ኑሮ በዘዴ - ማሽን አምራቹ ማሽን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มี.ค. 2024
  • ከተቀጣሪነት ወጥቶ የራሱን ስራ ፈጥሮ የተለያዩ ማሽኖችን የሚያመርት ግለሰብ የስራ ተሞክሮ

ความคิดเห็น • 65

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 3 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ አይነት የሰራ ና የሙያ ዘርፍ ነው ለሀገራችን የሚያሰፈልገው !!!! እንደዚህ አይነት ምን ያህል ድርጅት እንዳሉ ባላውቅም ከአሁኑ ህዝባችን በሰልጠናና በንግዱ አለም ህዝቡ በደንብ ካልሰራበት በቻይናና የህንድ እን ዲሁም በአውሮታውያ ተወረን እነደምንቀር እንወቅ !!!! ለምሳሌ ጀርመን 25% የሰራ ፈጠራውና የንግዳቸውን ባጠቃላይ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ የሚያንቀሳቅሰው ከዚህ አይነት ሰራ ጋር የተሳሰረ የሰራና ሙያ እንዲሁም ንግድ ዘርፍ ነው !!!! አሁንም የምለው በጣም ተኝተናል በህኖድ በቻይናና በአውሮፓውያን ከመወረራችን በፊት በሰልጠናና በንግዱ አለም በሰፋት እንሳተው !!!!! ለዚህም ድርጅት በጣም ብርታችና ጥንካሬ ከእድገቶ ጋር ጥሩው እመኞለሁ !!!! ከቻላችሁ የካምፓኒውን አድራሻና ሰም ብትልኩልኝ ከምሰጋና ጋር እጠይቃለሁ ።

  • @majorgereziher9275
    @majorgereziher9275 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wedi haboy asli ma king bro

  • @gedionatphysicsmathelectro1867
    @gedionatphysicsmathelectro1867 3 หลายเดือนก่อน +3

    This is the person I consider a big hope for ethiopia. Keep it up.

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 8 วันที่ผ่านมา

    Adrasha lakulin

  • @user-xy8qg3fo6i
    @user-xy8qg3fo6i 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው የግል ስራ ለመጀር ያነሳሳል

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ በብዛት እሚያስፈልጋት እንዲህ ዓይነቱ ታታሪ ሰውና እንዲህ ዓይነቱ የፈጠራ ሥራ ነው፡፡

  • @denaytdanu8488
    @denaytdanu8488 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dejye proud of u hawey mearey ❤❤

  • @silas8349
    @silas8349 3 หลายเดือนก่อน +4

    Adrashawn btgeltsuln ?

  • @BrhaneTesfamichael-xc5es
    @BrhaneTesfamichael-xc5es 3 หลายเดือนก่อน +1

    keep it up deju❤❤❤

  • @yeabsraforreal2902
    @yeabsraforreal2902 3 หลายเดือนก่อน

    ጀግና Keep up

  • @user-lb6wx6ev4x
    @user-lb6wx6ev4x 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይርዳህ ውድፈተና እንዳትግቡ ተግታችሁ ስለዩ አስታውስከኝ

  • @FtanegesAlem-vn1xv
    @FtanegesAlem-vn1xv 3 หลายเดือนก่อน

    Its nice job keep it up dejen and i hope i will see you in the higher levels

  • @user-kk4qh8zs8b
    @user-kk4qh8zs8b 3 หลายเดือนก่อน +1

    realy greate job where is your adress

  • @bahrwaeshete403
    @bahrwaeshete403 8 วันที่ผ่านมา

    Ere adrasha askemitulin

  • @merkebmedia5057
    @merkebmedia5057 3 หลายเดือนก่อน +2

    አድራሻና ስልክ

  • @bekizoya5382
    @bekizoya5382 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤረ አድራሻቸውን ንገሩን

  • @adached4183
    @adached4183 3 หลายเดือนก่อน +2

    አድራሻቸውን አስቀምጡልን

  • @elmodseid461
    @elmodseid461 3 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @JonasKusnagi
    @JonasKusnagi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤አድራሻ ብቻ

  • @achamotube
    @achamotube 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for announcing. please provide there address.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 3 หลายเดือนก่อน

    Great work!

    • @mitiku2778
      @mitiku2778 3 หลายเดือนก่อน

      Adrashawn Benawkew

    • @dejenalem2981
      @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @dejenalem2981
    @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MuhsinAnwar
    @MuhsinAnwar 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ልጅ ቀጥልበት ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥ ከቻልጥ ላክልኝ

  • @habtamuzewde6341
    @habtamuzewde6341 หลายเดือนก่อน

    adrashawn ereee??

  • @dejenalem2981
    @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

    Dejen alem

    • @dejenalem2981
      @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

      Here is my adress

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰልክ ቁጥር የለዉም

  • @metirsefer7467
    @metirsefer7467 หลายเดือนก่อน

    ወንደ መስለሽ ነው እንዴ የምትታይው😂

  • @BiniBina-ym6pu
    @BiniBina-ym6pu 3 หลายเดือนก่อน

    are adrashawn ngerun

  • @mtamgt
    @mtamgt 3 หลายเดือนก่อน

    Where is his address? I want to make B2B partnership with such a businesses.

  • @adached4183
    @adached4183 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድርሻ አስቀምጡ

  • @biniyamhailu4186
    @biniyamhailu4186 3 หลายเดือนก่อน

    Addres yelem

  • @abelgirma5301
    @abelgirma5301 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻ

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 3 หลายเดือนก่อน +1

    አድራሻቸው የት ነዉ ማሺን ለማዘዝ ወይ ስልካቸውን?

    • @dejenalem2981
      @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

      Koye feche industry park yalew condominium ategeb

  • @BiniBina-ym6pu
    @BiniBina-ym6pu 3 หลายเดือนก่อน

    Ene machinist negn ezi mesrat efelgalew adrashawn pls

    • @dejenalem2981
      @dejenalem2981 3 หลายเดือนก่อน

      Yr adress

    • @BiniBina-ym6pu
      @BiniBina-ym6pu 3 หลายเดือนก่อน

      addressachun magnet echlalew wey mobile number?

  • @yihenewtesfaye291
    @yihenewtesfaye291 3 หลายเดือนก่อน

    all of us will start our own business if we got such big capital.😁😁😁😁😁

  • @yafitube9061
    @yafitube9061 3 หลายเดือนก่อน +1

    No name no address
    ያልተሟላ

  • @AbdunaserZeynu
    @AbdunaserZeynu 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አድራሻ ስጡን

  • @Chill.ego.
    @Chill.ego. 3 หลายเดือนก่อน

    Why is he addressing her as a he

    • @FtanegesAlem-vn1xv
      @FtanegesAlem-vn1xv 3 หลายเดือนก่อน

      Focus on the idea how it going up bro

  • @shukurkedirshukurkedir9105
    @shukurkedirshukurkedir9105 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከጎበኛቹ በሀላ ለምን አድራሻው አታስቀምጡም ? ባካቹ ስልኩ ወይንም አድራሻው አስቀምጡልን ወይንም የድርጅቱ ባለቤት እራሱ አድራሻውን በዚው ኮሜንት ያስቀምጥ አሁንም ኣድራሻው

  • @user-tl6gl8nk5o
    @user-tl6gl8nk5o 3 หลายเดือนก่อน

    ቶርኒዮ ቤት ጊዜው ያለፈበት ቢዝነስ ፡ ከሰላሳ ዓመት በፊት ቄራ ላይ ቶርኒዮ ቤት ነበረኝ።

    • @EmanAbdurezak-li1lb
      @EmanAbdurezak-li1lb 3 หลายเดือนก่อน

      ማለት እንዴት አለፈበት

    • @bershger5662
      @bershger5662 3 หลายเดือนก่อน +1

      ማንነው ያለው ቶርኖ ከሚለው ወደ ዘመናዊ Cnc ማሸን ተቀይርዋል ይህ ልጅ ያንን መግዛት ለግዜው ባይችልም ለወደፊቱ ይኖርዋል የትም ሃገር ከዚህ ነው የተነሱ ይሄን የምለው የማሽን ባለሙያ ስለሆንከሁ ነው ካናዳ

    • @FtanegesAlem-vn1xv
      @FtanegesAlem-vn1xv 3 หลายเดือนก่อน

      Bezih sra tru wutet eyasgegne ygegnal yekerew machine degmo behidet yagebewal hulum neger step by step new band gze yemihon neger yelem bro ተረጋጋ🙏🙏

  • @rgbeaklog6764
    @rgbeaklog6764 3 หลายเดือนก่อน +4

    የድርጀቱ ስምና አድራሻውን እባካች ሁን

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደካማ አቀራረብ ነው።ያለ.
    አድራሻ ምን ይሰራል።useless

    • @FtanegesAlem-vn1xv
      @FtanegesAlem-vn1xv 3 หลายเดือนก่อน

      Its better to ask the address man

  • @fnankaleab322
    @fnankaleab322 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ It's really a surprise for me that, to see you(Deju) with your incredible skills. And I appreciate to the self descipline that you have❤.
    Keep gonig
    GBU and your whole family.
    PHONE NUMBER PLEASE ?