መቅዲ እና ናቲን አሰለቸኋቸው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #Ethiopian #nebilnur #Subscribe
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl
    ►Instagram: / nebilnur
    ►Telegram: t.me/nebilnur
    NCS Spotify: spoti.fi/NCS
    Free Download / Stream: ncs.io/jpbhigh

ความคิดเห็น • 669

  • @nebilnur1
    @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +132

    Thank you all for watching🙏
    Subscribe ►bit.ly/2KPcuZl

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 4 ปีที่แล้ว +2

      መቅዲ ምን እጀተገለጠላት ብትነግረን😂😂😂😂😂😂😂

    • @susueslamnewhiwete6540
      @susueslamnewhiwete6540 4 ปีที่แล้ว

      abshir bro ❤❤❤❤

    • @tebebmnfsawet5347
      @tebebmnfsawet5347 4 ปีที่แล้ว

      የምር ነቢሎ ጀሶ ያለበት እንጀራ ሁላ ነው ሚናፍቀው እና ግን ሁለቱንም የአይምሮዬን ክፍል እያሰራከው ነው😂😂😂 your more than 10k ለ100k ከጎንህ ከላና ከፊት ነን አብሽርርርር

    • @hidyah5916
      @hidyah5916 4 ปีที่แล้ว

      Eree nebil 10 k gebteshal ko

    • @emuethiopia7011
      @emuethiopia7011 4 ปีที่แล้ว +1

      እሷ ጉቶ አንተ ጎታታ አፈር ብሉ

  • @eyuboss2863
    @eyuboss2863 4 ปีที่แล้ว +112

    መቅዲን በጣም ነዉ ምወዳት ሁሌ ትስራ

  • @bezalilly8302
    @bezalilly8302 4 ปีที่แล้ว +342

    ነቢል ከመቅዲ ጋር ቪዳዮ እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ ላይክ👍👍👍

  • @susuyoutube7422
    @susuyoutube7422 4 ปีที่แล้ว +205

    መቅዲ እና ነቢሉን ስታዩ ምን ተሠማቸሁ በሀገራቺን ላይ ፈቅር እዳለ መተሣስብ እና አብሮነታቸን አሁንም እዳለልን ምስክር ይሆኑናል ነቢል ሙስሊም ምቅድ ክርስቲያን ግን ደሞ ኢትዮጵያዉያን ናቸዉ አሁን ሁለቱን ሰናያቸዉ የተለያየ ሀይማኖታ ያላቸዉ ይመስላሉ በጪራሽ ሀገራቸንን ፈቅር ደስታ ያብዛላት

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 ปีที่แล้ว +1

      Lemisla be sheriya melku binede ayidelem kirstiyan set gar madersi yikirena muslim hajinebi set gar madersi ayifekedileyim fiker melat himenot tekababrew sihon new ye Ethiopia ortodoksi min yahil muslim Ethiopianlaye chana iyadrse idawon iyayeshi demo yemin fiker new yewusht fiker yemasmeseli 😖😖😖😖

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 4 ปีที่แล้ว +2

      ፍቅር ነው ሌላ ምን ይታሰባል

    • @susuyoutube7422
      @susuyoutube7422 4 ปีที่แล้ว +9

      @@fikerintarabelibefikerinta1713 ሙስሊም ሆንሽ ክርሲቲያን ሀጂነብየ ያዉ ሀጂነብይ ነዉ ሰለሸሪአ ከተወራ እማ ቪደወዉን እራሡ ባላየሽ ነበር
      እስልምናን በኔ ባንቺ በእሱ እናም በኢስላም ልጆቺ በሙሉ ልትለኪዉ አትቺይም ያልኩት እደ ሀይማኖት ሳይሆን እንደ ሰዉ ሰዉን በሰዉነቱ ያለን ፈቅር ነዉ ያልኩ

    • @fikerintarabelibefikerinta1713
      @fikerintarabelibefikerinta1713 4 ปีที่แล้ว

      Ine damo FIKER yelem new yemilshi

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว +11

      አዎ ዲናችን ፍቅርን ነው ሚያስተምረን ሌላ ሀይማኖት ስላለው ብቻ መጥላት ዬለብንም ሰው እንኳን ለሰው ለእንስሳም ፍቅር ያስፈልገዋል

  • @tubetube613
    @tubetube613 4 ปีที่แล้ว +504

    መቅዲን እምትወዱ ላይክ

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b 3 ปีที่แล้ว

      Nebil ye ye wuchi hager yiwoti stress new ethiopia ko wuyyyy des tilalechi wuchi hager bichegne net ale yidebiral

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b 3 ปีที่แล้ว +1

      Mekidi getan likinnechi

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b 3 ปีที่แล้ว +1

      Ene kurt amirogne limoti new

    • @user-cq5bf7mv5b
      @user-cq5bf7mv5b 3 ปีที่แล้ว +1

      Andande kitfo eyalin ye burger siga betire enazalen

  • @user-qz8if6ve6s
    @user-qz8if6ve6s 4 ปีที่แล้ว +44

    ጌታን ለመቅዲ ስል 5 ጓደኞቸን ሰብስክራይብ አስደርጋለሁ መቅዲ ግን የምር ጥሩ ልብ ነዉ ያላት

  • @sarachannel8947
    @sarachannel8947 4 ปีที่แล้ว +57

    የኢትዮጵያን ውድነት የሚያውቀው እኛ የወጣነው ብቻ ነው ሌላው ቀርቶ የዶሮና የፍየል የአህያ ጩህት ይናፍቃል ዋሸሁደ

    • @habshihabshi3043
      @habshihabshi3043 4 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ትክልል ነሽ

    • @hayumessitube8885
      @hayumessitube8885 4 ปีที่แล้ว +1

      አረ በፍፁም ሳርቲ ቤተሰብ እንሁን እንተጋገዝ እና ይለፍልን

  • @suda3006
    @suda3006 4 ปีที่แล้ว +408

    ነቡልን ምቶዱ like ግጬ እስኪ ❤❤👍

    • @Nunu-if6rz
      @Nunu-if6rz 4 ปีที่แล้ว

      እነ በጣም ወድድድድድ

    • @balmuyawa2078
      @balmuyawa2078 4 ปีที่แล้ว

      Enzamed mar

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 4 ปีที่แล้ว +34

    መቅድዬ እውነት ብለሻል ካገር ከወጡ ሁሉም ይናፍቃል 😢😢😢

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment6384 4 ปีที่แล้ว +19

    ይሄ ልጅ ግን እያናደደ ካለድሜሽ ሊያስረጅሽ ነው! She is so sweet and I like her new talent 😂

    • @samrawittadele8587
      @samrawittadele8587 3 ปีที่แล้ว

      Mekdiye ur so sweet and love ya😍😍😍😍

  • @mimishafekrehabeshawit7452
    @mimishafekrehabeshawit7452 4 ปีที่แล้ว +20

    መቅዲ የኔ ጣፈጭ
    ነቢል አዝግ

  • @gelilaad1554
    @gelilaad1554 4 ปีที่แล้ว +57

    መቅዲ ጓደኛክ ስለሆነች ነው ።ፍቅረኛክ ስጦታ ሰታክ እዲህ ብታረግ ጦርነቱ ታየኝ😂

    • @mybesti4624
      @mybesti4624 3 ปีที่แล้ว

      menem atlewem sasebew

  • @user-jz1sn4fd7p
    @user-jz1sn4fd7p 4 ปีที่แล้ว +10

    ነቢሎ ማኛው በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግን መቅዲ ከሀገር ስትወጣ የሚናፍቃት የጎረቤት ወሬ ነው ደጋገመችው እኮ ደሞ ይን ኮመንት አብበሽ ያንን የሚያሳዝነው እባሽን እዳታፈሺ አደራ ነቢሎ ጀስት ፈታ መቅዲዬ😘😘😘 ይመቻቹ ምርጦቼ እናተ አዝናኑ እኛም እኮምታለን ወደነው ላይክም

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲዬ እውነት ብለሻል እኛ በስጋ ስደት ላይ ነን ሃሳባችን እንዳለ ኢትዮጲያ ነው አንቺ የምር የኛ ነገር ገብቶሻል ነባ አንተ ግን ካላየው አላውቅም አይነት ነህ mekdisho ልዩ እናመሰግናለን❤ ሁሉም በሃገር ሰላም አለው ሰርተን እንኳን ያልተለወጥን ስንት አለን ወይ ከመለወጡ አልሆን ወይ ከቤተሰቦቻችን አልሆን ብቻ ባዶ ነን ስደተኞች😭

  • @danielatlabachew9198
    @danielatlabachew9198 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔን ብቻ ነው ግን መክሊት የሌለችበት video ሚሰለቸኝ 😍😍

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e 3 ปีที่แล้ว

      ዋናው ነቢል ነው እሱ ነው በቀልዱ እሚያሳምረው ጨዋታ ይችላል

  • @titaalemu1647
    @titaalemu1647 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ያንተን ጉዋደኝነት ላለማጣት ምታደርገዉ ነገር እዉነት በጣም ነዉ ማከብርላት የኔ ሰዉ አክባሪ

  • @user-es4lp8cp5r
    @user-es4lp8cp5r 4 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ በጣም ነው ምታምሩት መወለድ ቋቋ ነው ምርጥ ጎደኛሞች ናቹ አይለያቹ

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 4 ปีที่แล้ว +10

    መቅዲ ትቺያለሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል በርተትሽ ስሪ👍

  • @munam8437
    @munam8437 4 ปีที่แล้ว +6

    ስደት፡ብዙ፡ነገር፡የስተምራል፡፡ምቅዲ፡እንደኔ፡ቀልቃላ፡ነሺ፡ሁላቹም፡ደስ፡ትላላቹ

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 4 ปีที่แล้ว +9

    መቅዲ ማን ዳገር ማን እንደ እናት ቤት😭😭😭😭እዚ የምንኖረው የባርነት ኑሮ ነው በተዘዋዋሪ ተገዝተናል😭😭😭😭የምርምር ነገ ዛሬ ያልኩ😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ሀገሬን ቤተሰቤን አሳየኝ😭😭

  • @zizuyabaselua7033
    @zizuyabaselua7033 4 ปีที่แล้ว +47

    ነቢሎ ኢክሩን መቸ ነው የምታቀርብልን ስወዳት የኔ ፈንድሻ

  • @hayatbiru9432
    @hayatbiru9432 4 ปีที่แล้ว +26

    ውጭ ሀገር መኖር በጣም ያስጠላል በተለይ አረብ ሀገር

    • @user-bh4ho4ol3p
      @user-bh4ho4ol3p 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነው እኔም ሰለቸኝ

  • @marrymulugeta6942
    @marrymulugeta6942 4 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦች ደስ ስትሉ መቅዲዬ ውስጤ ነሽ😍

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 4 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ስደት ላይ ነኝ ግን ሁሉ ነገር ንፍቅ ብሎኛል እውነቷን ነው መቅዲ ወሬውም ይናፍቃል

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 4 ปีที่แล้ว +35

    እኔ ግን ይች ልጅ እዚህ ላይ እኔንም ታስለቅሰኛለች እንባዋ አይንዋላይ ሲሞላ

  • @emebetgtsadik3946
    @emebetgtsadik3946 4 ปีที่แล้ว +17

    ኣረ እኛ ሁሌ እንዲህ ያለ ቪድዮ ነው ምንፈልገው ነባዬ በርታልን

  • @emanalitube6068
    @emanalitube6068 4 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል ነሽ እህት ብዙ ነገር አጥቻለሁ በስዴትላይ መኖር ስደብር እህቴ ሀገሬ እትዩጸያ ነች ።

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 4 ปีที่แล้ว +8

    መኪና የምነዳው ልጅ ስያምር ግርማ ሞገስ አለው ታዳ ሁላችን ስታምሩ😘😘😘😘👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-mm2mx9nv8k
    @user-mm2mx9nv8k 4 ปีที่แล้ว +8

    መቅና ነቢል ውስጤናችሁ ስታምሩ

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆጆ ልክ ነሽ የስው አገረ ምንም ቢሆን ደስ አይልም ምን እደይቶቢያ ሁሉነገረ ይናፍቃል አየሩ እራሱ ይናፍቃል

  • @amaneberhane422
    @amaneberhane422 4 ปีที่แล้ว +11

    I really love this girl she is kind ❤️

  • @user-ce8zb6bc6m
    @user-ce8zb6bc6m 4 ปีที่แล้ว +83

    እሰኪ ኮመት እያነበባችሁ የምትደበሩ ላልክ ግጩን

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 4 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ነው ከምንም በላይ የኢትዮጵያን እንጀራ ጣዕም ነው የናፈቀኝ ኢትዮጵን ካየሁ 9 አመቴ እና ሽሮዬ በጥም ናፍቃኛልች

  • @zufangetachew7099
    @zufangetachew7099 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የምር ስታምሩ መቅዲም ታውራበት ለኛ ጥሩ ምክር ነበር ሁላችሁንም ውድድ

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ መቅዲ ነቢልን በጥፊ ደግ አረግሽ እና ደሞ ሁላቹንም በጣም ነው ምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilahmuhammad1497
    @jamilahmuhammad1497 4 ปีที่แล้ว +3

    ማኛየ እህትህን ይዘህ ከችበል
    ውሰጤናችሁ ሰታምሩ 💞💞💞💞💞

  • @noriaal2683
    @noriaal2683 4 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ትላላቹሁ ወድጃቹሁ ልሞት ነው ብቻ ሠላም ሁኑ

  • @bitageta5435
    @bitageta5435 2 ปีที่แล้ว +1

    Mekdiye yen wed endat abate ende mewedat........yenakonjo mitit fit nw yalat eko .....hulachunm i love all of you....gn mekdiyen endat endemwedat negerlegi eshi nebo

  • @hagereamedia3123
    @hagereamedia3123 3 ปีที่แล้ว +1

    ነቢሎ መቂዲን የመሰለ እብድ ጓደኛ ስላለህ እድለኛ ነህ አቦ ሁለት እብዶች ይመቻቹህ

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 4 ปีที่แล้ว +4

    አንች ዬኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል ብዙ ነገር ይናፍቀናል😔

  • @user-wf1ob8lm9c
    @user-wf1ob8lm9c 4 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ በጣም ትክክል ነሽ ስደት ልጅነቴን ነዉ የበላዉ ቢሰራም በረከት መለወጥ የለም በዛላይ የቤተሰብ ናፍቆት

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 ปีที่แล้ว +3

    አረ ስታስቁ ከምር ገና አዲስ ማየት ነው የጀመርኩት እናበርቱ ታምራላቹህ ይሄራሱ ፈጠራነው። ካገር ከመውጣት እዱህ ሰርቶ ሰውመሆን ባገራችን ላይ ብዙመስራት እየቻልን ሰው አገር እንሰደዳለን እና ወጣቶች በርቱ ዘናታረገላቹህ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 ปีที่แล้ว +6

    ጭራሽ ሰበርከው መቅዲ የልብ ጎደኛነች😘

  • @nefisahussne4068
    @nefisahussne4068 4 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ውብ ሀበሻወች😘😘😘ንፁህ ሀበሻ አላህ ይጠብቃችሁ😘😘

  • @qwerqwer7482
    @qwerqwer7482 3 ปีที่แล้ว

    መቅዲ አስተዋይ የልብ ነሽ
    እኔስ ሁሉም ነገር ናፍቆኛል
    ፈጣሪ እኛም የሰው ሀገር በቃቹ ይበለን ሁላቹም እወዳቹ አሉሁ
    እናተ ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ይዘኛል
    ለጓደኞቼ እንደ እናተ አይነት ጓደኛ ለመሆን እመኛለሁ

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n 4 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲ ቆንጆ ስወድሽ ደስ የምትል ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣጣምምም ነው ምወድሽ

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 4 ปีที่แล้ว +1

    ነቢል ሠላም ባጋጣም ዘው ዘው ስል በትላንትናው ቪዲዮ አየሁህ የት ነበርኩኝ አላይህም ነበር ማለቴ ቻናሉን ዛሬ ተቀላቀልኩኝ ።እና 3 4 የሚሆኑ ቪዲዮህን አየሁኝ ። ተመችቶኛል አዝናኝ ፕሮግራም ነው ምርጤ ቀጥልበት የበለጠ እንጠብቃለ

  • @liduydidwa664
    @liduydidwa664 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራቹ ደስ ይለኛል የራበነ ሰለም በነንታ ለይ ይሁን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 3 ปีที่แล้ว

    መቅዲ እውነትሽን💖💖💖 ነው ሁሉምይናፍቃል ማን እደሀገር ተቤት ወተን እምንሄድበት ነው እሚናፍቀን በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @betyig7996
    @betyig7996 4 ปีที่แล้ว +3

    በርሮ በርታ ተዝጋለህ በጣም ሁሉንም ነው ዛሬ ያየሁት ስራ የለኝም ነበር

  • @sirakgem6942
    @sirakgem6942 4 ปีที่แล้ว +1

    በውጭ ስትኖሪ በምትወጂው በምትናፍቂው ነገር ተደራድረሽ ነው ቤተሰብ ጐረቤት ጓደኞችሽን ህብረተሰቡን አካባቢሽን ይህንን ሁሉ አሲዘሽና ተደራድረሽ ነው ህይወት ለመቀየር ለመለወጥ ትጥሪያለሽ ይህንን ለማትረፍ ያኛውን መስዋት ታደርጊያለሽ ፈጣሪ እንዲረዳሽ የሚያስፈልገው ህይወትሽን ለመቀየር የሚወስድብሽን ጊዜ እንዲያሳጥርልሽ ነው ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይኸ ልጅ እንዴት ደሥ እንደሚል

  • @habeshaw251
    @habeshaw251 4 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲዬ የኔ ማክሼ ስወድሽ ያልሽው ትክክል ነሽ ስደት ከባድ ነው

  • @marthaberhe5757
    @marthaberhe5757 4 ปีที่แล้ว +2

    The eye glass is so true😂 I use that trick too😂😂

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 4 ปีที่แล้ว +11

    የሰው ሀገር ብዙ ችግር አለው መቸም ደስተኛ አትሆንም እማይናፍቅ ነገር የለም ።

  • @tigestgulema1019
    @tigestgulema1019 3 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ነዉ ሰደት በጣም ከባድ ነዉ🤦‍♀️😭 ገን በጣም ነዉ የመወዳቸሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว

      ያዉ ስደት ቤት ማኪና ብቻ ሀብት ታገኛለህ

  • @brktiaddis805
    @brktiaddis805 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo ewnetsh new yetgawm bota sdet tru aydelem man Ede Ethiopia emama agere fetari selam yargln 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💚💛❤

  • @semirasulama2660
    @semirasulama2660 4 ปีที่แล้ว +5

    እና ነቢልን ሰይ ደስ ይለኛል አስተደዳጊን የስተውሱኛል ሙስሊም ክርስታን ስንል አብረን በፍቅር ነው ያደግነው አሁን ዘረኛ በዛ

  • @user-dl1sf2wi4r
    @user-dl1sf2wi4r 4 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ነቢል እሷን አሸንፈህ ልብህ ውልቅ ብሏል 😜 ስታምሩ ጓደኛነታችሁ ተከታታይ 🌶🌶🌶🌶 በጣም ትክክል ነሽ መቅድየ ምንም አልሰራን ናፍቆት ሀሣብ ስቃይ ነው ያተረፍነው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 4 ปีที่แล้ว +1

    መቅደስ ያኔን ባህሪ ነው የያዘችው በእውነት ከከከከከከ በጣም ነው የሚወዳት ❤❤🙄

  • @user-zd1wh9mg4d
    @user-zd1wh9mg4d 4 ปีที่แล้ว +2

    መቅድየ ስወድሽ ደስ ትላላችሁ

  • @malikamaluk8060
    @malikamaluk8060 2 ปีที่แล้ว +1

    Mekdi nebil ena nati betam ewedachalew

  • @sarashegena8373
    @sarashegena8373 4 ปีที่แล้ว

    መቅድዬ ስወድሽ ነቢሎ አዝግ ታስለክሳት ምርጥ ልጅ ናት

  • @kidistethio7632
    @kidistethio7632 4 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስስስ እንደምትሉ በስመአብ💗

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 4 ปีที่แล้ว

    ማን እዳገር እኔም አገሬ ናፍቆኛል በተለይ የናቴን ምግተብ መብላት አላህ ሆይ ይሄን በሽታ አጥፍና በሰላም ላገራችን አብቃን ያረብ ስደት ብዙ ያስተምራል

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 4 ปีที่แล้ว +1

    እንደስደት የሚያስጠላ የለም መታችሁ ባያችሁት እንደናንተ ደስ የሚል ሂወት የሚኖር የለም አላወቃችሁም ኢትዮጵያ እንደፈለገህ ገብተህ መውጣት በነፃነት መኖር የምትችልበት ሀገር ነው

  • @saudi5469
    @saudi5469 4 ปีที่แล้ว +1

    ነቡዬ long Life For All Your Lovely Family And Your Lavely Frinde's We Love You All ግን ቀጣይ ላይ ፍልቅልቋን ኢክሩን ይዘህ ዱቅ እንደምትል አልጠራጠርም😘😘

  • @jerryabebe3185
    @jerryabebe3185 4 ปีที่แล้ว +3

    Maryamn mekid wedadkwat yene miski love you

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 4 ปีที่แล้ว +9

    መቅዲዬ የኔ እብድ 😘 እንዳስለቀሰሽማ ሳታስለቅሽው እንዳትለቂው ብድርሽን መልሽ 😂😂

  • @hoodoking5237
    @hoodoking5237 4 ปีที่แล้ว +4

    Bravo guy’s 👏👏much love 👏🥰🙏🥰

  • @mikdsetube3217
    @mikdsetube3217 3 ปีที่แล้ว

    መቅዲ ቆንጆ እዉነትሽ ነው ሁሉም ነገር ይናፍቃል 👍👍👍😘

  • @user-fl7ei3ss2e
    @user-fl7ei3ss2e 4 ปีที่แล้ว +4

    ነቢሉ ስወድህ 😍

  • @ayshayoutube2205
    @ayshayoutube2205 4 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ የኔ ቆንጆ ስወድሺ

  • @dagemgetachew7242
    @dagemgetachew7242 4 ปีที่แล้ว +3

    " 3:50 samaselew yazoregnal" was honestly the best part Lmfao

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d 2 ปีที่แล้ว

      አተ በስምአም ጥሩ እይታ አለህ

  • @Nunu-if6rz
    @Nunu-if6rz 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማሬች ስወደችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖😍😍😍

  • @abuditube5127
    @abuditube5127 4 ปีที่แล้ว +1

    ነብሉ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @semurshekor6050
    @semurshekor6050 4 ปีที่แล้ว

    I love u guys......😍😘😘 demo atetefu wllahi betam tenafekugnalachu spatially u& mekdi

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ፍቅር ናችሁ ታምራላችሁ አትጠገቡም Nebilo እማ አድክም ነገር ነክ really ዘና ፈታ ነዉ የምታደርጉት በቃ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ሆሆሆ

  • @Kiya_tube
    @Kiya_tube 4 ปีที่แล้ว +1

    congratulation nebilo 10k su

  • @user-pm9nt8ke7x
    @user-pm9nt8ke7x 4 ปีที่แล้ว +6

    ምዴል አርሳደር 😂😂😂😂😂

  • @allinone-jy8ci
    @allinone-jy8ci 3 ปีที่แล้ว +1

    Bashita nw belo erf adrgash 😂😂

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 4 ปีที่แล้ว

    ምን አለ ሁሉም እናተ የስደትን ኖሮ እደተረዳቹት ሌላውም ሰው ቢረዳው ስደት እዲህ ቀላል አይደለም ህመሙ ከባድ ነው በእውነት ኮረኮች ይናፍቃል አልክ አፈሩም ይናፍቃል የኩበቱ ሺት የጎረቤት ጨዋታ እረ ስንቱ በፈቶ የሚያምኑ ሰወች ግርም ይሉኛል ብቻ የማይናፍቀኝ ነገር የለም ስራቹ በጣም ያምራል ለቢል መቅዲ እና ሶስተኛው ጓደኛቹ ታምራላቹ ስምኩን ስለማላውቅ ነው ትልቅ ይቅርታ ብቻ ግን ሀገሬ ያለሁ ያክል እየተሰማኝ ነው ያለቀው የናተ ቪዲዮ ሲያልቅ እዛው ስደት ላይ እዳለሁ አባነንኝ በቀጣይ ቪዲዮ እጠብቃቹ አለሁ

  • @fekerm185
    @fekerm185 4 ปีที่แล้ว +3

    Nebiloye betam new mewedachu😍

  • @danielmetiku5764
    @danielmetiku5764 4 ปีที่แล้ว

    That playboy earing hahahaha.... bro the one driving the car is damn funny

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነዉ መቅዲን ስወዳት

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 4 ปีที่แล้ว +12

    ፕሮፌሰር አዝግ ነብሎ አረ ቤተሰብ እየጨመረ ነው 9k መቅዲዬ❤❤❤ መቼ ነው ነቢሎን ፕራንክ የምታረጊው 🤔🤔
    🙆🙆 ወይኔ አረ ታውራበት ተዋት ውይ ሙድ አትያዝባት 😃😃😃😃 ጥፊዋ ደስ ሲል

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +1

      አረ መቼም ነዋ ኤዲ 😅

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 4 ปีที่แล้ว

      "መቼም" 😃😃እያዘናጉህ ነው ቀንህን ጠብቅ

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    Ewunet new ehitiy fetariy yiretaw ayiraken fetariy Ethiopian lezelalem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bettyhabesha3612
    @bettyhabesha3612 4 ปีที่แล้ว +11

    Nebiloya betam new yemtmechgn😙. Ke mekdi ga yemtargut conversation🤣 adkm new

    • @nebilnur1
      @nebilnur1  4 ปีที่แล้ว +1

      Ameseginlehu 🙏

    • @easylife1516
      @easylife1516 4 ปีที่แล้ว

      Yaaaaa ur right walahi,they latterly are fun together😂😂😂😂

  • @smithabde3237
    @smithabde3237 4 ปีที่แล้ว +1

    ke abisiniya member ga 1 video sra enji mekdiyem tnurbet

  • @user-pj7cl6gw4w
    @user-pj7cl6gw4w 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲየ ስወድሽ

  • @rhmah2752
    @rhmah2752 4 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ

  • @ayahailu7
    @ayahailu7 4 ปีที่แล้ว +3

    Mekdiye megeb atebla...🤣😂🤣😂nebilye ayzoh...😁😂

  • @ethiopiangurl248
    @ethiopiangurl248 4 ปีที่แล้ว +2

    I am glad that you started TH-cam your videos are very entertaining keep it up . 👏🏾 And about what Mekdi said she is totally right I’m born and raised in Germany and I live here and even if life is good here and we have a lot of opportunities, there’s no place like home. Yetm bethed chgr ale wuchi yalew chgr Ethiopia laynor Yechalal. Ethiopia Demo lela fetena ale wuchi mayagatemeh.Igziabher agerachen yetbk Ethiopia Le zelalem tinur
    💚💛❤️

    • @andromedia9649
      @andromedia9649 4 ปีที่แล้ว

      I grew up also in Sweden and yes there is difficulties. The west countries are good for school and education but there is no life as Ethiopia. Once I'm finished with school I'm going to Ethiopia and contribute with my education. How old are you btw? I'm 17...

  • @meski6673
    @meski6673 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥፊዋ ደስስስስ ስትል መቅዲ ልጁ ሊያሳብድሽ ነው

  • @aberuyeamare4442
    @aberuyeamare4442 3 ปีที่แล้ว

    ኮረኮንጩ በጣም ይናፍቃል እንጀራው ውይ ሁሉ love you gacy

  • @frizatsbaha9267
    @frizatsbaha9267 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉድድድድድድ ኡፍ ስታምሩ

  • @fireenadhii4764
    @fireenadhii4764 4 ปีที่แล้ว

    Mekdyee yene konjoo 😘😘😘😘😘 des tilalchu selamachu yibza

  • @hailepaaa6035
    @hailepaaa6035 4 ปีที่แล้ว +3

    እቺ ታለንት ተብየዋ እኛጋም አይጠፋም።

  • @foziyadereje1672
    @foziyadereje1672 4 ปีที่แล้ว

    hulum serawochachu betam new mimechugn Nabil & makdii.. Love you guys

  • @nattse8669
    @nattse8669 3 ปีที่แล้ว

    Mekidya Definitely dear yna brand nurelge