ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዳንተ አይነት የ አዕምሮ ንቁ ወጣት ትውልድ ያብዛልን ወንድሜ
ትከከልወድሜ ያብዛልን😊
የዛሬው #አልተመቼኝም የሚል #አይኖርም መቼም በርታ ወንድሜ ብዙ #ትምህርት አግኝቼበታለሁ!!!
Adenakh negn
እጂግ ጀግና ነክ
እውነት በትክክል ነው የቀየረኝ ያንተ ትምህርቶች ❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ
አንተ ልጅ ውስጤ ነህ። ወንድሜ አላህ በእውቀት ላይ እውነትን ጨምሮ ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💌👍👌
ኡፍፍፍፍ የዚህን ልጅ ትምህርት ሳዳምጥ ከመሳሳቴ የተነሳ ባያልቅብኝ ደስታየ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው
👍👍
የእውነት ላቆም ሰል ነው ይሄ ቪድዮ የደረሰኝ 125 ኛው ምት ላይ አላቆምም ቀጥላለሁ 💪💪
T/k e
ወንድሜ እናመሰግናለን እውነት ያንተን ቪዶዎ በመከታተል ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ባንተ ምክኒያት ሰዎች ሲቀየሩ ደስተኛ ከሆንክ ብዙ ሰው ተቀይሮብሀል በርታልን
Iadmire you hero the best person❤👍
ተባዕ ጀግና በዓል ዓላማ በዓል ሕልሚ ንባዕሉ ቀይሩ ንኻልእ ክቅር ዝፅዕር ተባዕ መንእሰይ።
ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህኝ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ለዉጦኛል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋
welcome brother good information stay connected
Great topic, you're really inspiring Ethiopia 🇪🇹
ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ተስፋ ታስቀጥለልህ 👍
ስነውርቅ ውስጤ ነው።፩ ነህ
ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክኸ የምታወራው ሁሉ እውነት ነወ እናመሰግናለን
ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮ ነው!!! በርታ ሰል ስንፍና ትጨማሪ ቪዲዮዎችም አዘጋጅ። በጣም አስተማሪ ነው!!!
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏በአንተ ስልጠናዎች ራሴን እያገኘሁ ነው። 👍👍👍
እናመሰግናለን ወንድማችን በተለይ የመዳም ቅመሞች ጥንካሬ እና ተስፋ ታለመልማለህ
Thank You So Much Bro❤❤❤
Beka hulem zem beye erasu besemak alselchem wow nw 💯💯💯💯
አህለን ወንድሜ ጎበዝ በርታልን ባንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ❤❤
እናመሰግናለን ልብ ላለው ምርጥ የመለወጥ የስኬት መንገድ ይሆናለን 👍👍👍
#ይህንን ትምህርት 90% በስደት አለምያለ ሰው የሚያዳምጠው እኔግን ኢትዮጵያ ውስጥ ድንጋይ እያሞቁ ቁጭብለው የሚውሉወጣቶች ጀሮውስጥ ቢደርስ እላለሁ።በእውነቱ ይጠቀሙበት ነበር።ግንምንዋጋ አለንለመስራት ብቻሳይሆን ሀገርቤት ያለሰው የሰውምክር ለመስማትም ፍቃደኛአይሆኑም ስንፍናው ተስማምቷቸዋል🤦ኤኒወይ ስለምትሰጠን ምክር ከልብእናሰግንአለን❤️
May God bless you! Thank you a million
ጎበዝ bro በርታ መልህክቶችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው 🔥🔥🔥💪❤
Thank you !!!! I follows you always !! Brother be continue
በጣም ገራሚ ነው ያንተን ቪዲዮ ሳይ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ።
ተባረክ የኔ ጀግና በጣም እናመሰግናለን
Thank you sinewarq
ዋው ተባረክ ወድም አሪፍ ትምርት ነው
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍
You are best man on the world
በጣም ደስ እምትል መልካም ሰው ነህ ይመችህ አላማ የለኝም ነበር ግን አሁን ኖረኝ አመሰግናለሁ
ድንግል ማርያም ትባርክህ ወንድሜ
ኢንሻ አላህ ይሳካል tnx bro
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ባንተ ምክንያት እኔ እና ብዙ ሰዎች ባስተሳሰባቸው ተቀይሮ ማየት እጅግ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው እናመሰግናለን።
ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ
Verray Thank you🎉❤❤❤❤❤❤
እዉነት በጣም ከልብ አመሰግናለኡ ዊድ ወድሜ አምላክ ከክፉ ይጠብቅኪ 👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌❤❤❤👍👍👍
ፖፖፖፖፖፖፖ የኔ ጀግና ትልቅ ትመህርት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ ብራዘር በረቲ
ቃል የለኝም እዉነት ፈጣሪ ይባርክህ
የእኛ ጀግና ወጣት የአንተን አይነቱን አላህ ያወጣልን ከአንተ በዙ እየተማርነ ነወ በርታልን ትክክል
ወድሜ እድሜናጤና ይስጥህ በጣም ተመችቶኛል በርታ ወድሜ በጥዋት አላገኘሁህም የሰተዛሬዉ ህወቴ ከቱመናነዉ ከግድህ ወድያግን ሳገኝህ ቢረፈድብኝም አልመሸም ያተንቢድወ በመከታተል ሂወቴንእለዉጣለሁ ብዬተስፈ አደርጋለሁ
WOOOO WOOOOO AMEZING BAXEM DASILAL BAXEM WADAJE BARTA
እግዚአብሄር እወቀቱን ይስጥልን
ፀጋውን ያብዛልህ
God bless you 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አንደበትህ ይባረክ
እናመስግናለን በረታልን ወንድማችን
Wendmacn btam Arif tmhrt nek mtseteng btam adrgen enamesegnaleng edme na Tena ysthh❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አነጋገር የእውነት ሁሉ ነገርህ በጣም ደስ ይላል እኔማ ቪዲዬችህን ደጋግሜ ብሰማቸውም አይሰለቹኝም እናመሰግናለን የኔ ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ።🙏🙏🤗
ስኔ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ማርያምን በርታልኝ
እወዳችኃለሁ ሥነ_ወርቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነ ሞላ ቤተስቦችህ !!!!
እናመሰግናለን ምግራችሁ እኮ ምግብ ነው ጌታን
አነጋገርህ ባልፈልግ እንኳን በግልፅ ይገባኛል አመሰግናለሁ የእኔ ወርቅ
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከዕውቀት በላይ ዕውቀት ይስጥህ 🙏
Thank you so much ❤❤
Thanks amazing motivational speak that brings emotion to work hard..
ወንድሜ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ቪዶዎችህን እየተከታተልኩ በጣም ብዙ ትምህርት ተመራለሁ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ስለ ጠንክሮ መስራት በጣም ብዙ ታምራለህ ከልብ ምስጋና ይድረስ 😍🙏🏻
ዋው ቢያንስ ሦስቴ እያንዳንዷን ቪዶ እሰማለሁ ገራሚ ትምህርት ግን በሃገራችን ታሪክ በሰሩ ሰዎች ብትሰሩ እላለሁ።
Thank you so much
ይህን ቪድዮ ሊየነቀኝ ይገበል ለስቀምጠው የለውጥ ስሜት ውስጥ ይቀለቀላል የሆነ ቀን በስኬቴ መድረክ አነሰዋለሁ ኢሻ አላህ !!!!
You are my power thankyou my bro
እናመሰግናለን አንተን ማዳመጥ በራሱ መለወጥ ነው
Thank you betam እግዝአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ
በእውነት እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ሁሉም ያለፍኩበት ነው ግን ትልቅ ድልልን ማድረግን እፈልካለሁ ከቶ ተስፋ አልቆርጥም ተባረክልን መልካም አነቃቂ
❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድምአለም
የኔ ውድ ጀግና ነህ ወድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
Thank You❤️👏
ምርጥ ሰው አንተ ልዩ ነህ በርታ
ይጨምርልህ በእዉነት ትለያለህ
Tankyou it's help ful message
ወሳኝ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ምርጥ ነው
በጣም በጣም ደስስ የሚልኣቀራረብ እናመሰግናለን ወንድሜ
አመሠግናለው በጣም አሪፍ ነበር ሀሣብህ
Betam new mnwedk fetari ybarkk
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ የሆነ መፅሓፍ ኦያየህ ተርጉመህ ኣንብብልን ቀጥልበት የኔ ኣስተዋይ❤
ተባረክ ወንድም
Such a great speech , thanks
እግዚአብሔር ይባርክህ!!
may God bless you thank you so much
Enamesegnalen wedajoch tebarekuln
በጣም ጎበዝ ነክ ወኔክ ፖወር እራሡ ሥታወራአ ሞራል ያነቃቃል በርቱልይ ወንድሜማቾቹ
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
ትክክልል።ተሰምቱየመይጠገቨደውነው።ይመችህውገኔ።ይህለኔነው።የሚሁነው።ላንትየሚሁነኝቃላትአጣሁልህ።
Tebarek wendme
Berta wendma yemetastemrewu Hulu tibeb new thank you !
እናመስግናለን ወንድማችን ብዙ ትምህርት እየወስድን ነው
እግዚአብሔር ይስጥህ ድንቅ ነዉ
እውነት በጣም ለሂወት ወሳኝ ነገሮችን ነው ያሰተማረከኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ
በጣም በጣም ነው ማመስገን የምፈልገው ለማደግ መልፉት በትክክል
wellcome thank you so much helpfull
thinkyou so much 👍👍👍
Thanks out my brother you are proud
Thanks bro tilk tmert new
Endante yale bzu yiweld Betam amesegenalhu egzybher yistlich lene Betam tkmognal
እናመሰግናለን!
እናመሰግናለን ወንደሜየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈
@@YoobsanMedia o⁹
✅💯
በጣም እወድካለው ፈጣሪ ያኑርክ
ዋው ሳልከታተልክ የቆየው ጊዜ አሰቆጨኝ
እንዳንተ አይነት የ አዕምሮ ንቁ ወጣት ትውልድ ያብዛልን ወንድሜ
ትከከልወድሜ ያብዛልን😊
የዛሬው #አልተመቼኝም
የሚል #አይኖርም መቼም በርታ ወንድሜ ብዙ #ትምህርት አግኝቼበታለሁ!!!
Adenakh negn
እጂግ ጀግና ነክ
እውነት በትክክል ነው የቀየረኝ ያንተ ትምህርቶች ❤❤❤ ፈጣሪ ይባርክህ
አንተ ልጅ ውስጤ ነህ። ወንድሜ አላህ በእውቀት ላይ እውነትን ጨምሮ ይስጥህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💌👍👌
ኡፍፍፍፍ የዚህን ልጅ ትምህርት ሳዳምጥ ከመሳሳቴ የተነሳ ባያልቅብኝ ደስታየ
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ሰው
👍👍
የእውነት ላቆም ሰል ነው ይሄ ቪድዮ የደረሰኝ 125 ኛው ምት ላይ አላቆምም ቀጥላለሁ 💪💪
T/k e
ወንድሜ እናመሰግናለን እውነት ያንተን ቪዶዎ በመከታተል ብዙ ለውጥ አግኝቻለሁ ባንተ ምክኒያት ሰዎች ሲቀየሩ ደስተኛ ከሆንክ ብዙ ሰው ተቀይሮብሀል በርታልን
Iadmire you hero the best person❤👍
ተባዕ ጀግና በዓል ዓላማ በዓል ሕልሚ ንባዕሉ ቀይሩ ንኻልእ ክቅር ዝፅዕር ተባዕ መንእሰይ።
ወንድሜ ከእግዚአብሔር በታች ያበረታህኝ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ለዉጦኛል ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋
welcome brother good information stay connected
Great topic, you're really inspiring Ethiopia 🇪🇹
ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ተስፋ ታስቀጥለልህ 👍
ስነውርቅ ውስጤ ነው።፩ ነህ
ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክኸ የምታወራው ሁሉ እውነት ነወ እናመሰግናለን
ጥሩ አስተማሪ ቪዲዮ ነው!!! በርታ ሰል ስንፍና ትጨማሪ ቪዲዮዎችም አዘጋጅ። በጣም አስተማሪ ነው!!!
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏
በአንተ ስልጠናዎች ራሴን እያገኘሁ ነው። 👍👍👍
እናመሰግናለን ወንድማችን በተለይ የመዳም ቅመሞች ጥንካሬ እና ተስፋ ታለመልማለህ
Thank You So Much Bro❤❤❤
Beka hulem zem beye erasu besemak alselchem wow nw 💯💯💯💯
አህለን ወንድሜ ጎበዝ በርታልን ባንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ❤❤
እናመሰግናለን ልብ ላለው ምርጥ የመለወጥ የስኬት መንገድ ይሆናለን 👍👍👍
#ይህንን ትምህርት 90% በስደት አለምያለ ሰው የሚያዳምጠው እኔግን ኢትዮጵያ ውስጥ ድንጋይ እያሞቁ ቁጭብለው የሚውሉወጣቶች ጀሮውስጥ ቢደርስ እላለሁ።በእውነቱ ይጠቀሙበት ነበር።ግንምንዋጋ አለንለመስራት ብቻሳይሆን ሀገርቤት ያለሰው የሰውምክር ለመስማትም ፍቃደኛአይሆኑም ስንፍናው ተስማምቷቸዋል🤦
ኤኒወይ ስለምትሰጠን ምክር ከልብእናሰግንአለን❤️
May God bless you! Thank you a million
ጎበዝ bro በርታ መልህክቶችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው 🔥🔥🔥💪❤
Thank you !!!! I follows you always !! Brother be continue
በጣም ገራሚ ነው ያንተን ቪዲዮ ሳይ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ።
ተባረክ የኔ ጀግና በጣም እናመሰግናለን
Thank you sinewarq
ዋው ተባረክ ወድም አሪፍ ትምርት ነው
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😍
You are best man on the world
በጣም ደስ እምትል መልካም ሰው ነህ ይመችህ አላማ የለኝም ነበር ግን አሁን ኖረኝ አመሰግናለሁ
ድንግል ማርያም ትባርክህ ወንድሜ
ኢንሻ አላህ ይሳካል tnx bro
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ባንተ ምክንያት እኔ እና ብዙ ሰዎች ባስተሳሰባቸው ተቀይሮ ማየት እጅግ በጣም ትልቅ ስጦታ ነው እናመሰግናለን።
ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታ
Verray Thank you🎉❤❤❤❤❤❤
እዉነት በጣም ከልብ አመሰግናለኡ ዊድ ወድሜ አምላክ ከክፉ ይጠብቅኪ 👍👍👍🙏🙏🙏👌👌👌❤❤❤👍👍👍
ፖፖፖፖፖፖፖ የኔ ጀግና ትልቅ ትመህርት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ ብራዘር በረቲ
ቃል የለኝም እዉነት ፈጣሪ ይባርክህ
የእኛ ጀግና ወጣት የአንተን አይነቱን አላህ ያወጣልን ከአንተ በዙ እየተማርነ ነወ በርታልን ትክክል
ወድሜ እድሜናጤና ይስጥህ በጣም ተመችቶኛል በርታ ወድሜ በጥዋት አላገኘሁህም የሰተዛሬዉ ህወቴ ከቱመናነዉ ከግድህ ወድያግን ሳገኝህ ቢረፈድብኝም አልመሸም ያተንቢድወ በመከታተል ሂወቴንእለዉጣለሁ ብዬተስፈ አደርጋለሁ
WOOOO WOOOOO AMEZING BAXEM DASILAL BAXEM WADAJE BARTA
እግዚአብሄር እወቀቱን ይስጥልን
ፀጋውን ያብዛልህ
God bless you 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን አንደበትህ ይባረክ
እናመስግናለን በረታልን ወንድማችን
Wendmacn btam Arif tmhrt nek mtseteng btam adrgen enamesegnaleng edme na Tena ysthh❤❤❤❤❤❤❤
አቤት አነጋገር የእውነት ሁሉ ነገርህ በጣም ደስ ይላል እኔማ ቪዲዬችህን ደጋግሜ ብሰማቸውም አይሰለቹኝም እናመሰግናለን የኔ ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ።🙏🙏🤗
ስኔ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ማርያምን በርታልኝ
እወዳችኃለሁ ሥነ_ወርቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ከነ ሞላ ቤተስቦችህ !!!!
እናመሰግናለን ምግራችሁ እኮ ምግብ ነው ጌታን
አነጋገርህ ባልፈልግ እንኳን በግልፅ ይገባኛል
አመሰግናለሁ የእኔ ወርቅ
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከዕውቀት በላይ ዕውቀት ይስጥህ 🙏
Thank you so much ❤❤
Thanks amazing motivational speak that brings emotion to work hard..
ወንድሜ የእውነት በጣም እናመሰግናለን ቪዶዎችህን እየተከታተልኩ በጣም ብዙ ትምህርት ተመራለሁ ስለ ጊዜ አጠቃቀም ስለ ጠንክሮ መስራት በጣም ብዙ ታምራለህ ከልብ ምስጋና ይድረስ 😍🙏🏻
ዋው ቢያንስ ሦስቴ እያንዳንዷን ቪዶ እሰማለሁ ገራሚ ትምህርት ግን በሃገራችን ታሪክ በሰሩ ሰዎች ብትሰሩ እላለሁ።
Thank you so much
ይህን ቪድዮ ሊየነቀኝ ይገበል ለስቀምጠው የለውጥ ስሜት ውስጥ ይቀለቀላል
የሆነ ቀን በስኬቴ መድረክ አነሰዋለሁ ኢሻ አላህ !!!!