በህይወታችሁ ተአምራት እንዲደረግላችሁ ይህንን እመኑ። Kesis Ashenafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 127

  • @mesi557
    @mesi557 5 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ።የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን።አሁን ላለሁበት ደረጃ ፍቃድህ ስለሆነ ነውና ተመስገን።🤲🙏🙏❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 5 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታዬ ኢየሱስ ዛሬም በህይውቴ ይሰራል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosgeremew6357
    @tewodrosgeremew6357 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጤንነቴ በተለያየ ግዜ በሀሪውን እየቀያየረ እያመመኝ እቸገራለው ነገር ግን ለግዜው ነው በጌታ ታአምህር እንደሚስተካከል አምናለው ጌታ ይረዳኛል ለተቸገራችሁ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በታአምህራቱ ይድረስላችሁ መምህሬን ያኑርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን

  • @BezaHone
    @BezaHone 5 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን መምህር። በነሀሴ 26, 2016 ወንድሜ የመኪና አደጋ ገጥሞት መኪናው ከጥቅም ውጪ ሲሆን እሱ ግንባሩ አካባቢ ብቻ ተጭሮ ህይወቱ ተረፈ። በእውነት መኪናውን ላየ ማንም በህይወት ይወጣል አያልም ግን እግዚአብሔር ታላቅ ነው። የእስራኤል አምላክ የሚሳነው አንዳች የለም አንድስ እንኳን።
    ለእኛም አዲስ አመት ሀዘንን አርቆ ሰጠን። ክብር ይግባው።

  • @FikirteGetachew-t1b
    @FikirteGetachew-t1b 5 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው መምህር

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 5 วันที่ผ่านมา +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ቀሲስ ❤️🙏❤️🙏🥰🙏❤️🙏

  • @abebawako9796
    @abebawako9796 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔም ልመሰክር ሚያዝያ 23ቀን 2016 ዓ.ም መኪና ውስጥ ገቢና ተቀምጬ ዝናብ እየዘነበ ነበርና በጣም ትልቅ ዛፍ ወደቀብኝ እኔ ግን ምንም ሳልሆን ወጣሁኝ። እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛ እድል ስለሰጠኝ።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለታአምራቱ ያብቃኝ እንጂ በደንብ እመሰክርላታለው❤❤❤

  • @belay5969
    @belay5969 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ቀሲስ አግዚአብሔር ይባኮት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ደንቅ ነው ዎገኞቼ ዝም በላችሁ አመነት ተስፋ አደረጉት ታረፋላችሁ እየሱስ ከርስቶስ አረፍታቺነ ነው ሁሌም ያቃል አሱ እኔ እየሱስ ህዎቴ ነው ያለሱ መኖር አልቺለም 😢ነበሴ ሁሌም ትናፈከዋለች አበሮኝ ሆን ይረበኛል ምነ ለበል ቃል የለኚም ተመስገን እንጂ 🥹🥹🙏🙏🙏🥰❤️❤️❤️❤️

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ እናመሠግናለን በየቤታችን ያለውን ችግር በተአምራቱ ፈትቶልን ለማመስገን ለመናገር ያብቃን ።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
    ታምራትን አድራጊው አምላካችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሐኒት የሆነው መድሐኔዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን❤🙏 ልዑል እግዚአብሔር መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጸሎትዋ በምልጃዋ ምን ያላደረጉልን ነገር አለ ክብር ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ምስጋና ለነሱ ይሁን አሜን❤❤❤🙏🙏ቃለሕይወተ ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔርን ምስጋና ተናገሩ ኃይሉንና ያደረገዉን ተአምራት
    መዝ 77÷4
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የኔ ዉድ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ለአባቶቻችን ድንቅ ተአምራትን ስታደርግ የኖርክ የዋህና ደግ ነህ እኔም ባንተ መወደዴና መፈቀሬ ይሰማኛል ፍቅርህን ለልጆቼ ለበቤተሰቦቼ መመስከር ማመስገን መለማመድ ደግሞ ብርቱ አማኝ ሆኜ በተአምር ሊቃኑ የሚችሉ ፈተናዎቼን ተሻግሬ ምስክርህ ሳልሆን በዚህ ልክ ሳትሰራኝ በጎልማሳነቴ አትጥራኝ በጣም እቀናለሁኝ ብርቱ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የምትጓደድ በፍቅሩ የምትቃጠል ክርስቲያን መሆን እፈልጋለሁ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ለሱ ቀላል ነዉና እምነት ይጨምርልኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazawondimu7266
    @meazawondimu7266 4 วันที่ผ่านมา

    በትክክል የሁላችንንም ህይወት የሚነካ ትምህርት ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ። በሰማነው ደሞ በህይወት እንድንኖረው እግዚአብሔር ያግዘን ። ስሜን መጥራት ነበር የቀረዎት መምህር

  • @webet2273
    @webet2273 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tip7876
    @tip7876 2 วันที่ผ่านมา

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጌታ እየሱስዬ በሞተው ባለቀው ነገሬ ላይ ተአምር እንደምታረግ አምናለሁ

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን
    ተዓምራትን ያደረገልኝ የሚያደርግልኝ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    አለልኝ ጌታዬ አለልኝ አምላኬ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ደንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ብዙ ጊዜ በጣም ታአምር ተደርጎልን ሸፋፊነን እናልፋለን እራሴን እንዳይ ነው ያረገኝ ትምህርቱ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @smret5569
    @smret5569 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አለልኝ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Biruk-ly4pq
    @Biruk-ly4pq 5 วันที่ผ่านมา

    ተጨንቄ አያለቀሰቁ ልጄ ተጣልቶኝ ከቤት ወቶ ንፍቅ ብሎኝ ተስፋዬ ተሙዋቶ አግዚአብሔር ይህንን ቃል አሰማኝ ተመስገን

  • @SegenetKebede
    @SegenetKebede 5 วันที่ผ่านมา

    ቄስስ ዘመንክ ይባረክ ይህንትምህርት ሳዳምጥ በእውነት እምነት ተጨመረልኝ ጥያቄዮን በተአምር እንደሚመስልኝ አመንኩ

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር ተመስገን።ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AtsedGtsadik
    @AtsedGtsadik 3 วันที่ผ่านมา

    ደከመኝታአምርህንሥራ፣ክብርሕንግለጽእያልኩነው፣አሜን

  • @asmeromteklu2770
    @asmeromteklu2770 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሒወት ያሰማልን የተከበሩ ኣባታችን

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማለን እጅግ ውስጤን የነካ ትምህርት ነው

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን በዚ ትምርት በጣም ተባርኬበታለዉ!

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 5 วันที่ผ่านมา

    Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @tube5986
    @tube5986 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @Eden-cp4tz
    @Eden-cp4tz 5 วันที่ผ่านมา

    Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏TEAMER SERIWU MEDHANIALEM KIBRU YISEFA❤❤❤❤❤❤❤
    Beeresu mamenena medegefen yemesele min ale? Kesis antem Kalun yemetasetelalefebet menged hulem yasedenekegnal.be hiwote lay yametawu lewute bekalate ayegeletsem.
    Christian yehone hulu yeanten temeheret biketatel behiwotachewu wuste liyunetun yayalu. TSEGAWUN YABEZALEH🌴💚🩵❤️💚🩵❤️💚🩵❤️🌴

  • @HelenTsegayeSeyoum
    @HelenTsegayeSeyoum วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን.እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ

  • @Alem844
    @Alem844 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @mikalemikale6790
    @mikalemikale6790 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክልን ከነቤተሰቦ አሜን

  • @rahelhaile1958
    @rahelhaile1958 วันที่ผ่านมา

    Selam kesisi silamitesetan timehirt kaleb amesagrnalew
    Gen i want talk in person, how i can get u?

  • @mirafsahle2056
    @mirafsahle2056 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aman Aman Aman kale hewat yasemaln

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 5 วันที่ผ่านมา +1

    Kale heyeweten yasemaln

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 54 นาทีที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ❤❤

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 3 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher betam tekekel new semunun ebietie west chger nber tnantna subaie gebchie egzabhier tameratu yebietie selam melsolgnal egzabhier ymesgen

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 5 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen egzabher yasemalen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-zc9rc
    @AAa-zc9rc 5 วันที่ผ่านมา

    Amane Amane Amane Kalaheyewat yasemalne mangesta semayaten yawerselne . ...... !

  • @Asrat254
    @Asrat254 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 5 วันที่ผ่านมา

    Abate selam ena tena yistilign hulem timhrtwot dess yemil new Egzabher yimesgen

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @SamrawitTamirat
    @SamrawitTamirat 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @MisrakAleka
    @MisrakAleka 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ !!

  • @fauziahcute4298
    @fauziahcute4298 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤

  • @wubiteco1315
    @wubiteco1315 2 วันที่ผ่านมา

    Amen, kale hiwet yasemalgn, yeagelgelot zemenwon yebarkelen!!

  • @ወልድያሚዲያ
    @ወልድያሚዲያ 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 5 วันที่ผ่านมา +1

    Amen ababaye

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 5 วันที่ผ่านมา

    Egege betam disk,temherete, ❤Amen Amen Amen ❤️ kale hiwot yasemalen ❤️

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 5 วันที่ผ่านมา

    Amen amen amen qale hiwet yasemalen, egzabiheir tamrat seri amlak new!🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ ለመስቀል በአል

  • @frihiwotesey2289
    @frihiwotesey2289 4 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kali Hiwet yasemalin🙏🙏🙏

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን ሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @haregewoinbeyene
    @haregewoinbeyene 4 วันที่ผ่านมา

    የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን

  • @AbebeSimie
    @AbebeSimie 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንቀሲስቃልህይወትያስማልን

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 4 วันที่ผ่านมา

    Amen , Awo tamer seri amelak alenge esu btamratu hyewetane yeserale (yasetekakelale) kalehuywet yasemalen kesese ❤

  • @lydia7654
    @lydia7654 4 วันที่ผ่านมา

    እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @ወርቅአፈራሁመለስ
    @ወርቅአፈራሁመለስ 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 4 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemaln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Saba-7
    @Saba-7 5 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @ወርቅአፈራሁመለስ
    @ወርቅአፈራሁመለስ 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ቃለሕይተን ያሰማልን

  • @msrt2127
    @msrt2127 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አለልኝ ❤️

  • @AsratEngida-p8l
    @AsratEngida-p8l 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @dragohd4241
    @dragohd4241 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 4 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehiwote yasemalen ❤

  • @msrt2127
    @msrt2127 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @EmnetMulugeta-o1s
    @EmnetMulugeta-o1s 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @semarasemara2238
    @semarasemara2238 3 วันที่ผ่านมา

    Amen kalhiwot yasemalen

  • @melibeli6097
    @melibeli6097 4 วันที่ผ่านมา

    🙏 እውነት ነው!!!🙏🙏🙏

  • @stotaye1215
    @stotaye1215 5 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @90God86
    @90God86 3 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ሀናየክርስቶስልጅ
    @ሀናየክርስቶስልጅ 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @tinaabera3879
    @tinaabera3879 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን🙏🏽🙏🏽

  • @fevendagne4421
    @fevendagne4421 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን ያድርግልን

  • @KebronTesfaye-yx2ch
    @KebronTesfaye-yx2ch 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 4 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yimesgen

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @hamermersha6295
    @hamermersha6295 4 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasmalen

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @fantayewoledu5287
    @fantayewoledu5287 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን!

  • @bruktawitdersse1492
    @bruktawitdersse1492 4 วันที่ผ่านมา

    Amen kalehewote yassemalene

  • @Yene15
    @Yene15 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Kale Hiwot Yasemalen 🙏🏽 ❤

  • @robinabate2206
    @robinabate2206 5 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen!

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 3 วันที่ผ่านมา

    It is very true ❤🙏

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @meserettesfaye5625
    @meserettesfaye5625 2 วันที่ผ่านมา

    Amen