ምን ያህል ቫዝሊን ለፀጉራችን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 189

  • @emukal
    @emukal 4 หลายเดือนก่อน +28

    ሀኒቾዬ ሁሌም የጠቀመሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ቫዝሊን ለምንኛውም ጠቃሚ ነው እኔ አብዛኛውን የምጠቀመው እዳልሽው ለፀጉሬ ጫፍ ጫፉን እቀበዋለው ለእጄ ለፊቴ እጠቀመዋለው በጣም ነው የማመቸኝ የድሀ ቅባት😂😂

    • @KamilaBilal-xd4rn
      @KamilaBilal-xd4rn 2 หลายเดือนก่อน

      eee

    • @Fatmah-q5y
      @Fatmah-q5y 2 หลายเดือนก่อน

      የድሀቅባት❤❤❤እውነት100%

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 4 หลายเดือนก่อน +74

    የሀንቾ ቤተሰቦች 👍👍👍👈አምሮኝ ነው ነብሰጡር ነኝ ወደቤዔ ጎራ በሉ😢

    • @Yiman2194
      @Yiman2194 4 หลายเดือนก่อน

      ከማስወረዷ በፊት ድረሱ እቤቷ😂😂

    • @eexx6265
      @eexx6265 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yiman2194😂😂😂😂😂😂

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yiman2194🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 หลายเดือนก่อน

      እሽ ማማ

    • @ፅጌማርያምTubeTekeda
      @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Yiman2194ያምሮን ይዘን እየመጣን ነው በር ክፈቱ ክክክክክ

  • @Selamawit
    @Selamawit 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ቫዝሊን እኔም ከአመት በላይ ሆኖኛል ስጠቀመው በጣም ቆንጆ ነው እውነት እንዳንቺው ነኝ ለፀጉሬ የሆነ ነገር ሳልቀባ በጭራሽ አልታጠብም ታጥቤም በስርአት ቀባብቼ እጎነጉናለሁ ፀጉሬ ለውጡ በጣም ነው እውነት ብዛቱም እየጨመረልኝ ነው ቁመቱ በጣም ቆንጆ ነው

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube 3 หลายเดือนก่อน +8

    ባዚሊን በጣም ጥቅም አለው መታ ለሆነ ፀጉር እጂግ አሪፍ ነው ጫፍ ጫፉን መቀባት አሪፍ ነው

    • @راحماراحما
      @راحماراحما 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 21 วันที่ผ่านมา

      እህቴ መልሺልኝ እየተጠቀምኩኝ ጀምሬ ፀጉሬ መንታ ነው ስቀባ ቅን ይቆራረጣን

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀንዬ የኔ ጎበዝ ደስ የሚል አቀራረብ ፀጉርሽ ደሞ ማማሩ ከዐይን ያዉጣሽ I will try it thank you wude

  • @SelamAdera-m9m
    @SelamAdera-m9m 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በመጀመሪያ ከውስጥ ነውና ደህና ምግብ መመገብ አለብን ተባረክ እህት

  • @aabebaBaaa
    @aabebaBaaa 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውበጣም ጠቃሚ ቪድዩ ነው እናመሰግናለን በርችልኝ😊❤❤

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሀናዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ነው ቫዝሊን በተለይ ለኛ ለሐበሻ ፀጉር ጫፍ ጫፉ ለሚሰባበር መታ ለሆነ ፀጉር ምርጥ መፍትሄ ነው ሼር ስላረግሽን❤🙏

  • @QtŕDha-l2w
    @QtŕDha-l2w หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት.ነዉ.በጣም.አሪፍ..ነዉ..ብቻወን..ለፀጉር..ሽታዉን.ከጠላችሁት...ለፊትም..ቆንጆ.ነዉ..ቤቢ..ቫዝሊን..ተጠቀሙ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ወዴ እንኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ፍቅር ለዚህ ቤት ይሁን በጣም ቆንጆ የሆነ ቅባት ነው ያሳየሽን ብዙ ሰው የቫዚሊን ጥቅም አላወቅነውም ነበር❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 3 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ፍቅር ለሀገራን ባዝሊን በጣም ጠቃሚነው በትክክል ከተጠቀሙበት ለውጥ ያመጣል እናመሠግናለን ሸር ሥላደረግሺን

  • @ብሶተኛ
    @ብሶተኛ 4 หลายเดือนก่อน

    ሀንየ እጂግ ጠቃሚ ነው ያሳየሽን ቫዝሊን በቀላሉ የሚገዛ ጥቅሙ ብዙ ክበሪልን

  • @ZENEBECHTadesa
    @ZENEBECHTadesa 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ሀንዬ ያው አሁን ተቆርጨዋለሁ ሲያድግ ደሞ ብቅ እላለሁ🎉🎉🎉❤

  • @zgor787
    @zgor787 3 หลายเดือนก่อน

    ሀንዬ. የኔ ባለ ዞማ ወሳኝ ቪዲዮ ነው ያጋራሽን ክበሪልን ካንቺ ብዙ እየተማርን ነዉ በርቺ❤

  • @AhlamAlharbi-j8h
    @AhlamAlharbi-j8h 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ወላሂ እዉነቱአን ነዉ እኔ እየተጠቀምኩት ነዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ❤❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሀኒየ እንኳን ደህና መጣሽ አዎ በዚሊን ለፀጉር አሪፍ ነው በተለይ ጫፍጫፋ ለሚደርቅ ፀጉር በርጥቡ ብንቀባው እርጥበቱን እኔደያዘ ይቆያል🎉

  • @YasYas-h3m
    @YasYas-h3m 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደሃና መጣሽ ዋውው ነው የደሀ ባሊዝኔ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ሀኒ የኔ ልባም ሴት❤

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሀንቾ ዋው ያምራል ፀጉርሽ 🎉👍👈

  • @roudhaahmed2998
    @roudhaahmed2998 หลายเดือนก่อน

    እኔም እጠቀማለሁ አሪፍ ነዉ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ከልብ እናመስግናለን በርችልኝ ውዴ❤❤❤❤🎉🎉

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ሀኒየ እኳንም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን ዋውውውው ነው💚💛❤

  • @እሙቃልሐ
    @እሙቃልሐ 3 หลายเดือนก่อน

    ሀኒቾዬ የኔ ዞማ ላንቺ የጠቀመሽን ለእኛም ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሀናዬ እንኳን ደና መጣሽ ቫዝሊን እውነት ነው የፀጉር ዛላውን መቀባት እንዳይሰባበርና እንዳይያያዝ ያደርገዋል

  • @richseni123
    @richseni123 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሠላም መጣሽ ሀኒቾ እናመሠግናለን በርችልን ❤❤❤❤

  • @ይዱጥጋቤ
    @ይዱጥጋቤ 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሀኒየ እሞክረዋለው ሆዴዴዴዴዴ💚💛❤

  • @ZENEBECHTadesaAasefa
    @ZENEBECHTadesaAasefa 3 หลายเดือนก่อน

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልኝ ሀኒንዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው አሪፍ ነው ባልዚን የኜ የዘወርር ቅቢያችን ነው 😂 እኔ ግን ወረተኛ ነኝ እንጅ ለሁሉም በርችልኝ የኔ ጎበዝ እህት

  • @danaitrussom9894
    @danaitrussom9894 2 หลายเดือนก่อน

    Hi Sis, thank you so much .
    Where I can find it please answer me?

  • @RahelBirahanu
    @RahelBirahanu 6 วันที่ผ่านมา

    ine letsgure idiget bichanew mifeligewmin yishalal?

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    ሀንዬ ውዴ የኔ ቅመም ሀሌም የምታቀርቢልን የምትሰሪልን ቪዲዮ 👌

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው

  • @FatimaFatimaali-h6r
    @FatimaFatimaali-h6r หลายเดือนก่อน

    እኔም ዱባይ እያለሁ እጠቀመው ነበር ምርጥነው

  • @ZENEBECHTadesa
    @ZENEBECHTadesa 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ሀና ዋው ጥሩ ነው

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 4 หลายเดือนก่อน +1

    በርች ሀንየ

  • @menatube7519
    @menatube7519 3 หลายเดือนก่อน

    ሀኒዬ የኔ ወድ ሰላምሽ ይብዛ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 3 หลายเดือนก่อน +3

    Selam haniye enkan selam metashi wudee betam new yemamesgnew kelib mirt yehone ye vaseline kibat share siladergshin ❤❤

  • @እሙቃል1
    @እሙቃል1 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቫዝሊን ለሁሉም ነገር ጠቃሚ ነው አሁን ደግሞ ለፀጉራችን ጫፍ ጫፍ እዳይሰባበር ይረዳዋል ምርጥ ነው

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 4 หลายเดือนก่อน

    ዌልካም ሀኒቾዬ ጥሩ እንደሆነ ሰማለሁ ግን ተጠቅሜዉ አላዉቅም መጠቀም እጀምራለሁ ሀንዬ ክበሪልኝ❤

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 3 หลายเดือนก่อน

    ሙግሸየ ዋው አናመሰግናለሁ ዋው

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  3 หลายเดือนก่อน

      @@TesfaMlaku 🥰❤️❤️❤️

  • @Sokoo-td6bi
    @Sokoo-td6bi 3 หลายเดือนก่อน

    አዎየምርበጣምአሪፍነዉ እኔእጠቀመዋለሀ❤❤❤❤❤❤

  • @QuoQLT2345
    @QuoQLT2345 หลายเดือนก่อน

    አጠቃቀሙ እደትነው ከታጠብን በሇላ ነው ወይስ እደት ነው

  • @AsnakuAsnakech-h8d
    @AsnakuAsnakech-h8d 3 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቫዝሊን ውለታው🌹❤️

  • @ኢካነኝየጀምታናሽ
    @ኢካነኝየጀምታናሽ 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከምር እኔ ሞክሬው ነበር ፀጉሬን እደት እዳረገው ልስልስ አርጎ ፀጉሬን ብዝት ነው ያረገልኝ እናመሠግናለን እህቴ

  • @sitehussen541
    @sitehussen541 3 หลายเดือนก่อน

    ውዴ የኔ ፀጉር ቀጥ ያለአይደልም ጥቅልል ይላል እስቲ የምጣቂው ነግር ካልሽ ንገሪኝ

  • @KokobeAdemaw
    @KokobeAdemaw 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቺ

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 3 หลายเดือนก่อน

    Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa nabaranii Wowww nowuu ❤❤

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዉዴ🥰😍 እኔም መጠቀም ከጀመርኩኝ አንድ ወር ሆኖኛል ለዉጥ አይቼበታለሁ ግን ፀጉር ይናቃቅላል ተቀብቴ ከ4/5 ቀን ስለመቆይ ይሁን አላወኩም😢

  • @ሰላምሀበሻለ
    @ሰላምሀበሻለ 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልም ውዴ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ተጠቅሜዋለሁ ትንሽ መበጣጠሱን አቁሞልኛል ❤❤

  • @ShushayGywehans
    @ShushayGywehans หลายเดือนก่อน

    👍

  • @MEkeliteMulugeta
    @MEkeliteMulugeta 3 หลายเดือนก่อน +1

    Before ena after asayin

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ባዚሊን ፀጉር ይሰበስባል

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 4 หลายเดือนก่อน

    Selam haniche edet neshi wdo econ dena metasi yenewd waw arif new❤❤❤

  • @lidiya1071
    @lidiya1071 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ❤ግን ቫዚሊን ለሳሳ ፀጉር ይሆናል መልሽልኝ እህቴ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶል😢❤❤

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ልሞክረዉ እኔ እቢ ብሎኚል

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 3 หลายเดือนก่อน

    Selame Lanechi yehune Haneye Enkuwane Dehena metashe hulame Betame yemitekemenene menekebakebiya selemetakafeyen Betame Enamesegenalen ❤

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 3 หลายเดือนก่อน

    Selamsh bezet yebelelg hand betam konjo tekemu yevazeln betam preference new lemderke tshgure tekamy new kederket yekelakelal aref new mukerualu enamsegnalnshare seladerekeshn❤

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 3 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለሁ ፥ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ❤❤❤🥰🥰🥰😘😘

  • @tigstbekele-i9j
    @tigstbekele-i9j 21 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ጸጉሪ ስታጠብ በጣም ይረግፋል ይነቀላል አያድግም ሽቦ ነው ምን ላድርገው ውዷ እባክ ንገሪኝ

  • @FtUj-sq6qd
    @FtUj-sq6qd หลายเดือนก่อน

    ነገር እሺ

  • @TringoKumlet
    @TringoKumlet หลายเดือนก่อน

    ማንኛውንመጠቀምይቻላል

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  หลายเดือนก่อน

      አዎ ይሆናል ውዴ ❤️🥰

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 3 หลายเดือนก่อน

    ዉደ፡ከታጠብን በሆላ፡ነዉ ወይስ በፊት ?

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 หลายเดือนก่อน

    የእሬቱ አለኝ ለፊቴም እጠቀመዋለሉ ማታማታ

  • @Sofia-qo8ok
    @Sofia-qo8ok 3 หลายเดือนก่อน

    አሠራሩንአታሣይምደደነዝ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ውዶችዬ እንደማመር

  • @FtUj-sq6qd
    @FtUj-sq6qd หลายเดือนก่อน

    የነቅቀላል መንይሽለኛል እህቴ

  • @AdDf-u5
    @AdDf-u5 2 หลายเดือนก่อน +1

    የቫዝሊኑ ዋጋ ስንት ነው ግን ለመዳሜ ኣምጭልኝ ስላ ዝም ትላለች ውድ ነው እንዴ❤❤❤❤❤

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  2 หลายเดือนก่อน +1

      ባህሬን ከሆንሽ 1,50 ያው በሳውዲ 15ሪያል ባለት ነው 🥰❤️

    • @tg.kefelw
      @tg.kefelw 2 หลายเดือนก่อน

      34

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ በጣም ብዙ ነዉ ጥቁር ነዉ ግን ለስላሳ አይደለም

  • @Ndggd-gc1cz
    @Ndggd-gc1cz 3 หลายเดือนก่อน

    ሀኒቾዬ pls🙏እስክሬን ሾት ላድርገዉ በደብ አሳይኚ 😢

  • @MarkabAlmarkab
    @MarkabAlmarkab 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሀቴ እንታልፍኝ ባዚሊን ከዘይቱ ዘይተትነ ነዉ ምጠቀመዉ ዘለላዉን ብቻ ፈዘሊን ከማሃል ፀጉሬን ደግሞ ዘይትሁን ኮኮናት ከፈዚሊን መኩረዉ ነበር ግን በጣም ነዉ የሚቃቀል መፍተሄ ንገረኝ ድረቀቱ የለዉም

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 3 หลายเดือนก่อน

      የካሮት ክሬም ወዮም የካሮት ቅባት ተጠቀሚ ምርጥ ለዉጥ ያሳይሻል እኔ ለዉጥ አይቼበታለዉ

  • @GBatasari-b3k
    @GBatasari-b3k 3 หลายเดือนก่อน

    ለነ ደግሞ ፖርዝ ያደርግብኛል

  • @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ
    @ራቢነኝኢልምንፈላጊዋ หลายเดือนก่อน

    ፀጉር የሚበዛ ነገር ሹክ በሉኝ

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነዉ እምናገኘዉ ታዴ ❤❤❤❤❤❤

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 4 หลายเดือนก่อน +1

    የፅጉርችንን ቆዳችንን ብንቀባውስ ችግር አለው

    • @GenatYlma
      @GenatYlma 3 หลายเดือนก่อน

      Koda aykebam ehitey Eni 1 amet honeg vaziln mekebat kejemerku betam arif newu

    • @hffhkg-vb1mt
      @hffhkg-vb1mt 3 หลายเดือนก่อน

      @@GenatYlma ጉዳት አለዉ እንዴ እህት እኔ እስከ ቆዳየ ነው የምቀባዉ

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f หลายเดือนก่อน

      አወ ጉዳት አለው ቆዳቺን መቀባት የለብንም ቆዳቺንን ይደፍናል ንፋስ እንዳይገባ ስለሚያረግ ለራስምታት መሰል በሺታ ያጋልጣል ​@@hffhkg-vb1mt

  • @CckkCckk-v5q
    @CckkCckk-v5q 3 หลายเดือนก่อน

    እረዳስሢራያልሰጠው

  • @Gener-u8w
    @Gener-u8w 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው❤❤

  • @CckkCckk-v5q
    @CckkCckk-v5q 3 หลายเดือนก่อน

  • @abenytec4545
    @abenytec4545 3 หลายเดือนก่อน

    Yevazlinun sim tsafi

  • @tsionzinabu7198
    @tsionzinabu7198 หลายเดือนก่อน

    Koda lay nw tsegur lay nw yeminkeba

  • @martabayana4993
    @martabayana4993 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ 😥

  • @hiwattube
    @hiwattube 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asinakechnunu4619
    @asinakechnunu4619 3 หลายเดือนก่อน

    Mami vaziln bicha new mitekimaw ?❤

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  3 หลายเดือนก่อน

      Eret yalew Vaseline bihon arif new wude ❤️❤️

  • @gellysollano1572
    @gellysollano1572 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @KidestKiduyegeta
    @KidestKiduyegeta 3 หลายเดือนก่อน

    ሀይ ሲስቱ ደና ነሽ ተቀብቼዉ ብታጠበዉ ምን ችግር አለዉ ዉድ ንገሪኝ በናትሽ

    • @HanaWuletawtube
      @HanaWuletawtube  3 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም ውዴ ትችያለሽ ❤️

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 3 หลายเดือนก่อน

    ስተጠብ አይለቅም

  • @ZbdhLa
    @ZbdhLa 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ ምጠቀመው የወይራዘይትና ካሮት ሮዝመሪእናቁሩፉድነው እና ስታጠብደሞ ዳስክ ጫፍጫፍን አቀባዋለሂ ግን አልተመቸውም ይሁን አላቅም በጣም ይረግፍል የምር እንዲስይዘው መውጣነው ምን ላርግለት እስቲ መፍትሄ ካለሽ

    • @sauditaif7667
      @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน

      በሳምንት አንድ ቀን ቅቤ ተቀቢ ይህን ሁሉ ኮተት ከምታንኳትች ስትታጠቢ ደግሞ የኦሊቬራ ሻንቦ ተጠቀሚ ፀጉርሽ እንዳይደርቅ ደግሞ ቆዳሽን ዘይት ጫፉን ቫዝሊን ቀቢው

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@sauditaif7667😂😂😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@sauditaif7667ሥጦታነዉ በካተት አይደለም በያቸዉ

  • @myturn2002
    @myturn2002 3 หลายเดือนก่อน

    የምታወሪውን አትደጋግሚ እንጂ በጣም እናመሰነግናለን እናየዋለን

  • @HewiYeboaz-ez6hq
    @HewiYeboaz-ez6hq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሪፍ ነው ግን ይቅርታ ወሬ ኣታብዢ አንዲህ ከሆንሽ ፎለወርሽ አየቀነሰ ነው ሚሄደው ከ5 ደቂቃ በላይ ኣታውሪ ቢከውዝ ውድድር ነው። የሌላ ሰው ሚሰሩ አያቸው በጣም ነው ደስ ሚሉት አጥር ምጥን የያሉ ደጋገምሽው ንግግሩ ወደገደለው ግቢ ኣሁን ሽታ ማትወዱ ሽታማትወዱ ካጠፍው ይቅርታ ለራስሽ ነው አያቸው ሌሎቹ

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 3 หลายเดือนก่อน

    ተቸገር እኳ አህቴ አንዲት ልጅ ባዝሊኒ መጥፍነው ስትል ነበር ወይ በትክክል አጥንታችው ስሩልን አታወዛግብን

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 3 หลายเดือนก่อน

      ዉዴ እኔ እራሱ እጠቀማለዉ ጥሩ ነዉ ቅሉን ብቻ አትቀቢ

  • @AsterEshetu-b8n
    @AsterEshetu-b8n 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 3 หลายเดือนก่อน

    አሪፈነወበጣምአወበረችወደ

  • @fasiga
    @fasiga 3 หลายเดือนก่อน

    Naga waqayyoo sifyytooo bayyee baredaa qaliitoo jabdhuu Damaatoooo Dhugaan bayyee namatii toolaaa

  • @FunnyJungleWaterfall-qh5pt
    @FunnyJungleWaterfall-qh5pt 3 หลายเดือนก่อน

    Aalo❤

  • @DinayasBayisa-n2j
    @DinayasBayisa-n2j 3 หลายเดือนก่อน

    LA lijochi yemi honu siri

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 3 หลายเดือนก่อน

    Lebtuu adis negn esti letsegure meftee kagegneq