❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ ነው የማገኘው!
    #alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
    ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
    • ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
    የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
    • የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
    ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
    • በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
    በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
    • በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
    ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
    • ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
    በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
    • በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
    ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
    • የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
    • 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
    2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
    =================
    ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
    ==================
    ይከታተሉ | Follow me on:
    ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
    ፌስቡክ | / hasen.belayneh
    ቴሌግራም| t.me/HassenBel...

ความคิดเห็น • 915

  • @user-yt4rk1oc5l
    @user-yt4rk1oc5l ปีที่แล้ว +311

    የዚህን መምህር አስተምሮ ከ3 ወር በላይ ተከታትየዋለሁ
    አንዳንደዬ ስለሚ ስለሚ ሁሉ ይለኛል ውስጤ ፕሮግራሞቹ ስነምግባሩ በጣም ይስበኛል

    • @user-sb5yg9lf5r
      @user-sb5yg9lf5r ปีที่แล้ว +7

      የኔ ውድ ነይ

    • @user-gd4zp6ns8r
      @user-gd4zp6ns8r ปีที่แล้ว +3

      ሥለሚውደ አላህያግዝሽ

    • @user-ec1ct7sm9h
      @user-ec1ct7sm9h ปีที่แล้ว +10

      አላህውደተፈጠርሽበትይመልስሽውዴ

    • @hayulove745
      @hayulove745 ปีที่แล้ว +4

      አላህቀኝተኛዉንመገዲይምራሺያረብ ሥለሚ

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t ปีที่แล้ว +5

      አላህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራሺ አብሺሪ ትምህርቶችን ተከታተይ በአላህ ፈቃድ ትመጫለሺ

  • @user-yt4rk1oc5l
    @user-yt4rk1oc5l ปีที่แล้ว +77

    ምን አይነት መልካም ሰው ነው
    እግዛብሔር ይባርከው

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v ปีที่แล้ว +124

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሱሉሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว +2

      Selelahu alehyi weselem

    • @7eyahh399
      @7eyahh399 ปีที่แล้ว +2

      ሰለላህ አሊይህ ወሰለም

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 ปีที่แล้ว +2

      ሱለላህ አለሂወሰለም

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 ปีที่แล้ว +1

      ስለላሁአለይሂወሰለም

    • @user-wl6gx5cl6q
      @user-wl6gx5cl6q ปีที่แล้ว +1

      አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c ปีที่แล้ว +125

    የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል አሉ ረሱል ሱለለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @oumabdulwehab2562
      @oumabdulwehab2562 ปีที่แล้ว

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @zekiyamd1467
      @zekiyamd1467 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatumamohammed8663
      @fatumamohammed8663 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምርላችሁ

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t ปีที่แล้ว

      ሰሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Hafiza-ir5dp
      @Hafiza-ir5dp ปีที่แล้ว

      ሶሎላሁ አላይም ወሳላም

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +116

    አህለን እሙ አብድረህማን ኸረ አብደረህማን ናፈቃኝ አብድረህማን ይምጣልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋው

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 ปีที่แล้ว +30

    ማሻአላህ በሚስት አፍ እንድህ አርጎ መመስከር መታደል ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያረብ

    • @loveLove-lz5fk
      @loveLove-lz5fk ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እውነት ነው አላህ መልካም ሴቶች ያድርገን

    • @user-fl5yw7lz1e
      @user-fl5yw7lz1e ปีที่แล้ว +1

      ማሻላህ ክመር እኝ ሴቱች የባላቸንን ሀቅ መወጣት አንችል ውይ አናምሰግን ምን ይሻላል

  • @user-zr2zr1wz8r
    @user-zr2zr1wz8r ปีที่แล้ว +3

    እኔ ሰለምቴ ነኝ እናም ቤተሰብ በጣም አረቀውኛል ግን ያረሰኝ እሱ ነው ሀቂቃ ምን እንደምል አላውቅም በጣም ጥሩ ባል ነው አላህ የሰጠኝ አልሀምዱሊላህ
    እናም እሱ ወዶ ይችን ልጅ ላግባ ካለ በደስታ ያው እሽ እምልው ቅናት አልፍግም ብልም አይተውም እራሱ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +55

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ከእዱኒና እስከ አኼራ ያድርግላችሁ
    ለእኛም ለሴቶች እንደዚህ ስትር ያለ አለባበስ ይወፍቀን

    • @user-gi3qm3vs5w
      @user-gi3qm3vs5w ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Mohammed-xj8bs
      @Mohammed-xj8bs ปีที่แล้ว

      አላህ ይጨምር ልህ ኡስታዝ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው የሚጊረመው ወይ ቀነሁ ምን አይነት ባሊ ነው ያሚገጢመኝ በይ ክክክክ ወላሂ ማሻ አላህ ኡስታዝ

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 ปีที่แล้ว

      ማሻ አለህ🌸🌸🌸🌸

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว

      አሚን ያራብ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ አልሀምዱ ሊላህ እኔም እናት የሆነ ባል አለኝ አልሀምዱ ሊላህ እናት የለኝም ነበረ ግን አልሀምዱ ሊላህ እናት የሆነ ባል አለኝ አላህ እረጅም እድሜ ከመሉ አፊያ ጋረ ይስጥልኝ

    • @FatumaFatuma-yo1cg
      @FatumaFatuma-yo1cg 10 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ብዙ አሉ የሚያስቀኑ በሚዲያ ባይቀረቡም

  • @yusratube9352
    @yusratube9352 ปีที่แล้ว +6

    ሚሥት ሥለ ባሏ መልካምነት ሥትመሠክር ደሥ ይላል ማሻአሏህ መልካም ሚሥት ለባሏ ዘዉድ ናት

  • @Sofia-pm5im
    @Sofia-pm5im ปีที่แล้ว +31

    ማሻአላህ ፍቅራችሁን ከአዱኒያ እስከ ጀነተል ፊርዶስ ያድርግላችሁ

  • @user-eq7zj5ko6c
    @user-eq7zj5ko6c ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ ቀናሁባችሁ ማሻአላህ እኔ ጀነት እንጅ ዱኒያ ላይ እንድህ አይነት ፍቅር ይኖራል ብየ አሥቤ አላውቅም

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 ปีที่แล้ว

      ትክክልወላሂ አሁንባለንበትወቅትበተለይ አላህይጨምርላችው

    • @loveLove-lz5fk
      @loveLove-lz5fk ปีที่แล้ว

      ሱብሃን አላህ
      የሚገርም ባል ነው አላህ ይጨምርለት

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 ปีที่แล้ว +19

    ስብሐን አላህ ማሻአላህህህህህህአላህዬ ለኔም ወፍቀኝ የምመኝውም የሚበጀኝኝ ያረብ

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u ปีที่แล้ว +8

    ሲጀመር መልካምነቱ ያስታዉቃል።በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ ማሻአ አሏህ ።

  • @madenahamad871
    @madenahamad871 ปีที่แล้ว +7

    ኧር አብዱሮህማን ይምጣ ናፍቆናል

  • @ZD8679
    @ZD8679 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ለኔም ለውዱ ስደተኞች ሷሊህ ትዳር ልጆች ይስጠን ያአላህ ምን ይሳንሀል ያረብብብብሰ

  • @user-di5fl5xo7y
    @user-di5fl5xo7y ปีที่แล้ว +19

    አላህ እስከ እድሜ ልካችሁን አይለያችሁ ያረብ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @loveLove-lz5fk
    @loveLove-lz5fk ปีที่แล้ว +11

    ኧረ የኔ ገልቱ የት ነህ?😅😅
    ናስቲ ጎበዝ ሁንና እንድህ ላወድስህ

    • @user-cm7ld2fq3g
      @user-cm7ld2fq3g ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ ወይይይይ በጣም

    • @wddss8555
      @wddss8555 ปีที่แล้ว

      😆😭

    • @umumaysun37
      @umumaysun37 ปีที่แล้ว

      Ara uuuuuuuu

    • @Seid404
      @Seid404 ปีที่แล้ว

      😀

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube ปีที่แล้ว +8

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጣችሁ
    በሚስት መልካምነትን መገለጽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ አላህ መልካሞች ያድርገን አላህ ይወፍቀን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 ปีที่แล้ว +6

    አልሃምዱሊላህ አላህ መልካም ባል የልጆቼ አባት ለኔ ጎደኛዬ ሁሉ ነገሬ ሰቶኛል አላህ ያቆይልኝ ክፉ አይንካብኝ ላለመዋሸት ለሌላ አሳልፌ አልሰጥም ክክክክክክ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 ปีที่แล้ว +6

    አጂብ ጥሩ ባል ለቤቱ ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነ ነው አሉ ያአላህ የኔም ባል ሂድያ ስጠው የልጄን አባት አተው ቀልብ ስጠው እኔ በተቃራኒው ነው ምኖረው ያረብ አተው መልስልኝ የመዳም ቅመሞችዬ ዱአ አድርጉልኝ አላህ እዲመልስልኝ ትዳር ካማረ አሄራም ዱኒያም ያምራል

  • @amenamahammed5098
    @amenamahammed5098 ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ወላሂ የመጀመራየ መሥማቴነዉ ልበል እዲህ አይነት ቤተሠብ አላህ ይጨምርላችሁ ያገሬልጆች

  • @Alhamdulillah7375
    @Alhamdulillah7375 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይባርክላችሁ
    ልጆቻችሁን ሷሊህ ያርግላችሁ
    ግን ስለ መልካም ስራው ብዙ ማውራት ግን ይከብዳል የኛ ሰው ምቀኛ ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d ปีที่แล้ว +13

    እሙ አብድረህማን ወላሂ እኔም ባሌን በጣም ስለምወደው ፈቅጄና ወድጄ ፍላጎት ኖሮት ብድረው ደስ ይለኛል ቅናት የሚባለው ነገር ከልባችን ነቅሎ ያውጣው አላህ የእሙ ሰላም ቅናት እንዳስነሳላት ለኛም ይወፍቀን

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว +4

      በመልካም ነገር መቅናት ችግር የለውም አቅም እና እውቀት ሳይኖራቸው ብንድራቸው ለእነሱም ለእኛም ስቃይ ነው አድቦ መቀመጥን የመስለ የለም ሀቃቸውን መጠበቅ ነው በዛ ላይ የምትመጣዋ እንደኛ መልካም የሚያስቡ ላይሆኑ ይችላሉ አላህ ይጠብቅልን ይጠብቀን

    • @hekmtatyby4654
      @hekmtatyby4654 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ አላህይጨምርልሺ ውዴ

    • @user-up2gm7vl3g
      @user-up2gm7vl3g ปีที่แล้ว +1

      @@myoutube1806 በጣም ልክነሽ

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s ปีที่แล้ว

      @@myoutube1806 ትክክል✅✅✅

  • @user-ym3ex8rk3v
    @user-ym3ex8rk3v ปีที่แล้ว +17

    ያሰላም አላህ ይባርክላችሁ ሰራሀ ደስ ይላል መሻ አላህ ዘና ያደርገኛል ስትል ባሌን አስታወስኩ እስኪ ዱአ አድርጉልን በሰላም እድንገናኝ

  • @HalimaMohammed-wf4ro
    @HalimaMohammed-wf4ro วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጨምርለት ።ሀቅን መስራት በተግባር የሚኖር ሲሆን ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ።

  • @Gf-df5hh
    @Gf-df5hh ปีที่แล้ว +5

    መሻአላህ ይጨምርላችሁ ያረብ ለላጢወች ከመልካሞቹ ወፍቀን።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 ปีที่แล้ว +9

    ማሻ አላህ አላህ አይለያችሁ ፊዱኒያ ወል አኼራ
    ታድለሺ አላህ በረካ ያድርግልሺ እሱንም አንችን በረካ ያድርግለት መልካም ሚስት ሁሉንም ታሞላለች በበዛ አይደለም ጩልሌ ሴቶችየ እንዳነኩባት የእኔንም አደራ ክክክ የእኔ እንኮን ሚድያ አይወድም ኡስታዝም ጎበዝ ነው ሚድያ ላይ በወጣ አይደለም አብሺሪ ፌርዶስየ እንደኔ ደርባባ ነገር ነሺ ስገምት ኡስታዝ አድተዋውቀኝ ኡም አብዱረህማን ጋር አብዱርህማንም የልጂ ሀሙድ ጋደኛ ነው አብረው ይደጉ ሴት ስንወልድ ልጃችሁን ለልጀ እዝህ ፍቅር የተሞላበት ቤተስብ ውስጥ መግባት መታደል ነው የእኔ እና የውዱ ባሌም ፍቅር መከባበር ልዩ ነው በዙሪያችን ያሉት ሁሉ ይቀኑብናል አልሀምዱሊላህ አላህ አይለየን አይለያችሁ ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p ปีที่แล้ว +5

    ሀሀሀ ጉድህ ወታን ኡስታዝ ማሽ አላህ አላህ ይጨምረላቹህ ❤❤

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር እሰከጀነት ያርግላችሁ ማሻአሏህ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ በሉ አደራ ተሰው አይን ይጠብቃቸው አደራ ማሻ አላህ በሉ 😘 አላህ በዱኒያም ባኼራም አብሮ ያኑራችሁ ያረብ 😘😘😘😘 ያረብ
    ኡስታዝ አደራ ሁለተኛ እንዳታገባባት አደራ በቃ እሷኑ ተከባከብ አደራ እኔም ባሌ ሌላ ሴት እንድትካፈለኝ አልፈልግም ስለዝ እሷም እንደኔው ሴት ስለሆነች ነው!!!! 😎😎😎

  • @user-mt3th9wt2n
    @user-mt3th9wt2n ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ነህ ኡስታዝ ዲንን በተግባር ነዉ 👍 አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @foziahmed80
    @foziahmed80 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ያረብ💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 ปีที่แล้ว +5

    ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ አላህ ሀያታችሁን በሙሉ ደስተኛ ያድርጋችሁ አኺራችሁንም ያሳምረላችሁ አላህ ይውደዳችሁ

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 ปีที่แล้ว +17

    እኔማ ትርት ትርት ነው የመስለይኮ እር ላጤዎች በዱአ በርቱ ማሻአላ እማትጠገብ ነት

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ እስከ ፊርዶሰል ጀነት ያድርግላችሁ

  • @shubaraargoo2367
    @shubaraargoo2367 ปีที่แล้ว +8

    የነሱን ፍቅር ሰምታችሁ ወደራሳችሁ ተመልሳችሁና አወዳዲራችሁ እደኔ ያለቀሳችሁ እስኪ አጃቺሁን አውጡ የኛንም አላህ ያሳውቃቸው ፍቅሩን ይወፍቃቸው

    • @fatimaa-io2vc
      @fatimaa-io2vc ปีที่แล้ว

    • @user-cq6pl8xt9j
      @user-cq6pl8xt9j 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ ማወዳደር ስራየነዉ ግን ከፀባይ አንፃር ጡሩ ነዉ ግን አህባሺነዉ አሏህ ይነጂኒ

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ ተባረክ አላህ ፍቅራችሁን በዱናም በአኬራም ያድርግላችሁ

  • @user-zo6bi8zn6j
    @user-zo6bi8zn6j ปีที่แล้ว +6

    መታደል ነው ወላሂ በዚ ዘመን እንደሡ ወንዲ ማግኜት ኡፍ አስበን ያረብ

  • @damddamd5882
    @damddamd5882 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ፡የወሎልጆች፡በጣምደሥአለኝ፡ወላሂ፡

  • @hshahshs2463
    @hshahshs2463 ปีที่แล้ว +5

    ማሼአላህ ሀሪፉነው እዴነሱ አይነቶቹን ያብዛልን።

  • @Sabaysin
    @Sabaysin ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አሏህ በዱኒያም በአኼራም አይለኛችሁ ያርብ ውዶእህቴ እኔም እዳች ባሌን ለምዳር እመኛለሁ ግአንድአንድ እህቶች ግርምየምትሉኝ ባሌን አሳልፌለሌላሴት አልሰጥም የምትሉትነገር አያችሁ ከኢማን ነፅመሆናችሁ ከዚህ ላይ ይለያል

  • @iumueleham6693
    @iumueleham6693 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ኡሙ አብዱሮህማን የኔ ውድ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ እህቴ
    ወንድሞቻችንን እንድህ አስተዋይ ያድርግልን ያረብ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሽ ጥሩ ባል እደሆነ ሲያወራም ያስታውቃል በኮፊደስ ነው ሚያወራው ፈገግ እያለ ሰውን ያስተምራል እሱም አላህ ይጨምርለት❤❤ ፍቅራቹ እስከ ጀነት

  • @mosamohamadmosamohamd8349
    @mosamohamadmosamohamd8349 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጨምርልህ ውነት ሚስቱ የምትመሰክርለት ሰው መሆን መታደልነው

  • @loveLove-lz5fk
    @loveLove-lz5fk ปีที่แล้ว +3

    ፊርዲዬ ምርጥ የተግባር ሰው ነሽ
    አላህ ይጠብቅሽ ስንገናኝ እናወጋለን
    የጋራችን ነው በቃ ሆሆሆ ይህንማ ማን ያልፋል😅😅🤪🤪
    ስቀልድ ነው አብሽር ለኛም ዱዓ አድርጊልን
    ኡስታዝምኮ ስላንቺ አውርቶ አይጠግብም ያ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ አሚን

  • @user-hd4hm9uf9r
    @user-hd4hm9uf9r ปีที่แล้ว +4

    ማሺአላህ ተባረክ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እሥከዛኛው አለም

    • @sadawalykuemselamweorahmtu6642
      @sadawalykuemselamweorahmtu6642 ปีที่แล้ว

      መሻ አላህ አላህ ይጨምርለት አላህ መሀባችሁን ይጨምርላችሁ

  • @Sariy177
    @Sariy177 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x ปีที่แล้ว +7

    ያረብ ያረህማን አላህ ሁይ እንድዝህ አይነት ባል ስጠኝ ኢላሂ ሴትችዬ አላህ ይውፋቀን 😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹሁ ትዳራቹሁን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @user-et3dn6yt9d
    @user-et3dn6yt9d ปีที่แล้ว +4

    አህለን እሙ አብድረህማን ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላቹ መጨረሻምው ድረስ አላህ ያዝልቅላቹ ኡስታዝ ያስታውቃል ደስተኛ መሆኑን ሰላምቹ ይብዛ ለኛም ዱዋእ አድርጉልን

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 ปีที่แล้ว +6

    ለኛም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን እህ መጣ ጀመረች ይቺ ጨቅጫቃ ከሚባል ትዳር አላህ ይሰውረን በተለይ እኛ ሴቶች ላይ በድኒ ጠንካራ ወንድ ካልሆነ እኛ ምንም ያክል ጠንካራ ብንሆን ተጽእኖ ይፈጥሩብናል

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 ปีที่แล้ว +7

    መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ አልሀምድሊላ አላህ መልካም ባል ቆጆ የልጆቸ አባት የትዳሬ አጋር ሠለሠጠኝ አልሀምድሊላ አላህ መጨረሻዉን እስከ ጀነት ያዝልቅልን ያረቢ

  • @user-ce4si7ib9e
    @user-ce4si7ib9e ปีที่แล้ว +6

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁም ማሻአሏህ አሏህ ከዱኒያ እስከ ጀነት ፍቅራችሁን ያረብ መልካሞች ለመልካሞች አይደል ማሻአሏህ ከአይን ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 หลายเดือนก่อน

    ሡብሀነሏህ እድረዋለሁ ማለትሺ ራሡ ጀግና ነሺ አላህ የግልሺ ያርግልሺ

  • @umnyehya175
    @umnyehya175 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአሏህ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ🌺🌷

  • @zinetaraga2219
    @zinetaraga2219 ปีที่แล้ว +5

    ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله
    አላህ ይጨምርላችሁ
    ዱኒያ ወል አሔራ አይለያችሁ ኢንሻ አላህ
    አላህ ለእኛም ለሴቶች ሀያ ይስጠን
    ቁርአንን እንድያገራልኝ በዱአችሁ አትርሱኝ ውድ እህት ወንድሞቸ
    እኛንም ሷሊህ አድርጎ
    ሷሊህ ባል ይስጠን ያረብ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አላህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ

  • @hikma3360
    @hikma3360 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከሏህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ እኔም ካገባሁ 2አመቴ ዘመዴን ነው ያገባሁት አላህ ፍቅራችንን ያብዛልን ቁርአን አልቀራም ግን እድቀራ በድኑ ጠካራ እድሆን የሁለየ ዱአየ ነው ምኞቴ ቁርአን የቀራ በዱኑ ጠካራ የሆነ ነበር ግን ግን የአላህ ውሳኔ ሁኖ እሱን አገባሁ አልሃምዱሊላህ የታሠበው እንጅ የተፃፈ አይቀርም!!!!

  • @samerabinttube9141
    @samerabinttube9141 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልቹ ዉዴታቹ እሰከ ጀነት ያድረግላችሁ❤️

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 3 หลายเดือนก่อน

    እድለኛ ነሺ እድህ አይነት ባል አላህ ስለሰጠሺ ጌታሺን አመስግኝ ጥሩ ባል ያላት ሴት የዱኒያ ጀነትን እንዳገኘች ቁጠሪው

  • @user-ef5wd3rd8z
    @user-ef5wd3rd8z ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ።መታደል።ነው።።አላህ።እንደሡ።አይነት።ያሉ።ሰወችን።ያብዛልን።ያረብ

  • @fgcv2845
    @fgcv2845 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ኡሥትዝ አላህ ይጠብቅሕ

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ መታደል ነዉ 😍😍አሏህዩ ሷሊህ አረገህ ሷሊህ ሰጠን ጌታየዋ ጀነትንም ትሰጥ የለ😍💓

    • @user-sd2em6dx3g
      @user-sd2em6dx3g ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-sd2em6dx3g
      @user-sd2em6dx3g ปีที่แล้ว +1

      እኛንም ሷሊህ አላህ ያርገን ትዳር ለለላቸው መልካም ትዳር ይወፍቃቸው ባለትዳሮቺንም አላህ መልካም ያርገን

  • @user-lx5is4yx4k
    @user-lx5is4yx4k ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ይለያል እዳው ታድለሽ እሱን ሲሰጥሽ እኛም ሷሊህ የሆነውን ይስጠን

  • @tube5274
    @tube5274 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ የዚህ አይነትወንዶች ያብዛልን

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 ปีที่แล้ว +5

    ማሽአላ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር መጀመሪያ ሳያችሁ ባንዲ መስላችሁኝ አላህ በቅርቡ ያገናኛችሁ

  • @habsha2529
    @habsha2529 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ከሠው አይን ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @fantey9084
    @fantey9084 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ያረቢ ውደታ እስከጀነት ያርግላችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ

  • @tube9643
    @tube9643 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ዉደታእስከጀነት አላህያርግላችሁ
    ፊርዶስየ🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐

  • @shubaraargoo2367
    @shubaraargoo2367 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ ከሰይጣንም ከሰውም ምቀኛ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ui1rx3ib3o
    @user-ui1rx3ib3o ปีที่แล้ว +4

    ماشاء الله تبرك الله
    አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @user-ee1ym2of2y
    @user-ee1ym2of2y ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እዲለኛ ነሽ እህታችን አላህ ይጨምርልህ እንዴ አንተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን ውደታ እስከ ጀነት አላህ ያርግላችሁ

  • @user-nw3wt5ij6i
    @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ እኳንም ደስተኛ ሆንሽ ኡም አብዱ ረህማን ማሻአሏህ ደስ ይህላል አልሀምዱሊላህ እኔም ምርጥ ባል አለኝ አልሀምዱሊላህ አሏህ መጨረሻየን እዳሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ እኔ ሳኡዲ ነኝ እሱ ካገር ነው ያለው እደዚሁ እዳለን ፍቅራችን ሳይለወጥ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @user-it1vw7gr5b
    @user-it1vw7gr5b ปีที่แล้ว +4

    ኡሙ አብዱረህማን፣ፍቅራችሁ፣እስከጀነተ ያረገልላችሁ

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ፍቅርቸሁ ካዱንያ እሰካሄራ ያርግላቸሁ🥀🥀

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ አላህ ልጆቻችሁን አላህ ሀፊዝ ያርግላችሁ ኡሙ አብድረህማን ካንችም አልፍ ለእኛም በተለይ ለሴች መካሪያችን አስተማሪያችን ነወ አልሀምዲሊላህ ኢህላሱን አላህ ይወፍቅልን ያረብ

  • @madi8643
    @madi8643 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን አላህ በዚህ ፍቅር ላይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-uq9gn9yl7z
    @user-uq9gn9yl7z ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ተበረከላህ ፍቅር እሥከ ጀነት ይሁንላችሁ ያረብ ሀባይብ የመዳም ቅመሞች ለኛም መልካሙን ትዳር አላህ ይወፍቀን ከሥደት አውጥቶን

  • @susutube6227
    @susutube6227 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ያአላህ እንዴዚህ አይነቱን ሷሊህ የአላህ ባሪያ ይወፍቀን

  • @haleemahaleema1661
    @haleemahaleema1661 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ለሌለንም እንዳተአይነቱን አላህ ይወፍቀን ኢሻአላህ

    • @haphap1129
      @haphap1129 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ

  • @leyla354
    @leyla354 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ተበራከአሏህ እንደሱ አይነት ወንድሞች የብዘልን ።

  • @zinetnurhussen2814
    @zinetnurhussen2814 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ትዳር ትዳራችሁን አላህ ይባርክላችሁ

  • @obob7245
    @obob7245 ปีที่แล้ว +1

    አሏሁ አክበር ማሻ አላህ ሀቂቃ ታሪክ ነው የሚመስል
    ውዴታ እስከጀነት

  • @user-nw3wt5ij6i
    @user-nw3wt5ij6i ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @zekiyamd1467
    @zekiyamd1467 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ እስከ ጀነት ያዝልቃችሁ የኛወቹንም ያላቸውን ይጨምርልን የጎደላቸውን ይሙላልን

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሀሠን የትአላችሁ ወንዶች ኩርርርርር ኑ ኑ ኑ ኑ ጆሮሠታችሁ አዳምጡ።ሴቶችየም ለባሎቻችሁ ሸር አድርጉላቸው

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ አውይስሙ ወላ

    • @makia71
      @makia71 ปีที่แล้ว

      ክክክክ

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ውዴታ እስከጀነት አላህ ያድርግላችሁ ልጆቻችሁንም ሷሊህ አላህ ያድርግላችሁ ግን ሱመያ ሀሰን የፊርደውስ ልጅ ትመስለኝ ነበር

  • @keyredinhuseen702
    @keyredinhuseen702 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ለኔም ዱኣ አርጉሊኝ አላህ እንዳንቺ አይነት ባለቤት እንዲሰጠኝ አቤት ደስታ ፈገግ ስትይ

    • @fatumamohammed2080
      @fatumamohammed2080 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይወፍቅህ ጥሩ ሁን ጥሩ ታገኛለህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ: ባይመሠከርልህ ነበር ብርቅዬ ወንድማችን Jezaka allah አኺ Jezaka allah

  • @emumuaz9494
    @emumuaz9494 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአሏህ!!አሏህይጨምርላችሁ !!!

  • @fatimafatimafatima4258
    @fatimafatimafatima4258 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፊዱኒያ ወል አኪራ

  • @hussen6587
    @hussen6587 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ አላህ ብአብዝቶይጨምርላችሁ ማሻአላህ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልችሁ ረጀም እድሜና ጤና ይሰጥችሁ ፍቅሮችሁ እሰኪ ጀነት ይሁንልችህ

  • @alemmuheymer5788
    @alemmuheymer5788 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @lubabaseid3686
    @lubabaseid3686 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ውዴታ እስከጀነት ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ልጆቻችሁም አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota5500 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @user-cy8sp2cs5r
    @user-cy8sp2cs5r ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ወላሂ አላህ ከዱንያ እሰከ ሀይራያዋዳቹህ በጣምደሰየሚል ፍቅረነዉ

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላ ያምር የሰመር ትዳር ያድርግላችሁ

  • @Tube-hy9dl
    @Tube-hy9dl ปีที่แล้ว +2

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርለት መልካም ስራዉን ይቀበለዉ