግን እንደዝ አነደረግም በጠም ነወረ ነወ እሽ

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 ปีที่แล้ว

    ያለነገሩ አልቀጨጭሽም ተንኮልሽ አጃይብ ነው 😂😂😂 ግን በአይጥ ቀልድ ያስጠላል 😂😂 ቤቱን በሙሉ በክለሽዋል ቱ ፀበል ማስረጨት አለባችው ቤቱን በክርስቶስ ግን የዛሬው ፕራንክሽ ይዘጋል ቱ

  • @medi45672
    @medi45672 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ለመያዝ እራሱ በጣምነው እምፈራት እደትያሻት😂

  • @AdeyAbebaw-pw9gz
    @AdeyAbebaw-pw9gz ปีที่แล้ว

    ናቲ በጣም አሳዘነኝ አምላኬ ለኘራንክ ተብሎ እራሲ ወጥ ቤት መግባት የለበትም አይጥ ምን ጉድ ነው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂😅😅😅😅 እረ በሰማም ይቅር ይበልሽ 😂😂

    • @aidadeja1150
      @aidadeja1150 ปีที่แล้ว

      ❤😂❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉሻ ያሺው እኮ በጅሽ ድፍረትሽ

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o ปีที่แล้ว +5

    ቅቅቅቅቅቅቅቅ እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ጌታን እራት እቀቅላለው አላለችም አይ ሄለን

  • @zematube8985
    @zematube8985 ปีที่แล้ว

    እንዴ እንዴት ጠረጴዛ ላይ ታስቀምጫለሽ? ከምግብ አጠገብ?