እሚት ልትመጣ ነው😊ሳሚ በሳቅ ሞተ😁😁

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 386

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 2 หลายเดือนก่อน +125

    ቅመሞችየ መዳሜ የ2 ወር ደመወዝ ሳሰጠኚ 3ኛ ወር ያዝኩኚ ፆለት አርጉልኚ😢😢😢😢😢😢😢

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽእህቴ እኔምየሶስትወርደመወዝሳይሰጡኝ አራተኛወሬንልይዝነዉ ዝምብየጉድጉድእያልኩነዉ

    • @GmylhAss
      @GmylhAss 2 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን እኔ 4 ወር ኣርጌኣሎው ኣሁን ግን ደከመኝ😢😢❤❤❤

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru 2 หลายเดือนก่อน +12

      ወይኔ ለሁሉም የመዳም ቅመም እንደኔ አይነት መዳም ይስጣችሁ ዛሬ ማታ ስትመለስ መስጠት ምትችለው ከመገድ ተመልሳ ሰጠችን ለምን ተመለስሽ ማታ አይደርስም እንዴ ስላት አይሆንም ረስቼ ወጥቼ ነው አለችኝ በደሞዝ አንድ ቀን ተሳቂቄ አላቅም አልሀምዱሊላህ

    • @mesi-z1n
      @mesi-z1n 2 หลายเดือนก่อน +2

      ማርያምን የኔም😢

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሀን ትርዳሺ😢😢

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 หลายเดือนก่อน +53

    ሰዉ ማለት እንደዚህ ነዉ የሠዉን ችግር መረዳ

  • @ZeynebFesasso
    @ZeynebFesasso 2 หลายเดือนก่อน +48

    አይ ሳሚ ሁሌም ሳቅህ ያብዛልህ😅😅😅😅😅😅

  • @Samrsaudi
    @Samrsaudi 2 หลายเดือนก่อน +44

    ዛሬደስብሎኛል እንኳንደስአለሽበሉኝ

    • @EthiopiaHagere-e3p
      @EthiopiaHagere-e3p 2 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ ያለሽ❤

    • @بنتعبدالله-ه3ذ
      @بنتعبدالله-ه3ذ 2 หลายเดือนก่อน

      እኳን ደስ አለሽ

    • @GODISGOOD-tn4fe
      @GODISGOOD-tn4fe 2 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 2 หลายเดือนก่อน

      አላህሁለየምያሰደሳሺ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 หลายเดือนก่อน +15

    ማነውእንደኔ የህፃኑንድምፅብቻየስማ አላህያሳድግላቹሁ❤❤❤

  • @AkramSeid-z5c
    @AkramSeid-z5c 2 หลายเดือนก่อน +54

    ላይክ አርጉኝ ውዶቸ❤❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 2 หลายเดือนก่อน +13

    እሙ አሁን ጡሩ አደረገሺ ትምጣ እና ፍቅሯን ተቀብሎት ሂወታቸውን ይቀጥሎ ቤተሠብ አስጠይቀው ጠንክረው ዩቱብ ይስሩ ይለወጣሎ ዛሬ ዩቱብ የሰራ ነው የተቀየረው እኛ ስደተኞች እድሜ ብቻ መጨረስ ነው እሚት ደሞ ጎበዝ ነች ለዩቱብ መስራት ትችል አለች

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 2 หลายเดือนก่อน +2

    በግድ ልታጋቢያቸውነው እውነት ነው በጣም ያስቃል

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 2 หลายเดือนก่อน +16

    የሳሚ ሳቅ ነው ያሳቀኝ😂😂😂

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም የምር😂😂😂

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 หลายเดือนก่อน +14

    የሳሚ ሳቅ ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂

  • @siaw5419
    @siaw5419 2 หลายเดือนก่อน +8

    እሚት ዘመድ ጥየቃ ነበር የሔደችዉ አሁን ልትመጣ ነዉ😂😂ድራማዉ አለቀ😂😂😂😂😂

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 หลายเดือนก่อน +13

    አየ ሳሚ ፈገግታህ አጥጋቢ ነዉ ሳቅልኘ የእኔ የዊህ የተማረ ብዙ አይፈጂም ገብቶሀን ❤❤❤❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 หลายเดือนก่อน +5

    ባሩኬ የኔ ፀባየ ሰናይ አሏህ ያሳድግህ የኔማር ሁለየም አይረብሽም ❤ እንዴዚህ ስትሰቁነው ማየት እምፈልገው ይመቻቹሁ

  • @FgJc-z9m
    @FgJc-z9m 2 หลายเดือนก่อน +14

    በአድስ አመት አድስ ፍቅር ድምቅምቅ አድርጉት ደሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ በተለይ አብራችሁ ሆናችሁ ሳሚን ስታቃጥሉት ደስ ይለኛል ለክፋት አይደለም ሲቆጣ ያዝናናኛል

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 2 หลายเดือนก่อน +6

    ቲቸር ሳሚ ያሳቀህን ለኛም ወድህ በልልንና እንሳቅ ለኛስ ማን አለን የወኒ ና እሚት አንድ ላይ ሆነው ማየት ናፍቆኛል❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢
    ወላሂ ሁለቱ ከተዋደዱ ኢንሻ አላህ ሁለቱም ትንሽ ልጆች ናቸው ሰርተው ይለወጣሉ ።
    ሁለቱም ጎበዞች ከሰው ጋር ተግባቢ ናቸው ።
    እሙዬ አንች ትልቅ እህት እናትም ነች በቻልሽው አቅም ከሳሚም ጋር አብራንሁ ከጎናቸው ሁኑ።።።

  • @Ty23r
    @Ty23r 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሳሚ እኮ ምርጥ ሠውነው አንዳዱ አለጅ ሰው ማይወድ

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 2 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤❤❤ዴሥ ይላል እሚት የኔ ድቡሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @HikmaHikma-rz2ij
    @HikmaHikma-rz2ij 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል ነሽ ኡሙ ❤❤❤❤

  • @HarunBfss-rb2eg
    @HarunBfss-rb2eg 2 หลายเดือนก่อน +14

    አደኛ ነኝ ዛሬ ኮመት😃😃😃

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +9

    እሚት እንኳን ደስስስ ያለ🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉 እኔ በአንች ቦታ ሆኘ ደስስስ ብሎኛል❤🎉❤🎉❤🎉ኮሜንት ስለምታነቢ ብየ ነዉ።

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

      አወ ጎበዝ ናቸው ያነባሉ🎉🎉🎉🎉

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 2 หลายเดือนก่อน +6

    እሙዬ የእኔ ቆንጆ ተባረኪ❤

  • @MimiMengistu-w8g
    @MimiMengistu-w8g 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነዉ ደሰይለኘ

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 หลายเดือนก่อน +5

    እደው ሳሚ 😂😂😂😂😂😂

  • @rishane9576
    @rishane9576 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሳሚና እሙየ በእውነት ዛሬ ኣስደሰታቹን ለዮኒ መረዳታችሁ ኣዎ እሚትየ ትምጣ ሁሉም ተስተካክሎ እንደድሮ ሳቃችሁ ነን ምንፈልገውና ፈጣሪ ይመስገን ዛሬ ደስ ብሎኛል ዮኒን ኣረጋጋችሁት ውዶቸ ተባረኩ ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 หลายเดือนก่อน

      አወ በጣም🎉🎉🎉🎉

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስገናኘ ማየት እንፈልጋለን እሚት ትመጣ የኔ ውድ ናፍቃናለች 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 หลายเดือนก่อน +30

    ዛሬኮ የፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም ነው በረክት ረዴት ይደርብን አሜን አሜን በሉ 🤲🤲💝

    • @hasanalhasan7841
      @hasanalhasan7841 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Taemetube-bo5xo
      @Taemetube-bo5xo 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @KedistTeshame
      @KedistTeshame 2 หลายเดือนก่อน

      Amen❤❤❤❤❤❤

    • @ወለተእየሡሥ
      @ወለተእየሡሥ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen

  • @Sወሎየዋ-m7n
    @Sወሎየዋ-m7n 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሲ ይሁንላችሁ በድራማ አለቅን ዘድሮ ወቸው ጉድ😂😂😂

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @rimeyaron
    @rimeyaron 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ደስ ይላል ትምጣ❤❤❤

  • @WrerFset
    @WrerFset 2 หลายเดือนก่อน +8

    ግን ቲቪው እሱ ነው የሚያያችሁ እናተ ናችሁ የምታዩት❤😂😂😂😂😂😂😅😅

    • @zharaalain8714
      @zharaalain8714 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 หลายเดือนก่อน

      ያሣቀኝኮሜት😢😂😂😂😂😂😂ያስብላል ደግሞቦታአይቀይሩም😅😅😅

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน

      ደግሞ ሁሌ ጨለማ ነዉ የተበላሸ ነዉ መሰለኝ ለድኮር መሰለኝ የተቀመጠዉ ዛሬ ለዛዉም በርቷል አይቀሳቀስምጅ😂😂😂😂😂

    • @kimert1224
      @kimert1224 2 หลายเดือนก่อน

      አች እሱን ምን አሳየሽ 😂😂😂😅

    • @mahnobaabdo
      @mahnobaabdo 2 หลายเดือนก่อน

      ኸረ ያንቺስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂

  • @Messi-ss2im
    @Messi-ss2im 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ባሮኬ የቤቱ ድምቀት

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየ የኔመልካም መልካምነሽኮ❤❤❤❤

  • @shibreyimam
    @shibreyimam 2 หลายเดือนก่อน

    አወ እንደዚህ ነው የሠውን ስሜት መረዳት ግድነው😊

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጥሩ ተግባቡ ጥሩ ውሳኔ ነው ❤❤❤❤

  • @bintksa-z9l
    @bintksa-z9l 2 หลายเดือนก่อน +4

    እደሢህ ሢትሁኑ ደሢ የላል❤❤❤❤ አረ ሣም በሣቂ ጨረሠገወ😂😂😂

  • @GsgbshhsnBsbbbdhd
    @GsgbshhsnBsbbbdhd 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከፍቶኛል ዱአ አርጉልን መዳሜ9ሺ 500እሪያል ይዛብናለች እድሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ😢

    • @سميهعلي-ج1ي
      @سميهعلي-ج1ي 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሆሆ ለምን የሄን ሁሉ ሰጠሻት እረ እናተስ ዉስጣችሁ እደት ደስተኛ ይሆናል እኔ ሳምት ካለፈብኝ ሳይሰጡኝ ስራዉም አይሰራኝ ሲጠሩኝም አቤት አልልም ሲጀመር ፀባየ ሁሉ ይቀየራል እደት 9 ሪያል አበድረሻት ነዉ ወይስ ደመወዝሽን ነዉ አለኩሊሀል የሆነ ምክናየት ፈጥረሽ ተቀበይ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 หลายเดือนก่อน +4

    እኔምለዉ ስትሾካሾኪኮ ይሰማታል የማይሰማት መስሎሽ ነዉዴ😂😂😂😂

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዮኒና እሙዬ
    ❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሳቄ ምንጮች መግቢያዉን አይቸ የሳሚ ሳቅ እኔንም እያሳቀኝ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa 2 หลายเดือนก่อน +6

    50 k Asagabutii

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክ😂😂አየ ሣሚ ካገት በላይ ሣቅ😂

  • @reyuf2891
    @reyuf2891 2 หลายเดือนก่อน +7

    zare andegna negn like argugn

  • @HelenSolomon-y4l
    @HelenSolomon-y4l 2 หลายเดือนก่อน

    Rakinaa qabuu wali yaa fudhan anii namaa wali fudhee argee dhugaa waqa❤❤❤

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በጣም ደብሮኛል ፀሎት አድርጉሉኚ ውዶቼ

  • @kulenisolomon6526
    @kulenisolomon6526 2 หลายเดือนก่อน

    koy gin zamadamoch iydelum ende algebagnm???????

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዊልካም እሰዊት ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአባትህፃኑድምፁሳሚርማሻአላህአላህያሳድገዉ

  • @jesusislord8865
    @jesusislord8865 2 หลายเดือนก่อน

    Zare imuye 100% Tikikil neshi👍👍👍👍sami dagimo sisik🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HiwetKerefde
    @HiwetKerefde 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዴው የሣሚ ሳቅ ሣሥቀኝ😂😂😂

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል በፍቅር አብራችው ቀጥሉ❤❤❤❤

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ምርጥ ሰዉ ሁሌ ሳቅልን

  • @HTYouTube-s8q
    @HTYouTube-s8q 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰

  • @HadDika-e9l
    @HadDika-e9l 2 หลายเดือนก่อน +5

    የመዳም ቅመሞች እስቲ ዱአ አረጉልኝ ጭንቅ ብሎኛል

  • @user-ux3genet
    @user-ux3genet 2 หลายเดือนก่อน

    Waqayoo walitii isin haa debisuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @themehadehe8970
    @themehadehe8970 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣይ ሳሚ 😂

  • @RGAT6883
    @RGAT6883 2 หลายเดือนก่อน +1

    Effff temesgen besak metachlug ❤

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yemitii lijii inaa Barko minaa ibalauu ijolee samii fi Ijilee yonsaa malaa jedhamanii ijolee imtii fi umuyee hoo malaa walifaa tuu mee natii him walaa fudhuu hin Dadamuu Garuu mee namaa beekaa Gafadhaa mee Duraa😢😢

    • @zinashyilmaa4986
      @zinashyilmaa4986 2 หลายเดือนก่อน +1

      Eyen dhugaa wal fudhu hin danda'an

    • @NajibaL-f3o
      @NajibaL-f3o 2 หลายเดือนก่อน

      Yo musulima utu tanai idadu

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂እሚት መኝታ ክፍል ባሩክን ይዛ

  • @LiyaMenge
    @LiyaMenge 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ማዉራት ሲጀምር በሳቅ አልቃለዉ እኔ😂😂😂❤❤❤🔥

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 2 หลายเดือนก่อน

    እሙየ የገባሺ ነሺ የኔ አራዳ ❤❤ሳሚ ደግሞ በፍቅር አትቀልድ መፍትሄ ፈልጉላቸው

  • @YehulashetMuche
    @YehulashetMuche 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @lidawelansa8017
    @lidawelansa8017 2 หลายเดือนก่อน +7

    😮😮😂😂😂

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 2 หลายเดือนก่อน +5

    ላይአርጓቸዉ እነዚህን ሰወይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @TebahJahdaly-vl6kj
    @TebahJahdaly-vl6kj 2 หลายเดือนก่อน

    እኮንደስአለሽእሚትዩ

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እሚት ተፈቃሪ ሲደውል ልብይውለበለባል።አይዞሽ መጨረሻቹ ይመር

  • @eyersalimaraya9917
    @eyersalimaraya9917 2 หลายเดือนก่อน

    Adis amet betlye vidio ntbkalen❤❤❤❤

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሳሚ ሳቅ ያሳቀው😅😅😂

  • @HinkutuuFannookoo
    @HinkutuuFannookoo 2 หลายเดือนก่อน

    Waqayyoo waliti isin haa debisuu❤❤❤

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች💞💞💞💞💞

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሻላል በቃ አይን አይኗን እያየ ወደ በፊት ፕራካችሁ ትመለሣላችሁ፡፡ዮኒ ፍቅርህን ለመግለፅ አትፍራ፡ሁሉም ሥሜቱን ያውቀዋል እና ደሥ ብሎናል ትመለሥልን እሚትዬ

  • @Shayitube01
    @Shayitube01 2 หลายเดือนก่อน

    Samii Hojii kee Nyadhuu Attii Kolfuu Malituu Fidee mee 😍😍😍😍😍

  • @Fatima-p2j1s
    @Fatima-p2j1s 2 หลายเดือนก่อน +7

    Gana Zare 3gna like

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 2 หลายเดือนก่อน

    Yoni xeru wesana nwe❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል እሙ እህታማች ወዲማማች ባይጋቡ ሚመከረዉ ለዝህ ነዉ ያዱ ትዳር ችግር ካለት ከነዛኛዉ ይረብሻል ምክንያቱም አች እሚት ብታዝን ደስ አይልሺም ሳሚም ዮናስ ቢያዝን ወይ ቢነጋገሩ እናተን እዳይበጠብጥ በጥንቃቄ አስባችሁበት ብትገቡ አሪፍ ነዉ

  • @Samri9284
    @Samri9284 2 หลายเดือนก่อน

    ቲቸር ሳሚ ሁሌም ሳቅልን😂😂

  • @خديجةعلي-ز8ق
    @خديجةعلي-ز8ق 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽውዴ።ገንአምጪብያት።ለፋትሺን።አያሳጣሽ።ውዴ

  • @Sar123ah
    @Sar123ah 2 หลายเดือนก่อน

    አሸኟትሞይ መሔዷ አይደለሞይ የወኒ❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሳሚየ የሳቄ ምንጭ ሁሌም ሳቅህ ያብዛልኝ ወንድማችን😂❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍ዋውውው

  • @madinataju7355
    @madinataju7355 2 หลายเดือนก่อน

    Rabbii tokko isiin haa godhuu❤❤❤❤❤

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒ ጀግና 🥰🥰🥰🥰

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል አልፎመቡሩክ እኳን ደሲተ ወለደለቻ ደስቢሉኙል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ኢደዘነዉእጁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ስቀህ ገና ሳይህ ሳቂ ይመጣል አይ ሳሚ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 2 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይርዳችሁ ሁሌ ፈገግ በሉልን

  • @SumayChane
    @SumayChane 2 หลายเดือนก่อน

    ባሩክ. ሽምግልና ጀመረ መሰል. በምሀል. አይ. ይላል❤❤❤❤ ባሩክየ. እዲግበል

  • @zainababdullah1848
    @zainababdullah1848 2 หลายเดือนก่อน +5

    🙆🙆🙆🙆🙆🤦🤦🤦🤦💔💔💔💔💔💔💔💔💔❣️❣️❣️❣️

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሳሚያችን ሁሌ ሳቅልን ❤❤❤❤ ዮኒ ስለምትወዳት ነው ስትናገር የምትፈራው

  • @SumayChane
    @SumayChane 2 หลายเดือนก่อน

    አይ እሙየ. ጮህበል. ስትል. አሳቀኝ😅😅😅

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔምዴስአለኝ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 2 หลายเดือนก่อน

    አይሳሚ እሱ ሲስቅ ሲሳደብ የሚሰቅማነው እደኔ ክክክክክ

  • @toolashiisoorii7687
    @toolashiisoorii7687 2 หลายเดือนก่อน

    Ineem sak😍😁😁😁

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 หลายเดือนก่อน

    ደሞዛቹን በየወሩ ቴቀበሉ እኔሱ እጃቾላይበዛካለ ችግር አለባቸው እህት አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ

  • @shalomke-l8h
    @shalomke-l8h 2 หลายเดือนก่อน

    ዉነት ሳሚ ምስክን 🙏🙏🙏👌👌👌

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 หลายเดือนก่อน +3

    አረ እኛ አልተቀየምንም ሳሚ ሁሌ ሳቅጨዋታ አይሆንም እኮ አንዳንዴ
    ያጋጥማል😢😢 እሚት መጥታ እስከማያት ግን ናፍቃኛለች!!

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ 2 หลายเดือนก่อน

    የሳሚ ሳቅ ያሳቀዉ🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424 2 หลายเดือนก่อน +5

    ከሳሚ እኩል የሳቀ ማንነው

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂

  • @איתנהתפרא
    @איתנהתפרא 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሳሚ፣በውነት፣የውነት፣ሰው፣ነህ፣በሚት፣ጉዳይ፣ዮወናስ፣ምድነው፣ሚተባተብ፣አፈቅርሻለሁ፣ማይላት፣ደሞም፣ምትሆነው፣ሚስቱ፣ናት፣

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o 2 หลายเดือนก่อน

    አወ ሰዉ ማለት እድክ ነዉ የራሱን ብቻ ሳይሆን ለሌላም ማሰብ መረዳት ማለት ነዉ❤🎉

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሙየ ዛሬ አስደሰሽኝ ከተዋደዱ ይቀጥሉ ምንም ችግር የለውም

  • @MekdiGirma-ne7ek
    @MekdiGirma-ne7ek 2 หลายเดือนก่อน

    Ene ye sam sak asekegn hulem sakelegn wendeme ❤❤❤🎉🎉🎉yoni egzehaber yirdak ❤❤❤❤❤

  • @zmq7s
    @zmq7s 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይውድየሀገሪልጆችሰላማቹህይብዛዛሬበጣምከፍቶኛልአያቴሙታብኝበስደት መርዶመስማትበጣምያማልየስደትእህትወንድሞቸአይዟቹህ