የአማኞች ክህነት --ክፍል1-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- የአማኞች ክህነት -ክፍል1- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
የዚችን ቤተክርስቲያን ትምህርት በአካል ተገኝተው ፀጋውን የሚካፈሉ ሁሉ ምንኛ ብፁዓን ናቸው !!
ወንድም ዴቭ ፀጋና ሰላም ከዚህ በላይ መገለጥ ጌታ ያብዛልህ።
ወንድሜ ዳዊት ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ እንጀራ እንደሚርብ ትምህርትህ ርቦኝ ነበር እር አምላክ የቃሉን ፊቺ ያብራልህ ኣሜን !!!
እር ሳይሆን እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ😊
“መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።”
- ራእይ 1፥6
አሜን አሜን አሜን አሜን ክብርና ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን
ዴቭ እናመሰግናለን በምታስተምረው የፀጋ ወንጌል ህይወቴ ተለውጧል በአእምሮ መታደስ ሆኖልኛል። ፀጋ ምህረትና ሰላም ይብዛልህ ❤
በእውነት እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ ካንተ ቢዙ ተሚረበታልው ማንም ስላንተ ኪፉ ብያዎራ የምንሰማው ጆሮ የለንም ቀጥልበት
በዉነት ጌታ በሚያቀዉ የአንተን ትምህህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ህይወቴ ተለዉጦል
የተባረክ ዴቭ ዛሬም ክርስቶስ ኢየሱስን እንድንወደውና እንድንረዳው የመንፈስ ቅዱስን ልዩ መገለጥ ባንተ ውስጥም አይተናልና ክብር ሁሉ ለረዳህ እግዚአብሔር ይሁን በእጥፍ ተባረክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ።
ክርስትና እንዲገባኝ ያደረገኝ ሰዉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ላንተ ቃላት የለኝም ብሩክ ነህ
የጂማ ቅዱሳን እጅግ በጣም እድለኞች ናቹ wow
ዳዊት የዘመኑ ሀዋርያ ማለት አንተ ነህ የጌታ ልብ ባንተ አገልግሎት ያርፉል ብየ አስባለሁ ተባረክ ናዝሬት ና ና አገልግለን
ከእግዚአብሔር ፡አብ፡ከጌታችንም ፡ከክርስቶስ ፡ኢየሱስ ፡ ጸጋና፡ምሕረት ፡ሰላምም፡ይሁን ።❤❤❤❤❤
sila ante geta yimesgen
🙌🙌
ጸጋ ይብዛልህ ወድም ዳዊት:: ትምህርትህ እስኪለቀቅ ብዙ ስጠብቅ ነበር:: ስላንተ እግዚአብሔርን እንባርካለን
እሰይ ጌታዬ ውዴ ይባረክ ዴቭ አዲስ ትምህርት ስለጀመርክ ደስ ብሎኛል የጌታ ጸጋ በእጥፍ ይብዛልክ ። ወሳኝና ጠቃሚ ትምህርት ነው እንደ እኔ በትምህርቶች የተጠቀመ ያለ አይመስለኝም ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን🙏 አመሰግናለው ኑርልን የተወደድክ ወንድም።❤👏
ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ሁሌም በትምህርትህ እንደተባረኩኝ ነው🙏🏽
ደስ ብሎኛል አዲስ ትምህርት ስለተጀመረልን❤
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በእውነት እኔ ያደኩት በክርስቲያን ቤተሰብ ነው ግን ያንተን ትምህርት መማር ስጀምር ነው ክርስትና የገባኝ ኢየሱስን ይበልጥ ወደድኩት 😍በክርስቶስ ያገኘሁት በረከት የገባኝ አሁን ነው ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ❤❤ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለን ❤
Welcom dave❤ timirtu silakek ende ena dasi🤗yeml sawo ijun wodelay🙋
❤❤
እኔ አንደኛ ነኝ❤
@@malakcellmalak4433 ፀጋ ይብዛልሽ❤
🙋♂️
@@ephremtamiru11 ፀጋ ይብዛልህ❤
ዳዊቴ ፊት ለፊትህ ተቀምጬ በአካል እያየሁህ ሳልማር ወደጌታ እንዳልሄድ ሁሌም ፀሎቴ ነው ሁሌም በጤና ኑርልኝ ማንም ምንም ቢልህ አንተን እሰማሀለሁ ስሰማ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል እወድሀለሁ።
😂 ተመቼኝ ኢየሱስ ካልመጣ ምን ዴቨ ብቻ ከእኔ ጋር እንገናኛለን ❤
ዴቩ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በእውነት ጌታ ባንተ እየገለጠ ያለው ሚስጥር በጣም ነው የሚገርመኝ ወድሜ ፀጋው ለአፍታ አይለህይ ጌታ በደሙ ይሸፍንህ❤
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረክ
Dave your teaching is so interesting .am thanks Jesus for you
And Ken ke ante gar bigenagn destay new?
And Ken ke ante gar bigenagn destay new?
ፀጋ ይብዛልህ ደግሞ በጣም ተናፍቃል😊❤
ጸጋው ይብዛልን
እንደ አባቶቼ ፍጻሜህ ያማረ ይሁን
I wish like your church all the time! Stay blessed!
እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ በምታስተምራቸው ትምህርቶች ተጠቅሜአለሁ ተፈውሻለሁ አሁንም ያለማቋረጥ ከሆድህ የሚወጣ የሂወት ውሐ ወንዝ ይፍሰስ አሜንንንን
Amazing revelation God's gives you! You are so blessed!
እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኞ ወንጌል ሰለምታሰተምር ሀሰተኞች ተደብቀዉ እዉነተኞች ሰለሜወጡ ጌታ እየሱሰ ተባረክ።
ደብዬ የኔ ዉድ እወዳለሁ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክ ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በርታ ❤እንወዳለን
❤❤❤ ጌታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ሆይ ስለ ወንድማችንና ስለ ሰጠው ፀጋ ስጦታው ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን።❤❤ በኢየሱስም በተሰጠህ በፀጋው እለት እለት መጨመርና መገለጥ ይሁንልህ።
Wellcome Dev
ዉድ ዳዊት የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ።እኔም ካህን መሆኔን ያስተማርከኝ ከልብ አመሰግንሃለሁ። ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ።💖🌲🌷🌹💖🌲
1000 shi amti nirolign ant yezi zemn xowlosi nki bxm yigermli kirsitinyene 1000% wodedukuti
Inam sel ante iyesusin amesginlw❤❤❤
በአንተ ውስጥ ጌታ አላስቀመጠልን እውት ክብር ለእሱ ይሁን
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
ትምህርትህ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምማረው ምክንያቱም መጸሀፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ክርስቶስ ተመስገን!
አሜን
በአንተ ወስጥ ስላለው የጌታ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ❤
Ayyaannii Goftaa keenya sif haa bayyatuu ❤️❤️❤️
ወንድሜ ዴቭ ባንተ ሆኖ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ በእውነት እየገነባን ነው ዴቮ ተባረክልን
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ❤
Ara yibzalen endate ayinati wandime geta hoyi abazalen 🙏🙏❤️❤️silante geta yimasgen 🙏🙏
ዴቭ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ✅ ያንተን ትምህርት ሰምቼ አልጠግብም።
Amen❤❤❤
ወድም ዴቭ እዴት እደምወድህ እረጅም እድሜ ኑርልን❤❤❤
የተወደድህ ወንድሜ: እግዚኣብሄር በልጁ በየሱስ ከርስቶስ ምህረቱና ጸጋው ያብዛልሀ
የ ፀጋ ወንጌል
ስታስተምር ነብሴ በእግዚአብሔር ቃል ትረሰርሳለች ።ጌታ አብዝቶ ቃሉን ይግለፅልህ
ወንድም ዴቪ ጸጋ ይብዛልህ በጣም ነው የምወድህ ስለ አንቴ ጌታ ይባረክ የወንጌል ትህምርቶችን በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቀው
Thanks for bringing us this pure word of God ❤❤ praise be to our Lord Jesus❤❤
1 Peter 2:9 "But you are a chosen people, a royal priesthood, a holy nation, God’s special possession, that you may declare the praises of him who called you out of darkness into his wonderful light"
ክብር ለጌታ ታላቁ አንተን የመሠለ የቃሉ ገላጭ ሥለሠጠን ተሸፍነካል በክቡር ደሙ ዴ
ቭሹ
ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ የይባረክ ደቫዬ ብዙ ተምራሃለዉ ከአንቴ
ዴቭ blessed ትምህርትህ አይጠገቡም ሁሌ ነው ማደምጣቸው በጣም ነው ምወድህ ።
ብሩክ የአካሉ ብልት።
Yehen yewengel ewent mesemate suse honobegnale
❤❤❤❤❤❤tsega yibzalk
ምን እላለዉ እንግዲ❤❤❤ ፀጋና ምህረት ይብዛልህ ዴቫዬ
ሻሎም የእግዚአብሔር ቤታሳቦች ❤️📖😇🙌🙏👏👏👏
ዴቭ በፀጋ ከዚህ በላይ እደግ በብዙ ተባርከሀል ❤❤❤❤❤❤
God bless you brother.
ዴቭየ ወንድሜ እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልህ በኡነት ቃል የለኝም ኣንተን ምገልፅበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
Deve=ጌታ የባረክ❤❤❤❤❤
ውይ በጣም ደስ አለኝ!❤
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንተ አምላክህ ይሁን ❤❤❤
Vedio like be madireg tebaberu
Thank you lord!!!!Am blessed by this message 🙏💖❤
አሜንንንንን ጌታ የተመሰገነ ይሁን ተባረክ ወንድማችን ዴቭ
ተባረክ ወንድሜ እውነትን ስለትናገር ይብዛልህ
Welcome lela timihirt tejemere🙏🙏🙏
endante aynetun geta yabzalen tebarek wendeme❤❤
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዴቭ ስጦታችን ነህ
🏃🏻♀️🏃🏻♀️🏃🏻♀️ ዴቫችን ብሮክ እንድም አዴስ ትምህርት ጅመርህልን 🎉🎉🎉🎉
ጸጋ ይብዛልህ ወድም ዳዊት🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ዳዊት አንተ የምታስተምረው ትምህርት መሰረቴ ሆኖልኛል ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክህ!!!
በብዙ ፀጋ ታባረክ
ዴብዬዋ ታላቅዬዋ ፀጋ ይብዛልክ
❤❤ ❤waw yegzabhe qale gerhum eko new dave tebarek
Geta eysuse abezeto yebarekh ke telate qeste menfese keduse yeswereh demo geta bezu yechemrebhe ena bezu yastemeren
Waaqayyo si haa Eebbisu dabalee daddabale obboleessako
እንኳን ደህና መጣህ ዴቭ ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልህ
በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር በልጁ የሰጠንን ትልቅ ቦታ ማየት እንድንችል አይኖቻችንን ያብራልን
Good teacher 🙏
wendime tebarekilin
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
Bless my dear
ብዙ ጸጋ❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛላህ
Tsega yibzalik wendim dawit betam yetewededk nek.
❤
ተባርከሃል❤
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤🎉
ፀጋ ይብዛልህ!!!
Dave ever beloved brother in Christ , I exalt Lord for giving you as a gift for the profit of Church. In your teachings i am greatly blessed. Thank you Dave 🙏🙏🙏
ፀጋ ይብዛልህ thank you for telling the truth. Glory be to God!
#Great
ተባረክ ዴቫ!
geta eyesus yibarek bante wist yemiastemiren geta zemenhn yibark
ዋው ጸጋ ይብዛልህ!!