የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 30 | ስትጦሙ... በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching By Mamusha Fenta
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- #እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#ስትጦሙ
📖 ማቴዎስ 6:16-18
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta
አሜን አሜን አሜን አሜን
የእግዚአብሔር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ 🙏🙏
የጌታ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ አባቴ
እናመሰግናለን እንወዳለን ❤❤❤
እንደዚህ የሚገስጥ ትምህርት ደስ አይልም ?????? የማያባብል የማያሞላቅቅ ጌታ ሆይ ደጋግመህ ገስጠን!!!!!!!!አሜን!!!!!
ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!!!!
❤❤igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤
ኣሜን, ስለ እናንተ እግዛኣቢሄር ኣመስግናሎህ, ሃለሉያ.
የጾምን መሰረት አላማ ውጤት...ጾምን ከጸሎት ጋር... ከአምላካችን ጋር ከሙሽራችን ጋር ያለ ግንኙነት የአፍቃሪና የተፈቃሪ ኅብረት❤❤❤❤❤❤ ፊቱን ክብሩን ኃይሉን ማዳኑን የምናይበት እንደሆነ ... መዘጋት ያለበትን ሁሉ ዘግተን መከልከል ካለበን ሁሉ ተከልክለን እሱን እሱን ብቻ የምንልበት እንደሆን .. 🙏ጾም ጸሎት❤.. እንደገና መንፈስ ቅዱስ አሳስቦናል ቀስቅሶናል በዚህ ትምህርት አሁንም እንደግል እንደ ቤተክርስትያን እንደ ሀገር ያንቃን ይቀስቅሰን የጣልነውን እንቁ የምናነሳበትን ጸጋ ያትረፍርፍልን 👏👏❤❤ በጣም የምንወድህ ዶ/ር ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ይጠበቅ ብዙ ጸጋ ይትረፍረፍልህ❤❤❤👏👏👏👏ሁላችሁ ተወዳጆች❤❤❤ ስለትጋታችሁ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ያብዛችሁ ያስፋችሁ ለብዙዎች በረከት መጽናናት ያድርጋችሁ እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልኝ በጾምና በጸሎን በፊቱ እድተጋ
ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋ ያብዛልህ
ማሙሻ አንተን የመሠሉ ሰዎች ጌታ ትርፍርፍ አድርጎ ይሥጠን
እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን በጣም የጠቀመኝ ትምህርት ነው!! ❤❤❤
በጣም የገረመኝ ነገር ስልክ እንጹም የሚለው ሃሳብ ነው።
ምግብ እና መጠጥ መጾም ቀላል ነው። ሶሻል ሚዲያን መራቅ ነው የከበደን አንቆ የያዘን እንዳንጸልይ እንዳናነብ ከእግዚአብሐረር ጋር ጌዜ እንዳኖስድ የዘጋን ነገር ሶሻል ሚድያ ነው ከዛ ርቄ ወደ እግዚአብሔር መመለስ አለብኝ ብዬ እኔ ወስኛለሁ!! ሱስ ከመሆኑ የተነሳ ለትንሽ ቀን ኢተርኔት አጥቼ አልቅሻለሁ ድብር ብሎኝ ያውቃል ከዛ አንተ እንዳልከው እግዚአብሔር ካንተ የሚበልጥብኝ ምንም የለ ብዬ እዘምራለሁ አቤት ግብዝነት!!😭😭 ፈውሰኝ አባ!!🙏💔🙏😭🙏
ጸጋ ይብዛልህ D.R ማሙሻ!!♥️🙏
😢😢😢🙏🙏🙏
ጌታ ፡ በነገር ፡ ሁሉ ፡ ያግዝሽ/ያግዝሕ።
@@Princesses-h4b አሜን አሜን አሜን!♥️🙏
@@Temesgena_bate517
ማማዬ ቴሌግራም አናግሪኝ እፈልግሻለሁ ስልክ ጹሙ ሲል ማሙሻ ዘጋሽን እኮ ጭራሽ😁 ሰላምነትሽን እንኳ ለማወቅ አናግሪን ♥️
@@Jesusislove-gf3ox6wo8m 🙈😁
ዶክተር ማሙሻ በጣም የምወደው ስው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ብዙ ነው በዛሬ ትምህርት የተማርኩት ዶ/ር ማሙሽ በጣም የምወድህ አስተማሪየ ነህ በአንተ ብዙ እውነትና እውቀት ነው ያገኘሁት ተባረኩ
በምን ቋንቋዬ ልበርከዉ ለወንድሜ ጌታ ስለበዘለት ፀገዉ።
ተባረክልኝ። እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድም ማሙሻ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ስለትጋትህ እግዚአብሄር ይመስገን ሁልጊዜ ስብከትህ ያበረታል ያንፃል ክብር ሁሉ ለመረጠህ ጌታ ይሁን ዘመንህ ከነመላ ቤተሰብህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ
betam betam ygermal eyesus yadnal ante yegna bereket neh geta ytebkh bzuh eyetemarkugn ney hule degmo b tibk eketelalew wdu wendme mamuye
እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛል ተባረክ ❤ ❤ ❤
አሜን😭🙏🏾
እንዴት ያለ ትምህርት ነው 🙌ፀጋ ይብዛልህ ዶክተር ማሙሻ🙏❤️
አሜን ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
መቸም ይሄ የመሳቅ አባዜ መቼ እንደሚነቀል ከጌታ ልጆች አላዉቅም
ይሄ ማልቀስ ነዉ ያለብን ባታለቅሱ እንሿን
ሳቁ ይቅር እኔ እየደነገጥሁ ነዉ የሰማሁት
ለነቀፌ አደለም ቅርስላለኝ ነዉ
ጌታ ይርዳን
ወይ ጉድ እንዲ ነዉ ለካ የፆም ትርጉም እና ጥቅም 😮😮😮😮 ወይ አገሬ ምናለ ይህን የመሰለ ትምርት ለሁሉ ቢደርስ በዬ ቀናዉ 😥😥😥 ስንቱ እግዚአብሔርን ባወቀ ነበር 😥...ዶክተር ተባረክ ማለት አነሰብኝ ግን መባረክን ሁሉ ጌታ ብርርርርርክ ያድርግህ ድንቅ ስጦታችን ነህ ብዙ ሁን 🙏❤🙏❤
ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ
ስለ እናንተ አግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
D.R ማማሻ ደስስ ይበልህ ይህ ትምህርትህ በብዙ ልጆች መልካም ተጽዕኖ አድርሷል!! ክብር ለጌታ ይሁን!♥️♥️
ስልክ ጹሙ 😘🙏
Amen and Amen, በጾም በጸሎት ፊቱን መፈለግ አብዝቶ ይሁንልን
Thank GOD For our theacher
Dr. Mamusha fanta
በመጨረሻው ዘመን አንደአናንት አይነት የጌታ ምስክሮች ስላላችሁኝ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን የሃሰተኞችን በትር ተዋጠ
ይህንን ሁሉ የጌታ ቃል መገለጥ አንዲሆን ግዜህን በምስጠትህ ትባርክልኝ የአኔ ውድ ወንድም
ejege betam temerbetalhu dr egzeabher yebarkhe
ስለ እናንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለው! ጥርት ያለውን ህያው ቃሉን በፀጋው ታግዛችሁ ስለምታቀርቡ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
ለካስ እግዚአብሔር
ዛሬም ቅሬታዎች አሉት!!
6:54
Man of GOD. God bless you and your family l always blessed with your teaching
ማሙሻዬ አሜን አሜን አሜን
Amen! Thank You Lord praise God. Blessing!
Mamusha, I am very touched by your teaching, pl pray for me to make a decision, May the lord bless you more.
Amen bless the lord
Aniten yeseten yibarek lemilimilin 😍🙏
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
ክብር ለእግዚአብሔር አብ
ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
የኔ አባቴ ዜምንክ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነው 😘😘❤😭
Egizabere. Yibarki tabarki. kibir lgeta yuni
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ መኖር እደሚገባኝ እድኖር ጉልበት ሁነኝ❤ ዶክተር ማሙሻ ስላተ ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ አምላኬ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን !!!
በዘመናት ሁሉ ራሱን ያለምስክር ያልተወ ጌታ ባንተ እየሰራ ስለሆነ ክብር ለስሙ ይሁን።
ወንድሜ ሆይ አብዝቶ ይባርክህ !!!
ማሙሻ የተወደድህ መምህር ጌታ ይባርክህ በዕውነት ነብሴ በትምህርት ሰለምትረሰርስ ጌታ ይባርክህ እኔም አለማመኔን ይርዳኝ አሜን
My father lord love you thank you ❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏
ተባረክ
Yat txaga yebzale ❤❤❤
በጌታ በኢየሱስ ስም ተባርክልኝ ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Wow❤
እኔ ተመሳሳይ ህይወት አስጠልቶኛል ጸልዩልኝ ባካችሁ? ፓስተር ማሙሻ እውነት ብለሃል ባክህን ለኔ ፀልይልኝ ተባረክ message በሙሉ ትክክል ነው
የኔ በሽታ ነው ማሙሻ ያቃተኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው አምላክ ሆይ በቃ እርዳኝ 😢😢
The purpose of fasting is to meet a groom, amazing
Amen amen
Amen
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ማሙሻዬ እ/ግር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልን፤እንዲህ በጌታ የተወደደ እውነት የሆነውን ወንጌል ሳትታክት እ/ግርን በማክበርናለትውልድ በማሰብ ስለምታገለግል እ/ግር ፍፃሜህን ያሳምርልህ፤እናንተም equib medias እንደ ዘመኑ youtubers ለአይን ከሚያጓጓ ለጆሮ ከሚመች ወሬ ይልቅ ለነፍስ እድገት የሚሆንን ንፁህ ወንጌል ሽርፍራፊ ሳንቲምን ሳታስቡ ስለተጋችሁ ጌታ ይባርካችሁ፤ዋጋችሁ የታሰበ ይሁን
Betam amesegnalew , geta ybarkot ❤❤❤
ተባረኩ!!
አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤
በዚህ ትምህርት ህ ተምሪበታለሁ ጌታ ይባርክህ
አዋሳ አማኑኤል ቤ.ክ ሁሌ ነሀሴንና ጷግሜ በፆም ይፀለያል አዋሣ የምትኖሩ መጥታችሁ ተካፈሉ በጣም ትጠቀማላችሁ ። ቦታው ..
Amen!!!
ማሙሻዬ .... ተ ባ ረ ክ !
ተባረክ!
Tabarakiln
እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካችሁ ይህ ይብዛላችሁ ተባረኩ
Tebareku gate yebarkh ❤
God bless u Dr. God save me through this preaching
praise God for you gave us man of God like Dr Mamusha!
god bless you
AMEN .Geta Eyesus yebarekeh
this the voice of holy spirit 📢! 🙏
ዶክተር ዘመንህን ይባርክህ
Bless you Doctor Mamusha!
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ በቤቱ እየኖርኩ የሌለሁመንፈሳዊ አይኖቻችንን ስለከፈትክልን እናመሰግናለን
AMENNN ❤😂🎉😢😮😅
ስላንተህ ጌታ በማደሪያው ይክበር ዘመንህ ይባረህክ ትምህርትክ ና እራሴን አይቼ አለቀስኩ
እባካችሁ ጸልዩልኝ 15አመት ሱስ ውስጥ ነበርኩ እናም አሁን 1ወር ሆኖኛል ካቆምኩ ማቴዎስ ትምህርትን አብሬ እየተማርኩ ነው በጠም አሪፍ ነው። ስራ የለኝም ቁጭ ብዬ ነው ማሳልፈው ዲግሪም መንጃፍቃድም የለኝም። የተገኘውን ስራ እሰራለው. ወደ ሗላ ከምመለስ ነው።በጸሎት አስቡኝ
ጌታ የባረከህ ማሙሻየ ፀጋ ይብዛልህ
ግን ምነው አብርሽ ጠፍ?
👂👂👂👂🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Tebarku
❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🔥
Aaaaa
❤❤❤❤❤❤
ተባረክ