የብሬክስ ልጅ አባቱን ሲያለብስ በዚህ እድሜው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +7

    አይይ ስደት እድሜያችን ጨረሰን ያአላህ. እረ የስደት ሂዉት በቃችሁ በለን. ሀገራችን ሰላም አድርግልን ያአላህ 😢😢😢

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +6

    💙💙💙💙 እኔም ሳሎልድ ስደት መውጣቴ ቆጭቶኛል አሁን ላይ እኔኮን በጤና ማጣትነው አሁን ላይ የማላገባው የማሎልደው ጤና ያላችሁ አግቡ ውለዱ💙💙

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว +1

      ምንሆንሽ የኔእህት

    • @hayuye
      @hayuye ปีที่แล้ว +3

      ሰላማት እህቴ አላህ ጤናሺን ይመልሰልሽ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪልን አላህየ አፊያሽን ይስጥሽ ያኡኽቲ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ዉድ ተሰፍ አትቁረጭ አላህ እኮ ገፍር ረሂም ነዉ ጤናሸን አላህ መልሶልሽ ባልም ልጂም አላህ ይወፍቅሽ ያረብ

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +1

      @@hshhehsge7113
      💙 ስደት ከመጣሁ ቡሀላ ጤና ይለኝም ኩላሊቴን ጉበቴን ያመኛል ህክምናውም ለውጥ የለውም ብቻ አልሀምድሊላህ

  • @zeynebendris
    @zeynebendris ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግህ❤

  • @hayuye
    @hayuye ปีที่แล้ว +3

    አብሽሪ ማማየ አንዲ ቀን ኢንሻአላህ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy ปีที่แล้ว +4

    😢😢😢በጣም የኛስ ከንቱነት የምር ነጁየ💔💔💔💔

  • @እሙአዚዛየመርሳዋነኝ
    @እሙአዚዛየመርሳዋነኝ ปีที่แล้ว +1

    ይህንን,ሳይ ልጅ ናፈቀቺኙ ዉላሒ 😢😢😢❤

  • @halimo1255
    @halimo1255 ปีที่แล้ว +1

    ማሻሀ አላህ የምጦረዉ ልጂ ያርግለት ደስ ስል

  • @alal8630
    @alal8630 ปีที่แล้ว +3

    አወን ወላሂ አልሀምዱሊላህ ልጅ ማለት የማይሸጥ የማይለወጥ ልዩ የሆነ ሀብት ነው የኔም ልጅ የሮቤል ጓደኛ ነው አልሀምዱሊላህ ዛሬላይ ስደውል ይናፍቅብኛል እያልኩ እኔ እናትህ እይደለሁም አክስትህ ነኝ ስለው እረ እናቴ አንችነሺ ሲለኝ ድካሜ ህመሜ ይለቀኛል አልሀምዱሉላህ ለኔ መደሀኒቴ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅልኝ.
    እናማ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወላሂ ውለዱ መውለድ ሀብት አያጎድልም ልጅ አለም ነው ውለዱ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 ปีที่แล้ว +1

      የኔውድ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግው ያረብ እኛም አላህ ይስጠን ጤነኛ ልጅ ይወፍቀን

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 ปีที่แล้ว +1

      አረ እህታለም እንዲህ አትበይ እናትህ ነኝ በይ እንዳይናፈቅንዴሁ ይገባኛል ግን ቢሆንም አትበይወ ውዴ አብሸር እኔም የሰባት አመት ልጂ አለኝ አሞኝ ሰተኛ መሚዬን አላህዬ አሸርልኝ ይላል ማሚ አላህ ይሁንሸ አላህ ያሸርሰ ይለኛል የሆነ ነገር ዴሞ ሳላዴርግለት ሰቀር ማሚ አላህ ብር ይሰጥሸና ይሄንን ታዴርጊልኛለሸ ይለኝ ነበር ገና ጩጨ ሁኖ አሁን ሁለት አመቴ ሰዴት አንዳመት ጨምሬ እህዳለሁ ውይ ናፈቆቱ አይወራ

    • @alal8630
      @alal8630 ปีที่แล้ว

      @@dohadoha8116 አይ ማሬ ግራ ገብቶኝ ነው አክስትህ ነኝ እምለው በስደት ሁለት አመት አብሮኝ ቆይቶ ችግርን እብሮኝ ያሳለፈው በተለይ ወቅቱ ኮረና ነበር እና ከባድ ነበር ግን ያው አክስትህ ነኝ ስለው ሆደ ይንሰፈሰፋል ያው እሱ ከሚጎዳ እኔ ልጎዳ ብየ ነው ማሬ

  • @FatumaFatuma-ku3bb
    @FatumaFatuma-ku3bb ปีที่แล้ว

    ልጂ እኮ የላህ ፀጋነዉ ወላሂ ሁሉን ነገር የሚያሥርሣ እኔ የዘንድሮዋን ቀን ልጀ ከጎኔ በመህኑ አለፈኩት እንደሠዉ ክፋት 😢😢 ሣለቅሥ አብሮኚ አዝኖ ብቻ ምንብየ ልገራችሁ ያልወለዳችሁም አላህ ይወፍቃችሁ ከጥሩ ትዳር ጋር 🎉🎉 ኑ ቤተሠብ እንሁን ሠብሥክራይብ አድርጉኚ

  • @busyline1119
    @busyline1119 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ❤እሄ ልጅእደት እደመውደው

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ የኔውድ ነገር

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላ አላህያሳድግህ የኔጌታ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @kehu3355
      @kehu3355 ปีที่แล้ว

      አይባልም ጌታሽ አንድ ነው ላስታውስሽ

  • @sep9070
    @sep9070 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ እድግበል

  • @lobabalobaba6670
    @lobabalobaba6670 ปีที่แล้ว

    የባሰአለውአልሀምዱሊላህ

  • @Aa-bs6je
    @Aa-bs6je ปีที่แล้ว +1

    የኔማር አላህ ያሳድግህ

  • @bisra7025
    @bisra7025 ปีที่แล้ว

    Maashaa Allah Habibi❤❤❤💗🙏🙏❤️💖

  • @Maya.yetube
    @Maya.yetube ปีที่แล้ว

    Sah

  • @fuigfuif6189
    @fuigfuif6189 ปีที่แล้ว +1

    ስደት😢😢😢😢😢

  • @haliamMSAN
    @haliamMSAN ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤❤❤❤ማር❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ❤❤❤😢😢😢😢

  • @NataliNatali-rj5or
    @NataliNatali-rj5or ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ❤

  • @HaledAhmeb
    @HaledAhmeb ปีที่แล้ว +1

    እኔማ. ልውለድ አለና. አንድገናየጨንቀኛል. የበናት. ሥድትላይ. እፈአለሁ. ❤😢

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ አብሽሪልን

    • @alal8630
      @alal8630 ปีที่แล้ว

      አይ ማሬ አይከብድም አላህ ካቅማችን ባላይ ችግር አያመጣም
      አልሀምዱሊላህ እኔም የስደት ጥሪቴ የሮቤል ጓደኛ ልጅ አለኝ አልሀምዱሊላህ በተለይ በዛ በኮረና ሰአት ነበር የወለድኩት

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb ปีที่แล้ว

      @@alal8630 አላህ. ያሣድገልሽ. በጥበቡ. ወዴ

  • @habibaseid5667
    @habibaseid5667 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj ปีที่แล้ว

    አላሕያሣዲግሕ

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hannabarecha8808
    @hannabarecha8808 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢Tekeke

  • @hhmm1031
    @hhmm1031 ปีที่แล้ว

    ታዲያ ለሰው ማውረት ሳይሆን የህንንልጅስ ስንተኣመት ሆንዋል ከተወለደ ለምንድነው ያልጨመራቹ ታድያ መጀመርያ ለራሳቹ በተግባር ማሳየት ነው ጥሩ

    • @Neju197
      @Neju197  ปีที่แล้ว

      በአላህ ፍቃድ ብተግባር ታያላችሁ ውደ