#በጊዜሽና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 201

  • @إلارسواللهإلارسوالله
    @إلارسواللهإلارسوالله 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚወደንን የምንወደውን አላህ ይወፍቀን አላህ መልካም ሚስት ያርገን መልካም ሚስት መሆን መታደልነው ያረብ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 3 ปีที่แล้ว +36

    አልሃምዱሊላህ የኔ ባል አላህ እኮ ነው መርጦ አማርጦ የሰጠኝ እኔ ጥሎብኝ ብር ከእናቴ ውጭ ወይም ከእህቴ መላክ በጣም ያመኛል ነገር ግን ሚስኪን ነገር ነው ይሰራል ኢትዮጵያ ምንም ኑር ውድ ነው ልላክልህና የሆነ ለቤታችን ግዛ ስለው ብሞት አልፈልግም ከፈለግሽ ስትመጭ እራስሽ ግዥ ይለኛል 😁

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 3 ปีที่แล้ว +26

    ሁቢየ ጀዛኪላሁ ኸይረን ሀባይብ በሉ ትምርቷን በደብ አዳምጡ ሼር ወላሂ ውድ እህቶቼ ብር ካሏችሁ አታስበው ብር የለም😁ከፈለገ ገደል ይግባ እእእ እኔ በማዳም ጭቅጭቅ እየተቃጠልኩ 1 ብርኳን አላቀምሰውም ሲቀጥል ራሳችንን ስናከብር ነው ወዶችም የሚወዱን ጥቁቅ ቁጥብ በድኗጀግና ሴት ከሆንን በራሱ አባትሽን ጠይቆ በክብር ሲወስድሽ አክብሮሽ ይኖራል ኢንሻአሏህ👌👌👌👌👌

    • @احفظاللهيحفظك-ظ4ض
      @احفظاللهيحفظك-ظ4ض 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ሰብ አድርጊኝ በቅንነት

    • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ
      @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ 3 ปีที่แล้ว

      ሣህ የኔዉድ

    • @fatmuamohamed8689
      @fatmuamohamed8689 3 ปีที่แล้ว

      Tikekil neshi marre 💯❣👌

    • @mmse6269
      @mmse6269 ปีที่แล้ว

      ሁሁዴዛኪለሁሼተሠአደወከሀመሥአከ ዥአክኪከኳካነጀሸ፮፰፫፱ጠመሠረስሴሲሶስሳደጠከቐመ ቸመሠለደጠልላሉሌልኔሢሢመነከሐደጠወሚኀመኘረነረረረደሰሰቄቅቂየጠቨበረ፩ሰሕሔለደኸጠሸዤዢ✅✅✅😘😘😘😘

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته 3 ปีที่แล้ว +7

    የመልካም ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር በምክርሽ ተመሰጥኩ የኔ አንደበተ ጣፋጭ ብየሻለሁ ሀቢበቲ ለሁላችንም አላህ ያግዘን በዱአ እንተዋወስ በትዳር ውስጥ ያለንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ለላጤወችን መልካም የሆነን የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @meriemtube4869
    @meriemtube4869 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔውድ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ትንሽ እረዘም አርጊው በተረፈ አላህ ይጠብቅሽ

    • @حليمةزين
      @حليمةزين 3 ปีที่แล้ว

      ማሻላህ እህት
      እኔኮ የምታምሪኝ ኒቃምሽ ወበትሽ ማማሩ ያቸባል ታድሎነው ምርጥ ሚሥት ምርጥ እህት ነሽ በርቸ እወድሻለሁ ወላሂ በጣም ኒቃም ለባሽ በጣምነው የምወደው
      ፍቃ ይዞኛል ኒቃም ለሚለብሱ እህቶች እህት የዛሬውደሞ ኒቃምሽ በጣም አምሮብሻል ያኛው ግን በፌት የምትለብሽው ብዙም አደለም ግን ይቅርታ እሽ
      እደዛሬው ሁሌም ልበሽ እሽ ስምተሻል

  • @jemilaawolyrga2952
    @jemilaawolyrga2952 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኔ አልሀምዱሊላህ አላህ የምፈልገውን ባል ሰቶኝ አግብቻለሁ አሁን ላይ ግን አሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው እኔ ሳውድ ነኝ አላህ ያለሁበት ችግር ቀርፎ ሀገሬ እንድገባ ዱአ አድርጉልኝ ከምርጡ ባሌጋ አብሬ የምኖርበት ጊዜ አላህ እንዳቀርብልኝ

  • @ትግስትወሎ
    @ትግስትወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላ ጎበዝ ነሺ. ትምርትሺ በጣም ቆጃ ነው.

  • @susuomekru4164
    @susuomekru4164 ปีที่แล้ว

    የኔውድ የአኼራዋ እህቴ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ ለአላህ ብየ እወድሻለሁ

  • @hananmohamed4468
    @hananmohamed4468 3 ปีที่แล้ว +15

    ስታምሪ ታምሪለሽ 😁😁😁😁

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይርን ውዴ ያልደረሰባችሁ ተጥንቀቁ ልባችን ያዴማውን አላህ ያስተካክለን ወላሂ መጀመሪያውን አሳምሮ በመጨረሻ አቃጠለኝ ብቻ አልሀዱሊላህ አለኩሊሀል ውድ እህቶቸ። በዱአችሁአትርሱኝ

  • @Hayat-x8x
    @Hayat-x8x 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ፡👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አላህ ይጨምርልሽ ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገንንንንንንን

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 2 ปีที่แล้ว

    ሸኩረንኦክቲ

  • @የናቴናፋቂ-ቀ3ረ
    @የናቴናፋቂ-ቀ3ረ 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅሺ

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላ ኸይር ሀቢበቲ

  • @zainabtaju3705
    @zainabtaju3705 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኼይር ውዱአ እህቴ

  • @Rahma3dar5
    @Rahma3dar5 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ የኔውድ ማሻአላህ ምክርሽ ሁሉነገርሽ መሸአላህ ብያለሁ በኒቃብሽ የኔውድ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
    @ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸየር ቀጥይበት ሀሪፍ ነው ውዴ

  • @fozifozi9176
    @fozifozi9176 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ናፍቆቴ ጠፋሽ ሰሙቲ በሰላም እኔጃ ጠፋሽብኝ

  • @ፋፊየነኝወሎየዋ
    @ፋፊየነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ የኔልዩዩዩ ትክክክል ነሽ ጀዛክላህ ከይር

  • @dfgghh9015
    @dfgghh9015 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበራካቱ
    ማሻ አላህ በርች አላህ ይጨምርልሽ

  • @omoyusrey
    @omoyusrey ปีที่แล้ว

    ዋለህ ሚን ልበልሺ

  • @سعده2023
    @سعده2023 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢብቲ

  • @zenatmohammad8913
    @zenatmohammad8913 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቅሽ ወደ በርችልን

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት😘

  • @hehheo1718
    @hehheo1718 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ ውድ አሪፍ ምክር ነው አላህ ይጭምርልሽ

  • @Tያነኝያአላህባሪያ
    @Tያነኝያአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላ ውደ አላህ ይጠብቅሺ ውዷ እህቴ

  • @حياةالحبشي-ش1ش
    @حياةالحبشي-ش1ش 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ. አላህ ኸይር. የምፈልገው. ነገር. እኔም. ግራግብት. ብሎኛል.

  • @veedhoveedho2152
    @veedhoveedho2152 3 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله تبارك الرحمن
    احسنت✅✅✅
    جزاك الله خيرا أم محمد،🌺🌿

  • @allahrakha7658
    @allahrakha7658 2 ปีที่แล้ว

    ምክርሽአይጠገብምለአላህበይእወድሻለሁ

  • @AsAs-bt2lc
    @AsAs-bt2lc 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ሀሣብሽ ቆጆነዉ በርች

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ውዴ የኔ ልብ አዋቂ

  • @hayuti4060
    @hayuti4060 3 ปีที่แล้ว

    Yane ehit allah yesitelen betam lib yemineka mikir nw jzkalah

  • @hadraalamu7761
    @hadraalamu7761 3 ปีที่แล้ว +1

    Wls wrb masha alaah masha alaah jezakumulah keyran ws ♥❤👌wrb

  • @ላኢላሀኢለላህ-ኈ3ተ
    @ላኢላሀኢለላህ-ኈ3ተ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እህቴ ጀዛከላ ኸይር

  • @AsAs-bt2lc
    @AsAs-bt2lc 3 ปีที่แล้ว

    ገናዛራ ነዉ ቤትሽን የተዋወኩት ማሻአላህ ጠክሪ

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 ปีที่แล้ว

    Yeen Sumiya web eko neshi marre barchi Jezaakallahu keyiran Jzk 💯❣💌👌👍👍

  • @rahmetawoke5833
    @rahmetawoke5833 3 ปีที่แล้ว

    ሥለላህአለሂወሠለም👍👍👍ጀዛኪላሁኸይርን ዉዷ

  • @aamm2298
    @aamm2298 3 ปีที่แล้ว +1

    جزاك لله خيرا

  • @sofyaabdu9036
    @sofyaabdu9036 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁም ህይረ እህታችን ሰሙየ

  • @اماحمديرسلودجتوكلتالله
    @اماحمديرسلودجتوكلتالله 3 ปีที่แล้ว

    مشالله جزك الله

  • @zainabtaju3705
    @zainabtaju3705 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኼይር ሁቢ

  • @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
    @ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ 3 ปีที่แล้ว

    የኔውድ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ የኔ መካሪ

  • @mammeshowof
    @mammeshowof 3 ปีที่แล้ว +1

    Rahayee qonjoo Yotubee ben sher arglny si wodshi Rahayee

  • @fffg7883
    @fffg7883 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህየእኔውድአላህ ይጭምርልሺ ትምህርት ሺ በጣም ደስ ይላል

  • @ሂዲያትዩብ
    @ሂዲያትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ገና ቤትሽ የመጣሁት 👌👌👌👌👍👍👍🌺🌺🌺💞💞💞

  • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ
    @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ 3 ปีที่แล้ว

    جزاك الله አላህይሀፈዘሸ

  • @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰለምቴዋነኝየረሱልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይረ ውዴ እህቴ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው🌷🌷🌷🌹🌹😘

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣምአጭራነውረዘምእህቴ

  • @aminatyimer9372
    @aminatyimer9372 3 ปีที่แล้ว

    ጅዛኪላህህይረ

  • @emannuredin4226
    @emannuredin4226 3 ปีที่แล้ว

    በት ክክል እህት

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 2 ปีที่แล้ว

    ዋውማር

  • @bintmohammed7515
    @bintmohammed7515 3 ปีที่แล้ว +2

    ውድ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @helimahelima5646
    @helimahelima5646 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እቁ አላህ ይጠብቅሽ የኔውድ

  • @taibataiba3356
    @taibataiba3356 2 ปีที่แล้ว +1

    እሲኪ በአላህ እህቶች ዱኣ አሪጉልኝ ባል አልወጣልሽ ብሎኛል እና አይታወቀም በናተ ዱኣ አላህ ብወፍቀኝ እሻአላህ ሀባይቢ

  • @omoyusrey
    @omoyusrey ปีที่แล้ว

    ዋለህ ኤሄ የኔ ጢየቄ ነዉ ተጨዋተቢኚ

  • @abebichyoutube2909
    @abebichyoutube2909 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @fafi5699
    @fafi5699 3 ปีที่แล้ว

    በረች አህቼ

  • @zinetsaed1077
    @zinetsaed1077 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም

  • @sohayhussin823
    @sohayhussin823 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ሰሙ

  • @azharjemal
    @azharjemal 2 ปีที่แล้ว

    Allah bey wadishlaw

  • @የአሏህባርያነኝ
    @የአሏህባርያነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ውብ

  • @rametokemal5910
    @rametokemal5910 3 ปีที่แล้ว

    ዉዱወ ኢሂቴ ጄዘሺከለ ከይረኒ አለሀ

  • @ላኮመልዛ
    @ላኮመልዛ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ዛሬ ልዩነሸ ሰሙቲ

  • @mammeshowof
    @mammeshowof 3 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله تبرك الله جازكم الله خير

  • @aziza3691
    @aziza3691 3 ปีที่แล้ว +5

    አቤት ውበት የኔ ቆንጆ

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @meditube5474
    @meditube5474 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሰሙየ እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊ ማሚ

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ምርጥዋ

  • @ማሜነኝቅንዝንዙ
    @ማሜነኝቅንዝንዙ 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ የኔ እህትወይ አላህ ይጨምርልሽ ወላሂ ደስ ስትይ ያረብ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 26 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hነኚየወግዲዋተሥፈኛ
    @Hነኚየወግዲዋተሥፈኛ 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ አሁን ያለሁበት ነበር ይሄ ጥያቄ

  • @momina2524
    @momina2524 3 ปีที่แล้ว +1

    ما شا ءالله

  • @የነገንማንያውቃል-የ1ወ
    @የነገንማንያውቃል-የ1ወ 3 ปีที่แล้ว

    ሰሙቲ የኔቆንጂ አሪፍትምህርትነውየሰጠሺን ሀቢቢቲአላህይጠብቅሽየኔመልካም❤

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 3 ปีที่แล้ว

    የኔውዲ እህት

  • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ
    @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ 3 ปีที่แล้ว

    ሥወድሸ

  • @saeidngatu2711
    @saeidngatu2711 3 ปีที่แล้ว

    አህለንን እህት🌹👍

  • @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ
    @ኦኽቲቁጥብሁኒዉድትሆኒለሸ 3 ปีที่แล้ว

    የኔዉድ

  • @sadayoutube1809
    @sadayoutube1809 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ ስተምሪ እህቴ

  • @abcafgge345
    @abcafgge345 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah

  • @bintseid6668
    @bintseid6668 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ሰሙየ
    የኔ ቢጤ ናት

  • @sohayhussin823
    @sohayhussin823 3 ปีที่แล้ว

    ኔቃምሽ ማሻአላህ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 3 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀዛከላህ ኸይር ውዴ አላህ ይጠብቅሽ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት
    @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ውበቱንደፋብሸ

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሠሞ ኔቃብሽ ማሻ አላህ ነው ከኔጀልባቡ ካመጡ ከሆን በምን ላግኝሽ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 3 ปีที่แล้ว +14

    ኒቃምሽአማረኝ🌹

    • @احفظاللهيحفظك-ظ4ض
      @احفظاللهيحفظك-ظ4ض 3 ปีที่แล้ว

      ፋጡማዬ ሰብ አድርጊኝ ውዴ

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 3 ปีที่แล้ว

      @@احفظاللهيحفظك-ظ4ض ኢሻአላህአህቴ

    • @toybaahmed9746
      @toybaahmed9746 3 ปีที่แล้ว

      እህቴ ራሜ ኒቃምሽ አስቀናኝ የት ነው እሚገኘው

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 3 ปีที่แล้ว

      @@toybaahmed9746 እኔብየነበራጠፍች🌹

  • @jemaljemal156
    @jemaljemal156 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አለይኩም ወላሂ ልክ ነሽ እኔ ወንድ ነኝ ግን ማሻአላህ ብዬሻለሁ ግን ዩቱብ ቢቻ ነው የምትጠቀሚው ?

  • @emanali3777
    @emanali3777 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ማማየ

  • @ዜድ1995
    @ዜድ1995 3 ปีที่แล้ว

    ራህዬ

  • @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ
    @ፊዳትሁንነብሴያረሱለላህ 3 ปีที่แล้ว

    ስሙቲ ስወድሽ ኒቃብሽ ውብ ነው
    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም

  • @fozihi4311
    @fozihi4311 3 ปีที่แล้ว

    Kitirishin Sichign Yene ehit

  • @najatnn9559
    @najatnn9559 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @ድንቅሴቶች
    @ድንቅሴቶች 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰሙቲ የእኔ ቅመም ኒቃብ አማረኝ በወትሳፕ መጣሁሁሁሁ

  • @امعبدالله-ق1ك5ج
    @امعبدالله-ق1ك5ج 3 ปีที่แล้ว

    احسنتي

  • @meremakebede7834
    @meremakebede7834 2 ปีที่แล้ว

    ሡበሐን። አላክ።ያሳዝናል❌❌❌❌❌

  • @hayatyemersalejie8861
    @hayatyemersalejie8861 3 ปีที่แล้ว

    ጠንክሪ ዉደ ስልክ ካለሽ ላግኝሽ

  • @sadayoutube1809
    @sadayoutube1809 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠለም ወረመቲሊለሂ ወበረከቱ

  • @ddm7074
    @ddm7074 3 ปีที่แล้ว

    ዊላኩምሠለም

  • @ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ
    @ሀሊማቢንትኢስላምአላሁማእ 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ሰሙየ ናፍቄ አለሁ የምር ሸበካ አጥቸ እየተከታተልኩ አይደለም ብዙ ተምሬብሽ አለሁ በርቺ

  • @seadakonjo8682
    @seadakonjo8682 3 ปีที่แล้ว

    👍👍🌹🌹🌹